የኡስታዝ አብዱልመጅድ የለቅሶ (ተአዚያ ) ድንኳን ዛሬ ፈርሷል ኡስታዝ አብዱልፈታህ ልብ የሚነካ መልክት አስተላልፏል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 509

  • @ሠሚራሰይድኢስላምድኑሰላም
    @ሠሚራሰይድኢስላምድኑሰላም 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚንንንንንንንንንንን ማሻአሏህ ኡዝታዝ አብዱል ፈታህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እሱንም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑርልን አላህ ይራሀሙ አላህ እሱን መረጠው ሁላችንም ወደሱ ተመላሾች ነንና አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን መልካም ነገር ሰርተው ከሚሄዱት መልካም ስራቸውንም አላህ ከወደደላቸው ከተቀበላቸው ያድርገን ልጆቹንም አላህ ያሳድግለት ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ መቸም እናንተ ውድ ኡዝታዞቻችን እያላችሁ የቲምነት እንደማይሰማቸው እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እናንተ ማለት ለየቲሞችም ይሁን ለሚስኪኖች በጣም በጣም ብቻ ምንም ቃላት የለኝም አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ ይቀበላችሁ እድሜያችሁን ያርዝምልን ዛሬ እንደዝህ በመልካም ስራ እንደተሰባሰባችሁ ሁሉ ነገም በአሄራ በጀነተል ፊርዶስ ይሰብስባችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @semiramolla1295
    @semiramolla1295 7 ปีที่แล้ว +9

    ኡስታዝ አብዱል ፈታህ ጀዛከላህ ኸይረን ይጠዉል ኡምሪህ
    መሰሎችህንም ያብዛልን
    ኡስታዝ አብዱል መጂዲ
    አላህ ፋሪዱስ ይወፋቅህ
    የስደት አባታችን የዲን መእምህራችን
    መቸም አንረሳዉ
    አላህ ያስተማረን የምንተገብሪ ያሪገን
    እንዲንተገብሪም አላህ ይገዘን
    ጌታየ ሆይ ሶብሪን ወፋቀን

  • @fatimayasen5202
    @fatimayasen5202 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዙና አብዱልመጂድ ወድምዬ አላህ(ሱወ) ጀነተል ፊርዶስን ያውርስህ በስደት ለይ መራር ሀዘን ደረሰብን መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ የስደት አባታችን

  • @gjuutfghygf7630
    @gjuutfghygf7630 7 ปีที่แล้ว +58

    አላህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርልን ውስታዝ አብዱል ማጂድ ሁሌም ትናፍቀኝ አለህ ምን ልሁን አልቻልኩም ውስታዝ አልህ በጀነት ያገናኘን

    • @SOfiaAdem-oe4sf
      @SOfiaAdem-oe4sf 7 ปีที่แล้ว

      Gjuutf Ghygf ኡስታዜ ከይር ስራህን አላህ ይውደድላህ

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 7 ปีที่แล้ว

      Gjuutf Ghygf አሏህ በጀነት ያቆይህ ኡስታዜ ዋ ላራሴ ያረብብብ ሆደ እየተንቀጠቀጠ አላምንም አለኝ አላህ በጀነት ያገናኘን አላህ ይሶብረን ሁሌም እንወድሀለን

    • @محمدالخالد-ي6ب
      @محمدالخالد-ي6ب 7 ปีที่แล้ว

      Gjuutf Ghygf አላህ ጅነተል ፋርደወስም ይወፍቀው

    • @ሳሊሀ2018
      @ሳሊሀ2018 7 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @gjuutfghygf7630
      @gjuutfghygf7630 7 ปีที่แล้ว

      saliha 2016 ሰላም አሊኩም

  • @فاطمه122-ف2د
    @فاطمه122-ف2د 7 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ጀነተል ፍርዶሥን ይወፍቅህ ኡሥታዜ ዛሬም ነገም ለኔ እንዳድሥ ነው የሚሆንብኝ እንጄ ወላሂ አላህ ከረሡል ሠለላህ ከለሂ ወሠለም ናከሳሐቦችና ከሸሂዶቺ ግረቤት ያድርግህ ኡሥታዝና የሥደት አባቴ ኡኡኡኡሥታዜ ለኔ የብቻው ነው በንግግርህ እምሠራ ያድርገኝ ኡኡኡኡአ ሥሥሥታታታ ዜዜዜ ኣኣኣህህህ

  • @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን
    @የወሎልጅነኝያውምየደሴያን 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ አላህ የጀነት ያድርግህ አንተ ብትለየንም እኛ እስካለን ድረስ መልካም ነገሮችህ አይለዩንም
    ምንግዜም አትጠፋም ከውስጣችን
    በጀነት ፊርዶስ ያስቀምጥህ ረበና

  • @mehubanesru2536
    @mehubanesru2536 7 ปีที่แล้ว +8

    ኡሥታዜ አደበተ ጠፋጭ የሁሉ አባትየሤቶች መካሪ አላህ በጄነተል ፍርዶሥ ለዘላለም ያኑርህ :ኡፍፍፍፍ እኛንም ሠብር ይሥጠን መ፬ሎችህንም ይተካልን ያረብ!!

    • @rahmarahima4267
      @rahmarahima4267 7 ปีที่แล้ว +1

      صلي الله عليه وسلم
      اللهم امين يارب العالمينኡሰታዜን ነጀነትፈርዶሰ ያኑርልን የጀነት ሙሸራ ያድርገው ያረሂሙ የዘጃሉል ኢክራም የሰዴት አባቴ አላህ በጀነቱፈርዶሰ ያኑርህ ኡሰታዜ ከአነቢያ ዎች ከሸሂዶች ከሰዲቆ ያድርግህ ኡሰታዜ ረሂሙላሁ አሌይክ ሀቢቢ

  • @mimim9974
    @mimim9974 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ንንያረብ ኡስታዛችንን አላህ ጀነተፈርዶስ ዉስጥያኑረዉ ሁሌም በልባችን ይኖራል። ኡስዝ አብዱል ፈታህ ጀዛክላኸር።

  • @SamSung-jh6ce
    @SamSung-jh6ce 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ያርብ አላህ ይራሀምህ በጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅህ እህህህህ እዴት የሚፍጂ እሳት ነው ወላሂ እኔን አልሶብር አልኩኝ ሆዴም ተቃጠለ ልቤም አዘነ አይኔም ያነባዎል ለማን ላውራው የሰው ቤት በሰው ሀገር ያርብ ኡስታዜ ከሀራም ከልካየ ከይር አስተማሪየ በስደት አለም ላይ ብዙ ነገር አስተምርኽኛል ያርብ ላትመለስ ሄድክ የአላህ ማሸአ ሆነና ኡስታዝ አብዱል መጂድ ሁሴን ጀነትን ይወፍቅህ ያርብ ምን አይነት እውነት እማይመስል ህልም ህልም ነው የሚመስለኝ ማመን አቃተኝ ያግብ ኡመተል እስላም አላህ ሶብሩን ይስጠን እህህህህህህህ

  • @حويحويا
    @حويحويا 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ማሻአላህ ደእዋችሁ አቤት ደስሲል አላሁ አሜን አሜን አሜን አላህ ለእናተም ይጨምርላችሁ ኡስታዝንም አላህ ጀነት ፈርዶስ ያስገባልን

  • @feteyamustafa9898
    @feteyamustafa9898 7 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በጀነት ይበሽረው ኡስታዛችን

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 7 ปีที่แล้ว

    አሚን ሱመ አሚንንንንንን ጄዛክላህ ኸይር ኡስታዝ አብዲልፈታህ አላህ ያህፍዘክ ወርውረው እንጂ የሚያሰው አታጣም የምትለው አልረሳውም ጄዛክላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ የየቲሞች አባት

  • @hayathhayath6059
    @hayathhayath6059 7 ปีที่แล้ว

    ዝናብ ሢዘንብ አዝመራ ያሣምራል
    የሠውን ሂወት የምታሥልምሩት የተበላሸን ሂወታችን ከአላህ በታች የሚታደሠው በናንተ ነው አላህ በቃ ይበለን አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዙና አላህ ጀነትን ይወፍቅህ

  • @jvgvctcc1751
    @jvgvctcc1751 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ለሁሉም አርያ የምትሆን ኡስታዝ ነህ አላህ ለኸይር ስራ ልባችንን ይክፈትልን ያረብ

  • @eilham2682
    @eilham2682 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይራህምህ ኡስታዜ ቀብርህን ኑር ጨፌ ያድርገው ያረቢ ጀነተ ፌርዶስ ይወፍቅህ ለሁሉም አላህ ሶብር ይስጠን

  • @ያአላህዘረኝነትከሚባለውጥ
    @ያአላህዘረኝነትከሚባለውጥ 7 ปีที่แล้ว +8

    ለውዱ ኡስታዛችን ለእውቀቱ አባታችን ጀነተል ፊርደወስን ዘላለማዊ ዘውታሪ ያድርግልን አላህ ይሰብረን ይሰብራቹ ጀሚአን። ኡስታዝ አ/ፈታ ጀዛክ አላህ ከይር በሰመነው ተጠቃሚ ያድርገን

    • @ayusalimashalahmashalh6449
      @ayusalimashalahmashalh6449 7 ปีที่แล้ว

      Halima Halima ዉድ ውስታዜ አላህ በማይቀረው አገር በጀነተል ፍደውስ ያገናኝን ያረብ ያረብ ያረብ አላዬ ሰብርም ስጠን ሁሉን ጀሚአን

    • @musaahmed1909
      @musaahmed1909 7 ปีที่แล้ว

      Halima Halima

  • @hdhhdhd3531
    @hdhhdhd3531 7 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ አብዱል መጂድ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልን ያረብ ሁለየም ዱአየ ነው
    መቼም የማረሳህ
    ኡስታዝ አብዱልፈታህ ጀዛካላህ ኸይር ጀዛ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
    በሰማነው የምንጠቀን
    ተግባር ላይ የምናውለው አላህ ያድርገን
    አሚን አላሁመ
    አሚን።

    • @hawa3620
      @hawa3620 7 ปีที่แล้ว

      Hdh Hdhd ኡስታዝ አብዱል መጀድ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅልን ያረብ የሁለየም ዱአየ ነው

    • @hdhhdhd3531
      @hdhhdhd3531 7 ปีที่แล้ว

      hawa አላህመጨረሻችንን ያሳምርልን ያረበብ አሚን

    • @hawaemam9972
      @hawaemam9972 7 ปีที่แล้ว

      Hdh Hdhd ኡስታዝ ጀነትፈረዶስይወፈቅው

  • @ዑስሚቲዩብ
    @ዑስሚቲዩብ 7 ปีที่แล้ว +1

    እየራቀ ሄደ ኡስታዛችን። አላህ ሆይ ያኛውን አገር አሳምርለት አሚን

  • @dhd300
    @dhd300 7 ปีที่แล้ว +1

    የጀነት አላህ ያርገው ውሥታዘና ወአቡና አብዱል መጂድ አላህ ይርሀመው ያረቢ ቀሪ ወለሞቻችንን አንተ ሙሉ ጤናቸውን ሥጣቸው ያከሪም

  • @FatimaAli-qe8ep
    @FatimaAli-qe8ep 7 ปีที่แล้ว

    ዋ ለራሴ ዋ ለነፍሴ ያረቢ እዘንልኝ ማረኝ
    ኡስታዜ መኖሪያህን ፊርዶውስ ያድርገው ያረብ

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 7 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን
    አሚንንንንን ያረብ
    ኡስታዛችን አላህ በጀነት ያገናኘን

  • @Sነኝስደተኛዋእርግብ
    @Sነኝስደተኛዋእርግብ 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አብዱል ፈታህ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872
    @gemillaendrisgemillaendrid7872 7 ปีที่แล้ว +2

    أستاذ ابدوله فتعح. (ابو آيتام. جزاك الله خير الجزاء ماشاء الله عليك تقبله الله ضعواتح.

  • @zaharaahmed9858
    @zaharaahmed9858 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝየ አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቅህ አሚን ያረቢ

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ በጀናታል ፍርዶስ ያኑርህ ሁለም በልባችን ዉስጥ ነህ

  • @ansha7049
    @ansha7049 7 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንን የረብ ኢላሒ ኡስታዛችንን በጀነተል ፊርደውስ አድርገው

    • @مدنامدنا
      @مدنامدنا 7 ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته امين امين امين الهم امين يارب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا الله مثل مثل ما بركة النبي محمد عليه الصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد

  • @zaharamahamdzahara4637
    @zaharamahamdzahara4637 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራህመክ። ኡስታዝ ቀኑ በሄደ ቁጥር ሀዘኔ። እየጨመረነው ወላሂ አላህ ስብር ይስጠን ለሁላችንም ሁሌም በልባችን ነህ አንርሳህም አስታዝ ምልካም እርፍት ይሁንልህ።መካሪዬ

  • @nicephie5212
    @nicephie5212 7 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዜ በጣም አዝኛለሁ አላህ ቀብርህን ኑርበኑር ያድርግልህ ያረብ ጀነተ ፍርደውስን ይወፍቅህ ያረብ

  • @sadasaeed6841
    @sadasaeed6841 7 ปีที่แล้ว +1

    ያረቤኡዝታዜ..አላሕየጀነትያረግሕ..ከደጋጒችባሮችምይደብልቅሕ...ያአላሕ

  • @T.bint.mehamed12127
    @T.bint.mehamed12127 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚንንንንን አሚንንንን ያረቢ
    አላህ በጀነተል ፊርዶስ ጨፌ ውስጥ ያስቀምጥልን ኡስታዜ የኡስታዛችንን ረሂመሁላህ ትምህርቶች ተግባር ላይ የምናውል ያድርገን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ጀነተል ፊርዶስ እንዳገናኘን በዱዓ እንበርታ የኡስታዛችንን ፈለግ እንከተል አላህ ይወፍቀን አሚንንንንን...........ያአላህ

  • @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
    @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ 7 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ትንሹም ትልቁም መስክረውለታል ስለመልካም ስራው
    አላህ ምስክርነታችንን ይቀበለን
    እሱንም መልካም ስራውን አላህ ይቀበለው
    በእርግጥ ኡስታዝን መርሳት በእርግጥ ይከብዳል
    ነገርግን እሱ እንዳስተማረን ሰብር አድርጉ በሀዘንበችግር በሙሲባ ጊዜ ብሎናል
    ስለዚህ እህቶቼ እንሰብር ያሉትን አሊሞቻችንን አናስከፋ ያሉንን እንስማ እንታዘዛቸው እናክብራቸው ላላህ ብለን እንውደዳቸው ሳአቱ ሳያመልጠን ሳያመልጡን እንጠቀምባቸው
    ይህን ን ስነስረአት ውዱ ኡስታዝአብዱልመጅድ አስተምሮናል
    መልካም ስራውን አላህ ይቀበለው
    በጀነትፊርድወስ አላህ ያገናኛን
    አላህ በጀነት ያበሽረው አላህ ይዘንለት

  • @ሉሉ-ቨ4ሸ
    @ሉሉ-ቨ4ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዛችነንም ቀብሩን ኑር በኑር ያድርግለት እኛንም አሏህ ትክክለኛዉን ምገድ ይምራን

  • @susubintseid7999
    @susubintseid7999 7 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህ አላህ በጄነት ፊርዲወስን ይወፍልን. ኡስታዜ ቀብርህ ኑር ይሁንልህ
    ለቀን እንጄራ አያበሉት እራቅ እራቅ አልከን እኛም አንዳለን አለን አንተን ይመችህ በሰራሀቼው ኽይር ስራወችህን እጥፍ ድርብ. አድርጎ ይቁጠርልህ ያርብ

  • @ahammedmuhammed6686
    @ahammedmuhammed6686 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ.ጀነተልፍርደወስ.ይወፍቅህ.እኔስ.ታመህየተነሳሀውንፈቶ.ሳይ.ትክዝብለህ.ሀዘኔ.በርታ.እደተከስከው.ኡድታዜ.ቀጥ.ሳትል.እርኔ.አልቻልኩም.ሶብሩን.ይስጠኝ.ያርብ

  • @ዝምያለአንደበትጣፋጭዜማአ
    @ዝምያለአንደበትጣፋጭዜማአ 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ አላህ በጀነት ፊርዶስ ዘላለም ያኑርህ
    ሁሌም በዉስጤ በትዝታህ እኖራለሁ

  • @jemilamohammed1928
    @jemilamohammed1928 7 ปีที่แล้ว

    ራህመቱሏሂ አለይክ ያኡስታዝ አብዱልመጅድ ራህመተንዋሲአ ቀብርህን የጀነት ጨፌ ያርግልህ ያረብ በፊርዶስ ከተማ ይሞሽርህ ያረበል አለሚን ያሉትን ብርቅዪ ኡስታዞቻችንን እረጅም እድሜከጤናጋ ይስጥልን ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረበል አለሚን

  • @dimaal1990
    @dimaal1990 7 ปีที่แล้ว +14

    ኡስታዛ አላህ የጀነት ይመልህ ያረብ

    • @mekiadetamo1771
      @mekiadetamo1771 7 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን የአለሀ

    • @اىىوةا
      @اىىوةا 7 ปีที่แล้ว

      አላህጀነትየወፍቅህወድሚ

  • @onlymy9186
    @onlymy9186 7 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ አላሕ ጀነት ያኑርሕ መቸም የጀነት ነሕ ያረብ በራሕመትሕ ውዲአብዱ እረሂም አህመዲ ባረከሏሁፊኩም አላህ አተንም ይጠብቅልን ያረበ

  • @imax5533
    @imax5533 7 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ ኡስታዝ ወለሂ በዳቅቃዉች በሠአታት ሁሊም ፋላፊቴ ናህ ያአላህ የራህም በጄነት ፍራዲሣ ያሢቃምጣልን በጄነት ያበሺር ያራቢ

  • @ayisharidwan7900
    @ayisharidwan7900 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ የኔ መከሪ የኔ አሰቢ የኔ አባት መልከም ስራክን አላህ በጄነት ሙሽራ አድርጎ ይክፈልክ እሻአላህ ወላህ እኔስ አልቸልኩም አላህ ለኛ ለስደተኞች ሙሉ ሶብር ይስጠን ያርብ እኔ በስደት ሆኜ ወላህ ቡዙ ሰው አጥቸለው በሞት የተለዩኝ ሞልታዋል ግን የአንታው ለይት አለብኝ ወላህ አልቸልኩኝም

    • @vgcy9chchv778
      @vgcy9chchv778 7 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ አብዱል መጅድ አሏህ ጀነትን ይወፍቅህ ስራውን በሰማሁ ስአት ሞተ ሲባል ማመን አልቻልኩም ህልም ነው የሆነብኝ የአላህ

  • @saadabintabdu1993
    @saadabintabdu1993 7 ปีที่แล้ว

    አሏሁም አሜንንንንንንንን ላድረጋችሁት ዶአዎ ለውዱ ኡስታዛችን አብድል መጂድ ሁሴንን አሏህ ጂነትል ፊረዶስን ወፈቅውውውው ያረብ ያዘል ጅላሌ ወልኢክራም

  • @እራዲነኚየመርሠዋ
    @እራዲነኚየመርሠዋ 7 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ያረብ መቼም አትረሳን ኡስታዚ

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 7 ปีที่แล้ว

      አላህ ይራኸምህ ውዝታዝና ለኛም አላህ ልብይስጠን አላህን አላህን እንገዛ እዷና እደማትጠቅም እያየነው አይደል እህት ወድሞቸ ኡመተልሙስሊም ያረብ አላህይዘንልን ያረብብብብብ

  • @h.h9159
    @h.h9159 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርሀምክ ኡስታዙና ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ አብዱል ፈታህ እድሁም ወድማች አብዱረሂም

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
    @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 7 ปีที่แล้ว

    አላህየጀነትያርግልህ
    በጣምአዝኛለውኡስታንዝ

  • @ggt1732
    @ggt1732 7 ปีที่แล้ว +8

    ኡሰታዜ አላህ ፈረዶሰል ጀንትን ይወፈቀው
    ድንኳን ቢፈረሰም ኡሰታዝና ሁሊም ብልባቸን ይኖረል ያሰትማረንነ ትምህረት ትገባረላይ እደናውል ከለባቸን ጠረት እናረጋልን

  • @rashood9213
    @rashood9213 7 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኢስታዜ አላህ በጅነተ ፍርድወስ ያኑርህ

  • @لااللةمحمدرسوللهلحمدللهربلعلمن

    ውስታዜ አላህ የጀነት ይበልህ ያረብ

  • @hawaseid2291
    @hawaseid2291 7 ปีที่แล้ว

    ያረብ.ኡስታዝ.አብዱልመጂድ.መኖርያህን.ጀነተልፍርዶወስ.ያድርግልህ..ኡስታዝ.አብዱልፈታህ.ሀቄቃትክክልነው.ጀዛከላህ.ኸይር

  • @hawahawaaa7222
    @hawahawaaa7222 7 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አላሁማ አሚን ያረበል አለሚን ኡሥታዝ ጀነተል ፍርዴወሥን ይወፍቅህ

  • @እማእስከመቸተራርቀንኢክሪ
    @እማእስከመቸተራርቀንኢክሪ 7 ปีที่แล้ว +2

    አላህ መኖርያህን ጀነተል ፈርዶስ ያርግልህ እስታዜ

    • @raziyahh1392
      @raziyahh1392 7 ปีที่แล้ว

      Allah jenatan firdos yiwofqaw

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 7 ปีที่แล้ว

    Walikum selam werahmet welahi weberkathu
    አሏህ በጀነት ያኑርህ ውዱ ኡስታዜ አሏህ በጀነትል አእላህ አሏህ ያገናኘን

  • @laellahelaAllah
    @laellahelaAllah 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን ያረብ
    ኡስታዝ አብዱል ፈታህ ጀዛክ አላህ ኸይር ወጀዛ

  • @hogififh6482
    @hogififh6482 7 ปีที่แล้ว

    አላህ በጀነተል ፈረዶሥ የነብዩ
    ሡለላህ አለይ ወሠለም
    ጓረቤት ያረግህ ኡሥታዜ

  • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
    @اسماءاسماء-ث2ه9ف 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በጀነት ፍርዶሦ ያኑረው ያረብ እኛም በሠማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን ያከሪም

  • @ሰአድወሎወረባቦወረባቦ
    @ሰአድወሎወረባቦወረባቦ 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶሰ ይወፈቀህ ምንም ማመን አልቻልኩም ወላሂ

  • @ayshaseman9738
    @ayshaseman9738 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዜ ሁሌም በውስጤ ነህ ያረብ ኡዝታዝ ብዬ ለመጥራት ለኔ ያሰኛል ሀቂቀተል አባት ወንድም አስተማሪ መካሪ ነበሩ በተለይ ለኛ ለሴተቹ ውድ እህቴ እያለ ሚመክረን አልተተካልንም ያረብ በረሀመትክ እዘንላቸው

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 ปีที่แล้ว +15

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አላሁመ አሚን
    ኡስታዜ ጀነትን ፍርዶስ ይወፍቅህ ያረብ

  • @ዘይነብአደም-ሐ2ፀ
    @ዘይነብአደም-ሐ2ፀ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ አብዱ ፈታህ ሡ,ዐ.ወ. አሏሁመ አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚን ያረበልአለሚን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዛችንንም ጀነተል ፌርዶስ ሪዲዋን አሏህ ያገናኘን ያረብ እኛም የሡ ነው ወደ እሡም ተመላሾች ነን

  • @rahmaendris2672
    @rahmaendris2672 7 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዛን አላህ ይራህመው ያአላህ

  • @አላህየራህምህእውሥታዜየሥ
    @አላህየራህምህእውሥታዜየሥ 7 ปีที่แล้ว

    የአላህ እውሠታዝ አብዱልመጂድ ያሥገባው ጀነትልፊርዶሠ ያረብ ለኛም መፀናናትን ይወፍቅን ያረብ ዉሥታዜ ይደንና ይመለሥል ብይ ሠጠባበቅ ያለሠብኩት ተከሠት የውጤ ሀዘን ሆነብን ያረብ ደህለዉ አለጀነተልፊርዶሠ ያረህማን

  • @ayshahussen9536
    @ayshahussen9536 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን.... ምሥክርነታችንን አሏህ ይቀበለን አሏህ ይዘንለት ጀነቱን ይወፍቀው እኛንም ሦብር ይሥጠን በጣም ከባድ አደጋ ነው ወላሂ

  • @zeezo4148
    @zeezo4148 7 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ አላህ የተሻለ አገር ያድርግልህ ያረብብብ

    • @hcgbgf39
      @hcgbgf39 7 ปีที่แล้ว

      Zeezo እማ ልዩነሽ ልዩ አላህ ጀናትን ይወፍቀው

    • @ruquyamohammed8357
      @ruquyamohammed8357 7 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩሙላከይርአሚንንንአሚንንን

    • @hhhhhhhh9931
      @hhhhhhhh9931 7 ปีที่แล้ว

      Zeezo እማ ልዩነሽ ልዩ አሚን አሚን አሚን የራብ አለህ የጄነት ሙሹራ የድረገዉ ኡሥታዜ የሥደት አበት አለህ ይዘንልክ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሐ7ወ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሐ7ወ 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛች አላህ የረሀመ አላህ የጀነት ያድርገው የሁሉ አባት

  • @kareemakhadeer5000
    @kareemakhadeer5000 7 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ጅነቱል ፍርዶስ ይወፍቃህ ኡስታዝ አብዱልመጅድ እኛም አኔቴ ተከታታይ ናን እሸአለህ በጅናት የገናኛን

  • @dihsj7346
    @dihsj7346 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን ስታዝ አ/ ፈታ ወጀዛከላህ ኸይር ውድ ውስታዛችንም አላህ በጀነተል ነይም ያኑርልን ያረብ ኡለሞቻችንም አላህ ያስቆይልን እኛም በነሱም ተጠቃሚ ያድርገን!!!!!!! ያረብ እኔስ ያሳሰበኝ ወቅታዊ የሚነፈሱ ወሬዎች ማነው ቶሎ መልስ ሚሰጠው? ያረብ

  • @hashemhusan9319
    @hashemhusan9319 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የጀነት ያርግህ ያረብ ኡስታዜ

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ
    @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ 7 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ ኡስታዜም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ያረብ

  • @መሬምመሀመድ-ኀ7ቸ
    @መሬምመሀመድ-ኀ7ቸ 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የጀነት ይበልህ ኡዝታዜ

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ ኡስታዝአብዱልመጂድን በፍርዶስ አስደስተው የራህማን ያራሂም!!!

  • @fatumaamhdwollodasse2081
    @fatumaamhdwollodasse2081 7 ปีที่แล้ว +1

    Waleykumsalam werahmatulah webarakatuh amiiiiiiìiiiiiin yarbiiii Allah yerahmew Ustaze

  • @sit8475
    @sit8475 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚንንንን ያረብላአለሚን ኡሥታዜ አላህጀነተልፊሪዶሥ ይወፍቅህያረብብብብመልካም ሥራወቺህ አላህይቀበልልህተደጋግባሮቹያሠልፍህ አተ የሥላምጀግና የሴቶቺአባትልጆቺህነም አላህ ያሣዲግልህያራህማንያረብያረብያረብ

  • @medinamehdi3781
    @medinamehdi3781 7 ปีที่แล้ว

    weallykum sellam werahmtullahi webrkatuh
    Ameeee allahum ameeeen yarb አላህ ለኡስታዛችን ማረፍያውን ያሳምርለት ሀዘኑንም አላህ ያቅልልነ በጣም እየበረታብን ነው መቼም ማዘን የሚገባን ለኛ ነው እሱስ አልበምዱሊላህ አሻራውን ጥሎ ነው ያለፈ ባዶ ከንቱ ምኞት ሆነን የቀረን እኛ ነን እንጂ አላህ በራህመቱ እዚህ ዱኛ ላይ ዘርተን ነገ በአኺራ የምናጭደው ያድርገን ለተቀራቹት ረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ ያረህማን እኛም አሻራችን አስቀምጠን እንድናልፍ አግራልን

  • @zahrakebede9429
    @zahrakebede9429 7 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ አላህ ጀነትን ይወፍቀው ኡስታዙና መቸም አንረሳህ ወድሜ አባቴዋ

  • @etophia6281
    @etophia6281 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀነትል ፍርዶሥ ያወፍቅህ ኡሥታዝ

  • @አልሀምዱሊላህያረብእዝነት
    @አልሀምዱሊላህያረብእዝነት 7 ปีที่แล้ว

    አሏህ በጀነት ያገናኘን ውድ ኡሥታዝና

  • @zanetalisaidzanetalisaid3836
    @zanetalisaidzanetalisaid3836 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜ የስዴት አባት መካሪየ እኔስ አልቻልኩም ማመን አቃትኝ አላህ የጀነት ያርግህ

  • @zeynabmulat104
    @zeynabmulat104 7 ปีที่แล้ว

    አላህይረመክ ኡሰታዝነህ
    ሁሌም ተናፍቀናለህ አላህ የጀነትያደርግህ

  • @monacom8174
    @monacom8174 7 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ ኡስታዛችን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው እኘንም አምምተችን ያሳምርልን

  • @bvvb4056
    @bvvb4056 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አላሁመ አሚን ጀዛክአላህ ኸይር ኡሥታዝ አብዱል ፈታህ ኡሥታዝ አብዱል መጅድ አላህ ይርሀሙ

    • @hayatahmed5469
      @hayatahmed5469 7 ปีที่แล้ว

      Bv Vb amen amen allhome amenyrebe wfken jntele frdose

  • @fafifikr4822
    @fafifikr4822 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ ኡስታዜን ማረው እዘንለት እኛንም እዘንልን ቀጥተኛውን መንገድ መርተህ በጀነተል ፊርደውስ ሰብስበን አሜን ያረበል አለሚን

  • @sumebnitbaba3794
    @sumebnitbaba3794 7 ปีที่แล้ว

    Amen allahuma amen yaerb ustaz

  • @MunaMuna-qm7hv
    @MunaMuna-qm7hv 7 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረቢ አላህ ጀነተል ፍዶስይውፍ መቼም አንረሳክም ኡስታአዝ ውለታክ ብዙ ነው ቆጥረን አንዘልቀውም

  • @zmzamzmzam5249
    @zmzamzmzam5249 7 ปีที่แล้ว

    ወሌኩምአሰላም ወራህመቱላህ ወበራከትሁ አሚሚንንን የአላህ ኡስተዜ አላህ ጄነተልፊርዶስ ይወፊቅህ

  • @hasnamehammed4259
    @hasnamehammed4259 7 ปีที่แล้ว

    አላህ የጅነት ያድርግህ ያርብ ኡስታዝ

  • @fatumaseid6835
    @fatumaseid6835 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራሀመው ኢንሻ አላህ ወሞተውን ኡመተል ኢስላም ሁሉ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ያረብ

  • @muhammad8682
    @muhammad8682 7 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሀቢቢ እስታዜ

  • @alehamdulilamuslimyadereke7098
    @alehamdulilamuslimyadereke7098 7 ปีที่แล้ว +2

    Subehanu Alilah Beka Duniya Endih Nat Ustzi Yezagawun Alem Nur Yadirglh

  • @fateyhasn5357
    @fateyhasn5357 7 ปีที่แล้ว

    የረቢ በሰማነዉ ተጠቀም አለሀ የዲርገን

  • @labebasaeed110
    @labebasaeed110 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አሚን ያረብ
    አሚን ያረብ
    አሚን ያረብ
    አሚን አላህም አሚን ለሁላችሁም

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚንንንንንን
    ያረብ እናተንም አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልም አሚንንንንንንንንንን
    ያረቢ

  • @ahlambetful6440
    @ahlambetful6440 7 ปีที่แล้ว +3

    ባለን አላህ ቸር ያድርገን

  • @mkyahmohamed855
    @mkyahmohamed855 7 ปีที่แล้ว

    Besimelh ustazachn. firdosin jenateie.Allah iwafqaw. mekiya sirage Islamic

  • @الحمداللهاللهاكبر-ن6غ
    @الحمداللهاللهاكبر-ن6غ 7 ปีที่แล้ว

    አላሁማ አሚን
    አላሁማ አሚን
    አላሁማ አሚን
    አላሁማ አሚን
    አላሁማ አሚን ያርበል አለሚን ያኢላሂ ያጀባሩ ያከሪሙ ያርህማኑ የሰመዱ የውዱውዱ የአላህ አንተ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ያርበል አለሚን
    መቸም መቸም መቸም ከህሌናየ ከልቤ የማይወጣ ብርቅየ የኢስላም እንቁ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ሁሴን አላህ ይርህምክ ያርብ

  • @raudamo4885
    @raudamo4885 7 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን ጀነተል ፈረዶስ ያስገባልን የሴቶች አባት ነበር ኸይር ሰራውን አላህ ይውደድለት ቤተሰቦቹንና ሙስሊም ኡማውን አላህ ሶብሩን ይስጠን አሚን

  • @hfjbh2307
    @hfjbh2307 7 ปีที่แล้ว

    Wealekum aselam werahmetulahi weberekatuhu ያአላህ በራህመቱ በእዝነቱ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ያረብ

  • @mobile3176
    @mobile3176 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ኡስታዜ

  • @meryemendresyoutube7959
    @meryemendresyoutube7959 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ አሚንንንን ያረብ ኡስታዛችንን አሏህ ይራህመው ያረብ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @ያለህነገርሁሉያንተአደለም
    @ያለህነገርሁሉያንተአደለም 7 ปีที่แล้ว +1

    allah Jun it firdos yewfikh yarebe

  • @Ss-el8qw
    @Ss-el8qw 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነትን ይወፈቀክ።እስታዜ የስደት አባቴ አላህ ፍርዶስአእላን ያረብ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ከ8ለ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ከ8ለ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ኡስታዜ የስደት አባቴ መካሪዬ
    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ያኑርልን ከርሱል ስለሏሁ አለይሂ ወስለም ኅርቤት አላህ ያድርግልን ኽይር ስራህን አላህ ሱበሀነተአላህ ይቀበልህ ሁለዬም አስታውሳሀለሁ የኡስታዜ ቀብርህን ኑር አላህ ያድርግልህ