ታላቁ ውይይት "ሙሐመድ እውነተኛ ነብይ ነውን?"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 383

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +44

    የእውነት ክርስቲዬን ያደርገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲🤲✝️⛪️💚

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ወደ እውነቱ መንገድ ይምራህ ወንድሜ ፈርሀን ውይይታችሁ መደማመጣችሁ በጣም ደስ የሚል ነው

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t วันที่ผ่านมา

    ወይ ማሜ ከባድ ሰው ነክ አርበትብተከው የሚይዘውን የሚጨብጠውን አሳጣከው ተባረክ ወንድማችን ጌታ ካንተ ጋር ነው

  • @Sarah-zc8lq
    @Sarah-zc8lq 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሜ የሚገርም ጥልቅ መረዳት ጌታ አምላክ አስደንቆኛል ክብር ለአምላካችን ይሁን ይህንን
    ድብቅ እውቀት የሰጠህ አምላክ ይባረክ የነሱ ተረተረት ተገረምኩበት ሰዉየዉ ግን ደስ የሚል ቅን
    ሰዉ ነዉ።

  • @firadesale3080
    @firadesale3080 3 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ ማሚዬ ♥♥♥♥♥

  • @Promise12J
    @Promise12J 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሜ ወንድማችን ሀሰትን የሚገልጥበት መሳሪያው ስላደረገህ እግ/ር ይባረክ አንተም ተባረክ

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሜ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ የገለጠልህን እውነት ለዓለም ህዝብ ሁሉ እንዲያጋራው እና እውነትን ሽተው ለሚቅበዘበዙ ሠዎች እንዲደርስላቸው እየተመኘሁ አንተንም በቤቱ እንዲያፀናህ እፀልይልሃለሁ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ፀጋው ሞልቶ እስኪፈስ ያትረፍርፍልህ!

  • @Tube-by3nw
    @Tube-by3nw 3 ปีที่แล้ว +29

    የኛ እቁ በርታልን💒💒💒💒💒😍😍😍😍

  • @m.j9886
    @m.j9886 2 ปีที่แล้ว +24

    (የዮሐንስ ወንጌል 11 )
    ------------
    25፤ ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
    26፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት።

    • @mdenk5698
      @mdenk5698 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን

    • @SaraSs-j6n
      @SaraSs-j6n 6 หลายเดือนก่อน

      መጨርሽ ዘመን ይመጠል ይሞተል ከዚያም የመይተኛ የመይቀለፉ የመይመገብ የሆነ አለህ ስ/ወ )የስው ዘር ሁሉ ይስበስል

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 5 หลายเดือนก่อน

      Austaz abroh yallewm wyyiytachihum yetkkl sew wyyit new bertu zelefa yelelebet/ yann muhamed abebaw yemmibalewn zelafi sew egrachihun atabi bittadergut desyilengal

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚኣብሄር ቀናውን መንገድ ይምራው ኣሜን🙇🏼‍♀️

  • @abeselomdegefu3589
    @abeselomdegefu3589 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ለፈርሀን አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠኸው❤❤❤ማሜ ተባረክ

  • @samuelfiga6075
    @samuelfiga6075 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አሚላክ አሁንም ፀጋ ያብዛልክ ማሚዬዬዬዬ ተባረክ በኢየሱስም

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ ከጌታ ጋር ይገኝ ይሆናል የተረጋጋ ትሁት ሙስሊም ነው

  • @biniamnigatu8070
    @biniamnigatu8070 2 ปีที่แล้ว +4

    Thanks Mohammed ke muslim gar be confidence indawera argachugnal💞

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዳኒ ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ወድሐለሁ

  • @mazaethio6684
    @mazaethio6684 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏😻

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል
    @የጌታንስምየሚጠራይድናል 3 ปีที่แล้ว +10

    ማም አግዚአብሔር የርድክ ፀጋን የብዝል ዬኝ ጃግና 💪💪🤜🤛👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rahawaadme8515
    @rahawaadme8515 8 หลายเดือนก่อน +3

    የወሰለም ብዛት አያድንም እየሱሰ የጌቶች ጌታ ነው ሀሌሉያ ከእሰልም ያወጣኝ ጌታ ይባረክ

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 6 หลายเดือนก่อน

      የሞተ ጌታ አያድንም ሀያሉ አላህ ነው የሚያድነው

    • @SaraSs-j6n
      @SaraSs-j6n 6 หลายเดือนก่อน

      እርሱ መደን አይችልም 😅😅

    • @Vip55-v8j
      @Vip55-v8j 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 หลายเดือนก่อน

      iwunatshin now wih ynchis yebasa now iyesus kemot indetenesa eunkan maraja alidarasalishim malat now misign lezawum zimiblo ayidelam eko yetenesawi betinsee hewi hono now yetenesaw degim layimot betinse mutan now yetenesaw inde leloch zimblo kemotabat alitenesam degim layimot now yetebesawi minnow wude iyesus samay abatu gar indale alawoqshim malat now

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t วันที่ผ่านมา

      ሞቶ አልቀረም ተነስቷል​@@Intisarabdulkani

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy 10 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ገና ብዙ እናያለን

  • @MilkiyasKene
    @MilkiyasKene 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋ ይብዛልህ ማሜ ❤❤❤

  • @hawayoutube8169
    @hawayoutube8169 ปีที่แล้ว +1

    S A W Usetaz farahan allah yetabeqah yene jegina

  • @CukurC
    @CukurC ปีที่แล้ว +1

    መሼአላህ❤

  • @ishkaichatube
    @ishkaichatube 10 หลายเดือนก่อน +2

    All hamdililah muslim yarekegn allah way allah wakber

    • @hacketube5679
      @hacketube5679 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 6 หลายเดือนก่อน

      Bilesh tetsinagni😂

  • @rda6481
    @rda6481 2 ปีที่แล้ว +9

    ክርስቲያኑ ልጅ የሚደንቅ እውቀት ነው ያለው! በጣም ጠቅሞኛል ያነሳሀቸው ሀሳቦች! በርታ!

    • @SaraSs-j6n
      @SaraSs-j6n 6 หลายเดือนก่อน

      የምን እውቀት ነው 😮

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 4 หลายเดือนก่อน

    #በጣም_ደስ_የምል_ውይይት_ነው ።
    ኢየሱስ ይወዳችኋል ።

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @Aman-nw6gh
    @Aman-nw6gh ปีที่แล้ว

    እግ/ር አምላክ ይጠብቅህ በርታ ተባሬክ።

  • @MeeraCosa-zm9vc
    @MeeraCosa-zm9vc หลายเดือนก่อน

    ❤✝️✝️✝️✝️ yzminiy ylemlmiy wondmachiniy bertay getay eysusiy zelalemiy yadinaliy 🛐🛐🛐🛐🛐🥰🥰🥰🥰🥰🫂🫂

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ነህ እግዛብሄር እድሜየ ከጤና ይስጥህ ምርጥ የተዋህዶኦ ልጅ ❤❤❤

    • @hery731
      @hery731 ปีที่แล้ว

      ኧረ መናፍቅ ነው ጴንጤ ነው ተዋህዶ አይደለም

    • @savedbygrace3014
      @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว +2

      @@hery731 ባለጌ የእግዚአብሔር እንጂ የተዋሕዶ ልጅ ሚባል ነገር የለም መናፍቅ ነገር ነሽ ሰው ሲድን ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንጂ ወደ ሀይማኖት ተቋም አይፈልስም፡፡

    • @emeba951
      @emeba951 5 หลายเดือนก่อน

      ​​@@hery731አሁን ምን ይሉታል ? pls በዕውቀት ሁኚ !!

    • @Isuman38
      @Isuman38 4 หลายเดือนก่อน

      Tewahio yemibal ke bible asayign! Yemiyadin Iyesus bicha new tewahido ayadinim,Christian malet ye Christos teketay malet new!

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @RegassaDenbi
    @RegassaDenbi 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ተባረክ እወድሃለሁ

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 ปีที่แล้ว

    ፈርሀን ትግስት አለህ እደሌሎቹ አትጫጫም እግዛብሄር ወደ ትክክለኛዉ ፈርርሀንትግስትአለህእደሌሎቹአትጫጫምእግዛብሄርወደትክክለኛዉእ ምነዋ ወደ ተዋህዶ ልብህን ያቅናልህ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 ปีที่แล้ว +2

    ስነስርዓታችው ድንቅ ነው መንፈስ ወቅዱስ በመሃከላችሁ ይግባ

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 3 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ዉድ ወንድም እንኳንም ተወለድህ ልን የኛ ጀግና የኛዉድወንድምእንኳንምተወለድህልንየኛጀግና እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    Mame God bless you

  • @edenadis6051
    @edenadis6051 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሜ ፈጣሪ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @riseup1462
    @riseup1462 ปีที่แล้ว

    Thank you to both of you it was great discussions with well manner .

  • @yypp5602
    @yypp5602 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር ፀገዉን ያብዛል

  • @melkamuyosef9509
    @melkamuyosef9509 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዘዳግም 18 (Deuteronomy)
    17፤ እግዚአብሔርም አለኝ፡- የተናገሩት መልካም ነው፤
    18፤ ከወንድሞቻቸው መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ፤ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ፥ ያዘዝሁትንም ቃል ሁሉ ይነግራቸዋል፤
    19፤ በስሜም የሚናገረውን ቃሌን የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀልለታለሁ።

    • @samuelbirhanu3048
      @samuelbirhanu3048 6 หลายเดือนก่อน

      ከወድሞቻቸው መካከል እኮ ነው ሚለው 😎 መሀመድ የ እስራኤል የ ከ ሰባቱ ነገድ ነው እንዴ እህት😅 ሰባቱ ነገድ እዛው እስራኤል ውስጥ ነው ሚገኘት መሀመድ የትም ቦታ አልተጠቀሰም

  • @Sarah-zc8lq
    @Sarah-zc8lq 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ብዙ ወይይት አይቻለሁ ይህንን ግን ሳላደነቃቹ ማለፍ አልችለም መከባበራቹ ደስ ይላል ።

  • @DoyseDech
    @DoyseDech 7 หลายเดือนก่อน

    thanks alot brother I have been learning heaps of knowledge from you ,I would like to say blessings and peace of God to you .

  • @teshomeyalew935
    @teshomeyalew935 ปีที่แล้ว

    Great debate from these brothers. Jesus is Lord

  • @girmagetachew4517
    @girmagetachew4517 ปีที่แล้ว

    ማሜ የእየሱስ ባሪያ ተባረክ እንወድሀለን !!!

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 11 หลายเดือนก่อน

    ማሜ አንተ የተባረክ ነክ ❤❤❤❤

  • @BirukKibebe-dt4yy
    @BirukKibebe-dt4yy 5 หลายเดือนก่อน

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው ሀቅ እና መረጃ እንጂ ስድብ የለም በክብር ማውራት ደስ ይላል
    ለውርደት ለስድብ መሮጥ የማን ተግባር እደሆነ አሳይተውናል

  • @MahiMahi-u7w
    @MahiMahi-u7w 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ማሜ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ክርስቲያን ነኝ❤

  • @tigistlegesse-z8l
    @tigistlegesse-z8l 9 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesuse abizto yibarkihe mame

  • @JimmaAgaro-n9l
    @JimmaAgaro-n9l ปีที่แล้ว

    Christian yaregengi getaa simuu yibareki❤❤❤❤😢😢

  • @እየሩስአባተአየሩስ
    @እየሩስአባተአየሩስ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🥰🥰🙏✝️✝️

  • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
    @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 3 ปีที่แล้ว +3

    Wawwww bertalin kiristos ewuneteng menged new

    • @tigtube8096
      @tigtube8096 2 ปีที่แล้ว

      Yes yesus geta nw

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ እውነት ይገለጣል

  • @tsinati
    @tsinati 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @amelework1984
    @amelework1984 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ማሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @Intisarabdulkani
    @Intisarabdulkani 6 หลายเดือนก่อน

    ፍዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ረሱላችን የመጨረሻ ነብይ ናቸው

  • @zdzd8790
    @zdzd8790 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene jegna Wendim 💒✝️🙏❤😘

  • @amazinggrace5909
    @amazinggrace5909 7 หลายเดือนก่อน

    “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
    - ዕብራውያን 13:8
    “Jesus Christ is the same yesterday and today and forever.”
    - Heb 13:8 (NIV)

  • @tsinati
    @tsinati 3 ปีที่แล้ว +28

    ክርስቲያኖች አበረታቱት

  • @Promise12J
    @Promise12J 2 ปีที่แล้ว +2

    የ ሙስሊሙ ወንድም ትህትና እና እርጋታው ደስ ይላል

  • @gechisiyum5607
    @gechisiyum5607 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ስለፈጠራቸዉ ነገር ሁሉ ለፈጠራቸዉ እዉቅና ይሰጣል እየሱስ የፈጠረዉ ፋጥረት የታለ

    • @UuUu-gc5lo
      @UuUu-gc5lo 2 ปีที่แล้ว +4

      እየሱስ የፈጠራቸው አንዱ አንተ ወይም አንቺ

    • @emeba951
      @emeba951 5 หลายเดือนก่อน

      በሥርአት የተነገረ ውይይት ! ተባረኩ !!

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t วันที่ผ่านมา

      ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችስ እንኳን ያለ እርሱ አልሆነምና ይላል።ዮሀ1: ያለ ኢየሱስ የተፈጠረ ነገር የለም

  • @maniyegenene2916
    @maniyegenene2916 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Ruthbaba46
    @Ruthbaba46 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ❤ ይባርክህ

  • @golasenatube6575
    @golasenatube6575 3 ปีที่แล้ว +2

    Wandem Egazahber ye tabke ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛልክ ማሜ ወንድማችን በርታ😍😍

  • @WeWee-q5f
    @WeWee-q5f 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውንያብዛልህወድሜ

  • @nigusfitiw5326
    @nigusfitiw5326 ปีที่แล้ว

    ማሜ ወንድም በርታልኝ በክርስቶስ ፍቅር እወዳሃሎ ወንድሜ

  • @eduardomarcelino1980
    @eduardomarcelino1980 2 ปีที่แล้ว +1

    በይሖዋ ምስክሮች ጉባኤ ውስጥ የክርስቶስን ደም እና አካል በጌታ ራት አለመቀበልን ይለማመዳሉ!

    • @eduardomarcelino1980
      @eduardomarcelino1980 2 ปีที่แล้ว +1

      " ቆም በል፥ እይ፥ አድምጥ፥ ሉቃስ 8:17 የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ ወደ ፊትም የማይገለጥ ወደ ብርሃንም የማይመጣ የተሰወረ ምንም የለምና።" ኢየሱስ ሥጋውን የሚወክለውን ኅብስት እንዲበሉና ደሙን የሚወክል ወይን እንዲጠጡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የገባው የአዲሱ ቃል ኪዳን አካል አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንዴት ታገኛላችሁ? (ሉቃስ 22:19, 20) የእግዚአብሔር ቃል?" 16-“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17- ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” ( ዮሐንስ 6፡53-57 ) 53- ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- እኔ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም፤ 54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን እነሣለሁ አላቸው። 55- ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ 56- ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ። እኔ የምኖረው ስለ አብ ነው፤ ስለዚህ የሚበላኝ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል፤ መንገድና እውነት ሕይወትም ይኖራል፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ኢየሱስ የተናገረውን አስተውል፡- ማቴዎስ 23:13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ ወዮላችሁ! ምክንያቱም መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ዘግተውታል; እናንተ ራሳችሁ አትገቡም ሊገቡም የሚችሉትን አታስገቡምና።” የኢየሱስን መደምደሚያ ተመልከት (ዮሐ. 10:09, 10) 9- በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገቡ ሁሉ ይሆናሉ። 10 - ሌባ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

    • @eduardomarcelino1980
      @eduardomarcelino1980 2 ปีที่แล้ว +1

      የይሖዋ ምሥክሮች ብቸኛው ችግር ኢየሱስ በማስታወሻቸው ያቋቋመውን በጌታ እራት መብላትና መጠጣት የሚለውን ምሳሌ አለመውሰድ ብቻ ነው! እርስዋ ጥምቀት አንዲት የዘላለም ሕይወት ተስፋ ናትና። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡4-6 ማስታወሻ 4- በተጠራችሁበትም ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ። 5- አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት; 6- ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት።

  • @zinetzinet6723
    @zinetzinet6723 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለላህአለይህወሰለም

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 ปีที่แล้ว

    God bless u Abundantly Mame

  • @danielrrrzzzisaac374
    @danielrrrzzzisaac374 ปีที่แล้ว

    Mame God bless you my brother

  • @tigistlegesse-z8l
    @tigistlegesse-z8l 9 หลายเดือนก่อน

    Eyesuse abizto yibarkihe mam

  • @shalumiki-sd6cy
    @shalumiki-sd6cy 10 หลายเดือนก่อน

    ማሜ እግዚአብሔር ይርዳሕ❤👏

  • @jvbc4341
    @jvbc4341 3 ปีที่แล้ว +2

    Igzihaber yitabik wandime tsagahun yabzaliy🙏🙏🙏

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ በምድር የመሰከርክለት በሰማይ ዋጋህን ይክፍልህ ስለቃሉ

  • @kirubela-2896
    @kirubela-2896 9 หลายเดือนก่อน +3

    በመከባበር ላይ የተደረገ ውይይት ሁለታችሁምን ሳላደንቃችሁ አላልፉም ዋናው መደማመጣችሁ ትግስታችሁ የሚገርም ነው ቀጥሉበት።👍😃😁

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስታን የደረከኝ ወድሜ በርታልን

  • @nigusfitiw5326
    @nigusfitiw5326 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ውይይት

  • @aynelamaynelamh7317
    @aynelamaynelamh7317 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግ ናበር ታልን ፀጋ ዉን የብ ዛልህ

  • @lobabamohamed2508
    @lobabamohamed2508 6 หลายเดือนก่อน

    ወዲሞቸ እነዚህ የደረቁሠወቺጋር ወግይቅረባቺሁ በማሥረጃ እየነገረከዉ ከራሥህ ይላልደ

  • @FetymiftaFety
    @FetymiftaFety 7 หลายเดือนก่อน

    Farahan allah yicamirillih

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 ปีที่แล้ว

    አድናቂያችሁ ነኝ ሁላችሁንም! ለማስረዳት የምታደርጉት ጥረት ደስ ይላል

  • @hirutitube1870
    @hirutitube1870 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Egzabhere yemasigin

  • @AbusalahIbnabdelah
    @AbusalahIbnabdelah 5 หลายเดือนก่อน +1

    እምነት የንግግር ብቃት እና የቲፎዞ ሳይሆን የህይወት ጉዳይ ነውና ማጥናት ከጭፍን ጥላቻ መውጣት ተገቢ ነው ሀሳቡን በማቆራረጥና ስሜታዊ ለማድረግ በነቢው ለይ ተገቢ የልሆነ ቅጥፈትን በማውራት አታደናግር

  • @abeselomdegefu3589
    @abeselomdegefu3589 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሜ ዳኒ ❤😍😍😍ስጦታዎቻችን ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ 😍😍❤❤

  • @tast3444
    @tast3444 3 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayimanottesfaye3061
    @hayimanottesfaye3061 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏👑👑💟🙋🌺🌺👍

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ሚዛን የእግዚአብሔር ቃል ቢቻ ነው

  • @weyzertesfaya9435
    @weyzertesfaya9435 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜየ ❤❤❤ ጎበዝ ነህ

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 3 ปีที่แล้ว +4

    ❤️❤️❤️🌹🌹🌺

  • @3a3ad4e4
    @3a3ad4e4 7 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያንበመሆኔእግዚአብሄርይመስገን

  • @husseinifkaifka6421
    @husseinifkaifka6421 6 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው ከዝ በላይ አይምሮዋቹሁን ይክፈት ተባሬኩ❤❤❤❤

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd 6 หลายเดือนก่อน

    ብዙዋች ማወቅ ይፈልጋሉ

  • @onlyonetrue5071
    @onlyonetrue5071 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያው ና የመጨረሻው አምላክ እኔ ነኝ።ብሏል።በእሱ የማያምን የዘላለም ሕይወት የለውም።

    • @moaz-ve4jk
      @moaz-ve4jk ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ የቱጋ ነው አምላክ ነኝ ያለው ?🤫😃

    • @SaraSs-j6n
      @SaraSs-j6n 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ አምላክ ነኝ ያለበት ቦታ አስያኝ ውሸት ዩትም አይደርስም አሹቀበጭ ስው አይመችኛም 😏😏

  • @meseretwolde3955
    @meseretwolde3955 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስቃል ወስብ የተቃመዉ ሰዉ ብር ይሰጣ የሚል ሰዉ እዉነተኛ ነዉ አስዉሉ
    ነብ መሀመድ ለምን ተነገረ ተበለሻ ቃለት
    ወንማች ደን የጠያቀዉ ጥያቄ መልስ አልሰጣም

  • @TewodrosKebede-w5e
    @TewodrosKebede-w5e 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናግር ከሙስሊም እንዲህ አይነት ትሁትና ትግስተኛ ስላገኝን ፈርሃንን ሳላመሰግን አላልፍም በጣም ጥሩ ልጅ ነው ሙስሊሞች እንዲህ በትእግስት ነው እምነታችሁን ማስተላለፍ ያለባቹ ከሱ ተማሩ በመቀጠል ውይይቱን እስከ መጨረሻው ነው የተከታተልኩት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ሙሐመድ የተጻፈ አለ ብሎ የተከራከረው በሙሉ ልክ አይደለም ማሜ በግልፅ ቃል ሙሐመድ ወይም የሱ የቅርብ ሰዎች ሙሐመድ ተውራትና ኢንጅል ላይ ስለኔ መምጥት የተነገረ ቃል አለ ብሎ ተናግሮአል ወይ ተብሎ ለተጠየቀው የመለሰው መልስ የለም ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ቃል በቃል ሙሴም ነብያትም ስለሱ እንደተናገሩ ከነ ቃሉ ተናግሮአል !!

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 ปีที่แล้ว

    Tabarak mame

  • @haaceekoosara4180
    @haaceekoosara4180 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️💒💒💒✝️🙏🙏🙏

  • @mangetube8704
    @mangetube8704 3 ปีที่แล้ว +3

    💕💕💕💕💕

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሜ ተበርክ በብዙ በርታ😍😍😍❤❤❤👌