ความคิดเห็น •

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

    chat.whatsapp.com/ITV3UspA9IWKE6R5tXfhH0
    ይሄንን ግሩፕ በመቀላቀል ምንም አይነት ከዊዱጋ የተገናኘ ጥያቄ ካለዎ መጠየቅና መረዳት ይቻላል በየሳምንቱ እሁድ እሁድ 15:09 ላይ ላይቭ ውይይትም አለ።

  • @azebtemesgen9340
    @azebtemesgen9340 วันที่ผ่านมา

    ምህረት በጣም ጎበዝ :: ቦርሳዎቹ በጣም ያምራሉ ቀጥይበት :: ዊዱ እናመሰግናለን ::

  • @Safiya-o4s
    @Safiya-o4s วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው!

  • @kindness4049
    @kindness4049 วันที่ผ่านมา

    You did good job 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 thank

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 2 วันที่ผ่านมา

    የብዙ ግዜ ተከታይሽ ነኝ ግን ኮሜንት መፃፍ አልወድም ዛሬ የፃፍኩልሽ ጋዜጠኛም ብትሆኚ ያዋጣሻል ለባለቤትሽ አባት ለምታደርጊዉ እንክብካቤ ዋጋሽን ጌታ እየሱስ ይክፈልሽ ጎሮቤትሽ ነኝ በርቺ ትቺያለሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

      @@senaitberhanu9234 አመሰግናለሁ በጣም 🤗

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄ አለኝ ስልካችሁን ልቀቁልን ከቻላችሁ::
    ወይም ሃገርቤት ያለውን የስራ ቦታውን እድራሻ ላኩልን
    ምክንያቱም ከአመትበፍት ዊብሳቱን ከለቅቅሽ ቦሃላ ለመመዝገብ ሞክሬነበር ግ እስካህንምም የለም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

      chat.whatsapp.com/ITV3UspA9IWKE6R5tXfhH0
      ይሄንን ግሩፕ ተቀላቀይና ምንም አይነት ከዊዱጋ የተገናኘ ጥያቄ ካለሽ መጠየቅ ትቺያለሽ ላይቭ ውይይትም አለ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

      አሁን የሚካሄድ የቀጥታ ጥያቄና መልስ ስላለ መሳተፍና ጥያቄዎችሽን ማቅረብ ትቺያለሽ ሊንኩን ተጫኚ👇 scheduled Zoom meeting.
      Topic: WIDU info Session : Investment plan
      Time: Sunday Oct 13, 2024 15:0
      Join Zoom Meeting
      us04web.zoom.us/j/76023036079?pwd=zsrJaYIRWHrb0ub0N787jWoTsjdHbZ.1
      Meeting ID: 760 2303 6079
      Passcode: 3EVLCm