የጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ የጦርነት ስጋት ወይስ ሌላ? Join this channel to get access to perks: / @addiscompassmedia follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom... t.me/+8dPbAqLe...
You've so much to unlearn and relearn man. Ermias Legesse has a typical Halfbaked analysis. (1) If Tigrai gov. (or TPLF) was really military prepared, why did it deployed only 6000 police officers? (2) Why didn't they anticipated foreign forces to ravage Tigrai? (3) Why didn't they attack 4killo instead of military base in Mekelle (4) Regress on why DT & et al. reject evaluation of Abiy's inevitable aggression.
ኤርሚ እና ሀይለየሡስ ስለ ኢትዬጲያዊነት እና ስለ ሠላም ባላቹ ፍላጎት እና ምኛት እናመሠግናለን
ጠ/ሚሩ ሠላም ሠላም ካለ ጦርነት ሊያመጣ ነው ስትል የነበርከው እኮ አንተው ነህ ኤርሚያስ ዛሬ ምን ተገኘ?
ኤርሚያስ የ ብልፅግና ምላስ።ኣንት የነ ብልት ጌጡ ደላላ።
Live Andargacew Tultula
Im enjoying the Tucker Carson Show. The similarity is uncanny!
You invited him to explain. But you speak a lot.
ኤርሚ ይሄ እንግዳህ ይመቸኛል አፍ ላይ ቲንባሆ ወትፎ የሚያወራ ነው የሚመስለው ይመቻችሁ።
🎉
TPLF politics gose perfectly wrong
My friends, if war broke out.....
ምን ይሻለናል 😮
ምን ጊዜም ቢሆን አቢይ እንደዚህ አይነት የልመነ የሚመስል ነገር ከቀረበ ጠርጥር የኔም የትግረይ እናቶች አየልቅሱ ብሎ በሰምንቱ ትግረይን በር መቆለፍ ነው የሆናው ከዘን የሀዘን መግለጨ የሚመስል መግለጨ ሰጠ በመግስቱ ጦርነት ነው የሆናው አቢይን በሀሪ ለሚየውቅ ትግረይ ለይ ጦርነት እየንዠበባ ይመስላል ጠርጥር
ኢንጊዲ ከኮሮናም ከጦርነትም ካልተማርን
ሀ/ተቅሞብናል
ለ/ማስተዋል ጎሎናል
ሐ/እልከኞች ሆነናል
መ/ ሁሉም
ሠ/ኢኔ እንጃ
ኤርሚ ጦርነቱ አይቀሬ ነው ኤርትራ ከ ኢትዮጵያ ጋር የደብረፂኦን እና የጌታቸው ረዳ ብድን አንድ ናቸው ህዝቡን ሜፏገራ የተለያዩ ይመስላል ግን አንድ ናቸው ጦርነቱም የሚሆነው በአፋር ክልል ነው አፋር ላይ ጥሩ ዝግጅት ተጅምሯል ይህዋት ክፍፍል የአማራን ፋኖን እና የኢትዮጵያን ህዝብ ኮንፊስ ላማረግ ነው እመነኝ ህዋት ከመከላዊ መንግስት ጋር አብረው ነው ሻቢያን በአፋር በኩል ይገጥማሉ የጠቅላ ሚኒስትሩም ንግግር ትግራይን ከጦርኑት ማራቅ ነው
Dear Sir
Forget about Tigary, you're crying because Tigray is moving out to independence.
የትግራይ ጉዳይ የሚፈታው የፕሪቶሪያውን የውል ስምምነት በመፈጸም ነው ።ደብዳቤ አያስፈልግ ፤መልእክት አያስፈልግ ፤ሰላማዊ ሰልፍ አያስፈልግ ፤ትንተና አያስፈልግ ።ሀይለየሱስ ለመጣህበት ማህበረሰብ በመጀመሪያ ድምጽ ሁን።የትግራ ጉዳ የፕሪቶሪያ ውል ጉዳይ ነው ።ውሉን ካልፈጸምክ ውጤቱን በውሀላ በጋራ እናየዋልን።ለአማራ ህዝብ ድምጽ መሆን ሳትችል ስለ ትግራይ አትበጥረቅ ።
ንኻልእ በልዮ
ወንድሞቼ ኤርማስና ሃ/የሱስ ሰላምታዬ ይድረሳቹህ ቀጥዬ እባካቹህ ወንድሞቼ ስለ ወያኔ ትግሬ ከ200 ዓመት በላይ የሆነው የኢትዮጲያ ጥላቻ በምን ይቁም ይህ ክፋታቸው ለምን ነው ይህን ክፋት በእናት ሀገር ኢትዮጲያ አረ ይገርማል ይደንቃል በጣም ለምን እነሱ ኢትዮጲያን ወረው ዘርፈው ህዝቡን ጨፍጪፈው የስሜን እዝ በተኛበት ጨፍጪፈው አይበቃቸውም ወይ አረ ይበቃል ይበቃል
ኣተ ደነዝ ደንደሳም ኣህያ ትግራይ ትግራይ ብቻ ናት
ለምን ግን ጦርነት ጦርነት ትላለህ ትግራይ እኮ ግማሽ መሬቷ በጠላት ተይዛል እሱን ጥያቄ ደግግማ መጠየቋ እንዴት አይተኸው ነው ትገርማለህ ግን አንተን ብሎ ተንታኝ ጭቃ
የትግራይ ጉዳይ የትግራይ ነው ምን አቆሰለ ሐዝነው
በኔ እይታ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ተገቢ ይዘት ያለውና ወቅቱን በትክክል የጠበቀ መሆኑን እረዳለሁ፣የትግራይ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መልዕክቱን በጥሞና አይተውት ተግባራዊ ቢያደርጉት መልካም ነው፡፡
ኤርሚያስ ሆይ !!!
ታውቃለህ ለምን እንደምደግፍህ፣ እንደማከብርህ፣
አንተ ጭንቀትህ ፣ ፍቅርህ ለኢትዩጲያ ብቻ መሆኑ ኑው።
እንተ የመንግስት ፣ ወይም የተቃዋሚ፣
ደጋፊ አይደለህም።
ከሁሉ ዝግጅትህ የምሰማው፣ ለውድ ሀገርህ ኢትዮጵያ ሉኣላዊነት፣ ብቸኛ
የምትሰብክ ሀቁኛ ሰው መሆን ነው❤
አንተ ከማንም ጋር ችግር የለብህም ፣
የአንተ ችግር( ጥላቻ) ከፀረ ኢትዮጵያ ኣቋም ካለው ሀሳብ ጋር ብቻ ነው።
እንተ ኢትዮጵዊ እንቁ ጭንቅላት ያለህ ሰው ነህ።
❤❤ እንወድሀለን፣ ፈጣሪ እንትን እና ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን❤
You've so much to unlearn and relearn man. Ermias Legesse has a typical Halfbaked analysis. (1) If Tigrai gov. (or TPLF) was really military prepared, why did it deployed only 6000 police officers? (2) Why didn't they anticipated foreign forces to ravage Tigrai? (3) Why didn't they attack 4killo instead of military base in Mekelle (4) Regress on why DT & et al. reject evaluation of Abiy's inevitable aggression.
Ere Besmeam .Endet new mitkeyayerew? Bayinelas Yihe enjera new?
It seems a bartender political analysis.
ሁለት አስሠሳይ ተውሳኮች
Dabdabew ye torinet begarit propoganda naw,be Tigray hizb lay lela warara le mefetsem korto menasatu meragagecha naw😮
Why you are becoming angry ? Be calm
ለማኞች
Etv 4