የእስክንድር ነጋ አባጣ ጎርባጣ ጉዞ፡ ከባልደራስ እስከ የአማራ ፋኖ ግንባር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የእስክንድር ነጋ አባጣ ጎርባጣ ጉዞ፡ ከባልደራስ እስከ የአማራ ፋኖ ግንባር!
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 48

  • @TesfayeSetargie
    @TesfayeSetargie 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሜያስ ተባረክ ሀቁን አወጣኸዉ አመሰግናለሁ

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደብተራ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @AbelaBela-w3v
    @AbelaBela-w3v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን እስክንድር እርር አርጎኛል የበከተ

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ኤርሚያስ ልምን አትተውንም ! እስከመቼ ነው በጀርባችን የምትወጉን ! ከፈልክ እስክንድርን እና ግ ንቦት 7 ይዛችሁ የምትታገሉበት መስመርም ቦታ ከአላችሁ ቀጥሉ የአማራን በውንድሞቻችን ደም የተገኘ ትግል ግ ን ደግማችሁ ደጋግማችሁ የምትጠልፉበት አጋጣሚ አታገኙም አትልፉ ! ወንድማዊ ምክር ስማ ! አበቃሁ !!!

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚ ያልገባኝ ጉዳይ ብሔርተኛነትን እጠየፋለው እያልከን እንዴት እስኬውን የብሔር መሪ እንዲሆን ግፋበለው አደረከው ???

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ ንቃ
    የ ዘመነ ካሴ መንጋ የ ግብፅ ተላላኪ ነው
    ወደ አዲስ አበባ ተመለስ

  • @astesh1973
    @astesh1973 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን ጉፋያ መሰሪ የማላይበት የት ልሂድ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው ኤርሚያስ የአማራ ትግል ሰቅዞ የያዘው ጎጠኝነት መንደርተኝነት ነው የአማራትግል እንዲሰምር ፈፅሞ ጎጠኝነት መንደርተኝነት መውጣት አለበት ።

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 2 หลายเดือนก่อน

    Professor Habtamu didn’t write what you claim. He doesn’t have an active Twitter account. His stance about Eskindar is very clear. He doesn’t support Eskindar, quite the opposite.

  • @SolomonDejene-m4b
    @SolomonDejene-m4b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርሚያስ መቸም አያልፍልህም!!

    • @semung2513
      @semung2513 2 หลายเดือนก่อน

      " telefataleh enjii atkeberat..."

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 2 หลายเดือนก่อน

    ጆኖሳይድ ያደረገው ሽኔ ከሆነና አማራ ክልል በአማራ ተወላጆች ህዝብ በመረጸው ብልጽግና እየተመራ ነው አማራን ከማነው ነጻ የሚያወጡ አሩሲ ክልል ያለውን አማራ ነው?

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 หลายเดือนก่อน +1

    What i understand is Eskender Nega waiting and reallying a foreign support rather than galvanizing Ethiopians. Eskender the manipulative agent can't lead because hi is already hopeless.

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 หลายเดือนก่อน

    የታጋይ ጎዞ ወጣ ገባነው:ምኑ ላይ ነው ጉድ የሚያስብለው?

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 2 หลายเดือนก่อน

    የአስክንድር ትግል ለስልጣን ካልሆን ታዲያ ፋኖዉ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ገብቶ እሳት ልመሞቅ ነዉ ወይ?

  • @IsrIsh-t4e
    @IsrIsh-t4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዎቅጅራ ልጅ አማራን እንዴት ነው ግን ምትንቀው?? ምርጫው ራሱ በአግባቡ እንዳልነበር ለማረም ምራል የለህም🤔!!! በአማራ ብሄርተኘ ትግል ኢትዮጵያኒሰቱን እስክንድር አታነግሰም፣ ልክ በኦሮሞ እና በትግራይ ፖለቲካ መሃል ገብተህ እኔ ልመረጥላቹህ እንደማትል በአማራ መሃል ገብትህ አትችልም። አማራ ልክ እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያኒሰቱ ወታደር ብቻ ነው፣ ኢትዮጵያን እንዲያድንልህ እንጂ የአማራ ህልውና ላንተ በጣምም አያሰጨንቅህም፣ አቋምህም እንደዛ ነው ፋኖ መጨረሻው ድርድር ነው ከአቢይ ጋር😂😂😂😂 ይሄ ሚያሳየው አማራ የህልውና ችግር አለብን ስንል አታምንም ማለት ነው፣ ብታምን እማ ድርድር ነው መጨረሻው አትልም እንዴት ከአቢይ ጋር እንደራደራለን?? አቢይ እኮ ነው ገዳያችን አቢይን ካላሰወገድን አማራ ይገደላል ይፈናቀላል!

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน +1

    Weregna Cadre

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ermias dedebu....since when is geographic location become ethnicity ?

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน +1

    Awraja....is geographic location...dedeb cadre

  • @yenezion5211
    @yenezion5211 2 หลายเดือนก่อน

    Doro satchoh…3 gize…

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ermias do you know the meaning of awraja...?

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ የተሸወደው የፋኖ አንድነት የመሪዎች ምርጫ ላይ እራሱ ሰብሳቢ ሆኖ እንደ ጉዎደኛው አብይ አህመድ ምርጪውን መምራትና ሶስት እጩዎችን በፅሁፍ ፅፎ እሱ ከፃፋቸው ተወዳዳሪዎች መሀል አንዱን እንዲመርጡ ማድረግ ነበረበት አሁን A ወይም B C የምትደግፉ እጃችሁን በማውጣት ትመርጣለችህ ብሎ
    እጩዎቹንም እንደሚከተለው ያቀርባል ማጭበርበር አይቻልም ሁለት መልስ መርጦ ከሶስቱ አንድ ብቻ ምረጡ በዲሞክራሲ ስለማምን
    A. ዘመነ ካሴ የምትሉ
    B. A የምትሉ
    C. A and B የምትሉ
    ከነዚህ ከሶስቱ ያሸነፈ የፋኖ መሪ ይሆናል ብሎ
    ሁሉንም በዲሞክራሲያዊ ምርጫ እንድተሳተፉ
    ነግሮ መጨረስ ሲገባው ምነው ፈዘዘ::

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zeregnanut

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 หลายเดือนก่อน

    The money works in Amhara and Ethiopia politics. Ethiopia is becoming morally bankrupt thank you.

  • @astesh1973
    @astesh1973 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርምያስ ወስዋሳ ጅላጅል ነህ መቸም አያአልፍልህም

  • @Minilik-cl6to
    @Minilik-cl6to 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርምያስ ጋላው ባለጊዚው አሁንማ ተባነነብህ እንሽላሊቱ እስክንድር ምንም ብትቀባባው ፣ አንቀን ነው ከአማራው ትግል የምናወጣው ፣ እባቡ ትግሬው እስክንድርም ሆነ አንተ ራሱ ጋላው ፋኖ ብላችሁ ካፋቹ ሲወጣ እንዴት እንደሚቀፍ ኡሁሁሁዬዬዬዬ😮

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 2 หลายเดือนก่อน

    Ermias dengay ras....since when location becomes...Zegna....dedeb. .you were saying Addis ababey before fano struggle....does that mean gotegnenut ???

  • @hayudable3816
    @hayudable3816 2 หลายเดือนก่อน

    From armed group never ever expect democracy and armed group always struggle for capturing power.

  • @YosephMekonnen-vk3xr
    @YosephMekonnen-vk3xr 2 หลายเดือนก่อน

    Enene gen yemigermenge hulachum bebandora sem leba mehonachu..new ...

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚያስሳንዳ ነህ ብር ካገኘህ ሚስትህንም ትሸጣለህ

  • @laeke-es2eb
    @laeke-es2eb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ኤርምያስ ያንተ ነገር ልከ Expired እንደሆነ መድኃኒት ሆኖ ይታየኛል። Expired የሆነ መድኃኒት ደግሞ ዕጣ ፋንታው መጣል ብቻ ነው ። ፈውስ ስለማይሰጥ። The same is true for Eskindir.

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፋኖ ትግል: ተቋም! ተቋም! ተቋም !ተቋም!
    1. ከኣራቱም የኣማራ ክፍላተ ሀገራት የተውጣጣ ሽንጎ
    2. ሽንጎው ያቋቋመው ስራ ኣስፈፃሚ
    3. ስራ ኣስፈፃሚው የመረጠው መሪ ወይም የቡድን ኣመራር
    4. ጥራት ያለው ግልጽ መስመር ግብ ራዕይ
    ኣሁን ለኣማራ ትግል የመጀመሪያ መስመር ስጋቶች
    የኣማራ ብልፅግና ሚሊሺያ ኣድማ ብተና
    እስክንድር ነጋ
    ኢትዮ 360 እና ደጋፊዎች ናቸው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ቆም ተብሎ ይታሰብ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 2 หลายเดือนก่อน

    Ato Ermias unless you deliberately ignored I truly believe that the majority of Amhara affiliated political organizations main purpose is in primary against Tigray in the name of opposing TPLF and second against federalism. My concern is not the latter as I myself is not supporter of the now federal structure. Last the main Fano arming struggle emanating not what they claimed but in opposing of the Pretoria agreement. Because of this I don’t think they will achieve their goal unless Abiy start again Tigray genocide war! The people of Tigray in particular the political elites should be take this into consideration if they want save the people from extinction!

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስኬው፣ መሰሪ ይመስላል፣ 1. ባልደራስ ብሎ ስለ አላዋው ይስብክ የነበረው በአማራ ክልል ብቻ ነበር፣ ለምን ወደደቡብ፣ አልመጣም?
    2. የፓርቲውን ስም ሲያወጣ ህዝቦችን የሚያራርቅ ስም ነው ብዙውን ጊዜ የሚያወጣው ወደ ፊውዳላዊ ያደላል።
    3. ቤተሰቡና ልጆቹን መምራት ያልቻለ ፣ ድርጅት ይመራል ማለት ራስን መሸወድ ነው።

  • @banteamlakbenalfewo4830
    @banteamlakbenalfewo4830 2 หลายเดือนก่อน

    Ante mindineh ante eko ga neh

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድርን ምክንያት እርገህ ባለአደራ ብለህ ብር ከበላህ በሁዋላ ትቦጭቀዋለህ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂 አሁንም አደራ ተብያለው ቢልም የዋቅጅራ የልጅ ልጅ ስለሆነ ያምርበታል ይብላኝ ይብላኝ 😅

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 2 หลายเดือนก่อน +2

    The only option Eskindre has to talk or to flee to Nairobi.He has no power to go to wollo,Gondar ,or Gojjam ,let alone in Shewa he has no means to impose his dictatorship manic ideology. The other Fanos will continue in collaboration and with collective leadership free from dictator Eskindre.

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 2 หลายเดือนก่อน +2

    የባልደራስ አባል አልነበርክም እንዴ አንተ ከሃዲ

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 እና ወደ ፋንድያ መቀየር አለበት እንዴ ግዴታ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ ንቃ
    የ ዘመነ ካሴ መንጋ የ ግብፅ ተላላኪ ነው
    ወደ አዲስ አበባ ተመለስ