ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በአሁኑ ሠአት ቤት መስራትም መግዛትም ከባድ ቢሆንም ግን ብር አታጥፉ እህቶቸ ከሌለን ማንም አይወደን ቢያንስ እንኳ እራሳችንን ችለን መኖር እራሱ ትልቅ ለውጥ ነው
በትክክል
ስደት. አትጂ. አግብተሽ. ኑሪ. ልጅ ውለጂ. የሚያስተዳድርሽ. ፈልገሽ አግቢ. እድሜ. ይሄዳል ልጅ በልጅነትነው
Eshe marrrr
የሰው ልጅ ሞራሉን ፣ እምነቱን ጠብቆ የቻለውን ያህል ከተንቀሳቀሰ እግዚአብሔር የሚያስፈልገውን ያደርግለታል መበርታት ብቻ ከጎንሽ አለን💚💛❤️
አመሰግናለው ሶልየ
@@melitube1216 ቤትሺን የሰራሺው በእንጨት ነው ወይስ በቡልኬት ነው
@@melitube1216 zefenuu beqeres anche yemeteyiiw ayesemam
መልካም በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገር ስሬ በሌላ ነገር ባናግዝሽ በማየት እናግዝሻለን
ጎበዝ ነሽ የኔ እህት በርቺ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ ለሁላችንንም ሀረብ ሀገር የተንከራተትነውንየእረፍት እንጀራ ይስጠን በርቺልንን
ጉበዝ ነሸ የኔ እህት በርቺ👌👌💖💖💖💖👌👌💪
በውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም ሰርቻለው ተመስገን
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኛ በማየት እንተባበርሽ አለን ሀረብ ሀገር እሚከፈልሺን ዮቱብ ይከፍልሻል ሀገርሺ ላይ ኑር አግቢ ውለጂ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ደምሮኛ
ምርጥ ኮሜንት ቅን ነሺ
@@melitube1216 እወድሻለሁ ውድድድድድድ ወላሂ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳይሽ ውስጤ በደስታ ይሞላል አሏህ ይጠብቅሽ ሁቢ አብሽሪልን ሸርበማድረግና በላይክ በቻልኩት አለሁ ሁቢ አግቢውለጂ
ለመልካም አስተያየትሽ ሰብ አርጌሻለሁ
የኔ ማር ጉበዝ. ነሽ በጣም እስይ ማማየ ጠንካራ ሁኔ
የኔ እናት አብሽሪ እኒ ሰው በላዎች
ለምን እደሁ አላውቅም ስወዳት ወላሂ አላህ ይሂድኪ ለምወደው ሰው የምመኘው ምኞት ነው ሁቢ💋💋💋💐💐💐💐💐
ጎበዝ በረች ማሬ
ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽኝ እግዚአብሔርንአመሰግንሃለሁ❤🙏
በርችልኝ ስታወሪ ከሗላ ያለውን ሙዚቃ ዝጊው
ገና ዛሬ አየሁሽ ማሻ አላህ የደስታ ቤት ይሁንልሽ የእኔ ቆንጆ
በርችልኝ እማ
ጎበዝነሺበርቺዉደ
ወላሂ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የኔዉድ አብሽሩ አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ ያግዝሽ ደስየሚለዉን ያማረዉንትደር ሰጥቶሽ ወልደሽ ከብደሽ ኑሪልኝ የኔዉድ
እናመሰግናለን እህት
በርች የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ
እናንተጋር ቤትና ቦታ መግዛት እራሱ ከባድ አይመስለኝም ረከስ ይላል።እኛጋር ደሴ ገውጢ ነው
እር እኮን ቤትሸ ተረፍልሸ አይዞሸ ዋናዉ ቤትነዉ እኮን ቤት ገዛሺ በርቺ
በርችልን እየፀለይሽ እራስሸን እያዳመጥሽ ጎበዝ ብየሻለሁ መልካም ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብ 💚💛❤️
አይዞሽ እማ
ጎበዝ
ልክ ነሽ ቆጅት እፕብዛሃኞቻችን የመጣንብትን አላማ እረሳነው ንቁ እህቴ ቅን ነሽ በርች ፈጣሪ ያገዝሽ
አይዙሽ እህት ለበግንው
ትክክል ነሽ
ዋዉ ያገሬልጅ ጎረቤቴ በረችዉዷ😘😘❤
የኔ ውብ በርች የኔውድ
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ስንት ቆርቆሮ ቤት ነው ???
የኔ ቆጆ አብሽሪ አሏህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እኔ አልፈዉልኛል የስት ሂወት ጠፍቶል ብቻ አሏህ ይፍረድ
በርች የኔውድ
በርችጎበዝ ጥሩምክርንውየመከርሽን እናመስግናለን
ስወድሽ
ትክክለ እኔ 3ክላስ ቤት አምስት መቶ ነው የተከራየው ጎደር አካባቢ ነው
ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ በርች
ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ በርች❤
Mesha alah betachi hulachinm yegeter lj nen berchi
በሪቺ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ስክራይብ አሪጌሽለው
ጎበዝ በራስሽ ኩሪ
እነዚህ ምቀኛወች እንኳንም አላቃጠሉብሺ አይዞሺ ውደ
እሽ ማሬ
Yene wude timirt newu gin agube twngidh endatsedeje
ጎበዝበረች
😍😍
ዋውውው
በርቺ ጎበዝ
Yen konjjo absheri hulachnm junta ayilflet yenenm sebabrwbgi adesku ayzon
መስታወት ስት ሆነ 20 ሺ ስትይ ሰማሁ ለስቱበርነው ውደ ንገሪኝ
wow 👍👍
Gobez lej nesh betam meliye wude
Yena wed amsgnalew
በቃሽ ተመልሰሽ አትምጭ ዋናውነገር ቤት ካለሽ በዝሁስራሽ ቀጥይ እኛም በማየት እናበረታታሻለንከዛ የሆነ ብር ሲኖርሽ ንግድ ጀምሬ
👍👍👍👍👍👍🌹
እረ ሙዚቃው ልብ ይነካል በኪዳነምህረት እግዚብሔር ይጠብቀው
ደግ አደረገ
Leba zer!!
Selam Selam
Gobez
ጥሩ፡መልክት፡ነው፡🥰🙏
አይዞሽ በርቺ
Desi yileli berichi
ሜሉ ቆጆ ቤት ነው ጠክሪና ዮቱብሽን ስሪ ቤትሽ ግቢና ቆጆ ቤት ነው
አወ የገጠር ልጅ መሆን በታደል ነው በጣም ጠካሮች ነን
ስደት አትስቤ ዪቱብሽ ላይ ጥሩጥሩ ነገር ስሪ እሽ ያገሬልጅዋ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ስመጣ እቤትሽ መጥቸ ላይሽ እፈልጋለሁ እሱ አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ይርዳን
Kkkkkkkk gobezi
ደግ አረጉሽ ክፍታፍ
ወዮዮዮዮዮዮዮዮ የኔም እዴት እደሆነው አላቅም ገብተው ነበረ
ጎበዝ እንዴት እንዳስደሰትሺኝ ሰላሙን ያምጣል እንጂ ይኖራል የዘፈን ድምፅ አታስገቢ
አይዞሽ እህቴ በርቺ
ብለኪትነውእዴ
አይዞሽ ያገሬልጂ እኔም ተዘርፌለው መስኮት ሳይቀር ይከብዳል በስደት ለፉተን መዘረፉ
😭
@@melitube1216 እኔሙሉ ለሙሉነውየተቃጠለው አብሽሪ ዋናውጤናነው
ኧረ በቃም ከተመለሱ ጥሩነው እንኳንም ያላቃጠሉት እነዝህ አረመኔ ኔዋች
ኧረ ተመስገነው ማቃጠልስ ይችሉየለ ፈጣሪ ከልሎልሽነው
በጣም ጎበዝ በርቸ እንደማመር
በርቺ ውዴ ስደት ይብቃን
ሠላም እንድት ነሸ ማማዩ
ሠላም 🤲🤲🙏🙏👍
Selam mare
The guy who singing on back ground is so annoying 😡
በደብ ጠክረሽ ቪዲወ ሰሪ ይቱፖ ይከፈልሻል ብዙወች በዚህ ነው የሚኖሩት
ጁንታ አላማ አለው ያንችን ግድግዳ መስታወት የሚታገለው ፍሉስ የለኝም ብትይስ ወሬ አለብሽ
💚💛❤
😍😍😍😘😘😘😘😘😘
መቅዲ
ጎበዝ እኔም ጀምራለው በቃ ስደት መቅረቴ ነው
ሰላም ነሽ ጠፋሽ እህት
Berche enatu
የት ነው
በደስታ የምትኖሪበት ቤት ያድርግልሽ እህት ቤትሽ በደንብ ብታሣይን ሥንት እንደፈጀብሽ ንገሪን ቤት ማሠራት ፈልጌ ነበር
Eshe marr
ጎበዝ ቤት ገዝተሻል ደስ ይላል
😘😘😘😘❤❤❤❤
እረ የዛፋኝ ድምፅ
ያገሪ ልጅ
ማን እንዳበላሸው ሳታቅ ጁንታ ኣትበይ ዘረኛ ከሆንሽ እጠላሻለው ክህነት ኣደለም ንብረት ሰውም ይሞታል ነበርሽ ወይ
እኳን ደስአለሽ የደስታ ቤት ይሁንልሽ እናትሽ ናፍቀዉኛል አንድቀን አቅርቢያቸዉ
Eshe ema
😘😍😍😍😍👏👏👏👏👏
ቤትሺን የሰራሺው በእንጨት ወይሰ በቡልኬት ነው መልሺልኝ
በእንጨት ነው
@@melitube1216 በጣም ያምራል
Leba kkk Gunta bree felegesh new fanon teyeki wshetam
ቦታ ሥንት ይገኛን ላሊበላ
ጠይቄ ባሁኑ ስአት ስንት እንደሚሸጥ አሳውቅሃለው
@@melitube1216 እሽ እህቴ በርች አይዞሽ ሁሉም ከገጠር ተነሥቶ ነዉ ትልቅ ቦታ የሚበርሠው እና መልሠሽ ወደ ውጭ ከምቴጅ ቻናሉ ብትሠራ ሀሪፍ ነዉ ብዙ ሠው በሱ ነዉ እየተለወጠ ያለው
ለቤትሽ፣አድሥነኝ፣እህት
Balish new kejerbash yalew Meli
👏👏❤😍
ምን ድነድ ማንነት ቻብስቲኩን ተይው
Eshe 🙏
በአሁኑ ሠአት ቤት መስራትም መግዛትም ከባድ ቢሆንም ግን ብር አታጥፉ እህቶቸ ከሌለን ማንም አይወደን ቢያንስ እንኳ እራሳችንን ችለን መኖር እራሱ ትልቅ ለውጥ ነው
በትክክል
ስደት. አትጂ. አግብተሽ. ኑሪ. ልጅ ውለጂ. የሚያስተዳድርሽ. ፈልገሽ አግቢ. እድሜ. ይሄዳል ልጅ በልጅነትነው
Eshe marrrr
የሰው ልጅ ሞራሉን ፣ እምነቱን ጠብቆ የቻለውን ያህል ከተንቀሳቀሰ እግዚአብሔር የሚያስፈልገውን ያደርግለታል መበርታት ብቻ ከጎንሽ አለን💚💛❤️
አመሰግናለው ሶልየ
@@melitube1216 ቤትሺን የሰራሺው በእንጨት ነው ወይስ በቡልኬት ነው
@@melitube1216 zefenuu beqeres anche yemeteyiiw ayesemam
መልካም በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገር ስሬ በሌላ ነገር ባናግዝሽ በማየት እናግዝሻለን
ጎበዝ ነሽ የኔ እህት በርቺ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሽ ለሁላችንንም ሀረብ ሀገር የተንከራተትነውንየእረፍት እንጀራ ይስጠን በርቺልንን
ጉበዝ ነሸ የኔ እህት በርቺ👌👌💖💖💖💖👌👌💪
በውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም ሰርቻለው ተመስገን
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኛ በማየት እንተባበርሽ አለን ሀረብ ሀገር እሚከፈልሺን ዮቱብ ይከፍልሻል ሀገርሺ ላይ ኑር አግቢ ውለጂ
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ደምሮኛ
ምርጥ ኮሜንት ቅን ነሺ
@@melitube1216 እወድሻለሁ ውድድድድድድ ወላሂ ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳይሽ ውስጤ በደስታ ይሞላል አሏህ ይጠብቅሽ ሁቢ አብሽሪልን ሸርበማድረግና በላይክ በቻልኩት አለሁ ሁቢ አግቢውለጂ
ለመልካም አስተያየትሽ ሰብ አርጌሻለሁ
የኔ ማር ጉበዝ. ነሽ በጣም እስይ ማማየ ጠንካራ ሁኔ
የኔ እናት አብሽሪ እኒ ሰው በላዎች
ለምን እደሁ አላውቅም ስወዳት ወላሂ አላህ ይሂድኪ ለምወደው ሰው የምመኘው ምኞት ነው ሁቢ💋💋💋💐💐💐💐💐
ጎበዝ በረች ማሬ
ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽኝ እግዚአብሔርን
አመሰግንሃለሁ❤🙏
በርችልኝ ስታወሪ ከሗላ ያለውን ሙዚቃ ዝጊው
ገና ዛሬ አየሁሽ ማሻ አላህ የደስታ ቤት ይሁንልሽ የእኔ ቆንጆ
በርችልኝ እማ
ጎበዝነሺበርቺዉደ
ወላሂ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም የኔዉድ አብሽሩ አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ ያግዝሽ ደስየሚለዉን ያማረዉንትደር ሰጥቶሽ ወልደሽ ከብደሽ ኑሪልኝ የኔዉድ
እናመሰግናለን እህት
በርች የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ
እናንተጋር ቤትና ቦታ መግዛት እራሱ ከባድ አይመስለኝም ረከስ ይላል።እኛጋር ደሴ ገውጢ ነው
እር እኮን ቤትሸ ተረፍልሸ አይዞሸ ዋናዉ ቤትነዉ እኮን ቤት ገዛሺ በርቺ
በርችልን እየፀለይሽ እራስሸን እያዳመጥሽ ጎበዝ ብየሻለሁ መልካም ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብ 💚💛❤️
አይዞሽ እማ
ጎበዝ
ልክ ነሽ ቆጅት እፕብዛሃኞቻችን የመጣንብትን አላማ እረሳነው ንቁ እህቴ ቅን ነሽ በርች ፈጣሪ ያገዝሽ
አይዙሽ እህት ለበግንው
ትክክል ነሽ
ዋዉ ያገሬልጅ ጎረቤቴ በረችዉዷ😘😘❤
የኔ ውብ በርች የኔውድ
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ስንት ቆርቆሮ ቤት ነው ???
የኔ ቆጆ አብሽሪ አሏህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ እኔ አልፈዉልኛል የስት ሂወት ጠፍቶል ብቻ አሏህ ይፍረድ
በርች የኔውድ
በርችጎበዝ ጥሩምክርንውየመከርሽን እናመስግናለን
ስወድሽ
ትክክለ እኔ 3ክላስ ቤት አምስት መቶ ነው የተከራየው ጎደር አካባቢ ነው
ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ በርች
ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ በርች❤
Mesha alah betachi hulachinm yegeter lj nen berchi
በሪቺ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ስክራይብ አሪጌሽለው
ጎበዝ በራስሽ ኩሪ
እነዚህ ምቀኛወች እንኳንም አላቃጠሉብሺ አይዞሺ ውደ
እሽ ማሬ
Yene wude timirt newu gin agube twngidh endatsedeje
ጎበዝበረች
😍😍
ዋውውው
በርቺ ጎበዝ
Yen konjjo absheri hulachnm junta ayilflet yenenm sebabrwbgi adesku ayzon
መስታወት ስት ሆነ 20 ሺ ስትይ ሰማሁ ለስቱበርነው ውደ ንገሪኝ
wow 👍👍
Gobez lej nesh betam meliye wude
Yena wed amsgnalew
በቃሽ ተመልሰሽ አትምጭ ዋናውነገር ቤት ካለሽ በዝሁስራሽ ቀጥይ እኛም በማየት እናበረታታሻለን
ከዛ የሆነ ብር ሲኖርሽ ንግድ ጀምሬ