በአታ ለማርያም አማናዊቷ መቅደስ በቤተ መቅደስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
    What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....

ความคิดเห็น • 184

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +20

    የእናታችን የቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ፣የከርሞ ሰው፣
    የከርሞሰው ይበለን ፣አሜን ።

  • @mimidxb
    @mimidxb ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ረድኤት ይብዘል አሜን
    አጥንትን የምያለማልም የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን አሜን

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba9282 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን ድንግል ማርያም በረከታ ረዴኤታ ይደርብን በፀሎታ ይማርን አሜን እስኪ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ የሚል ሁሉ ያአዳምጥ!

    • @mahletabed3925
      @mahletabed3925 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @abebaeyob3056
      @abebaeyob3056 5 ปีที่แล้ว

      እመበቴ ማርያም ውድ እናቴ ተማፀኝኝን አናቴ ፀሎቴን ሰምኝ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን አምላክ ይፃፍልን የእናታችን የባአታ ማርያም በረከት እረድኤት ይደርብን ያመት ሰው ይበለን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋና አማላጅነትዋ ኣይለየን :አሜን አሜን አሜን ።

  • @mihretteka4178
    @mihretteka4178 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwetn yasemalin Memihrachn

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ድንግል ማርያም ልመና ምልጃዋ አይልየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ቃልኪዳንወለተተንሳኤ
    @ቃልኪዳንወለተተንሳኤ 5 ปีที่แล้ว +6

    ወድማችን ቃለሕወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ እማ አምላክ በረከቱን እረዴቷን በቤትሕ ትሙላልሕ እኛንም በበረከቷ በረዴቷ በያለንበት ትጠብቀን አገራችንን ሠላም ታድረግልን አሜን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለመቤታች አመታዊ ክብረ ባሕሏ አደረሠን አደረሳችሁ መልካም ባሕ

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ
    @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Selameta912
    @Selameta912 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን ለኛም ንፁህ አእምሮና ንፁህ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን፫ የእመቤታችን እረዴት በረከት አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማል ወንድማችን
    የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን አማላጅነቷ አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእመቤታችንድንግል ማሪያም ምልጃዋና በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር አሜን 🙏🙏

  • @zimamazezew4379
    @zimamazezew4379 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከተ እረዴቶ ይደርብን!!!

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን የእናታችን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም በረከታአ ረዴኤት ይድርብን

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን እረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

  • @selamyemaryamleji211
    @selamyemaryamleji211 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወድማችን የእናታችን በረከት በሁላችንም ይደርብን ምልጃዋ አይለየን ለዘላለሙ አሜን!በውነት ይሁን ይደረግልን

  • @ሳራየድንግልማርያምል-አ7ቀ
    @ሳራየድንግልማርያምል-አ7ቀ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነቷ እረድኤት በረከቷ አይለዬን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ፆሎቷ ይጠብቀን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን አሜን(3)

  • @አይኒ-ኸ6ሐ
    @አይኒ-ኸ6ሐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን እመቤታችንን ድንግል ማርያም በረድኤት በበርከቷ ትባርከን ሀገራችንን ሰላም ታድርግን አሜን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደርሰን ለናታችን ለቅድሰት ቅዱሳን ድንግል ማርያም።

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
    @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
    እመብረሀን ምልጃዋ አይለየን
    ዛሬ እመብረሀን ወደቤተመቅደስ የገባቺበት ቀን ነው የኔም ወድም እቦታው እዲገባ ገብረ እግዜአብሔር ብላቺሁ ፀልዩለት ከፍሎ መስራት ይቻላል ብለወል የቤት ኪራይ ነቅሎታል አመብረሀን ታማልደው ብላቺሁ አስቡት

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያስማልን የእመቤታችን በረከቷ ኤረደቷ አይለየን እንኳ አቢሮን አደረስን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለበአታ ማርያም አደረሳቹ፣

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
    @እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለ ንግስተ ሰማይ ወምድር ንፅህተ ንፁሀን ድንግል ወላዲተ አምላክ ባህታ ለማርያም ቤተመቅደስ ለገባችበት ቀን በስላም አደረሳችሁ ልመናዋ ምልጃዋ አይለየን አሜን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว

    አሜን።ለመምሄራችንቃለሒወትያሰማልን።ለኛምየሰማነውንበልቦናችንይፃፋልን።

  • @mahmoudshamas5512
    @mahmoudshamas5512 4 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ ከኔ አትራቂ ብኝ መፅናኛየ ነሽ አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እልልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን የእመብርሀን ረድኤት በረከቷ ጣእመ ፍቅሯ ምልጃዋ ከቃል ኪዳን ልጆቿ ጋር ይሁን አሜን ፫ ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ እድሜና ጤና ይስጥህ ያለም ሁሉ መድህን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርገን ወንድማችን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልንን።

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እድሜጤና እማናውቀውን ሥለምታሳውቀን ፍጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen Enkan abro aderesen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ መምህራችን .

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰመልን መምህራችን እድሜ ጢና ይስጥልን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አደረሰን ለባታ ማርያም
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubetezelalem5741
    @wubetezelalem5741 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
    @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሠማልን በአታ ማርያም ፀሎቷ እረዴቷ በረከቷ አይለየን የአመት ሰው ትበለን አሜን 3)

  • @ሕልናይንገስምንቲእግዚኣብ
    @ሕልናይንገስምንቲእግዚኣብ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
    ወድማችን የእመቤቴ ድንግል ማርያም
    ምልጃዋ ፀጋዋ ፍቅርዋ ኣይለየን
    ክብር ለእመቤቴ ታችን ድንግል ማርያም

  • @ማረያምንየጠላየለውምከለላ
    @ማረያምንየጠላየለውምከለላ 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንደምን ዋላችሁ እንዴት ሠነበታችሁ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኀራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን
    ዛሬ ደግሞ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ባታ ማሪያም ነት ቅድስት ሆይ ለምኝልን
    ልጅሽ አገራችንን ኢትዮጵያ በቸርነቱ በምርቱ እንዲጐበኛት አሳስቢ ድንግል ማሪያም ወደልጅሽ ወደ ወዳጂሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን ባታ ማሪያም አሜን፣፫ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን

  • @bernasabeba8465
    @bernasabeba8465 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማለን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን የእመአምላክ መልጃዋ በረከቷ ይደርብን በእውነት አሜን

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የእናታችን ምላጃዋ ፀሎቱዋ በረከቱዋ ከሁላችን ጋር ይሁን ::

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሠማልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም በያለንበት ትጠብቀን ሀገራችንን ትጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ማህድርተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድርግ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንመገብ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃልህይወት ያሠማልን የማላወቀውን ሣላሣወቃቹኛ በጣም አመሠግናለው

  • @fekertaeshatou3212
    @fekertaeshatou3212 5 ปีที่แล้ว

    አናታችን በአታ ለማርያም ረእዴት በረከትሽ አይለየን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን ተባርክ

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እኳን አብሮ አደረሰን እቁ የተዋህዶልጅ እድሜህ ይርዘም መግስተሰማያት ያውርስልን

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ::

  • @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ
    @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማልን ወድማችን ጵጋውን ያበዛልህ

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 5 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር አምላክ ቃለሂወት ያስማል ዝማሪመላኤክት ያስማልን በእውነት ተባርክወንድማችን

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ትእግስትየራያዋ
    @ትእግስትየራያዋ 5 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን
    የእመቤታችን እረድኤት በረከት አማላጂነት ከሁላችነም አይለየን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet zimar melaekitin yasemalin ye emebetachin miljawa berekewoa ayileyen

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልን

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 3 ปีที่แล้ว

    Amen smen amen qale hiwet yssemaln memhrachin xelotana berketa ye enatachin dngl Maryem kehulachin yhun amen

  • @mahalitmahalito8883
    @mahalitmahalito8883 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiywet yasemalin

  • @tsegaysolomon8034
    @tsegaysolomon8034 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen Egziabher Yemesegn 🌼✝️🌼

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዴሜ ፀጋ ያቆይልን የእመ አምላክ ምልጀዋ አይለየን የአመት ሰው ትበለን አሜን።
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @almazgedlu592
    @almazgedlu592 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen. Kalehiwot yasemaln wendmachn.

  • @hm3183
    @hm3183 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን የእመ አምላክ የድንግል ማርያም ምልጃዋና ረዴኤቷና ፊቅሯ ከተዋህዶ ሃይማኖታች ከእትዮጵያ አገራችን አይለይ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድሞች 🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ረድኤት ቀረከቷ ይድርበን ደስ ይላል በጣም ፣እኛም በሰላም አውጥቶ ወደ በዕታችን ይመልሰን።

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @fmgfhgfffjgdhhll794
    @fmgfhgfffjgdhhll794 5 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemalen amen Amen amen

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለእናታችን በአታ ማርያም አደረሰን ቅድስት ድንግል ማርያም ተዋህዶን ሀገራችንን ትጠብቅልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @saraazab7300
    @saraazab7300 5 ปีที่แล้ว

    Amenñ amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kale hiwet yasmalen 🙏🙏

  • @fantugebregorgis966
    @fantugebregorgis966 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @alsharhan5999
      @alsharhan5999 5 ปีที่แล้ว

      Amen kalehiwet yasemaln tesfa mengste Semayatn yawarsln dingl yagelglot zemenachihun tarzmln

    • @fantugebregorgis966
      @fantugebregorgis966 5 ปีที่แล้ว

      @@alsharhan5999 Amen Amen Amen

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምለክ በምልጃዋ አትለይህ

  • @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ
    @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን!

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃልህይወት ያሰማለልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste yawarslln

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ganetganet4079
    @ganetganet4079 5 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen.enkuwan abero adersen.kalehyiwetn yasemalen

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለባታ ማርያም ወራዎ በአል አደረሰን የናታችን የቅድስት ድንግል ልመናዋ በረከቶ ለሁላችንም ይድርብን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen egizeber , emebetachen edemana tena yestelen qalewet yasamalen

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ታቀርባለህ እርዳታህን እንፈልጋለን ሀለት ባልና ሚስት ልጆች አለዋቸው። በድንገት አደጋ አንድኛዋን ልጃቸውን በሀዘን ተጎዱ ለማጽናናት ብዙ እየሞከርን ነው ማለትም ከአመት በላይ ሆነው ምንም ሊጽናኑ አልቻሉም እባክህ ባላቸው እንዲጽናኑ፣ሌላም በአንተ ጥሩ አገላለጽ እምናስረዳቸውን ምከረን ስንል በትህትና እንጠይቃለን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።ትምህርትህን በጣም ነው የምንወደው እናመሰግናለን ።

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 ปีที่แล้ว +4

    ♥️♥️"""Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fekertaeshatou3212
    @fekertaeshatou3212 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ ዝማሬ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @allgames7481
    @allgames7481 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃልሂውትያሰማልን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qale hiweat yasemaln

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin yemebetachin redet bereket milijewa ayileyen

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhricen

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @leonomassi2102
      @leonomassi2102 5 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen qale hiyote yasemani wanadimachin

  • @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ
    @ወለተሚካኤል-ቀ9ሸ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ayuayalew5145
    @ayuayalew5145 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kalahiwte yasamlen

  • @hirutkefalew7885
    @hirutkefalew7885 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የስማልን ወንድማችን

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏