BISRATEYE happy new year to you and your beloved family. Ahun gena yekedmowen woud terakeyachenen yemestekakel wondem Selakerbshelen. Thank you HAT'S OFF
Somany Street women's start there pain from they became husband happened rain by madam husband .this really TY of addis abab housemaid.bravo bisrat let them outfugir addis aba housemaid history spicaly who look Luke a good husband most of playing with maid by force(ripped) most wife hidden and dipported from tired house the maid
ጌታን ይሄ ፐሮግራም ሱስ ነዉ የሚሆነዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እንጂ አስተማሪ ነዉ❤
ዋዉ ምርጥ አክስት እንድህ ይሉ አክስቶች ይብዝልን😊
ብስራት ግን አድናቂሽ ነኝ ❤️
ጌታዬ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳቸው 🎉🎉🎉😢ከሕግ በላይ እግዚአብሔር የፍርድ 🎉🎉🎉😢😢😢☝️☝️☝️☝️☝️
እባክሽ ብስርዬ እራስሽ ተርኪ❤❤
መናቅና ማጣጣል ስለምትወድ ምን አደረገ ዋናው ሀሳብነው ወጀልን መከላከል አለቀ
ጀግናናት አክስት ለእዉነት የቆመች የእግዚአብሔር ሰዉ ናት🥰
ስላልገደለችው እግዚአብሔር ይመስገን ሰው የማይጥል እግዚአብሔር አላት ልጆችዋም የፈጠራቸው አለ ደግ አደረገች ወንድ ነች ❤❤
በእውነት ሴትን እና ህፃናትን የምትደፍሩ ወንዶች ከጤናችሁ እንዳልሆናችሁ አሁን ተረዳሁ እላያችሁ ላይ ትልቅ ልዝብ ሰይጣን እየተጫወተባችሁ ነው ፈጣሪ ይማራችሁ
በጣም ጀግና ሴት ናት, የኛ ማህበረሰብ ግን ከእውንት ጋር የማይቆም ነው ለስሙ ይክርስትያን አገር አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ ቀንነው!!
ጀግና ሴት !!
ለሰሙ የክርስቲያን ሀገር ይባልልኛል
I proud of his wife she did good
እረ አይነ ሰውሩን ፓርት 4ልቀቁልን በጉጉት አለኩ
Thank you so much guys thank you so much ❤❤❤❤❤🎉🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
በትክክል እኔ እራሱ የጓጓውት ታሪክ ነው የአይነስውሩ ታሪክ
እኔም
ደስ በሚል ሆኔታ አለቀ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እጥር ምጥን ያለ ውሉም እንደሻ ቢሆን አሪፍ ነበር❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤❤
መንግስት ቤት ቢሰጣት እና ቢረዳት ሌሎችም ተመሳሳይ ወንጀሎች በፍርሐት እንደይደበቁ ይረዳል :: ፍትህ ፍትህ ለሄቨን እና ለሚስቃዩ ሕፃናት እና ሴቶች !!!
Wow!! I agreed!!
የመጀመሪያ ኮመንት 🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂እንደኒ ኣይደል
በጣም ያሳዝናል ከአንዱ ሲስቱ ከሌላኛው አያምልጡም ሴት ልጆች እውነት ብለሻል እህቴ ወላጅ ማሳደግ የማይችሉትን ባይወልዱ ጭናቸውን ግጥም ቢያደርጉ ወንዱም ላላማስረገዝ ቢጠነቀቅ 😢😢
አለን አለን
ይሄን ተራኪ እንዴት ነው የምለምደዉ ዉይ😢😢
አክስትየዋ ጀግና መባል ያንሳታል እ/ር ይባርካት
BISRATEYE happy new year to you and your beloved family.
Ahun gena yekedmowen woud terakeyachenen yemestekakel wondem Selakerbshelen. Thank you HAT'S OFF
Hi Slie Hewot 🖐
Yes let's be voice for young womens
😢😢😢😢
ወንድም አለም ስትተርክ አትጨናነቅ እኔ ስተኛ ከፍቼ ስለምተኛ እኔን እያስጨነከኝ ነው 😊
😂😂😂
Ehe teraki ehen program endetela adregegin 😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው በሴቶች ላይ መደፈር ህግ በጣም በጣም መሻሻል ያለበት ነው የተደፈረችው ልጅ ምንም ካሳ አልተሰጣትም ቢቻል ደፋሪዎችን ብልታቸውን ቢቆርጡት አግባብ ነው ባይ ነኝ
እኔ የሚገርመኝ ነገር እንዲት ሚስቱን አሥቀምጦ ከሠራተኛ ይኼዳሉ ስንት አይነት ቆሻሻ ሰው አለ ህግ ስለሌለ የማንም ውርጋጥ ይራገጣል አይ እማማ ኢትዮጵያ በቃ መተማመን ቀረ
ስለህዋት ደምፁ ቃየራቹት አይናፈማ
አክስትየዋ ፈጣሪ ይባርክሽ ጀግና
እባክሽን ያንን የበፊት ተሪኪውን አምጭው
እንደዚህ ከበደለኛ ከደፋሪወች ጋር የሚቆሙ ሰዎች ።እነሱም እንዲህ አይነት ምግባሮችን ማድረግ ወደ ኋላ አይሉም
ብስራት ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ህጉ እስካልተቀየረ ብዙዎች ይደፈራሉ
ፈጣሪ ሆይ 😢በየቤቱ ስንት ጉድ አለ it's all shocked። እስኪ አበረታቱኝ በመልካም ልብ ቅንነት500 እንድገባ
አይባልም ለሰው ክብር ይኑራችሁ
😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔שובר את הלב
👍👍👍
አስተዋይ ሴት
😢😢😢😢 ጀግና አክስተየዋ
እኔም 9 አመቴ ገበሪያችን ነዉ የደፈረኝ ።እና ለናትና ላባቴ ስነግራቸዉ ደማ አሎኝ አወ ስላቸዉ ዝም ነዉ ያሎኝ።😢😢😢😢ከዛ 14 አመቴ ድጋሚ ተደፈርኩ ።😢 41 አመቴ ።😢ተደፈርኩ ይባስ 15 አመቴ ዳሮኝ 😢😢ፈትቼለሁ ግን ወዶች ለመድፈር የተፈጠሮ ነዉ እሚመስለኝ😢😢
የኔ ምስኪን😢እግዚአብሔር ይፈርዳል😢
Yene wade Egzebeher ferde yeseteleshe yene enteh
ለዚኮነው ቤተሰብም ክብሩን ነው የሚያስቀድመው
😢😢😢😢😢😢
ሀብታም ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ ሚስት አላህ በልጆችሽ ይካስሽ በተረፈ ሁሉም የጁን ያገኛል
😢😢😢😢😢😢😢
Gobeze neshe
Higim konjo kitat ayeketam
እንዲህ አይነቶቹን ወራዶች ማኮላሸት ነዉ የሚገባው.
💔💔
ምን አይነት ወስላታነት ነው ይሄ ክፋ አመል ነው ይድፋው
ሌላው ብስሪ ኢትዮጵያንውስጥ ወላጅ ወንድ ልጅ ላይ አይሰራም , ሴትን ልጅ እንዴት ማየት ማክበር እንዳለበት አናስተምርም እዚህ አገር gentlemen እርገው ነው ሚያሳድጉት::
ስለዚህ ኦቦ መኮንን ልማደኛ ኃጢአተኛ ነበር ማለት ነው። ይገርማል
ምንድነው አቀራረቡ ሙዚቃ በዛ ይሄ እሬድዮ እንጂ ቲቪ ፊልም እኮ አይደለም
ለሰንከንድ ወዪም ለደቂቃ እራሰን ማዋረድ ሴሰኛ ወንድ
ምን እይነቱ ስይጣን ደሞ ሚስቱ የራሱ ሳያጣፋ ስይጣን እንዴት አትጠራጠርም እግዚአብሔር አይፈራም እህት የለውም ምን አይነት ባለጌ ክብር የሌለው ነው ሚስቱ አስተኝቶ
I feel sorry for this girl
Wey gud ehetoche tesekayu 😢
18 አመት ግን አላነሰም? ሊያውም ለሁለተኛ ጊዜ ተመሳሳይ ወንጀል ሰርቶ?
ይህን ፕሮግናም ሁለቱ ሴቶች ቢመሩት ይሻላል ምክንያቱም በጥሩ አቀራረብ ማብራሪያ ከልዪ ቃና ያለው ድምፅ ጋር የመምራት ችሉታ አላቸው
እውነተኛ ኢትዩዽያዊ ማለት እናንተ ናችሁ። ሴት ሆነው ተማርን ብለው በየ ሶሻል ሚዲያ ተራወሬ እንደ ሴትኛ አዳሪ ሲበላጠጡ ከመዋል እንደናንተ ቁም ነገር ቢሰሩ ምን ነበር።
tekekel
ሰላማችን ሞልቶ ይፍሰስ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ትኩስ የማታ የእናት የፍቅር የደስታ የአድነት የመከባበር የመዋደድ የመተጋገዝ የእድሜ የማታ እንጀራ ይስጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Aameen
ልክስክስ ወንድ ሕይወት የሚያበላሽ ጠላት ነው ::
ይሄን ደግሞ ቤት ይቁጠረው ! ሁሉም ቤት ችግሩ አለ ::
የስንት ልጆችን እናት የለሽ አድርጎ ያስቀረ ክፉ:
ቆሻሻ የሆነ የብዙዋች ሰዋች ታሪክ ነው ::
ምድር የምትሰቃየው በሃጢያት ምክንያት ነው::
Wesha new tastlea
አይ ሴትልጅ ፈተናሽ መብዛቱ
59 percent habesha husband played with housemaid
ye wushet tarik yemeslegnal weym be haset kesewut nw yemihonew
Endezi ayenet setoch yabzalen
enkon ba selam temlsh ሔራኒ ግርማ
AYZOSH GELETE LELITU YENEGABET GIB HONE GECH !
Kemetesemut ena kemetayut tetebeku new yemelew yemetakerbewne mer che.
Family they didn't help their children they care about gossip it is very sad
The girls have to be raised by their parents other ways they got problems 😢
የእነ ዮዮ ፊልም የለቀቅልን ምትሉ እስቲ አለሁ በሉ?😁😁😁
ህብረተሰቡ ራሱ የወንጀል ተባባሪ አይደል
Ka serategn gere yemelewon asetekakelu
😂😂😂😂😂😂
Somany Street women's start there pain from they became husband happened rain by madam husband .this really TY of addis abab housemaid.bravo bisrat let them outfugir addis aba housemaid history spicaly who look Luke a good husband most of playing with maid by force(ripped) most wife hidden and dipported from tired house the maid
Er zgabiwe altmchenm ykeyr
He so edit
BLTSGNA BE TGRAY AYSAKALETM ENG KETESAKALET YE HULACHNM WURDET NEW !
He is so evil
አልጋ ሲሉትመሬት ዉሻ
አነባበብህ አየር ያጠረህ ይመስላል, ዘና በል
ምና ለ በሰው እንጀራ ባትገቡ ይህን ሰው የማትሉት የለም ተራኪውን ማለቴ ነው
ወሬ ማብዛት መተቸት እጅ ማበረታታት የለም አይ እኛ ልዩ ነንኮ
18 አመት ግን አላነሰም? ሊያውም ለሁለተኛ ጊዜ ተመሳሳይ ወንጀል ሰርቶ?