ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይኔ ላይ ረስቼው አላቅም ሳወራው ደስ ይለኛል በተለይ እነኛን ጓደኞቼን አግንቼ ሲተረክ ሁሉ ነገር ወደ ድሮ መልሰን መኖር ያሰኘናል ሰፈሩ መንደሩ አየሩ ወሬው ጉራንጉሩ የጨዋታ አይነቱ አንዴ ተመልሶ አንቅ ቀን እራሱ በኖርኩት 😍❤
አስለቀስከኝ ሳሚዬ 👏👏👏የሰራወችክ ወዳጅ ዳዊት ነኝ ከዴንቨር ኮሎራዶ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
አልበሙ ላይ ካለው ትንሽ ተስተካክሏል መሰለኝ?ለኔ አልበሙ ላይ ያለው ያምር ነበር
በጣም
ይኼን አይቼ እረፍቴን አሳጣኸኝ😖😖ባላየው ብዬ ተመኘሁ ወደኋላ መለስከኝ የፊቴን ጋረድከኝእንዴት ግን አንድ አንድ ታሪኮች ሳይጀምሩ ያልቃሉ ወይንም ደሞ ገና በደንብ እንኳን ሳይጀምሩ በቃ ይባላሉ...ደስታን ያወቅነው ሀዘን ስላለ ነው...አብሮ መሆንን አብዝተን የተመኘነውን አብሮ አለመሆንን ወይንም ብቸኝነትን ስለምናውቅ ነው... አሁን ላይ ብንገናኝ፣ብናወራ እና አይን ለአይን ባንተያይም አውቃለሁ አንቺም ታውቂያለሽ የአንቺን ደስታ ብቻ እንደምመኝ... በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን እንደምመኝልሽ እና ሰለ ሰላምሽ ሁሌ እንደምፀልይ...ታውቂያለሽ... የሚሰማው ሰው ካገኘ ሁሉም ለፍላፊ ነው...ብዙ ለፈለፍኩ አይደል በርግጥ ከሁሉም የበለጠ እኔ በድዬሻለሁ ዋሽቼሻለሁም...ይህን አውቃለሁ የሆነ ሰው ይቅርታ የሚገባህ አሁን ላይ ሳይሆም የጎደለብክ ቀን ነው...የዛኔ የነበረህን ሰው ይቅርታ ሳትለው እና ትቶህ ሊሄድ ነው ያለኝ እውነቱን ነው...እግዚአብሔር በደላችንን ይቅር ብሎ የምትወዱትን ህይወት ይስጣችሁ..ሳሚ በጣም የምወድህ አድናቂህ ነኝ ባታውቀኝም ወዳጅህ ነኝ ህይወቴን ቀይረኸዋል ይኼን ስል ብዙ ሰወች ላይገባቸው ይችላል እኔን ካልሆኑ በቀር አመሰግናለሁ ሳሚባገኝህ እና ባወራህ በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏
ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን መቼም አይረሳኝም 💙💙💙💙🙏ሳም🙏🙏🙏😘
መንፈሴን ደስ ታሰኛታለህ አባቴ ❤
የመጀመሪያው አሬንጅመንተ በጣም አሪፍ ነበር sami በሱclipu ቢሰራ ቆንጆ ነበር
እኔም አይኔላይ የሰፈሬ ጫጫታ ሁሉ ነገር አልረሳ እያለ ድቅን ይላል ኡፍፍፍፍ መልካም ሙዚቃ ነው
ሳሚ በዚ ዘፈን ብዙዙዙዙዙ ትዝታ አለብኝ ፣ ትካዜ በስፋት ኦኦኦ
ሳሚ የሠፈር ጓደኞቼን አብሮአደጎቼን አስታወስከኝ! አይኔ ላይ ነዉ መቼም አይረሳኝም!
እውነት ነው ትዝታ ነው ካሳለፍነው ቡሀላ ሚገርም ስራ ነው ሙሉ አልበም እንጠብቃለን በርታልን እንዳንተ ታለንትድ ይብዙ
ere endezi yale arif musica lemilek view hone likeu anstegna new yemayrebaw gin yelele new dirom misera aykebrm sami dan andegna new
Ayne lay nw ......❤❤❤
ሁሉም የልጅነት ጓደኞቼ ይታወሱኛል 💞 ምርጥ ስራ
ሙዚቀኛ ነህ!! በዚህ ዘፈን ከልጄ እናት ጋ የተጣበስንበት ዘፈን ነው😊
Kemechew weladachhu zefenu keweta eko gena 1year new eko new weys chneh new yegebahew
@@basleltlahun1375😂😂😂😂ልል ነበር ንገሪልኝ ቀዳዳ ነገር
@@hanlove412 Mejemeria anchim eweki sew kemesdeb nebse Wanaw zefef ke clip befit koytual
አይኔ ላይ ነው የቆዬ ነው ሰዎች 5-6 አመት
Sami Dan u are best singer I have ever seen in my life😍💯Bertalen bruh king of reggae music
Dear A... yaderegenew hulu ayne lay new❤
Sami dan my man welcome back
ሳሚ ዳን ልዩ ነክ በጣም ነው ምወድክ ምርጥዋ ከኤርትራ ልጅ ነክ
እንኳን በራስህ ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣህ ወዳጀ... ደስ ይላል ✌️
Sami yegna wud habt ትልቅ ሰው ትልቅ ሰራ ይሰራል 👌👌💙💙👏👏 bravo
Ma king 👑 Sami Dan
Sami habibi 😍Adnakika kab hagere tigrayKinserkum ena ajokum nayna
ሳሚዬ አንደኛዬ ቁምነገረኛ ግጥምክ ሁሉ ትርጉም ያላቸው: ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
Des yelal yemer videoyowen endasebkut ayenet aregeh new yeserahew 💜💜💜
ዐይኔ ላይ ነው። ትክክል ብለሀል ግሩም ዘፈን።🙏🌸💐
Lena betam tezetaya nek Sami Dan u my favorite singer ❤❤ and l like all ur music 🎶🎶🎶🎶😊❤
ሳሚየ ሙዚቃወችሁ ለኔ ልዩ መልክት አላቸው አሪፍ ስራናቸው ስራወችህ
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ኑርልኝ
ሳሚ አሪፍ ስራ ነው: ካልጋሪ ና ባንድ ሲቲ ደግሞ ጥሩ ማስታውሻ ነው።
ayne lay new 😍😍😍😍😍😍😍😍
ሳሚ ዳን የሁልጊዜዬ ምርጫዬ ነው በርታ
Wow mrit music 🎵🎵🎵❤ betam newu yewededkut😢
Sami dan makes me see Ethiopian music to a different perspective, I have never seen before
great lyrics thank you SAMI
ያደረግነው ሁሉ አይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ አይኔ ላይ ነው ሳሚዬ
sorry to say this but this song makes sense when its slow the lyrics is strong that anybody can feel it. Big respect tho
Ufff ሰላም ያለው ትውስታ መንሳፈፍ
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ክሊፕ ስትሠራ ቦታ ምርጫህን እወድልካለው በርታ ብዙሃን እንጠብቃለን ካንተ ምክንያቱም ት ች ላ ለ ህ ብሮ
Ayne Lay New....!!
እኔም ወንድሜ ሄደ በዚ ዘፈን ነው የማስታውሰው 😢😢😢 2017
ዘፈኑ ቀይራቹ ኣበላሻቹሁት የመጀመርታ በጣም ያምር ነበር
U have no idea how much I love youMusic hulem Myersa fkr nw
Yna wed you are amazing bro bartalgn 💎💎💎👑👑👑👑♥️♥️♥️
My Man. My hero..
Sami dan the great one
I remanded the time with my friends thank u for that
ምርጥ ሰው👍👍👍
it is unique music sami you are my best
ere egzer yistih kegud awetahen
አይኔ ላይ ነው 😢😢😢😢
Gd Job Sami ma favorite 😍🥰🥰
sami dan 1 nahe aye naye laye nawe mareeeee ayedale ❤
ohh heart touching and love it. It reminds me the same thingbig love and respect SAM
The original 😍
Sam you really cares for the musoc industry , I really respect the effort you paid for a fruitful albums and music clips .. My Favourite one 💥 keep making history
Subscribe: th-cam.com/channels/IvkZCVQH2rGoP0noRoqp_Q.html
Sami betam nw emtmechagn❤️❤️ des emil music
እንዲሁ ዝም ብሎ ልቤ ይወድሃል... የምር ሳሚ
Love it 😍ayene lay nw🔥❤
በአይነቱና በአቀራረቡ ልዩ የሆነ አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ በቅርብ ቀን፡፡ሳብስክራይብ በማድረግ በዪቲዩብ ፔጃችንን ይጠብቁን ! New Show Coming up "Roof Top Music " #Roof_Top_Music #Sami-Dan#Amanuel#Song#staytuned#AmazingShow#🔴 Subscribe : th-cam.com/channels/Ivk.html...
samiye nice job
Uffaaa my fav singer 💜
You are the best singer in Africa and Ethiopia 👍👊🤝🖐🌷💋❤💝💪✋🌹👌
Manw ehen zefn endane mewedw❤ beken biyans 5 New mesmw❤
You are one of the bast singer aver❤️
I am loving every songs of you. Listened them every day since I saw that guy in tiktok ❤
Wawwww...well done..keep on going brother🙏🏽 thank you
nice one brother 🤙🤙🤙
Betam mertu musician 😍💕😍😍😍💕😍
sami des yemele sra new abo emechihe bereta
You have very strong followers and am one of them.i love your talent
Great work as you usual my brother, love it👏👏
Sami betam des yemil sra new yeserahu ketlbet
ኦ አሪፍ ነው❤❤
ደስ ይላል በርታልኝ !ካንተ እጅግ ብዙ እጠብቃለው
Betam arife music 🎵 and video bravo 👏👏👏
Luv u samiye❤❤❤❤❤❤❤
🤴🏽Owwww Makes Me Cry 😢 😭👏🏽👏🏽❤️❤️❤️!!!!
Respect sami my bro i like it
U r so unique and special one
Samiya lazihe zefanhe emotalhu thanks dear
My hometown YYC 🙏🙌🙌🙌🙌
This is it!
Ayne lay new Sami dan
Sami melkam sew
My hero samidan ❤🇪🇹
my girl likes all ur music vary much bro keep it
Samiye my favourite ❤
Yhe minm aylem ende mejemeryaw gin ayhonm des y'all only my favorite songs tizta
Sami lov
Love u man .u are the best .some time I don't care about the lyrics u sound heals me
Reality concovertion!❤
King Sami dan
Wow..🎉
U are something .love u
It's good
Samiye edme tena ystk❤❤❤
Sami ma men
Sami betam nw miamrew bertalin kante kezih belay entebkalen ayine lay nw ohhhhhhhhhh
አይኔ ላይ ረስቼው አላቅም ሳወራው ደስ ይለኛል በተለይ እነኛን ጓደኞቼን አግንቼ ሲተረክ ሁሉ ነገር ወደ ድሮ መልሰን መኖር ያሰኘናል ሰፈሩ መንደሩ አየሩ ወሬው ጉራንጉሩ የጨዋታ አይነቱ አንዴ ተመልሶ አንቅ ቀን እራሱ በኖርኩት 😍❤
አስለቀስከኝ ሳሚዬ 👏👏👏
የሰራወችክ ወዳጅ ዳዊት ነኝ
ከዴንቨር ኮሎራዶ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
አልበሙ ላይ ካለው ትንሽ ተስተካክሏል መሰለኝ?
ለኔ አልበሙ ላይ ያለው ያምር ነበር
በጣም
ይኼን አይቼ እረፍቴን አሳጣኸኝ😖😖
ባላየው ብዬ ተመኘሁ ወደኋላ መለስከኝ የፊቴን ጋረድከኝ
እንዴት ግን አንድ አንድ ታሪኮች ሳይጀምሩ ያልቃሉ ወይንም ደሞ ገና በደንብ እንኳን ሳይጀምሩ በቃ ይባላሉ...ደስታን ያወቅነው ሀዘን ስላለ ነው...አብሮ መሆንን አብዝተን የተመኘነውን አብሮ አለመሆንን ወይንም ብቸኝነትን ስለምናውቅ ነው...
አሁን ላይ ብንገናኝ፣ብናወራ እና አይን ለአይን ባንተያይም አውቃለሁ አንቺም ታውቂያለሽ የአንቺን ደስታ ብቻ እንደምመኝ... በሄድሽበት ሁሉ መልካሙን እንደምመኝልሽ እና ሰለ ሰላምሽ ሁሌ እንደምፀልይ...ታውቂያለሽ...
የሚሰማው ሰው ካገኘ ሁሉም ለፍላፊ ነው...ብዙ ለፈለፍኩ አይደል
በርግጥ ከሁሉም የበለጠ እኔ በድዬሻለሁ ዋሽቼሻለሁም...ይህን አውቃለሁ የሆነ ሰው ይቅርታ የሚገባህ አሁን ላይ ሳይሆም የጎደለብክ ቀን ነው...የዛኔ የነበረህን ሰው ይቅርታ ሳትለው እና ትቶህ ሊሄድ ነው ያለኝ እውነቱን ነው...
እግዚአብሔር በደላችንን ይቅር ብሎ የምትወዱትን ህይወት ይስጣችሁ..
ሳሚ በጣም የምወድህ አድናቂህ ነኝ ባታውቀኝም ወዳጅህ ነኝ ህይወቴን ቀይረኸዋል ይኼን ስል ብዙ ሰወች ላይገባቸው ይችላል እኔን ካልሆኑ በቀር አመሰግናለሁ ሳሚ
ባገኝህ እና ባወራህ በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏
ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን መቼም አይረሳኝም 💙💙💙💙🙏
ሳም🙏🙏🙏😘
መንፈሴን ደስ ታሰኛታለህ አባቴ ❤
የመጀመሪያው አሬንጅመንተ በጣም አሪፍ ነበር
sami በሱclipu ቢሰራ ቆንጆ ነበር
እኔም አይኔላይ የሰፈሬ ጫጫታ ሁሉ ነገር አልረሳ እያለ ድቅን ይላል ኡፍፍፍፍ መልካም ሙዚቃ ነው
ሳሚ በዚ ዘፈን ብዙዙዙዙዙ ትዝታ አለብኝ ፣ ትካዜ በስፋት ኦኦኦ
ሳሚ የሠፈር ጓደኞቼን አብሮአደጎቼን አስታወስከኝ! አይኔ ላይ ነዉ መቼም አይረሳኝም!
እውነት ነው ትዝታ ነው ካሳለፍነው ቡሀላ ሚገርም ስራ ነው ሙሉ አልበም እንጠብቃለን በርታልን እንዳንተ ታለንትድ ይብዙ
ere endezi yale arif musica lemilek view hone likeu anstegna new yemayrebaw gin yelele new dirom misera aykebrm sami dan andegna new
Ayne lay nw ......❤❤❤
ሁሉም የልጅነት ጓደኞቼ ይታወሱኛል 💞 ምርጥ ስራ
ሙዚቀኛ ነህ!! በዚህ ዘፈን ከልጄ እናት ጋ የተጣበስንበት ዘፈን ነው😊
Kemechew weladachhu zefenu keweta eko gena 1year new eko new weys chneh new yegebahew
@@basleltlahun1375😂😂😂😂ልል ነበር ንገሪልኝ ቀዳዳ ነገር
@@hanlove412 Mejemeria anchim eweki sew kemesdeb nebse Wanaw zefef ke clip befit koytual
አይኔ ላይ ነው የቆዬ ነው ሰዎች 5-6 አመት
Sami Dan u are best singer I have ever seen in my life😍💯
Bertalen bruh king of reggae music
Dear A... yaderegenew hulu ayne lay new❤
Sami dan my man welcome back
ሳሚ ዳን ልዩ ነክ በጣም ነው ምወድክ ምርጥዋ ከኤርትራ ልጅ ነክ
እንኳን በራስህ ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣህ ወዳጀ... ደስ ይላል ✌️
Sami yegna wud habt ትልቅ ሰው ትልቅ ሰራ ይሰራል 👌👌💙💙👏👏 bravo
Ma king 👑 Sami Dan
Sami habibi 😍
Adnakika kab hagere tigray
Kinserkum ena ajokum nayna
ሳሚዬ አንደኛዬ ቁምነገረኛ ግጥምክ ሁሉ ትርጉም ያላቸው: ብዙ እንጠብቃለን በርታልን
Des yelal yemer videoyowen endasebkut ayenet aregeh new yeserahew 💜💜💜
ዐይኔ ላይ ነው። ትክክል ብለሀል ግሩም ዘፈን።🙏🌸💐
Lena betam tezetaya nek Sami Dan u my favorite singer ❤❤ and l like all ur music 🎶🎶🎶🎶😊❤
ሳሚየ ሙዚቃወችሁ ለኔ ልዩ መልክት አላቸው አሪፍ ስራናቸው ስራወችህ
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ኑርልኝ
ሳሚ አሪፍ ስራ ነው: ካልጋሪ ና ባንድ ሲቲ ደግሞ ጥሩ ማስታውሻ ነው።
ayne lay new 😍😍😍😍😍😍😍😍
ሳሚ ዳን የሁልጊዜዬ ምርጫዬ ነው በርታ
Wow mrit music 🎵🎵🎵❤ betam newu yewededkut😢
Sami dan makes me see Ethiopian music to a different perspective, I have never seen before
great lyrics
thank you SAMI
ያደረግነው ሁሉ አይኔ ላይ ነው
የሆነው ሁሉ አይኔ ላይ ነው
ሳሚዬ
sorry to say this but this song makes sense when its slow the lyrics is strong that anybody can feel it. Big respect tho
Ufff ሰላም ያለው ትውስታ መንሳፈፍ
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ክሊፕ ስትሠራ ቦታ ምርጫህን እወድልካለው በርታ ብዙሃን እንጠብቃለን ካንተ ምክንያቱም ት ች ላ ለ ህ ብሮ
Ayne Lay New....!!
እኔም ወንድሜ ሄደ በዚ ዘፈን ነው የማስታውሰው 😢😢😢 2017
ዘፈኑ ቀይራቹ ኣበላሻቹሁት የመጀመርታ በጣም ያምር ነበር
U have no idea how much I love you
Music hulem Myersa fkr nw
Yna wed you are amazing bro bartalgn 💎💎💎👑👑👑👑♥️♥️♥️
My Man. My hero..
Sami dan the great one
I remanded the time with my friends thank u for that
ምርጥ ሰው👍👍👍
it is unique music sami you are my best
ere egzer yistih kegud awetahen
አይኔ ላይ ነው 😢😢😢😢
Gd Job Sami ma favorite 😍🥰🥰
sami dan 1 nahe aye naye laye nawe mareeeee ayedale ❤
ohh heart touching and love it. It reminds me the same thing
big love and respect SAM
The original 😍
Sam you really cares for the musoc industry , I really respect the effort you paid for a fruitful albums and music clips .. My Favourite one 💥 keep making history
Subscribe: th-cam.com/channels/IvkZCVQH2rGoP0noRoqp_Q.html
Sami betam nw emtmechagn❤️❤️ des emil music
እንዲሁ ዝም ብሎ ልቤ ይወድሃል... የምር ሳሚ
Love it 😍ayene lay nw🔥❤
በአይነቱና በአቀራረቡ ልዩ የሆነ አዲሱ የሳሚ ዳን የመዝናኛና ሙዚቃ ሾዉ በቅርብ ቀን፡፡
ሳብስክራይብ በማድረግ በዪቲዩብ ፔጃችንን ይጠብቁን !
New Show Coming up "Roof Top Music " #Roof_Top_Music #Sami-Dan#Amanuel#Song#staytuned#AmazingShow#
🔴 Subscribe : th-cam.com/channels/Ivk.html...