ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ኮመንት ካየሽዉ ታሪክ ይለወጣል ትምህርትሽን ተምረሽ ድህነትን አፈር ከድሜ አብሊዉ የኔ ጀግና አይዞሽ
የኔ እናት አይዞችሁ ዱኒያ ፈተናዋ ብዛቱ ያአላህ ደፍሪወቺ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ 5ደቂቃ ስሚት የሴት ልጅ ሂወት ማጨለም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እናቴ ይኤምቀን ያልፋል እግዚያብሔ የስራቸውን ይጣቸውእመብርሀን ትርዳቹ አሜን
😂😂😂5 daqiqaa new lakaa
ልጅቷ የልጅ አዋቂ ናት😢😢😢😢😢እናትየው አይ በአረቄ የተለከፈ ሰው እናት በሒወት እያለች የልጅቷ አላፊነት የዚን ያእል ይሰማታል😢😢😢E B S 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናትየው ሱስ ማገገሚያ ሁሉ መግባት አለባት አይ አረቄ አይምሮ ያደነዝዛል።
ወይ አንቺ አለም ላንዱ ገነት ላንዱ ገሀነም 😢😢😢😢 አይዛችሁ ያልፍል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
በዱአ አትርሱኝ እህቴ በሰላም እንድገባ ሰወቹ ደብድበዋት ከስቃይ ወጥታ ዛሬ ልትሳፈር ነዉ እናት አባቴ ጋር በሰላም እንድትገባልኝ 😭😭😭😭😭 ሰላም ለአገራችን
እመብርሀን በመንገዷ ትቅደምላት ሰላም ያገናኛቸዉ🙏
በሰላም ትግባልሺ የኔከርታታ ያማል አላህ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ
አላህበሠላምያሥገባትኡምሪ
እመቤቴ ማርያም ትከተልልሺ
በሰላም ትግባልሽ የኔ ውድ
በመጀመሪያ፡ኢቢኤሶቺን፡እናመሰግናለን፡ልጂቱን፡የደፈራቹሁት፡ፈጣሪ፡ይፊረድባቹሁ፡ደሞ፡ሁሉምነገር፡ይቀየራል፡አይዞሺ፡እማ፡ብልህ፡ልጂነሺ፡ከአነጋገርሺ፡አስተዋይ፡ልጂ፡ትምህርትሺን፡ጠንክረሺ፡ተማሪ፡እሺ፡እናትዬው፡ደግሞ፡አትጠጭ፡በዚሂ፡ኑሮ፡ውድነት፡ሰውቤት፡ሰርተሺ፡ለመጠጥ፡ልጆቺሺ፡እየተሰቃዩ፡ደሞ፡ልብሺንም፡ያምሻል፡ተብለሻል፡ለልጆቺሺ፡ኑርላቸው፡ደግሞ፡ያስቡልሻል፡ይወዱሻል፡
በጣም ሰነሰርሃት ያላችሁ ሦሰቱም የሚወደድ ለሰው አዛኝ ኢቢኤሰ ባለቤቶች አቤት ሰራቸው በረድበት አላህ ይጨምርላቸው አቤት እምዬ አይዞት ለነዚህ አይነት ሸንታም ወንድ አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸዋል የደሃ ልጅ ሁሌም የሚደፈርበት ሃገር ህግ የለም የዚህ አይነት ወንድ አንገቱን መቁረጥ ነበር ባልጠፋበት ትዳር የሰው ልጅ የምታበላሹ አላህ እሳት በተኛበት ይልቀቅበት ነገ ያቺ ጎርጎድ ታቃጥልሃለች ሰው ለጅ ሰንባል ምት አነሰን ሰው እናት ወልዳው ሴት ልጅን ያሰቃያል አላህ ያሰቃያችሁ የሰራችሁን ይሰጣችሁ አይ ደሃ የት ይሂድ አላህ ሲፈጥረን ደሃ ሃብታም ነጭ ጥቁር ብሎ ለይቶ አልፈጠረንም ግን መጨረሻህ ባዶ ተወልዶ ባዶ ትሸኛለህ እሱም መጠቅለያህንም ነጭ ጨርቅ ካገኝህ ነው አያችሁ የአላህ ሰራ ይህ ጎርጓድ ደሃ ሃብታም አላለም እኩል ነው ይዘህ የምትሄደው ሰራህን ብቻ ነው አያችሁ የኢቢኤሰ ባለቤቶች ካላቸው ለደሃ አካፍለው ይበላሉ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቸው እምዬ አይዞት አላህ ለሚወደው ሰው ይፈትናል አይዘኑ ለሳ አላህ ቦታዋን ያሳምሮላት እርሶም ልፋቶትን በመጨረሻ አህራ ያገኙታል እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ አይዞሸ ወላድ ለአላህ ሰጭው ለሁሉም ከሱ የት ያመልጣሉ ተኝተው ሁሌም እሳት እላያቸው ይነዳል አላህ ይርዳዎት እናተም መሸሻው ሁላቹሁም አላህ ከቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ አይዞሸ ይህ ፈተና ያልፋል አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ የሰው ትራፊ በነፃ ከመስጠት ይሸጣሉ አቤት የአላህ ሰው ጨካኝ አይዞዋችሁ አላህ የሚወደውን ይፈትናል እናቴ ይቅርብሸ መጠ ጡን አቤት የአላህ ይርዳሸ ችግር የማያደርገው የለም አያችሁ እናቷ የፈለገ ብታደርግ ለናቷ አሳቢ አላህ የሚለውን አደረግሸ አላህ ይረዳሻል ተሰፋ አትቁረጪ አየሸ አቶ መሸሻው ያለው ቃል ልክ ነው ኢቢኤሰ አላህ ይሰጣቸው ይህን ያየህ ወላድ ያሰለቅሳል ማልቀሰ ብቻ ሳይሆን ደም ያሰለቅሳል ልጅ እምባሸን አላህ ይጠበው አላህ የሰራቸውን ይሰጣቸው በርቺ እናትሸ የፈለገ ብትሆን እንዳድተይ መሽ ሻውም ልክ ነው እናት እናቴ ሰለሆንሸ አላህ ይርዳሸ አላህ እንባችሁን ይጠበው
አይ የሴት ልጅ ፈተና አይዞሽ እሕት ሑሉም ያልፋል የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ 😢😢
ወይ ድህነት የሴት ልጅ ፈተና😢😢😢
እፍፍ ልጆቹ ግን ያሳዝናሉ ኢቢስዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤
ኡፉፉፉፉ ልጁታ ስተሰዝን ebs አላህ በረካ የርገቹሁ በረካ ሁኑ
እህ ወይኔ አተ የሠራዊት ጌታ የሠማይ የምድሩ ጌታ አተን ያመነ አያፍርም ለሁሉም ቀን አለህ ቀሪውን ሂወታቸውን አንተ ተመልከት የቀራኒዎ ንጉሥ😢😢😢
የኔ እህት አይዞሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ😢
አመልጠኝ ዛሬ መዳም ሴጣና ተነሰቶባታል መቸነወ ከሳ ጨቅጨቀ የምላቀቀዉ ሰላም ለሀገሬ
❤❤❤😢😊
Ayzosh
የኔም ናት አላህ ከሰዉ ቤት ግርድና ያዉጣን ያረብ
ጨክነሺ አገርሺ ስገቢ ነው
አይዞሽ ሆዴ ሁሉም ያልፋል
ፈጣሪ ከዚህ መከራ ያውጣሽ
ኣይ ድህነት ኣይኑ ይጥፋ የሴት ልጅ ፈተና የኔ እናት ጠንካራ እናትና ልጅ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋን😢
አይዞሽ ማሬ 😢 ሂወት እንዲ ናት አይ ወንድ ስንት አይት ቆሻሻ ወንድ አለ እረ ለሴት እሄ አይገባት ምፍትህ ለሴት እና ህፃናት ደፍዎችን አላህ ይፍረዳቸው 💔💔😢😢 የልጅቱን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም
ደስ ይላል ይህ ብሮግራም ደግሞ በዚህ ተርድተው ተለውጠው ምን ደርጃ እደደርሡ አቅርቡልን
ክብር ለebs
EBS እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቹ አንቺ ጠያቂዋ ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቂው ለእናት እንዴት ልጅሽ መደፈርዋን ስታውቂ ምን ተሰማሽ ብለሽ የማይጠየቅ ጥያቄ ነው እናትየው እኮ ችግራቸውን እራባቸውን ላለመስማት በመጠጥ እራስዋን እያደነዘዘች ነው ለወደፊቱ ጥያቄ ስጠይቂ ለነዛሰወች የሚመጥን ቢሆን እላለው አስፊቲና ሉላ EBS ለወገን ደራሽ።
እኔ የምለው የምትቀባቡት ነገር ቢቀርስ በተረፈ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ
እግዚአብሂር አምላክ በነሡላይ አድሮ ታሪካችሁን ይቀይረውእምትደፍሩ ወዶች መቸም ከሢትነው የመጣችሁትሠውያድርጋችሁ የሥቱን ህፃን አጨለማችሁባቸውአይዞሽ ጥንካሪሽ ለኛም ትምህርት ትሆኛለሽ ❤❤❤❤❤❤
ወይ ፈተና የሤት እኸቶቻችን መከራ መደፈር መጎሳቆል ልብን ይነካል እናት ለልጇ ልቧሢነካ ልጅ ለናቷ ብላ መደፈሯ ያሣዝናል እባካቹ ሠው የሖነ ሕሊና ያለው እንዘንላቸው ያሣዝናሉ ኢቢኤሦች ፈጣሪ ይስጣቹ የምሰሩት ስራ ለዘላለም ነው በርቱ❤❤
ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይር
አቤት የሴት ልጅ ፈተናዋ 😭😭😭😭😭😭 ሁሌም ማልቀስ ሆነ ስራየ
ምናለ ለእንደዚህ አይነት ጊዜ የሚሆን ጥንካሬ እና ጉልበት ቢሰጠን?
የኔ እናት ጠንኮራ እናትና ልጅ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😢
አንዳንድ ወንዶች ግን ፈጣሪ የፍረድባችሁ እህት የላችሁም እናት የላችሁም ቆይ ከምንድነው የተፈጠራችሁት ወይ
አይ ማጣት 😥😥😥😥❤
ሰላም በአረብ ሀገር ለምንሰቃይ የመዳም ቅመሞች አላህ የልባችንን መሻት ሞልቶልን በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ያረብ ❤
አሚን በጣምደክሞኝል
አሚን ሀያቲ
አሚንንን
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ገን እኮ የሚበሉትም ነገር ቢመቻች መልካም ነበር
እንዲህም ይኖራል ስላለህ ነገር እግዚአብሔር አመስግንልጅቷ በጣም ጠንካራ ናት😭😭😭
እግዚአብሔር ይርዳቹሁ EBS thank you 🙏🏻 ❤thank you again ❤🙏🏻
ያአላህ የዛሬው ከባድ ነው😢😢😢😢
መፍቶ ብለሽ የያሽው መጠጥ ለህይወትሽ ከባድ ነው አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ በቤታችሁ ይግባ
እግዚአብሔር ይስጣቸሁ የእኔ አይዞሽ ያልፋል ታሪክ ሆኖ ታወሪዋለሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
uuuuffffffff ሁሌ አድስ ምዕረፍ ሰአይ እናቴ እንዴት ተሰቀያይታ እንደሰደገችኘ ሰስቦ አናበሎ በእኒበ😢😢
ጌታ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የኢትዮጵያ ወንድ ሴት የምትደፍሩ እቃቹሁ ይቁስል ይታመም የምትወልዶት ልጂ አትባረክ እሶንም የሚደፍር ይስጣችሁ አንጀቴ ነው የሚያረው ሴትን በሚደፍር ወንድ ዘመናችሁ ይጨልም
አሚንንን እውነት
አሜን
Amen 🙏
.የኔ እናት ሁሉም. .ያንኑ የዘራውን ያጭዳል😭😭😭😭ሀገራችን ሰላም ቢሆን ይሄ ሁሉ መከራ ባልመጣ ነበር አይይ ሰላም ለሀገራችን ይሁን👏👏👏👏🥺
እባካችሁ ሜካፓ ይቅር አያስፈልግም
ለማስታወቄ.ነዉ.ወይስ???
በጣም የሚያስጠላኝ ቢኖር ሜክአፕ ነዉ ።ደግሞ ለናቶችንም ይለቀልቃሉ
ልምን
በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክልን ትለያላችሁ
😭😭😭ኢቢኤሶች😭እድሜናጤና ይሥጣችሁ ቃላት የለኝ ምለናተ😭
እናቴ አርቄ በጣም መጥፎ ነው ከቻአልሽ አቁሚ የኛ አን ሰፈር ልጆች ወጣቶች ያጣመመው አርቄነው
ኢቢኢሱች ፈጣሬ ይባረካችሁ የሰቱን እባ ትጠረጋላችሁእርጂም እድሜ ይሰጣችሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን
Uufff አይዞችሁ እግዚአብሔር መልካም 😢😢 በጣም የሚያሳዝነው ታሪካችሁ ኤብስች ቃላት የለምኝ ተባረኩ በርቱ
ebs እግዚአብሔር ይባርካችው
ወላሂ ኢቢኤስወች በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሆይ ለሁሉም አተታውቃለህ የሴቶች ጫና ይቁም
ebs አዲስ ምእራፍ ዛሬ ያቀባችኋቸው እንግዶች ህይወታቸው በጣም ያሳዝናል የኑሮ ውጣ ውረድ በተለይ ልጅቷ የደረሰባት ግፍ በዚህ እድሜ ይከብዳል ፈጣሪ በጤና አቆይቶ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት።ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ስጦታዉን ሸቀጣሸቀት ሱቅ ቢሆን ልጅቷ ማስቲካ መሸጥ ትርፍ ስለምታውቅ እየተማረች መስራት ትችል ነበረ ወይ የቀበሌ ነፃ መኖሪያ ቢያገኙ ተመኘሁ ይቅርታ ብቻ የኔ ሃሳብ ነው ወንድሟ ያግዛት ነበር ልብስ መተኮስ ከባድ ነው እናትየዋ ይከብዳታል ብዪ ነው ፈጣሪ ህይወታቸውን ይቀይርላቸው
አይዞሺ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ለእናትሺ ተስፋ ነሺ
ሜካቡ ቢቀር ባይ ነው
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታሪካችሁን እግዚአብሔር ይቀይርላቹ😢
Life in Ethiopia.... I can't word... Only Tears... God PLEASE PLEASE thought this wonderful country.. Uff tekateleku
ግን አሁን ካሉበት ቤት ከወጡ በዛ ዋጋ ተመልሰው አያገኙም እዛው ሆነው ብሩን ስራ ቢሰሩበት ይሻላል ጠንካራ ሴት ነሽ ወንዶች ሴትን አትድፈሩ ስትባሉ በተቃራኒ ነው የሚገባቹ 😢
😢😢😢😢ትክክል
ለ4 አመት ደረቅ ፍራሽ ላይ ታማ ምትማቅቅ አንድ እህታችን አለች አንድ ልጇ ነው ሚያስታምማት ከአቅሙ በላይ ሆኖል ebs መታቹ ብታዯት
ሱብሀንአላህ!!!
ይገርማን እናት ትሰክራለች ልጅ እደ እናት ሁና ትጥራለች አይገርምም ልጆቹ እየተራራጡ ለቤት ክራይ እናቲቱ ትሰክራለች ያእምትጠጣበት ለልጆቹ ምግብ ቢሆንስ አስር ብትናደድ ለምን ትጠጣለች ብጨናነቅ ለምን ወደቤቴክርስቲያን መሄድመፀለይ ግን ልጂቱ በጣም ጎበዝና እደናት ናት አስር ሰው ቢጋብዝህ አልጠጣም ያእምትጋብዙኝ ለልጆቸ ምግብ ግዙሉኝ አትልም እዴ😢😢😢😢😢
ትክክል መጠጥ ወጀል ሁኖ ሳለ ከሰይጣን መንገድ. አላህ ይጠብቀን
ኡፍፍ ደህንነት አፈር ይብላ ግን የሚደፍሩ ወንዶች አፈርብሉ እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣችሁ
ጀግና ልጅ ናት በዚህ ፈተና መቋቋሟ
የኔ መድአንያለም!!!!ወየው!!!!ምን አይነት ጭካኔ ነው!!!!እረ የሴትልጅ ጥቃት ይቁም!!!!!የኔ እናት የሠው ልጅ ፈተና!!!!!!ebs ሶች እናመሠግናለን!!!!ለምታደርጉት መልካምነት!!!ይእች ምድር ግን ስንት ጉድ ይዛለች!!!!!😂😂😂😂😂
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል
የኔ እናት ፊቷ ብልዝ ብሏል😢
ማጣት ብስጭት አሻሮ መቁላት መጠጡ ስትበሳጭ ሲጠማት
@@saraamagreedavid6763መቸም የሰው ልብ ምንያህል ክፋት እንዳለ ማሣያነው
ጀግና ልጂ ናት ❤
ጌታ ሆይ😢😢😢
አይዞሽ የኔ እህት ምንም እዳይሰማሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይፍርድባቸው ስንት አይነት ወንዶች አሉ ግን ውይ ፍትህ ያጣው የሴቶች ጥቃት ወደይት እንጩህ እፍፍፍፍ ይከብዳል ሴት ልጅ ስናሳድግ በሰቀቀን ሆነ አይ ጊዜ
Egzabeher yemesegen Amen
Ebs tv ❤❤❤❤❤❤ tebarrku
😢😢😢😢የኔእህትአይዞሽሁሉምያልፋል
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናት ayizoshii ihem yalfal
እቢኤሦች ዘመናቹ ይለሚሊሚ❤
እጂግ ልቤን ነካኚ እባክሽ እኔ ልምከርሽ ሀርብ ሀገር ብትሄጂ ህይውታችሁ ይቀዬራል ከዚህ ህይወት 100% ይሻላል
👍👍👍የደሀም የሀብታም መለወጫ አረብ ሀገር ሰህ
ትንሽ.አደለች???
@@sebletiruneh2183በልጅነታችን ነው የተሠደድነው ጤናለሆነሠው ከሰውፊት2አመት ብትሠራ ትንሽም ቢሆንሡቅም መክፈት ይቻላል ልመናን ለምደንነው ሥንትየድሀልጆች ነንተሠደን ቤተሠብን ወንድምን የምናግዝ
@@sebletiruneh2183 ጅህሽ
ህይውት ከባድ ነው ግን ተስፋ መቆርጥ አያስፈልግም
አስፊት አንቴ ሆድ ባባ ነህ አልቃሻነህ ፈጣር ይጣብቅላቹሁ እቤሶች ሁላቹም😢😢😢
አብሺሪ እህት አላህ በሠላም ከሷ ጭቅጭቅ ያላቅሺ(ን)
Ebs allhe yahmirlhehe yarab edemena tana allhe yasthehe yarab ayzehehe
የኔ እናቴዋ አይዞሺ😥😥😥😥😥እህህ የሴት ልጅ ፈተናው ብዛቱ
ሉላ ባልደረቦቻ በቀጣይነት ከልጅቷ ጎን ሆናችሁ አበረታቷት ትምርቷን እድትቀጥል...
አይዞት እናቴ
መጠጥ መፍቴ ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች ይገርሙኛል ለምን ሲከፋን ፈጣሪያችን መሸሸጊያ አያረጉም
ትክክል ወጀል ከመሥራት አላህ ይጠብቀን
አይዛችዉ እግዛብሄር ያሥባችዉ😢😢😢😢💔💔💔💔💔
ማጣት ክፉው 😢😢
ታሪክ ለማጋራት እንዴት ነዉ ላገኛችሁ የምችለዉ??
ያልፍል❤❤❤
Aeyyyy Ethiopia sent cger enstngdlen fetriy yrdachu
አይይይይዱኒያ ፈተናሺ ብዛቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መጠጣት ምኑ መፍትሄ ነው
Wallahi Ethiopia ust kemaftar moto mekabr ishalal yetim ager zegawa idazi atnorim yetargmech ecc😢
አይ ድህነት ያሳዝናል
ድህነት አፈር ይብላ 😢😢
እርዳታው ግን በልጅቷ ስም ቢሆን ጥሩ ነው እናትየው ብታገኝም መጠጡን አታቆምም
Ye ehte ayezosh telek bota dereshalesh berchi don't give up.Egezabher ewentegna feraje new.
የእኛ ሀገር ፓሊስ ሚስኪን ነው እሚያባርርው ሊባን አይዝም ሰርቶ የሚበላን በሀገሩ ያሰቃያሉ እንደመርዳት ያሸመቃቅቃሉ
አንዳንድ ሰዎች ወልደው ልጆቻቸውን ወደ ልመና እና ለስራ ሳይደርሱ ስራ አሰርተው ብርን መቀበል አይሰቀጥጣቸውም አፍ እንካን ሳይፈቱ ልመና ያስጀምራቸዋል😢😢😢
የኔ ሂወት 😢
ያማል ሁፍፍፍፍ😢😢😢
እፍ ሲአሳዝኑ አላህየተሻለ ሂወት ይስጣችሁ
Andende wendoch leset reherah yelelachew yezerachu techdalachu Egezabher ale bezfanu Egezabher yeker yebelachew.enante ebs Egezabher Amelakh yebarekachu
ምን አለበት ሱቅ በክፈትላችው😢😢
እኔምያነው ያልኩት ሱቅ ቢከፍቱላቸው ጡሩነው😢😢😢
የአቅማቸውን ነዋ መርዳት ያለባቸው ያለውን ከሠጠ ሠው የተባረከነው
ኧረ ሱቁ ቀርቶ ቀለብ እንኳን ቢገዙላቸው እነሱ የቸገራቸው ምግብ ሆድ ጊዜ አይሰጥ

እንዲህም ይኖራል ስላለህ ነገር እግዚአብሔር አመስግን
ልጅቷ በጣም ጠንካራ ናት😭😭😭

አስፊት አንቴ ሆድ ባባ ነህ
አልቃሻነህ ፈጣር ይጣብቅላቹሁ እቤሶች ሁላቹም😢😢😢