Moi c'est Abdelkad depuis Niamey-Niger. J'écoute beaucoup la musique Ethiopienne comme si j'entends ce qu'ils disent alors que je comprends rien. Dan Ab tu es vraiment doué.
Well done ! it is good music actually .. but the most important thing to be self !!! Do not copy like lazy student .. Come back with your own new idea and music .That is why we say education is the base for everything .. The old music was really good because a lot of minds be involved ..This new generation does not want to make effort and want to be famous in short cut .. this is in every level from the musicians to the prime minsters
በጣም አሪፍ ነህ ዋው
ትንሹ ቴድ
በድምፅ ቴዲን ይበልጠዋል ምንም አያጠያይቅም በጣም ድመፁ ያዝናናል
እጅግ በጣም ታምራላችሁ። ትችላላችሁ ጀግኖች ናችሁ። ደግሞ ፈገግታችሁ ደስ ሲል......። ቀጥሉበት ውዶቻችን..................።!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ብጣም ነው የማድቅ የተ ገዳፊ ነኝ
betam mirt zefagni neh yewunet tichilaleh
😊😊😊😊
Wooooow
ሁላችሁንም ስለሰጣችሁኝ ክብር ከልብ አመሰግናለሁ
የሰው ወርቅ አያደምቅምና በራስህ ስራ ደግሞ እንጠብቅሀለን ግን ዳኒ ነክ
የቴዲ አያምርብክም
@@rasbaby3664 knat asmeselebh mkniyatum dmtsu endewm ye Teddy new yemimeslew ko
Bravo, wonderful voice.God bless you.
Moi c'est Abdelkad depuis Niamey-Niger. J'écoute beaucoup la musique Ethiopienne comme si j'entends ce qu'ils disent alors que je comprends rien. Dan Ab tu es vraiment doué.
ድምፅህ ብቻ አይደለም ችሎታህ ዘፈን አመራረጥህም ጭምር ነው። ምርጥ ዘፈኖቹን ጣዕም ባለው አቀናቀን ነው የሰራሀው፡ ዳን በርታ 👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ዮሲዬ
best best best
This is really awesome 😊❤❤
እኔጃ ምን እንደምልክ ሁሉንም ብለውክል አቤት ድምፅ ዋውውውው
የቴዲን ዘፈኖች ስትዘፍን በጣም ነው ደስ የምትለው፡፡ በቃ ቁጭ ነው የምታደርገው እኮ, ዋው….. ዋው…. ዋው!!!!!በዛላይ የሌሎቹንም በቴዲ የአዘፋፈን ስልት እና በቴዲ ድምፅ ስትሰራው በጣም ነው የሚያምረው፣ የአሌክስን ስትዘፍን እራሱ በጣም ታለንትድ ነህ አቦ ይመችህ!!
አመሰግናለሁ በጣም
በለለለለለለለውውው እጅግ ገራሚ ድምፅ ነው plss ቶሎ ቶሎ እየሰራህ ልቀቅ
Best soing
Well done great voice keep up the good job
እኔ የዘፈን አድናቄ አይደለሁም ኮመንትም አልፅፍም አተን ግን ከልብ አድንቄሀለሁ በርታ ዋው ደሥ ይላል
🥰🥰🥰❤❤❤wawuu
በጣም ደሰሰሰ ይላል ብርታለን
ከፍፍፍፍፍ በልልኝ ወንድም ሁሌም እራስህን አሳድግ
Wow
My God great voice
Eretamer knows yhelje❤❤❤❤❤❤❤❤❤ set behon arekawu neber❤
አሪፍ ነዉ በርታ
ዋው !!!! እጅግ በጣም ጥሩ። ትችላለህ!!!!!!!!
ዎው በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ልዩ ነው 👌
Amazing voice go ahead
Well done ! it is good music actually .. but the most important thing to be self !!! Do not copy like lazy student .. Come back with your own new idea and music .That is why we say education is the base for everything .. The old music was really good because a lot of minds be involved ..This new generation does not want to make effort and want to be famous in short cut .. this is in every level from the musicians to the prime minsters
you are amaizing man , brabo go a hade........
በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዳን አብ ትችላለህ በርታልን
ትችላለህ አይገልፀውም
Wowwww berta wedimachin
Best song bro🇪🇷🇪🇷
Nice 👍
ቴዲ ቴዲ ነው ዳኒም ደኒ ነው ቆንጆ ነው በርታ ዳኒ
1gna bertalin
Good job brother ❤️
የ አለማየሁ ሄርፖን ዴዝዴሙናን ለብቻው ልቀቅልን ለኔ በቃ ውስጤ ገብተካል ትችላለክ አይገልፀውም ደግሞ እጠብቃለው እንደምሰራው አምናለው
Such a powerful voice!
ጎበዝ
እኔም ይሔን ነበር ስጠብቅ የነበረው እንኳን አዩህ በጣም ደስ ይላል ዳኒ በቃ ወደ ፊት ነው እንግዲህ።
Oh!!!!100%
ዋውውውው እሚገርም ድምፅ ደሞ የቴዲ ጋር ይመሳሳል
ገራሚ!
ምንም አይወጣልክም wooooow
Oh my dear good job you have amazing voice I’m happy for you keep up 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
ዳንየ በጣም የሚያምር ስራ ነው በርታልኝ
but wish I can hear his own original song too , he is the best amazing talent , don't compare him to tedi he is unique.
አደኛ ነህ ወድሜ መልካም እድል
wow የሚገርም ድምፅ ነዉ ዳኒየ ትችላለህ
Good ❤❤❤
wawwwww tchelaleh bertalgn bro
Dani betam haref new
Everyone has to know that you're #2 Teddy Afro 🥰🥰🥰
Great artiste.all the best to team.happy new year.
አለማየው ሂርጶ wow wow wow 👏👏👏👏
😍😍😍😍😍😍
ላይክ ሲበዛ ያንሰዋል
Nice sound beavo
Super cool
Wodijewalehu
እኔ ምለው ይሄ ልጅ አባቴን ነው ሚመስለው
Thanke You
Give us Alemayehu Hirpa's Dezdemona, please
Welcome ❤ tu wowo Wowo wowo ❤❤❤❤❤🇪🇹👍🤦♂️
Tichilaleh beka yetibeb sew neh
Andenga
Teddy gudu fela? Just for fun.
I don’t know why you guys called him teddy #2
He’s him on his own and he’s teddy Afro again
So he’s beyond a single musician, honestly he’s everything
ጥሩ ስራ ! እሱ ጥሩ ሙዚቃ ነው .. ግን በጣም አስፈላጊው ነገር እራስን መሆን !!! እንደ ሰነፍ ተማሪ አትገለብጥ .. የራሳችሁን አዲስ ሃሳብና ሙዚቃ ይዘህ ተመለስ .ለዚህም ነው የሁሉ ነገር መሠረት ትምህርት ነው የምንለው .. የድሮው ሙዚቃ ብዙ አእምሮ ስለተሣተፈ በእውነት ጥሩ ነበር ..ይህ አዲስ ትውልድ ይገለብጣል። ጥረት ማድረግ አፈልግም እና በአጭር ዝነኛ ለመሆን .. ይህ በሁሉም ይህ በሁሉም ደረጃዎች ነው.... ከሙዚቀኞች እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር ..
kkuiiiiiuuiiiiiiiiiiiosj8iiiiiiuuuuuuiiiii8ttttoeeeoooooo888888iiiiiiiiiiiieeeoheeeiixuyyyyiieeeiioeeeikioooooooiiiiiiiikweiwzzkkilkklikkkkko7k7llkokikiiiii8uuu
የሚገርም ድምፅ ትችላለህ
ከቨርን ባንተ ወደድኩት
ቴዲን በራስህ ከለር! አዲስ የድምፅ ከለር!
የራሱ ድምፅ አይደለም ውሸት ነው ከዋላ ያሉት እራሱ መሳሪያ አጨዋወታቸው ያስታውቃል ሙዚቃ ከፍቶ ነው
Oh!!!!100%