/የቤተሰብ መገናኘት/ "የአንተ ናፍቆት ነው ያከሳኝ ልጄ ... እንቅልፍ የለኝም" እናት ልጇን አገኘች //በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 4 หลายเดือนก่อน +277

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน +4

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉

    • @HayatAbdukerim
      @HayatAbdukerim 4 หลายเดือนก่อน +3

      Saw🥰🥰🥰

    • @HayatAbdukerim
      @HayatAbdukerim 4 หลายเดือนก่อน +1

      ላእላህ እለላህ

    • @AaAa-iq7bl
      @AaAa-iq7bl 4 หลายเดือนก่อน +1

      SAW SAW SAW😍😍😍

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 4 หลายเดือนก่อน +1

      ላአኢሏህ ኢለሏህ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 หลายเดือนก่อน +65

    ለዚህ ልጂ ሚስት ትልቅ ክብር አለኝ የሴት አበሳ የሴቶቹ በላይ አላህ ከልጆዎቾ ጋ ከባለቤቶ ጋ በሰላም ያገናኝሺ ልጆዎቾ በጣም በስራአት ያደጉ አዛኝ ናቸው መሻአላህ ልጆዎቾ ቆጆዎ ናቸው

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የኔ ውድ አላህ ያሣድግላት

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 4 หลายเดือนก่อน +228

    😢😢😢😢😢😢የኔ አባት በናት ፍቅር እንደተቃጠለ ያስታውቃል እንኳን ደስ አለክ ወድሜ❤❤❤ የናት ፍቅር ከባድ ነው

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም በልቶታል አላመነም

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน

      አወ ኡፍፍፍፍ

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 4 หลายเดือนก่อน +96

    በፈጣሪ የጎንደሪውን ልጅ ዘር ጠይቅን አቅርብልን በድጋሚ ምናልባት ድጋሚ ሲቀርብ እናት ነኝ ብላ ብትመጣ ፈጣሪ ቢረዳው

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 4 หลายเดือนก่อน +653

    በ 2017 ሀገሬ ገብቼ ልጆች መውልድ እፈልጋለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ስደት ጎደሎ ነው ሞልቶ አያውቅም እኔ ደክሞኛል ባሌም የሳኡዲ ሹርጣ ወደ ሀገሩ አሳፍሮታል አሁን ኢትዮጲያ ነው እኔ ሳውዲ ቲሽ አይ ዱኒያ!!

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw 4 หลายเดือนก่อน +14

      አላህ ያስካልሽ❤

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 4 หลายเดือนก่อน +8

      አላህ ያሳካልሽ

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 4 หลายเดือนก่อน +13

      አላህ ያሳካልሽ እኔ ደሞ ልጆች ጋር ገብች ማስተማር መከባክብ በጥም ናፍቁኝ😢😢

    • @medhin8187
      @medhin8187 4 หลายเดือนก่อน +5

      ፍቃዱ ይሁንልሽ ያሳካልሽ

    • @AaA-k2b8p
      @AaA-k2b8p 4 หลายเดือนก่อน +6

      @@AarAar-hh6sd አላህ ልጆችሽን ባሉት ጠብቆ በሰላም ያገናኝሽ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 4 หลายเดือนก่อน +34

    የእኔ ወንድም እንባየን አፈሰስከው እኮ ከውስጥህ ያለው እሳት የሚያቃጥለኝ ሁሉ እስኪመስለኝ እንኳን ደስ አለሽ አሜንም እንኳን ደስ አለሽ አያትሽን አገኘሽ እንኳንም ህልማችሁ ተፈታ ❤

  • @ruq1716
    @ruq1716 4 หลายเดือนก่อน +107

    ሚስኪን ይህ ሁሉ ቤተሰብ እያለክ ባይተዋር ሁነክ አደክ ላሳደገችክ ክብር ይገባታል

  • @semerehawey
    @semerehawey 4 หลายเดือนก่อน +81

    በህግ ኣምላክ ebs ከ1ደቂቃ በላይ ለቅሶ ኣትልቀቁ የመዳም ቅመሞች በለቅሶ ኣንጀታችን ተቃጥሎ ልንሞት ነው 😢😢

    • @susisusu9563
      @susisusu9563 4 หลายเดือนก่อน +2

      lik nesh❤❤❤❤

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 4 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😭😭😭😭ወላሂአብሬአለቀስኩ

    • @HiwetWelday-wg1fo
      @HiwetWelday-wg1fo 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሌም አለቅሳለሁ እንዴ ዛሬ አልቅሸም አላቅም😭😭😭

    • @sabo8756
      @sabo8756 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን እኔ ሁሌ ስገባ አብሬ አለቅሳለሁ ሆድ እየባሰኝ ሰባት አመቴ ከቤተቦቸ ከተለየሁ😢😢😢😢😢😢

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      በተለይ ለእንደዚች አይነት ውሸታም እናት፣ አንድ ደቂቃ ሲበዛ ነው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 หลายเดือนก่อน +454

    ጎደሬዉ ዘር ጠይቅ ከደገና ይቅርብ እምትሉ👍👍👍

    • @AbduYimam-fs5kz
      @AbduYimam-fs5kz 4 หลายเดือนก่อน

      Yesu eko enatu titaw enji

    • @Mekdi-s5z
      @Mekdi-s5z 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት የኔም ጥያቄ ነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሏህያስግኝለትቤተስቦቹን አይይይ መለያየት የዛሬዉ ይለያል እህህህአስለቀሱኝ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንኳንም በህይወት ኑሩ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @mohammednuri5896
      @mohammednuri5896 4 หลายเดือนก่อน +2

      Agebiwe gondarawe gondarawe abazachute

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 4 หลายเดือนก่อน +44

    እንደው አትታዘቡኝ እና እናት ግን አድራሻ እያወቀች እንዴት አትፈልግም ይሄንን ያክል አመት በዛላይ ለቤተሰብ ሰተውት እኔም አባቴ አሳድጎኝ እናቴን ማወቅ ስለምፈልግ የሆነገን ጠፋሁ ፈልጌ አገኘኃት ግን ምንም እናት እና ልጅ ልንሆን አልቻልንም ከዛ በኃላ ለወለደቻቸው ቦታ አላት ለኔ ግን ምንም እና ብዙ መከራ አሳለፍኩ ህይወትም በማይሆን አቅጣጫ ተጓዘ ግን ዛሬ ሁሉም አልፏል አንዳንዴ እናቶች እናት የማይሆኑበት ጊዜ አለ

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 4 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል እኚ እናትም ሲበዛ ጨካኝ አረመኔ ናት ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን ቀወጠችዉ ስትገባ እኮ ለመቀመጥ ነዉ የቸኮለችዉ ።ብቻ ልጁ እንኳን ደስ አለዉ።ሴትየዋስ እናት አትባልም

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 4 หลายเดือนก่อน +2

      አብሺሩ እናት እናት ናት መቼም ክፎችንን አትፈልግም ምናልባቺ አብራቺም ስላልኖራችሁነው የሚሆነው ሀቃቼውን እናተ ተወጡ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 หลายเดือนก่อน

      100% ትክክል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮዋ ልጁን ያሰቀመጡበትን ቦታ እያወቁ ሄደው መፈለግ ሲገባቸው፣ በሳቸው ብሶ እሰከዛሬ ለምን አልፈለገኝም ብለው ወቀሳ አቀረቡ እኮ።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน +1

      እናትየው የሠሩት ድራማ Professional አክተሮችን ያስንቃል

  • @munit9547
    @munit9547 4 หลายเดือนก่อน +69

    ደስ ይላል በጣም ባለቤቱ ደግሞ አገር ገብታ ልጆቿን እና ባሏን ቀሪውን ግዜዋን የምትኖር ያርጋት

    • @KokobiALbahew
      @KokobiALbahew 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን❤

  • @bakarsindi7291
    @bakarsindi7291 4 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነት ደስ የሚል ልጅ ለእናቱ ያለው ፍቅር ክብር እንዴት እንዳሳዘነኝ ለምን አልፈለግሽኝም ብሎ እንኳን አንጠይቅም እግሯ ላይ ነው የወደቀም በእውነት አላህ ይጠብቅህ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 4 หลายเดือนก่อน +76

    የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ ሲያለቅሱ የመጀመሪያ ግዜዬነው ።
    አስታውስ፣ እግዚአብሔር ከጎንህ እያለ ዛሬ በመንገድህ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ ትችላለህ።

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน +42

    እናት ምንም ቢሆን ልጆቿን አተውም ሳይሳካላት ቢቀር እንጅ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ጊዜአችሁን በደስታ ኑሩ ሚጣየም እንኳን ደስ አለሽ ❤

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      እናት የሚኮነው ሲደላ ብቻ ከሆነ፣ ሲደላት ተመልሳ ልጇን መፈለግ ነበረባት

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 หลายเดือนก่อน +59

    የዛሬው የተለየ ደስታ ነው የሰውን ዘርበሙሉ እንደዚሕ ደስስስስስስ ይበለው አዲሱ ዓመትየ ደስታ የብልጽግና ይሁን።
    የሕጻናት ሮሮ ይወገድ ፍትህ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዮኒዮ የኔ ማር የዋሁ ያንተ ልብ ነዉ እኮ ሰዉ ለሰዉ የሚያገናኛቸዉ እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛላቹ

  • @TanaworkPetros
    @TanaworkPetros 4 หลายเดือนก่อน +35

    የዉናስ የሰዉ ደስታየሚያስደስትህ ሲያለቅሱ የምታለቅስ አንተ በተፈጥሮኽ መልካም ሰዉ ነኽ አዲሱ ዓመት ከነሙሉ ቤተሰብኽ የሰላም የጤና ይሁንልኽ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @betelhemtadesse8062
    @betelhemtadesse8062 4 หลายเดือนก่อน +7

    ለምንድነው ነው እናቶች ግን ልጆቻቸውን የማይፈልጉት ለማንኛውም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @gfj5233
    @gfj5233 4 หลายเดือนก่อน +56

    ምናለ የዘር ጠይቅ ቤተሰቦቺ አለሁ ቢሉ ውይ እንዴት እኮ አጀቴን የበላው😢😢😢😢😢😢😢

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ያልጅቤተሰቦቹ ይገኛሉ እያልኩ እጠባበቃለሁ 😢😢😢😢

    • @uaeuae4026
      @uaeuae4026 4 หลายเดือนก่อน

      አስረውታል አሉ ደሴ ማረሚያ ቤትነው ብለዋል😢😢

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 4 หลายเดือนก่อน

      @@uaeuae4026 ግንለምን አሁን ያ ምኑ ይታሰራል አላህ ያስፈታው

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض 4 หลายเดือนก่อน +35

    በጣም ደስ ይላል እናቴና ልጅ ተገናኘሁ እኔም አንድ ቀን አባቴን ወንድሜን እህቴን ያገኝ ይሆናል

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 4 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያገነኚሽ

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 4 หลายเดือนก่อน +156

    የዛሬው ይለያል ኑ የመዳም ቅመሞች እናልቅ በናፍቆት አለቅን😢❤

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 4 หลายเดือนก่อน +1

      enkun enalks bkeshn endewn hod bsonal😢

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 4 หลายเดือนก่อน

      የ ምዳም አሽከ. ግርድ ነው. የሚባልው. !!???!!!

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 4 หลายเดือนก่อน

      Geredes ate ate kemtnorew nro 10 gza ysalal kebateseb nafkot wte demo anafrebetm felgenewu new tekatel wey kenat😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص 4 หลายเดือนก่อน

      ጂል ቆሻሻ😢😢​@@AyeleBeru

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 4 หลายเดือนก่อน +31

    እናት። ክፉ ሰወች እስኪ ተማሩ። የእናቶችን ልጅ የምትገድሉ፣ ግፍ የምትሰሩ፣ ራሳችሁን ታውቃላችሁ። ሁሉም እሚያለቅሰው ለዚህ ቤተሰብ ብቻ አይመስለኝም። እኔ ወንድ ነኝ ግን አለቀስኩ። ለምን? በቃ።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ለምን አለቀስክ...ለሠራኸው ግፍ?

    • @semaetalem5541
      @semaetalem5541 4 หลายเดือนก่อน

      @@rasayifat5726 እረፍ።

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 4 หลายเดือนก่อน +28

    ስለሺዬ እንኳን ደስ ያለህ ባለቤትህም የልቧ ሞልቶ አገር ለመግባት ያብቃት ❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 4 หลายเดือนก่อน +19

    ምንኛ መታደል ነው
    ደስ ሲል ወላሂ ደሞ ሁሉም በሂወት መኖራቸው ማሻ አሏህ

  • @demismariam969
    @demismariam969 4 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነቱ ከቁጥር ሳይጎድሉ የተገናኙ ቤተሰቦች ናቸው እጅግ በጣም ደስ ሊላቸው ይገባል 👌😍
    ቀሪ ዘመናቸውም ይባረክ🙏❤
    EBS እንዲሁም ዮኒና ፀጊ ሁሌም ልዩ ናችሁ😍

  • @CantaEntertainment3
    @CantaEntertainment3 4 หลายเดือนก่อน +37

    ይህንን የምታነቡ ሁላችሁም አምላክ እናታችሁን ነፍፍፍፍ አመት ያኑራት❤❤❤❤

    • @nolawitkassa4167
      @nolawitkassa4167 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @sarateha4421
      @sarateha4421 4 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @yayatube6774
      @yayatube6774 4 หลายเดือนก่อน

      አሚሚሚሚሚሚን

    • @AlamAlam-je1vj
      @AlamAlam-je1vj 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 4 หลายเดือนก่อน

      @@CantaEntertainment3 አሚንንን የለእናት ሂይወት ባዶ ነች

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip 4 หลายเดือนก่อน +179

    ዘር ጠይቅ የጎንደሩ ልጅ ድጋሜ ይቅረብ

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 4 หลายเดือนก่อน +3

      ልረሳው አልቻልኩም ያሳዝናል ወንድሜ ወንድሜ ይመስለኛል

    • @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ
      @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር እንም በጣም ነዉ ያሳዘንኝ

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 4 หลายเดือนก่อน

      ኪኪኪኪ ልጁ ቢያሳዝነኚም የናተ ሚዲያውን የግላቹ ለማድረግ የምትጥሩት ነገርስ

    • @saraleli5634
      @saraleli5634 4 หลายเดือนก่อน +3

      ለምን ግን ጎደሬው ልጅ ዘር ጠይቅ ታሪክ 😢😢 እስካሁን አልቀረበም ልጁስ የት ገባ😢😢😢😢😢

    • @enanu7590
      @enanu7590 4 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@GoldCell-lp4dwምን ማለት ነው 🤔🤔

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ሙሉ ቤተሠብህን ማግኘትህ እንደት ደሥ ይላል

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 4 หลายเดือนก่อน +8

    የዛሬው ይለያል በስመአብ በለቅሶ ጨረስኩት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰቡ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እእንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ደስታህ ሙሉ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @josexxvi
    @josexxvi 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የምወደው ፕሮግራም በምወዳቸው አዘጋጆች የሚቀርብ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 4 หลายเดือนก่อน +24

    ያጀማአ በዚ አመት በስዴት ያለን ሁሉ ያሠብነው ተሳክቶልን ሀገራችን ገብተን ከምንወዳቸው ከናፈቁን ቤተሠቦቻችንጋ ለመገናኘት ያብቃን ያረብ በጤና በዴስታ ትዳርም የሌለው ትዳሩን ልጅም የሌለው ልጅን አላህ ይስጠን ለሁላችንም ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን በሙሉ

    • @semlove3197
      @semlove3197 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ያረብ 🤲🤲😥😥

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TizbetWorkia
      @TizbetWorkia 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @ter2065
    @ter2065 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኮሜቶችየ ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ብቻ ብዙ ሀዘንም ቢኖር ያሳዘነኝ ነገር ድበር ላይ ሰዉ አለቀ 😭😭 ወድሜን ተዉ ተዉ ተዉ አልኩ አልሰማኝም ጠፍቶ ነበር ተገኘ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 หลายเดือนก่อน

      ተመስገን እንኳን ተገኘልሽ ዛሬ ሰዉ ሞቷለረ እንዴ ድንበር?

  • @NekatibebKb
    @NekatibebKb 4 หลายเดือนก่อน +21

    የእናት,ፍቅር,ይህን,ያህል,እንደ,ዉሀ,የጠማው,እንደ,እህል,የራበውን,ሰው,አያችሁት,እንዲህ,ነው,እውነተኛ,ፍቅር,ወንድሜ,ቀሪ,ዘመንህን,ከእናትህ,ጋር,አጣጥመው!መልካም,አመትባል!ባለቤትህንም,ባለችበት,ጌታ,ይጠብቃት,ከኬኒያ,ሚያንጎ,ቻው

    • @Almiab
      @Almiab 4 หลายเดือนก่อน

      amen amen amen

  • @teklurita879
    @teklurita879 4 หลายเดือนก่อน +15

    እናትየዉ ግን የልጃቸዉን አድራሻ እያወቁ ለማግኘት አለመሞከራቸዉ በጣም ይገርማል ።አንዳንድ እናቶች በጣም ጨካኝ ናቸዉ

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 4 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍረዲ ይፈረዲብሀል

    • @mahykiya5334
      @mahykiya5334 4 หลายเดือนก่อน +1

      betam

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ አሁን ማለቃቀስ ደሞ አልሞተ ይህን ያህል ደስ ነበር የሚላት ለቅሶ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@youtobe6437ልጅ ዕቃ ነው እንዴ?

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 4 หลายเดือนก่อน +27

    ebs ሶች ፅናቱን ይስጣችሁ በለቅሶ እራሳችን ታመመ ደሰታቸው ደግሞ ያስደስተናል ኑሩ ኤቢኤሶች መልካሙን ሁሉ አሏህ ይስጣችሁ

    • @ዱኒያድካምብቻ
      @ዱኒያድካምብቻ 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢ወይኔ

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እኔ እናቴ ናፍቃኛለች ያረብ አላህ በሰላም ያገናኘኝ እህ

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 4 หลายเดือนก่อน

      እህህህህህህ በስምአም አይኔ አባበጠ 😢😢

  • @rabiamohammed5290
    @rabiamohammed5290 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ከባድ ነው ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ወላሂ ኡፍፍፍ ያረቢ እንኩዋን ተገናኛችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ ebs በጣም ትለያላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 😢😢

  • @Sss.153
    @Sss.153 4 หลายเดือนก่อน +34

    ዴስስስስ የሚለኝ የቤተሰብ መገናኘት ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 4 หลายเดือนก่อน +23

    ለምንደው ባላቅምወድልጅ ለእናቱ ስፍስፍ ሲል ደስይለኛል በጣም ያስለቅሰኛል እንኳንደስአለህ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሴት ልጂ ደግሞ ለአባቷ 😂😂

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 4 หลายเดือนก่อน

      ​@zay😂😂😂😂እኔሥለሁሉምሥnabaa4034

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 4 หลายเดือนก่อน +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳንም ተገናኛችሁ አንዳንድ ሰወች አልቅሰው ያስለቅሳሉ 😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAbate-ct3rq
    @HanaAbate-ct3rq 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ የኔ ወንዱም አንካን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ያስለቀሰኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 4 หลายเดือนก่อน +24

    ሁለተኛ ለመኮመት ተገደሉ ኢቤኤሶች አላህ እድሜችሁን ያስረዝምልን ስትቱ ተገኘ የስቱ አባ አሰበ የሄድርጂት😢😢😢😢

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሴትዬዋ እንኳን አስመሳይ አረመኔ ጨካኝ ነገር ነች የናትነት ፍቅር አልነበራትም ስትገባ ለመቀመጥ ነበር የቸኮለችዉ ልጁ ማልቀስ ሲጀምር የዉሸት ድራማዋን አቀለጠችዉ ።
    የሚገርመዉ ደግሞ አላባት ማደጉን አባቱንም ጭምር ስላገኘ እንኳን ደስ አለህ ማለት ሲገባት አባትህን አትፈልግ እኔ እበቃሐለዉ ,ብቻየን አልመጣሑም ምናምን ማለቷ ያስገርማል ጥላዉ የሔደችበት ቦታ ነዉ ያደገዉ ሔዳ አለመፈለጓ ጨካኝ ነገር ነች ። ስለሺ አንተ እንኳንም ከማንነት ጥያቄ ገላገለክ አንተ ሲበዛ የዋህና ርሕሩሕ ሰዉ ነህ ቆንጅየዋ ልጅህም በአንተና በዛች አስተዋይ ሚስትህ እናቷ ነዉ ርሕራሔን የወረሰችዉ እንኳን ምኞቷ ተሳካ ወላጆችህን ማግኘትህ አሑን ሙሉ ሰዉ ሆነሐል እንኳን ደስ አለህ የብቸኝነትን ቀንበር ሰብረህ በወንድሞች ተከበሐል ፈጣሪ ይመስገን መልካም አዲስ አመት አዲስ ሕይወት ሚስትህም የሴት ተምሳሌት ጀግና ናት ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ፈጣሪ አሜንዬ ያሳድግሽ የልጅ አዋቂ የአባቷ ልጅ

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 4 หลายเดือนก่อน +8

    ስለሺዬ ደስታህን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪውን ዘመንህን የምትደስትበት ያርግልህ ከመላ ቤተስብህ❤❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 4 หลายเดือนก่อน +9

    እናቴን በወጣትነቴ በማጣቴ ብዙ ጎሎብኛል፣ እንኳን ደሳለህ ❤

  • @kalokalo1154
    @kalokalo1154 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔም አክስት 29 አመቷ ኸጠፋች ወላይታ እንደገባችና እንደ ወለደች ሰምተናን እስኪ አላህ ከእህቶቿ ጋር ያገናኛት በሉኝ

  • @SaraSherif-z3d
    @SaraSherif-z3d 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢 ፈጣሪ ቀን አለው የራሴ ታሪክ ነው የመሰለኝ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ Ebs እናመሰግናለን

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 4 หลายเดือนก่อน +21

    ዘር ጠይቅን ጎንደሬው በድጋሜ አቅርቡት እባካችሁ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ ነው ስለሺ እራሱ አዛኝና ሩህሩህ ነው እንኳን ደስ አለህ ባለቤትህ ከስደት ተመልሳ ከነልጆቻችሁ አብራችሁ በሰላም ለመኖር ያብቃችሁ ።
    ወላይታ ሶዶ ምርጥ አገር የሰው ደግነት አይረሳኝም ከ፴ ዓመት በፊት አይቼዋለሁ 😍

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 4 หลายเดือนก่อน +33

    ግን ሰው ሁሉ ሁሌም እንደዝህ ቢለብሱ ምን አለ እንዴት የምራል ♥️♥️

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน

      ሥራም ሲሄዱ?

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 4 หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ አንተ የሁሉ ደስታ እናትህን አባትክን በሕይወት ኖረው በማግኘትህ እድለኛ ነህ እንኳን ደስ አለህ

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 4 หลายเดือนก่อน +8

    Every Saturday morning I check whether someone has found his/her loved one and shed some happy tears.

  • @behwittasew5390
    @behwittasew5390 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእየሱስ ስም ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ሲያሳዝኑ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +14

    😢😢😢😢😢😢 ውይ የዛሬው ይለያል እኳን አላህ አስደሳህ እኔም አልቅሸ ልሞት እህህህ የናት ጥማት ከባድ ነው የአላህ ዘር ጠይቅንም እደዚህ አስደሳልን😢😢😢😢😢

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይስጣቹ ስንቱን የአለም ጉድ አሳያቹን ስለሺ እንኳን ደስ አለህ የናት ጨካኝን ያየንበት ፕሮግራም ወልደው ጥለው ሌላ አግብተው ሲወልዱ ሌላልጅ የጣሉትን አያስታውሱም ከዝች እናት ጋር ሶስተኛዮ እንደዝች ጨካኝ እናት ሳይ አድራሻውን በደንብ እያወቀች ክፉ በያታለው ሚስኪን ስለሺ እንደዚ ያስለቀሰው እኮ በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ እናት በማጣቱ የተጎዳው ጉዳቱ ነው አሁን የምነግራቹ ለናት ሆነ ላባት በተለይ ለናት ልጆችን ጥላቹ የሔዳቹ በሂወት ላላቹ እናቶች ከዚ በፊትም ጽፌ ነበር ኢቢኤስን የማየት እድሉን የምታገኙ ልጆች አይቅደሙዋቹ ወታቹ ፈልጓቸው የመፈለጋቹን ስሜት አሳየ በድጋሚ ስለሺ እንኳን ደስ አለህ ከልጆችህ እና ከሚስት ጋር ጀግና ሚስ አገርሽ ገብተሽ ልጆቸሽን እንደዶሮ እንድታሞቂያቸው መድሐኒአለም ይርዳሽ ልጅን እናት አለማሳደጉዋ ምን ያህል ጉዳት እንደሆነ በባልሽ አይተሽዋል ❤ በአባትም በናትም ወገን ያላቹ ስለሺን ካሱት ሚስቱ አገሩዋ ገብታ ልጆቻቸውን አብረው በፍቅር እንዲያሳድጉ በኢኮኖሚ አግዙዋቸው ጭካኔ ይብቃ

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
    @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 4 หลายเดือนก่อน +31

    ግን ኮሜንት አያነብም ልበል ብዙ ኮሜንት ስለ ጎንደሩ ልጅ ይጠየቃል መልስ የለም እረ ድጋሜ አቅርብልን

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 4 หลายเดือนก่อน

      የት ያምጣት

  • @tsehayberro5642
    @tsehayberro5642 2 หลายเดือนก่อน

    ውይይይ እኔ በሕይዌቴ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይቼ ከላውቅም የኔ ጌታ ግን ምን አይነት ወንድ ኘዉ ወንድ ልጅ እንዲ ሲሆን ለመጀመርያ ግዜ አየሁ ልጁንም በራሱ ወታለች የኔ ፍቅር ፈጣሪ በደስታ ይሙላላችሁ ።

  • @tezeruaka7315
    @tezeruaka7315 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቢስ ፕሮግራም አዘጋጆች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ። ሥራችሁ ድንቅ ነው ። እኔ ራሴ እያለቀስኩ ነው የምከታተላችሁ።

  • @almazali4784
    @almazali4784 4 หลายเดือนก่อน

    እሄ ደግሞ የተለየ ነው እናትና ልጅ እንኳንም አስደሰታቹ እናትህን በሰላም አገኘህ ወንድሜ እድለኛ ነህ አይዞህ ❤️❤️❤️🥲🥲🥲🥲

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 4 หลายเดือนก่อน +9

    እንደው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ኢብ ኤስ እናተ የስውን እንባ አባሽ ናችሁ በእውነት

  • @NattiGirma
    @NattiGirma 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጸጊ አምሮብሻል❤❤የምትሉ👍

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 4 หลายเดือนก่อน +59

    ደሰ ብሎናል❤ግን ዘር ጠይቅ 😢😢😢ከምን ደርሰ የጎደሩ ልጅ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 4 หลายเดือนก่อน

      ታስሯል አሉ እኮ😢😢

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

      ዋይ ምን አርጎ ነው አሲረሞ ማማዬ ሁሌ ቀዳሜ በመጣ ቁጥር አስበዋለው

    • @EthiopiaHamra
      @EthiopiaHamra 4 หลายเดือนก่อน

      @@AminAmin-ov4yd በምን ምክኒያት😭😭ሲከፋ ይክፋል😭

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 4 หลายเดือนก่อน

      @@EthiopiaHamra ትክክለኛ ወንጀሉን አላቅም የታሰረው ግንደሤ ማረሚያቤት ነው

    • @roberawondu4544
      @roberawondu4544 4 หลายเดือนก่อน

      geredoch Zeregnet lyasabdachu new...snt sew kerbual ezhi program lay?

  • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
    @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ንፁህ ማንነት ንፁህ ፍቅር ደሥ የሚል ቤተሠብ እንኳን ደሥአለህ ሥለሺ❤❤❤

  • @saedaendreis
    @saedaendreis 4 หลายเดือนก่อน +28

    ፋትህ ለዘረጠይቅ ለጎደሩል ደገሞይጠይቅ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ አንጀቴ ምናለ እኔም እደዚ ኖርሽልኝ ባቀፍኩሽ ውይ እዴት እዳዘንኩ የኔ ውዶች ትልቁ ነገር መገናኝታቹ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል 4 หลายเดือนก่อน +11

    በስመ ስላሴ😭😭😭😭😭
    እግዚሐቢሔር አምላክ ያሀገራችን ሠላም ይመልስልን 😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ያስለቀሰኝ ፕሮግራም የለም እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም ይሁንላችሁ 🙏🏽

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 4 หลายเดือนก่อน +14

    የእግዚአብሔር በረከቶች ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር እንደሆነ አውቀህ ቀንህን በምስጋና እና በፀሎትጀምር።

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 4 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ የጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል!!

  • @Asnaku-io6tc
    @Asnaku-io6tc 4 หลายเดือนก่อน

    ebs በፈጠራችሁ እህቴ ከበፋች4አመት ሆናት ወደ አ/ አ ከሔደች ለስራ ብላ ግን ደዉላ አታቅም እኔ የምኖረዉ በስደት ነዉ እናትና አባቴ አግመ ደካማ ናቸዉ እናቴና አባቴ ልጀ እያሉ ጠዋት ማታ እያለቀሡ ይገኛሉ እባካችሁ ተባበሩኝ😢😢😢😢😢😢

  • @AaA-k2b8p
    @AaA-k2b8p 4 หลายเดือนก่อน +19

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኳን ደስታህ ሙሉ ሆነልህ አሚንዬ እንኳን ደስ አለሽ የእኔ ቅመም

  • @jabirmukeen4055
    @jabirmukeen4055 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ ወንዱም እንኮን ደስ አለህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በጣም ነው ደስ ያለኝ ያስለቀስኝ ኦፍ ተመስገን የኔ ጌታ 😢😢

  • @ፍቅርናሠላም
    @ፍቅርናሠላም 4 หลายเดือนก่อน +19

    ያ ጎደሬዉን ልጅ በመጠበቅ መሞቴ ነዉ😢

    • @TenyeBernu
      @TenyeBernu 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ህልም ሆኖብኛል😢😢😢😢😢

    • @yeshimelka3593
      @yeshimelka3593 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢😢

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ😢

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 4 หลายเดือนก่อน

      ዘር ፈልግ ታስሯል😢😢

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 4 หลายเดือนก่อน

      @@AminAmin-ov4yd ምን ለምን ምን አጥፍቶ😢😢

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ የዛሬው ይለያል አለማልቀስ አይቻልም ኢቢኤስ እድሜውን ያርዝመው ወይኔ የልጁን ስነስራት አባትነቱ ይለያል ሚስቱ እራሱ እድለኛነሽ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน +35

    ኢቢኤሶች እባካችሁ የሆነ ጊዜ የልጅ ልጆቿን አግንታ እራሷን የሳተቸውን እናት ከደሴ የመጡትን እንዴት እየኖሩ እንደሆነ አሳውቁን

    • @NurEkram
      @NurEkram 4 หลายเดือนก่อน

      ለምንን አረሼ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለመርዳት ነው?

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 4 หลายเดือนก่อน

      @@rasayifat5726 ያሉበትንስ ብናውቅ ቤተሰብነታቸውን !

  • @teshometadesse2141
    @teshometadesse2141 4 หลายเดือนก่อน

    ኢቢ ኤሶች ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁ ትውልዳችሁ ይባርክ

  • @PsaamBah
    @PsaamBah 4 หลายเดือนก่อน +52

    እንኳን ዘንቦብን እንዲሁም በአል መቶ ከርፍቶናል ኑ እናልቅስ ቅመሞችዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ በዓልም ባይደርስ ደሞ ለማልቀስ ማን ብሎኝ😭😭😭

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 4 หลายเดือนก่อน

      No more

    • @mahlettewolde9788
      @mahlettewolde9788 4 หลายเดือนก่อน

      Ayzoachu Egziabher beselam wede betesebochachu ena wede betachu besak yemelsachu. Melkam Addis amet yehunelachu

    • @MohamedAlsaeridi
      @MohamedAlsaeridi 4 หลายเดือนก่อน

      ቃላል 😭

  • @engdaworkalamine3803
    @engdaworkalamine3803 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ኡፍ በጣም ነው ደስ የሚለው ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለህ🎉🎉🎉😅😅😅😅❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እድለኛ ነህ ።እኔም እንዳንተ በደስታ እናቴን አግኝቼ የማለቅስበትን ቀን እናፍቃለሁ።

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 4 หลายเดือนก่อน +40

    እናት ምን ቃል ይገልፃታል.....

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኝህ እናት ግን ትክክል ኣላደረጉም

    • @Merkaba532
      @Merkaba532 4 หลายเดือนก่อน

      @@Gere.emun. እናት ምንም ትሁን ልዩ ናት እናት የሌለው ነው እሞያቀው

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@Merkaba532
      ግን ኣሁን ምን ያደርጉለታል እናት እምትባለው እኮ ስትታመም ታማ ስትታረዝ ተርዛ እምትኖር ሲቸግራትም ልጇን ተሸክማ ለምናም ቢሆን እምታበላ እሱ ባይሆንም ንሮ ሲመቻችላት የተወችውን ቦታ እያወቁ መጠየቅ ነበራቸው የኣሁኑ እንባ ለይስሙላ ነው። ለሱ ግን ጥያቄው ተመለሰለት በቃ።

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gere.emun.ተዉአትፍረዱ በማናቀዉ😢

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. 4 หลายเดือนก่อน

      @@emanahmed-vb6fy
      ተፈርዶ ያለቀ እናት ልጃን ጥላ እማትጠይቅ ንሮዋ ተመቻችቶላት ደልቷት ስትኖር ያማል ራስወዳድ እናት ናቸው።።

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d 14 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ምበላውው ላይ አስጨመራችሆት ብር ስታችሁ ቤት ስርታችሁ እንዲክዱኝና ስሜን አብረው እንዲያጠፉት እንኳን አረጋችሁ የማገዳደል እቅዳችሁ እንኳን አወጣችሁት በውርስም ጭምር የማገዳደል እቅዳችሁን እንኳን ተነፈሳችሆት ከአፍችሁ እንኳን ወጣ ።

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 4 หลายเดือนก่อน +10

    😢😢😢😢😢😢ደክሞኝ ልተኛ ስልኬን ሳይ በእንባ ታጠብኩ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማርያምን 🥲🥲

  • @tersite858
    @tersite858 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ ህመምህ ይታያል ያለፈው ባይመለስም ቀሪውን ግዜ አብራችሁ በደስታ የምታሳልፉ ሁኑ
    ባለቤትህ የተባረከች ናት ዘመኗ ይባረክ
    ብትችይ ተመለሽ ተራርቆ ትዳር ከባድ ነው

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍ በስመአብ አንዳንድ ሰዎች አልቅሰው ያስለቅሳሉ እንኳን ደስ አላቹ የኔ አልቃሾች አይ እናት እንኳን ደስ አለሽ የኔ እንስፍስፍ 😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
    ኧረ በቃቹ ውይ ምን አይነት አልቃሻ ቤተሰብ ናቹ 😢😢😢 ❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake 4 หลายเดือนก่อน

    ልጁ በጣም እደተጎዳ ያስታዉቃል የኔ ወድም እካን ደስ አልውህ

  • @mbd8317
    @mbd8317 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ቀን መልካም አዲስ ዓመት16 ትን በደስታ አንዴ በለቅሶ አስጨረሳችሁን መጪው እንዲሁይሁንልንየጠፋበት አግኝቶየሞተበት ቁርጡን ስምቶ የሚኖርበት ዘመን ያድርግልን

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 4 หลายเดือนก่อน +2

    በፈጣሪ መመልከት ራሱ ከበደኝ።የእናት ናፍቆት ምን ያክል ጥልቅ እንደሆነ የታየበት እንባ እንኳን መግለፅ ይከብዳል። እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን።

  • @gfj5233
    @gfj5233 4 หลายเดือนก่อน +3

    እድለኛ ነህ ማሪያምን ኢቢኤሶቺ ዘራቺሁ ይባረክ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ፣የዛሬው፣እፍ፣ልጅቱ፣ማሻአላህ፣ስታመር፣አላህ፣ያሳድግልህ፣ደሞ፣ጨዋ፣

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 4 หลายเดือนก่อน +4

    የናት ፍቅር ይለያል ሱብሃን አላህ ❤❤❤
    እንኳን ደስ አላቹህ አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል
    እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም አልሃምዱሊላህ

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም ወላሂ

  • @zuzubintbaba69
    @zuzubintbaba69 2 หลายเดือนก่อน

    የኔማልቀስ ምን ይሉታል እንኮን ደስስስስ አላችሁ ኢቢኤሶች የኢትዮ ባለውታወች እናመሰግናለን

  • @romangina5121
    @romangina5121 4 หลายเดือนก่อน +6

    እግዛቤር ይመሰገን እድለኛነህ እናትህንም አባትህም በማግኛትህ እግዛቤር ይመሰገን አልቅሺ ልሞትነው በደሰታታታታታታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedyH
    @kedyH 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ ስያሳዝን ❤ ደሞ ልጆቹን ስብስብ አድርጎ ይዞ መለየት የመጣበትን ጣጣ ስለሚያዉቅ ❤

  • @Zumra-m4t
    @Zumra-m4t 4 หลายเดือนก่อน +16

    የመጀመራ ኮማች ነኝ ላይክ

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 4 หลายเดือนก่อน

      ቂንጥራም

  • @Alem844
    @Alem844 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ🙏ኢቢሰ እጅግ ድንቅ ስራ የምትሰሩት ፈጣሪ አምላክ በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ እናመሰግናለን🙏መልካም በ አል🌻🌻🌻

  • @ለሁሉመፍትሄነን
    @ለሁሉመፍትሄነን 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከባድ ነው ስሜቱ ይጋባል አምላክ ለሁሉም ግዜ አለው አይገርምም የኔም እዚው ያሰብኩት እንዲሳካልኝ ፀልዩልኝ እራሴ ያጠፋውት እንደበራ

  • @hanamerid4751
    @hanamerid4751 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሳዘንከኝ ወንድሜ የኔ ጌታ አመስግን ወንድሜ በርታ የድንግል ልጅ ክብር ይግባው!!!

  • @fufutube2
    @fufutube2 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌ ይሔ ፕሮግራም ባየሁኝ ቁጥር እንባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል ኢቢኤሶች አቦ እድሜና ጤና ቨረከቱ ይብዛላችሁ ውድድድ

    • @ruthabera72
      @ruthabera72 4 หลายเดือนก่อน +1

      Me too, I always.crying

    • @ruthabera72
      @ruthabera72 4 หลายเดือนก่อน +1

      I can’t believe it I watched it twice. It is so touching. I am very happy for him. I can see how much he is been through.congratulations brother! EBS God bless you!

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ 😢😢😢 መየት ፈልገለው ግን አልቸልኩም ሆድ በሰኝ ወለሂ እነት የለቹ ረዥም እድሜ ከጤነ ጋ ተመኜውሁለቹ ለኔዋ ጄነተል ፍርዶስ አለህ ይወፍቀት

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 4 หลายเดือนก่อน +7

    I feel so sorry for the children too😢😢😢😢😢

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 4 หลายเดือนก่อน

    ebs እግዚአብሔር ያክብራችሁ ዮኒየ ፀጊ የሰዉ ደሰታ እሚያሰደሰታችሁ ሲስቁ ሰቃችሁ ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ሳለቅስ ሶፍት እንኳን ሚሰጠኝ የለም ስደት አይኑ ይጥፋ እኔም ዎንድሞቼን አገኝ ይሁን ቢዬ ከማዳምም ተደብቄ ነው ምከታተለዉ አስለቀሱኝ

    • @Almiab
      @Almiab 4 หลายเดือนก่อน

      ayzoshe ehta ftare yagngshe mara

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ ወንድሜ እንኳን ደስታህ ሙሉ ሆነ እንኳን በህይወት ተገናኛቹ😢