በሆርሞን ችግር ምክንያት ለጤና እክል የተጋለጠችው ወጣት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • በሆርሞን ችግር ምክንያት ለጤና እክል የተጋለጠችው ወጣት

ความคิดเห็น • 398

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +21

    ቃለ መጠይቅ ስንቴ ነው የሚደረግላት በሀገር ደረጃ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ እገዛ ቢያደርጉላት የባሰ ነው የምታደክሟት መንግስት አረ አንድ ነገር አርጉላት ለደቂቃ ስታወራ የሚታይባት ጭንቀት አብሮ ውሎ አድሮ የምታሳልፈውን መገመት አያቅም አይዞሽ እህቴ አምላክ ይዳብስሽ

  • @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ
    @ቃልየድንግልማርያምልጅስለ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግ/ ር የሚሳነው ነገር የለም ከሀኪም በላይ የሆነውን ፈጣሪ ጋር በእምነት ሆነሽ ጩሂ ጨርሶ ይፈውስሻል👍👍👍

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
    @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሙሉ ጤና የሰጠን እህት ወንድሞች አልሃምዱሊላህ በሉ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +10

    ቸሩ መድሀኒአለም በምህረት እጁ ይዳብስሽ የኔ እናት

  • @kidistdemisse4218
    @kidistdemisse4218 5 ปีที่แล้ว +15

    እህታችን
    እግዚአብሔር ይማርሽ በአምላክ እናት ድንግል ማርያም ምልጃ ትድኛለሽ!!!

    • @raheltesfai1708
      @raheltesfai1708 5 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ምረቱን ትላክልሽ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 ปีที่แล้ว +19

    ድንግል በምራት እጀው ተዳብሰሽ አይዞሽ እህታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @Ch-xm8tc
    @Ch-xm8tc 5 ปีที่แล้ว +25

    ያ ሀቢበቲ አላህ ያሽርሽ ማማየ

  • @aimenaimen5152
    @aimenaimen5152 5 ปีที่แล้ว +29

    አላህ ያሽርሽ ያረብ

    • @lookmob1329
      @lookmob1329 4 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽያርብ

  • @አሬፈ
    @አሬፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ የዳቢሎስ ስራ ነው
    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ
    ቅዳሜ ና እሑድ በየረር ፅርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የወንጌል የፈውስ አገልግሎት ስለሚሰጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን አገልግሎት ስለሚስጡ እባካችሁ ዛሬ ነገ ሳትሉ ውሰዱዋት ሚስኪን አይዞሽ የእኔናት ትዲንያለሽ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማሪያም ትፈውስሽ

  • @selam12ful
    @selam12ful 5 ปีที่แล้ว

    አህቴ መጀመሪያ blood test. ከዛ ከቻልሽ ወደ ህንድ ሀገር ሞክሪ። ሰውንትሽ እሚመርዝ አንድ ነገር አለ። 1ኛ ውሀ በብዛት ከቻልሽ ትንሽ ሎሚ እየጨመርሽ። ምግብሽን አረንጓዴ ነገር አብዢ። ዘይት/ቅቤ አቁሚ። አንድ ፖይዝን አለ ውስጥሽ።

  • @خديجهحبش-خ3س
    @خديجهحبش-خ3س 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህት ለእርሱ የሚሳነው የለም

  • @zahraalzaher6055
    @zahraalzaher6055 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ

  • @tesfahun2050
    @tesfahun2050 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ መድሐኒት አየጠፈም እህተችን
    አትጨናቅ ብቻ እራስሽ አተስጨንቅ

  • @edenwase2135
    @edenwase2135 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይማራሽ

  • @a.f6818
    @a.f6818 4 ปีที่แล้ว +1

    ምናልባት ካያችሁት እኔም የሆርሞን ቺግር አለብሽ ተብየ አለሁ ለህግምና የሄድኩት የማንስቲረሽን መዛባት ችግር ነው ከእኔ ጋር ያሉት ምልክቶች ከፊቴ ፀጉር እደውንዶች ማብቀል ውፍረት መጨመር ከጡቴ ወረድ ብሎ ለብቻው ውፍረት ከትክክለኛው ሆዴ በታች በጣም መወፈር ከዛም ቶሎቶሎ የድካም ስሜት ይሰማኛን በይብለጥ የወር አበባ ከ3 እስከ 5 6 ወር አላይም በዚህ ምክኒያት ከሆነ ምክሮወቱን እፈልጋለሁ

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ
    @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ 5 ปีที่แล้ว +8

    ፋና ምርጦች
    እሲ መላ ፍጥሩ
    ከተሰባሰበን
    እናሳክማት አለን
    አንድነት ሀይልነውና!!

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 5 ปีที่แล้ว

      አግዚያአብሔር ይመስገን

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ምርቱን ያምጣልሽ እህቴ

  • @masrataeiuo1707
    @masrataeiuo1707 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳሽ ፀበል ሒጂ ትድኛለሽ

  • @ጎሳልብየቃለሠናይ
    @ጎሳልብየቃለሠናይ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት አይዛሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናልጇ ከንችጋር ትሁን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ አይዛሸ 😢😢😢😢

  • @jdidiselemon387
    @jdidiselemon387 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ

  • @hcvfvedr9609
    @hcvfvedr9609 5 ปีที่แล้ว +3

    ፀበል ይዘውሽ ይሂዱ ማማዬ እግዚአብሔር ይምራሽ

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 5 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ

    • @BN-zx6ov
      @BN-zx6ov 5 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽ እህት

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ ከጊዜ በሗላ ከሚመጣ ነገር ጠብቀን ፡አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ትፈውስሽ አይዞሽ አታልቅሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @hanaabdihana3505
    @hanaabdihana3505 5 ปีที่แล้ว +15

    ፈተናችን በዛ እኮ አምላኬ እስኪ ለ ራማ ሚዲያዎቺም አሳውቂ አሞላክ ይድረስልሽ

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 ปีที่แล้ว

      ሀያቲ አላህ ያሳልሽ ያረቢ እሱ ምንም አይሳነው

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይድርስልሽ ማማየ

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 5 ปีที่แล้ว

    Tenegna yehonen sewoch fetarin enamsegin

  • @lulahussienguhar7349
    @lulahussienguhar7349 5 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይማርሽ
    አድራሻዋን ለምን አትፅፉም ከየት ትገኝለች
    ሰው ያለውን ይረዳል አድራሻዋን

  • @የቃሉልጅያላንተማንአለኝየ
    @የቃሉልጅያላንተማንአለኝየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱሀበን አላህ ፈጣሪ ይረዳሽ እህት

    • @fozyia6268
      @fozyia6268 5 ปีที่แล้ว

      ሱበሀን አላህ አላህ ጤናሽን አላህ ይመልስልሽ እናቴ አይዞሽ አላህ ታሪክ ቀያሪ ነው እማ

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀነክ ወገኖቼ ዱወ የሚደረግበት ዘመን ነው እህት አለህ ሱብሀነው ተአለ አፊየ የድርግሽ

  • @የአማርናየአዙዝእናት
    @የአማርናየአዙዝእናት 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ

  • @tsiwenethiopiawit5039
    @tsiwenethiopiawit5039 5 ปีที่แล้ว

    😢😢😢እፍ ጭቀትዋ ግን😓 ያስጨንቃል በስመአብ ጌታዬ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር በምህረት አይኖቹ ይጎብኝሽ አዛኝትዋ ትዳብስሽ😢😥

  • @betibestdamtew8732
    @betibestdamtew8732 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher kanchi ga yihun yeni ehit

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 5 ปีที่แล้ว

    እግዛቢሄር ይድረሽልሽ እህቴ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያ ብሔር የሚሳነው የለምና ምህረት ይላክልሽ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 5 ปีที่แล้ว +1

    ጊታ ይርዳሽ እህቴ : አድራሻዋን ብታስቀምጡ ሰው የቻለውን ያደርግላታል ::

  • @hager158
    @hager158 5 ปีที่แล้ว +5

    The country needs hospitals and medicines ,not bars or resorts . This is sad .

  • @damozbalata3982
    @damozbalata3982 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይድረሥልሽ

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @eteneshmandefro7040
    @eteneshmandefro7040 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ምህረቱን ቶሎ ይላክልሽ

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
    @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ ፈጣሪ እመብርሀን እባክሽ በምልጃሽ አስቢያት

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @sarasara-vi8of
    @sarasara-vi8of 5 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ

  • @محمدابراهيمالمعيني
    @محمدابراهيمالمعيني 4 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ያሳዝናል እህቴ ፈጣሪ ይድረስልሽ በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
    @ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ. ማማየ

  • @sevenp7pri789
    @sevenp7pri789 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሽርሽ እህቴ

  • @መርየምነኝየአላህባርያያረ
    @መርየምነኝየአላህባርያያረ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔውድ

  • @بينتحبشي
    @بينتحبشي 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያድንሽ እህትዮ

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እህትእዋየ ርመብዙሀን ትታደግሽ ኡፍፍፍ እኔም እየፈራሁነው ልቤ ዝቅ እያለነው ምንም ብሰራ በአረብ ቤት ምግብም በቀን 2ት ጊዜ በመጠን እበላለሁ ግን ባልበላም ያውነኝ ኡፍፍፍ እኔግን ድንግል አምኘ እድናለሁ አገሪበፀበልብየአስቤአለሁ
    እማየ ድንግልትማርሽ ድልክ ብትኡስቀምጡልንስ

  • @hailugashaw945
    @hailugashaw945 4 ปีที่แล้ว

    ዕመቤቴ ትማርሽ

  • @eman5499
    @eman5499 5 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሺርሺ ያረብ የኔ እህት አይዞሺ

  • @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ
    @አላህዬሞቴንበእስልምናዬ 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እናቴ አይዞኝ እፍፍፍፍፍፍ አላህ አፊያ የያድርግሽ 😭😭😭😭😭😢

  • @aminagamada3531
    @aminagamada3531 ปีที่แล้ว

    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሸ

  • @serenityshalom8485
    @serenityshalom8485 5 ปีที่แล้ว +1

    Nebye Ermias Hussen (Bella) weyem degmo Dr. Tesfahun Mulualem(Gurdu Showla) yemiyageleglubet church wesedwat

  • @Amira-zs2fw
    @Amira-zs2fw 5 ปีที่แล้ว

    Allhe yashershe ehety yareb

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳሽ የኔ ማር

  • @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
    @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว

    የኔማር አላህይድረስልሽ እኔም በስደትላይአሞኝነበር እኔግንቶሎሀኪምቤትወስዳኝ ሆርሞንነውአሉኝ የስድስትወር መድሀኒት ተጠቅሜነው የዳንኩት ኪሎዬም ተስተካክሎልኛልአልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ኈ1ጀ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ኈ1ጀ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ እህታችን

  • @habibasaid7884
    @habibasaid7884 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያድንሺ

  • @fdsgdr5138
    @fdsgdr5138 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺረሺ ያረብ

  • @ኣደይእያዓለመይ
    @ኣደይእያዓለመይ 5 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም በምህረታ ትርዳሽ እህቴ

  • @stdaltedesse7443
    @stdaltedesse7443 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እናት

  • @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
    @እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይፈዉስሽ በሰዉ በታመመ ግዜ ከምናስቸግር ምን አለበት ኢ/ያ ዉስጥ ትልልቅ ሆስፒታሎች የማይገነቡት ኩላሊት በሽታ በአሁን ሰአት አሳሳቢ ነዉ ሌሎችም ዉጭ ሳይሄዱ ወይስ ብቁ ዶክተር የለም ያማል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    Fetariy yimaresh

  • @embetlove5900
    @embetlove5900 4 ปีที่แล้ว

    Fetariy yemarshi

  • @mamebedada5851
    @mamebedada5851 5 ปีที่แล้ว

    Egzibher yemresh 🙏🙏🙏

  • @habasaash2917
    @habasaash2917 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺርሺ ያሩሄ

  • @rahwagaltigray5377
    @rahwagaltigray5377 5 ปีที่แล้ว

    yene mar ayzosh fetari ymaresh

  • @ashenafeibrahim6913
    @ashenafeibrahim6913 5 ปีที่แล้ว

    Allah yehulum geta yehonew hulunim chay new ina allah yadinish ehte allah tenashin yimliselish yashafi ya rab

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ የኔ እህት አይዞሽ

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሰብሸ እህቴ።

  • @bsriti8404
    @bsriti8404 5 ปีที่แล้ว +1

    Ebakishin tsebel wiseji

  • @ሜሪእናቷንናፋቂ
    @ሜሪእናቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    fetari yemarshe eihita

  • @natnael3465
    @natnael3465 5 ปีที่แล้ว +1

    Please tell us how can we Help!?

  • @Sam-ly4he
    @Sam-ly4he 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይድረሥልሽ

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ

  • @አቡዩስራ-ጐ2ከ
    @አቡዩስራ-ጐ2ከ 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሺርሽ

  • @user-ev4ud2md2r
    @user-ev4ud2md2r 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሸርሸ ወዴ

  • @wowwhadwane1606
    @wowwhadwane1606 5 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር የምረሽ

  • @AminaAmina-nz6yr
    @AminaAmina-nz6yr 5 ปีที่แล้ว

    Igzaber yimareshee yenee inattii

  • @valacchimulu8423
    @valacchimulu8423 5 ปีที่แล้ว

    እምዬ ማርያም በፈውሰ ምህረቷ ትዳብስሽ እህቴ ሆይ።

  • @bethygashaw4747
    @bethygashaw4747 4 ปีที่แล้ว

    Yiche lij min honech? any update?

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
    @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 5 ปีที่แล้ว

    አለህ አፈየ የድርግሽ

  • @alhamdulilahslehulumneger2867
    @alhamdulilahslehulumneger2867 5 ปีที่แล้ว

    Allah afiyashin yimelslshi ehtwa yareb

  • @ውዴአለኝታየ
    @ውዴአለኝታየ 5 ปีที่แล้ว

    እህቴዋ ፈጣሪ ያሽርሽ

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 5 ปีที่แล้ว

    እግዚብሄር ይማርሽ እመምር ግርማጋር ሄጅ ትድኛለሽ እግዚብሄር ይፈዉስሻል

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 5 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዛቡሄር ይርዳሽ አቅም ያላቹህ በገንዘቡ አቅም የሌላቹህ በፀሎት እንርዳት

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 ปีที่แล้ว

      አላህያሽርሽ

  • @edeneden7028
    @edeneden7028 5 ปีที่แล้ว

    ayizoshi ehite egizabiher chersu yimarshi

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 5 ปีที่แล้ว

    Allah Afeya Yargesh Ayzosh

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ ኢንሻአላህ በቅርብ ትድኚያለሽ

  • @umuaysha8429
    @umuaysha8429 5 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያ የርገሽ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እመብርሃን ትማርሽ

  • @glkl4934
    @glkl4934 5 ปีที่แล้ว

    Alla afiya yargishi isu ayisanawum

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 5 ปีที่แล้ว

    አላህ አፍያያርግሽ እህት

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት።😥😥😥😥😥😥

  • @kimembegashaw9805
    @kimembegashaw9805 5 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ መድሀኒአለም ይዳብስሽ እህቴ የመጻጉን ደዌ ያነሳ አምላክ ያንሳልሽ

  • @radhyaradhya9526
    @radhyaradhya9526 5 ปีที่แล้ว

    Ensh Allah Allah yadenshe

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 5 ปีที่แล้ว +2

    so, how we are going to help her?

  • @ericbank5553
    @ericbank5553 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ይህ በሽታ በህክምና አይድንም በፀበል ነው ስለዚህ እባካችሁ ፍና ቲቪ ዎች ወደ ፀበል ብትሄድ ባንዴ ነው የምትፈወሰው ይህ የመንፈስ ስራ ነው እመቤቴ ማርያም እድዋ ትዳብስሽ