የዳይመንድ ቀለበት ሰጠሁት ! Happy Birthday የኔ ባል ❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 275

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 6 หลายเดือนก่อน +5

    ደስታሽ እና ቅንነትሽ ያስቀናል ግሬስዬ አይወሰድብሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በፍቅር እና በደስታ ይሙላችሁ

  • @Daa7143
    @Daa7143 6 หลายเดือนก่อน +5

    በህልሜ ቆንጅዬ ዎንድሜ ልጂ ዎልዳችሁ እየሳማች አይሁኝ እግዚአብሔር ባጣም ኖው ዳስ ያላኝ እኔ ማዮ ህልም ይፋፅሳማልን ጌታ ያድርግላችሁ ሁሌም ሳቁልኝ ሁሉም በጌታ ዳስ ይባላችሁ B&G❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ማልካም ሚስት ካ እግዚአብሔር ዛንድ ናት::
    (G)እኔም ካሲጊዳት ማልስ ሃጋሬን ጋብቼ አግብቼ እንዳች ላባሌ ማልካም ሚስት ምሆን እፋልጋሎ ባቂርብ ሃጋሬን ሊጋባ ኖው ባፅሎትች አስቡኝ🤲🏻

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 6 หลายเดือนก่อน +3

    አስተዋይ ሴት ከእግዚአብሔር ናት : የእውነት መልካም ሴት ተባረኩ 🙏❤️

  • @mulusintie
    @mulusintie 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሳቃችሁ እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆዎች እንኮን ለዛሬዋ የልደት ቀኑ ለውድ ባለቤትሽ በቸር በሰላም በጤና አደረሰልሽ መጭው ዘመኑም በፈጣሪ እግዚአብሔር አምላካችን የተባረከ እና የተቀደሰ ያድርግልን ሥራውንም ይባርክልን!!!

  • @martakonj0409
    @martakonj0409 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yene Abate Swedachew Getan melekam Abate nachew❤❤❤❤Happy birthday Babey ❤❤❤❤Grace yene wed ❤❤❤❤Bxame Ewedachuwalew ❤❤❤😘🥰🥰🥰🥰

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ቆንጅዬ ሚስት ተባረኪ

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 6 หลายเดือนก่อน +3

    Happy birthday babi🎉🎉🎉🎂🎂🎂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @user-ni2cf9pj1j
    @user-ni2cf9pj1j 6 หลายเดือนก่อน +2

    Babi enkuwan tewelrkln
    Geta zemenhn ybark gracye
    Yestesh stota wow new 🎉🎉
    Ye lijachun lidet entebkaln
    Love u❤❤❤❤❤

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wawwwww The most beautiful and smart couples i have ever seen before. Grace I just want to say Wawwwww massive appreciation for giving very respect for your husband. More videos expecting from you guys Mesfin from Asmara

  • @user-ip1tf6ph5l
    @user-ip1tf6ph5l 6 หลายเดือนก่อน +4

    የልደቱን ኮፍያ አርገሽ ሳይ እንዴት እንደሳኩኝ ❤❤❤

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga 6 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ጉድ በሉኝ ባህልሜ መጣች ግን በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በልጃችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልኝ ለዘላለም የኔ ውዶች የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤😢😂

  • @user-bz6gd4zx7p
    @user-bz6gd4zx7p 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውሺ ደስ ሲትሉ አስቀናቹ😢
    ባቢ እንኳን ተወለድክ አንተ ለእኛ በረከታችን ነክ🥰🥰

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስጦታችን ባቢዬ HBD ብለናል ተባረኩልን

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታእረጅም እድሜ ይስጥ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @messimessi1490
    @messimessi1490 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ኑሩልን ክፉ አንካችሁ በእውነት ለብዙሆቻችን ምሳሌ ለመሆን የምትሰሩት ስራ ወድጅለው በጣም ጌታ በብዙ ፀጋ ከዚህም በላይ ይባርካችሁ ወልዳችሁም ክበዱ ክበሩ ጌታ ያክብራችሁ ውውውድድድድ ነው የማርጋችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድም ይስጥልን ዘመነቹ ትዳርቹ ያማረ ይሁን ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 6 หลายเดือนก่อน +2

    Happy birthday you guys are blessed couple ❤❤🎉🎉

  • @iskindiranebo
    @iskindiranebo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆዎች ተባረኩ ለምልሙ በጣም ነው ምታምሩት

  • @EbiYemane
    @EbiYemane 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ እደምትይ ግሬስ H.B.D🎉🎉🎉 baby tebateku ❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 6 หลายเดือนก่อน

    I feel like you’re my kids ❤may God bless you! Happy birthday Babi , I wish you many more years to come to you 🙏

  • @naodgizaw1203
    @naodgizaw1203 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday 🎉🎉❤❤ tebareku ewedachihualew yene birukoch

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 6 หลายเดือนก่อน

    HBD babe/ስወዳቹ ኮ በእውነት ተባረኩ ዘመናቹ በጌታ የተባረኬ ይሁን ክፉ አይንካችሁ❤❤❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he 5 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Birthday አቢኒዬ የምወዳችሁ ጥንዶች ተባረኩ 🙏♥️

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 6 หลายเดือนก่อน +3

    Happy birthday🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mitiketadiyos3443
    @mitiketadiyos3443 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dase sitilu happy birthday

  • @medihanthebana6822
    @medihanthebana6822 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday 🎉. Love you guys Tebareku ❤❤

  • @user-ez8bq7lv7p
    @user-ez8bq7lv7p 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የተደሰትኩት በናንተ ደስታ እቴ በጣም አመሰግንሻለሁ እና በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @EmmiDereje-tk8tw
    @EmmiDereje-tk8tw 6 หลายเดือนก่อน +25

    በጌታ እንደዚ አትጥፉ pls

    • @Abenyhe
      @Abenyhe 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንበሰላምመጣቹ፣በሰላምነውየጠፋቹት፣አትጥፊ፣ቶሎቶሎኑእሺ፣በተረፈየጌታሰላም፣ይብዛባቹተባረኩ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 6 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢ የዝማሬ ምንጪ ይፍልቅብክ መልካም ልደት grace አነደኛ ነሽ

  • @user-kt3uv2bb7q
    @user-kt3uv2bb7q 6 หลายเดือนก่อน +3

    Happy birthday 🎉

  • @mardakelemework5009
    @mardakelemework5009 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hapoy birthday zemenh ybarek🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @abdigeleta159
    @abdigeleta159 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow!!! Love u So Much. God Bless u

  • @AmertiTariku
    @AmertiTariku 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday babi🎉🎉
    Love you guys ❤

  • @MissAbenezer
    @MissAbenezer 6 หลายเดือนก่อน

    🎉Happy Birthday, brother🎉! May God continue to bless your years and increase his grace upon you! and my beautiful sister Grace, I love everything about this video! from Your thoughtful gifts to his reaction. 🥰

  • @user-di8el4xk8l
    @user-di8el4xk8l 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎉. Betam das'telalachu! Bebezu tebareki.

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 6 หลายเดือนก่อน

    Wawwwww you are so amazing beautiful marvellous family I was just impressed for what you have been doing. It's so grateful

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት ባቢ🎉🎉🎉 ተባረኩ

  • @user-jx5lv7qj8l
    @user-jx5lv7qj8l 6 หลายเดือนก่อน

    ግሬስዬና ባቢ በጣም ነው እምወዳችሁ ጌታ እየሱስ ይበርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉 ባቢዬ እንኳን ተወለድክልን 🎉🎉🎉🎉 ❤❤

  • @user-we4cg9yz6j
    @user-we4cg9yz6j 6 หลายเดือนก่อน +1

    H.B.D🎉🎉🎉🎉 tebarekulen betam new yemwedachu

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 6 หลายเดือนก่อน

    ባቢ ለኛም በረከታችን ነህ በብዙ ፀጋ ኑርልን
    እወዳቹአለው❤❤❤

  • @user-eo1oq5xl1b
    @user-eo1oq5xl1b 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow happybirthday🎉🎉🎉❤❤❤wow❤🎉

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎉 መልካም ልደት

  • @rehobothtsegaye7120
    @rehobothtsegaye7120 6 หลายเดือนก่อน +2

    Happy Birthday🥳🥳

  • @fikirayele4820
    @fikirayele4820 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉውን እንደ ጅል እየሳኩ ነው ያየሁት
    I love you Guys sooooo much ❤❤❤
    I thank God I worship him with you guys

  • @sisayasalegeribo9603
    @sisayasalegeribo9603 6 หลายเดือนก่อน +1

    yetebarekachu betiseb nachu ....enkuwan tewoldekilin Babi . tebarekulin

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 6 หลายเดือนก่อน +1

    Hi leleba ayen west ategbu. Tetenkeku. Just menfesawey serachun ketelubet. Geta yebarekachu yetebekachu.

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ ተባረኩ ❤❤❤

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን የአንችን ቅብጠት ስወድልሽ😂❤❤

  • @Jesusislord526
    @Jesusislord526 6 หลายเดือนก่อน

    Graceye I was thinking to buy a guitar...now I will get it from this store thanks more & lebabi Happy Birthday 🎉🎉❤❤❤

  • @DinkineshEmana
    @DinkineshEmana 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday keri zemenachu yibarek wuledu kibedu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanaitRezene-qe9hp
    @DanaitRezene-qe9hp 6 หลายเดือนก่อน +2

    You are amazing

  • @emebetkebede7407
    @emebetkebede7407 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday ❤❤ love you guys

  • @user-le8fi9ld2z
    @user-le8fi9ld2z 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ene becha negn gine enaten sayi tdari menafqegn HBD babi zemnachu ybarke

  • @biruktybekele6046
    @biruktybekele6046 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት ባባዬ ኑሩልን🎉🎉❤❤❤

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤HBD❤❤❤ tebarekulign yene wedoch

  • @FygGuv
    @FygGuv 6 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በኢየሱስም የተመሰረተ ፍቅር ነዉ ጌታ ይባረክክ❤❤

  • @lillyliyu2196
    @lillyliyu2196 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደትየኔ ማር ተባረኪ💞🎉

  • @ydidiyabela6887
    @ydidiyabela6887 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @Professor_AD
    @Professor_AD 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለኔም ጊታር ነው የተሰጠኝ ለልደቴ💛💛

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 6 หลายเดือนก่อน

    Graceye ማስታወቂያ መስራት ጎበዝ ነሽ

  • @hckid2748
    @hckid2748 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወዳችሁ አትጥፌ❤❤

  • @messimessi1490
    @messimessi1490 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday babi ❤❤❤❤we love you guys.God bless you more🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ እንደምን አላችሁ ሁሉ ሰላም አትጥፉ መልካም ልደት ዘመንህ ይባረክ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 หลายเดือนก่อน

    አንቺ መልካም ሴት ❤❤❤❤ ተባረኩ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉

  • @mareyeeshetu-rl6lh
    @mareyeeshetu-rl6lh 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Birthday❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ewdachewalew

  • @elsaterefe9396
    @elsaterefe9396 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday I love you guys

  • @martakonj0409
    @martakonj0409 6 หลายเดือนก่อน

    Weye babey Aselekesekeg😢Teleke bota deresh akorashalew setelate🥺🥺Geta hoye Teleke bota Aderesew Gift yesexute sewoche bemulu yetebareku yehunu Amen ❤❤❤

  • @metsnanatkassu
    @metsnanatkassu 6 หลายเดือนก่อน

    happy birthday yene wdoch babi bekrb beguitar stzemr mayet ifelgalew grace igziyabher ybatksh melkam iyta alesh

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 6 หลายเดือนก่อน +8

    ውይይይ የባለቤትሽን ልደት ከክርስቶስ ልደት እኩል እናክብረው? አቴንሽን ፈላጊ ሁላ። እንደክርስቲያን ኑሩ እስቲ።

    • @mahderaddis1487
      @mahderaddis1487 6 หลายเดือนก่อน +1

      Eyahadeshi man nashi atekengea tseleye enda enasue ayenat hiwot endiseteshi

    • @rahelztzion
      @rahelztzion 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@mahderaddis1487 😁 አትድከሙ ባካችሁ። ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ነው። ዝግ ብላችሁ ለክርስቶስ ኑሩ ከቻላችሁ።ብዙ አትንጫጬ።

    • @hiwethaile7294
      @hiwethaile7294 5 หลายเดือนก่อน

      የቀና ሰው ኮመንት😅

    • @rahelztzion
      @rahelztzion 5 หลายเดือนก่อน

      @@hiwethaile7294 እደጉ እስቲ ።ክርስቶስ አለም ላይ ያስቀመጠን አለምን እንድንመስል አይደለም። አለም እንደዚህ አይነት ድራማ የሚሠሩ ባልና ሚስት ምልቶዋታል። ክርስቶስን የሚመስል ነው የጠፋው። ገባሽ? ፍጥረት ማየት የሚናፍቀውም እርሱን ነው።

    • @user-yc3be1sm7t
      @user-yc3be1sm7t 4 หลายเดือนก่อน

      Ante ende krstyan aydel yemtnorew ebakh zem bel

  • @SaraSara-rr8oc
    @SaraSara-rr8oc 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow Anleyachuuuuuuuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitgebremedhin4533
    @senaitgebremedhin4533 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday ❤❤❤we love you guys. God bless you more

  • @user-un9uw6wy1k
    @user-un9uw6wy1k 6 หลายเดือนก่อน

    Happy brithday babai😊

  • @Abenyhe
    @Abenyhe 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ስመጣ በአካል ብገኛችይሁ ደስታዬን አልችልም

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንደተመኘሽው ጌታ 4 ልጆች ይስጣችሁ

  • @berhanekidane5038
    @berhanekidane5038 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy Birthday 🎂 ❤🙏

  • @wengelwalilign4591
    @wengelwalilign4591 6 หลายเดือนก่อน

    Tebareki sewdesh melekam mist tedarachew yebarek ❤

  • @mirtinas0996
    @mirtinas0996 6 หลายเดือนก่อน +1

    HBD B&G

  • @user-cl5qg8kk5t
    @user-cl5qg8kk5t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday 🎂 🥳

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 6 หลายเดือนก่อน +1

    God blessed you❤❤❤❤❤

  • @chaltugedafa1337
    @chaltugedafa1337 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 หลายเดือนก่อน +1

    ባቡዬ የምንወድህ ወንድማችን እንኳን ተወለድክልን ቀሪው ዘመንህን ጌታ የበረከት ያርግልህ ❤❤🎉 ግሬስዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም አንቺ ምርጥ ሲስት ነሽ ❤❤🎉 ስጦታ የሰጣቹ ሁሉ ተባረኩ በወጣ ይተካላቹ ❤🎉

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 6 หลายเดือนก่อน +1

    you are bless

  • @LisyonZion
    @LisyonZion 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉 happy birthday

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሺ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥክ 🎉🎉🎉

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤🎉HBD

  • @babitesfaye2857
    @babitesfaye2857 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday Babi we love you

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስደበራችሁኝ የት ነበራችሁ ?😢 𝚑𝚊𝚙𝚙𝚢 𝚋𝚛𝚒𝚝𝚑 𝚍𝚊𝚢 BABY🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hobsee5626
    @hobsee5626 6 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ru1ud5vo6f
    @user-ru1ud5vo6f 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 መልካም ልደት ተወዳጁ🎉🎉🎉

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ጌታ ይባረካቹ ተባረኩ

  • @Ebee7
    @Ebee7 6 หลายเดือนก่อน

    Wooow! This video blessed me!!

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday babai❤❤❤❤❤

  • @danilakewbethelrestauranta1506
    @danilakewbethelrestauranta1506 6 หลายเดือนก่อน

    Happy Birthday Stay blessed

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 6 หลายเดือนก่อน +2

    HBD🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 6 หลายเดือนก่อน

    Happy birthday 🎉💐siwedachu 😍

  • @belayneshbiwota3164
    @belayneshbiwota3164 6 หลายเดือนก่อน

    Siwedachihu geta yibarikachihu Ethiopia simeta ayachihualehu