ሰበር ዜና-|አብይ ስለፋኖ ጉድ አሰሙ-ጳጳሳቱን ተማፀኑ-|ጃዋር ከባድ ጉ*ድ ይፋ አደረገ-"ተከድቻለሁ"-|“ ከፋኖ አደራድሩኝ” አብይ-|ከባህርዳር ሰበር ዜና!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪🙏

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน +7

    ፍኖ ከብልፀጋ ጋር በምንም አይነት ሰይደራደርም የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል ከነዚህ እውቀት ከሌላቸው መሀይሞች ገር አይሰረሰም።

  • @almazbellot5464
    @almazbellot5464 หลายเดือนก่อน +3

    ፖለቲከኞች፡ ከእምነት፡ ቦታ፡ አትድረሱ ፡እባካችሁ፡፡

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 หลายเดือนก่อน +1

    ደልለፎኖአማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw หลายเดือนก่อน +8

    Wow FANO Amazing work ❤💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️🇪🇹❤❤❤❤

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 หลายเดือนก่อน +3

    ያማራ ልጆች ቢረሳ። ቢረሳ በሰኔ 15 ን ማን ይረሳን አሁንም ያንን መድገም ተፈልጎ
    ነው የለም

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 หลายเดือนก่อน +6

    ዳንኤል ክብረት አር የነካው እንጨት ስለሆነ በሱ በኩል የመጣ፤ ባርያ ሁኑልኝ የሚል መልዕክት ለሆድ አደር ጳጳሳቱ እንኳን አይሰራም።

    • @abrahamtafesse1613
      @abrahamtafesse1613 หลายเดือนก่อน +4

      ይስተካከል ጋንኢል ክስረት በሚለው::

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 หลายเดือนก่อน +5

    ድርድር፡አያስፈልግም።ፋኖን፡ለማስበላት፡ድርድር፡ማታለያ፡ነው።

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl หลายเดือนก่อน +12

    የህልውና ትግሉ በአማላጅ ሳይሆን በመራራ ትግልና ድል ነው የሚገባደደው ምክንያቱም የመኖር ወይም ያለመኖር የህልውና ጦርነት ነው::

  • @BirukNegash
    @BirukNegash หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሰዉልጂ እለታዊ ምግባችን ነዉ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው ይህንን ነፍሰገዳይ መሪ ነኝ ባይ ለእውነት በቆሙ የፋኖ አንበሶች ጋር የሚያስታርቅ? ይህስ አረሠኔ እያላገጠ መሆኑን የማያውቅ አለ? አማራ ስልጣን አይደለም የመጀመሪያው አላማው ይህንን የሀገር የወገን ነቀርሳ ነፍሰገዳይ በንጹሐን ደም የሰከረ አረመኔን ነቅሎ መጣል ነው ትግሉም።

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 หลายเดือนก่อน

    ሞት ጠቅሎ የውሰደው የሱ ጠቅላይ ምድነው የሰው አላማ ለማደናቀፍ እማ ማን የክለዋን እድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw หลายเดือนก่อน +1

    ክብራቸውን ዝቅ እያረገ ሲጨንቀው እንደዚ አይነት ጨዋታ የለም የአዲሳባ ላይ ጦርነት ከባህርዳሩ አይለኝም ቤተክርስትያንን ባዶ ለማድረድ መሳሪያ በሌለው የጦርነት አውድማ ውስጥ ያለው ህዝብ ይናገር አባቶቻችን ክብራቸውን ለኛ ይተውልን አምላከ እስራኤል ያብርድልን

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ወደፋኖ መታቸሁ አብይን አታስወግዱም አብይ ምንም የመምራት እድል የለውም።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 หลายเดือนก่อน +1

    የጋኔል ክብረት የበግ ለምድ ለብሶ ወደ ጳጳሳት ማንከስ
    ቀበሮነቱ ተነቅቶበት ተባለ አታድባ አሉት ተመለስ ፍረስ

  • @zelalemtadesse5326
    @zelalemtadesse5326 หลายเดือนก่อน

    Fano yashenfal❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 หลายเดือนก่อน +2

    😄😄😄 ፋኖ ኣይደራደርም! አያሽሞደመደ ነው 👌

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር የስላም ድርደር ....? መልካም ነው :: ግን በእውነትና , ካለምንም ዘረኝነት , ጎስኝነት ወዘተርፈ ነጻ እስከሆነ ና , የኢትዮጵያን አንድነት የሚስከብር እስከሆነ ....?❤

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 หลายเดือนก่อน +2

    ጳጳሶቹ ምን ስለሆኑ ነው የሚያደራድሩት

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 หลายเดือนก่อน +2

    No more cheating please. Abiy need to go like Haile Mariam Desalegn

  • @AsdAs-z2l
    @AsdAs-z2l หลายเดือนก่อน

    በብስኮት እናታላት እንደሚባለው💚❤️

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e หลายเดือนก่อน

    የፋኖ፡ትግልን፡ሰበር፡ድልብቻነው፡የሚያስቆመው !!! ከዚህ፡በሁዋላ፡ወደህዋላ፡የለም። ድል፡ለአማራ፡ፋኖኖኖኖኖኖ !!! ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebeYmane
    @AbebeYmane หลายเดือนก่อน

    Dse ylale dse eylnw 4:10 😊

  • @BirukNegash
    @BirukNegash หลายเดือนก่อน

    ጁሐር በጤናማ አሰተሳሰብ ዉሰጥ ይገኛል

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn หลายเดือนก่อน

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
    አነዲነት ክንዲ ነው
    ጉልበትም ነው ይህንን አውቃችሁ ❤አዳዲሥ የሚኒሻ ፖሊሥና አዲማ በታኝ ወዲሞቻችን ከወዲሞቻችሁ ከፋኖጋ እንዲትቀላቀሉ አይናችሁን ግለጡ እባካችሁ

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ንቀት ቤተክርስቲያን እያቃጠለ የቤተክርስቲያንአባቶች ንና ምዕመናን አየገደለ ዻዻሳትን ሽምግልና ምን ያህል የተከበሩ ቅዱስ አባቶችን ቢንቅቃቸው ነው? ያውም በከሃዲው ጋኔን ክብረት መመሪያ ያሳፍራል ያማል እንዴት እንዴት እንዴት ያናድዳል .....,

    • @FirehiwotYimer
      @FirehiwotYimer หลายเดือนก่อน

      mejemereya torenete mawegeze neberebachewu aladeregume belewu belewu barekewu torenete yasegemeru yegawu asafari abatoche nachewu keza behuewala eko neketu tig derese hone ahuneme behone ende quewase yemeyashekeekrachewu esu newu ke danel kebert gare temesatero selezehe eza gare yabelashute enesu ahune endate yesetekakele egezeyabher beka yebele becherenetu bemheretu 😢

  • @solteshe
    @solteshe หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ በልጆች እና በጨቅላ ሰዎች ትመራ

  • @EyobGebrewolide-o7s
    @EyobGebrewolide-o7s หลายเดือนก่อน

    እኛ ፋኖዎች የስልጣን ፍቅር አይደለም ወደ ግንባር የአስገባን የሐገር ፍቅር እንጅ ስትሸነፉ ድርድር እየአላችሁ አታታሉን አንዴ ገጥመናል ገጥመናል ይለይልን

  • @samuelbekele3051
    @samuelbekele3051 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ብልጽግና መቀበሪያው ሲደርስ መፈራጋጥ አማራ ህዝብ የአዲስ አበባን ህዝብ አፈር ድሜ ካበሉ በሃላ በነሱ ቤት አገር ተቆጣጥረዋል ተድራጅተዋል የማይመስል ነገር

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie หลายเดือนก่อน +1

    ደም አፍሳሽ ሁላ ለድርድር ሳይሆን ለፍርድ ነው እሚቀርቡት ዘረኛ የህዝብ ደም ይጮሃል 😢

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l หลายเดือนก่อน +1

    አብይ፣የመላ ህዝብ ጠላት ነው። አብይ ምን ያሀል ህዝብ ነው ያስገደለው?
    አብይን መላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚፋረደው።
    አብይ ምንም አይነት ማስተዳደር አይችልም።
    በአሁኑ ጊዜ አብይ ወደ ወህኒ ብቻ ነው መግባት ያለበት።
    በጣም የሚገርመው ስራውን
    ያለችሉታው መውደዱ።
    አሁንም ህዝብን ለማስገደል ነው?

  • @Fathima123-e8i
    @Fathima123-e8i หลายเดือนก่อน

    የታሰሩት ይፈቱልን

  • @EyobGebrewolide-o7s
    @EyobGebrewolide-o7s หลายเดือนก่อน

    😊

  • @gamma-q8i
    @gamma-q8i หลายเดือนก่อน +1

    ከማይታመን ሰው ጋር እንዴት እርቅ ይባላል? የአለም ሀይል ያልገባበት እርቅ ነገ ይካዳልና ጥያቄው ዋጋቢስ ነው። ይህ ሁሉ ደም ፈሶ?

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ หลายเดือนก่อน

    ምን ይላል ቄሱ ይገዳድሉ ነው እንሞክራለን እድ ማለት ማይባል ነገር

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ካሴ ብሬ ጁላ ደናናችሁ እሰከ ሰንት እንጠብቅ 10ሚሊየን ????!!!!!!

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي หลายเดือนก่อน +1

    የምንብርነዉ😂😂😂

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat หลายเดือนก่อน

    Kebebush
    My freind wrote a book about kebebush

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu หลายเดือนก่อน

    አቶ ድነዝ ክብረት ስለኦርቶደክስ ምን ይመለከተዋል እዛዉ ቤተመንግስት ያቡካ

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ ግራ የሚገኝ ስልጣን በያዙ ማግስት የሚታያቸው በሰላም የሚኖረው እያፈናቀሉት ተገቢ ባሎነ ታክስ ከስራ እያሶጡት ሀገር ለቆ እንዲሰደድ እያረጉ ክላሽ ሲያነሳ ለሰላም ልመና ይወጣሉ በባካችሁ ስልጣን መጨቆኛ አታድርጉት በሰላም ለመኖር ፍቀዱለት ምን አይቶ ትጥቅ ይፍታ

  • @ASD-it9jo
    @ASD-it9jo หลายเดือนก่อน

    Arre tawu bki😂😂😂

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s หลายเดือนก่อน

    Ye oromo gedayochin sew endegelu adisabeba amixto afesesachew. Ye amarawochin demo kelnxo lewesdachew asbo naw ayisakaletm ye Abiyn khdet ye amhara hzb xenkiko awikotal. Dll Le fano 💪💪💪💚💛❤

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 หลายเดือนก่อน

    ገጥመናል ገጥመናል
    በዲፕሎማሲ ተጽኖ ፈትረን ካልተቻለ
    ሰበብ ፈጥረህ ጦርነት መክፈት ያልከውን እንዳትረሳው በለው
    እሱ ሲፈልግ ሚገድለን ሲሸነፍ በቃ ሰላም እንምረጥ ሚለን አማራ አስተዋይ እንጅ ሞኝ አይደለም

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 หลายเดือนก่อน

    Cheger yelem wede eritrea kemeta yane mechereshaw yehonal eski yemokerat

  • @halimasadiamohammedougas167
    @halimasadiamohammedougas167 หลายเดือนก่อน

    ፋኖን አብይ አይለምንማ ውሸት ፋኖ እራሱ ነው ሚለምነው

  • @fikadukedan3421
    @fikadukedan3421 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk na belew wede eritrea

  • @woine123
    @woine123 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ጳጳሳት ሃይማኖት እንጂ ዘር የላቸውም::
    የአብይ አህመድ መንግስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶሱን የኦሮሞ ሲኖዶስ, የትግራይ ኦርቶዶክስ!! እያለ በሃይማኖት ስም ህዝብን እየከፋፈለ ሰላም ሲያደፈርስ! በቀጣይ የዛሬው ችግር እንደሚመጣ መገመት ነበረበት::

  • @YesufAli-ej6oi
    @YesufAli-ej6oi หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @Butagemda
    @Butagemda หลายเดือนก่อน

    😅

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነውረኛና ተላላኪ ሰው ጳጳሳቱ የሰጡት መልስ አንጀት አርስ ነው። ውርደት ማንነቱም ለሆነ ተራ ግለሰብ መሪ ነኝ ባይ የኘዚህ ከባቶችም መልስ በእውነት እንዴት ያስደስታል።

  • @kibromabrha6063
    @kibromabrha6063 หลายเดือนก่อน

    ከኤርትራ እጃችሁ አንሱ ዓሰብ የኤርትራ ኖው :: ሰላም የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የለም : መሞት ያማሮው ፊቱ ወደ ኤርትራ ያርግ እና ያገኛታል ኣራት ነጥብ ::

    • @abrahamtafesse1613
      @abrahamtafesse1613 หลายเดือนก่อน

      ክፍት አፍ ምን አባ ታቅራራለህ እዚህ??? ይሄኔ ስደተኛ ብለህ ኢትዮጵያ ውስጥ ተደብቀሀል:: ምን እባህ ትሰራለህ እዚህ አንተ ለማኝ??? አሰብ የእፋር ነው ::

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 28 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ክስረት የቤተ መንግስት ውሻው ነው

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 หลายเดือนก่อน

    Afer abatu yiblana. Abiy…..QITSH BIYAZ ALGASH LAY BARA. AT THis time the Brhanu Jula zelzala army is the weakest group of ppl

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 หลายเดือนก่อน

    Jawar Mohamed committed lot of mistakes. He handover the gains on Tplf after 6 thousands Oromo youths and Gonder Fano sacrifice to fascism Opdo. Wrong book 📕 with wrong title. He should Apologized. To make money from confused buyers

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነገር የስላም ድርደር ....? መልካም ነው :: ግን በእውነትና , ካለምንም ዘረኝነት , ጎስኝነት ወዘተርፈ ነጻ እስከሆነ ና , የኢትዮጵያን አንድነት የሚስከብር እስከሆነ ....?❤

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ንቀት ቤተክርስቲያን እያቃጠለ የቤተክርስቲያንአባቶች ንና ምዕመናን አየገደለ ዻዻሳትን ሽምግልና ምን ያህል የተከበሩ ቅዱስ አባቶችን ቢንቅቃቸው ነው? ያውም በከሃዲው ጋኔን ክብረት መመሪያ ያሳፍራል ያማል እንዴት እንዴት እንዴት ያናድዳል .....,