የዛቻውንና ማስፈራሪያ ድምፁን ስሙት እና እናንተው ፍረዱኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @amanueltadesse9190
    @amanueltadesse9190 7 วันที่ผ่านมา +14

    ይህ ልጅ ሚዲያ ላይ የሚወጣው እኮ ስለሚፈራ እና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲፋረድለት እንዲጠብቀው ስለሚፈልግ ነው። እስኪ አውሮፓ ውሰዱት ከዚህ አገር ገለል ይበል ከዛ እኛ አይደለንም እሱ እራሱ ከሚዲያ መደበቅ ይጀምራል ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา +8

      አይገርምህም ኮላሊት ሰጥቶ ላተረፈ ይሂ ነው የሚገባው🤔 ሀበሻ አምባገነን አረመኔ ህዝብ ነው ። እግዚአብሔር የራቀን ኖሮም የተወደደው በዚ ክፍ ልባቸው ነው

    • @ibelongs.tojesus6439
      @ibelongs.tojesus6439 6 วันที่ผ่านมา

      @@eagle4452tikikil 👍👍👍

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 วันที่ผ่านมา +4

    ይች የምታስፈራራው ሴት የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ሆናችሁ በእግ እንድትጠየቅ ጠበቃ እኛ እንከፍላለን

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 7 วันที่ผ่านมา +5

    ምንም አይሰለችም።የኛም ህይወት ነው።አይዞ ማንም አስገድዶህ ምንም እንዳታረግ።ማስፈራሪያ እየደረሰበት እንዴት ዝም ይበል።femenism ብዙ ትዳር አፋተዋል።ኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ ጋር ነው።ጥሩ ፕሮግራም ነው።በርታ።

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 7 วันที่ผ่านมา +2

    አውታር እንዴትነህ ስላስደመጥከን መረጃ የበኩሌን አመሰግናለሁ እንደነዮናስ አይነት የዘር ልክፍት ያለበትንሰው ባታቀርብ ጥሩነው ካንተጋ አይሔድም ምንአለ ሁሌም እንዲህ አይነት የሳቅ ምንጪ የሆነውንልጂ ብታቀርብልን እኔ በቀላሉ የምስቅአይነት አይደለሁም ይኼልጂግን በጣምነው ያሳቀኝ ሌላው የሐብታሙጉዳይ እውነትነው ብዙሚዲያ ባይቀርብ ጥሩነው አስፈራሪዋ ክፍልደግሞ ዝምማለት ይሻልሻል የዘፋኝስም አለማወቅ መብቱነው ምንም የሚያንጫጫ ጉዳይ አይደለም እሱ የሚያውቀው ዘማሪዎቺን ስለሆነ ተባረክ

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብቴ አይዞን እንዳትፈራ በመልካምነትህ እንደዚህ ያለ ሁኔታ ላይ ከደረስክ እምነት ካለህ ለፈጣሪ መተዉ ነው ሠዉ በሚዘራዉ ልክ ቢዘገይም ያጭዳል .!!!ጤንነትህን ደህንነትህን ራስህን ጠብቅ ከሚዲያ ዉጣ ገንዘብ መሠብሰቢያ አትሁን እምነትህ ላይ አተኩር ምንም አይመጣም ተረጋጋ.!!!

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብትሽ እንዳንተ አይነት መልካም ሠው የለም።

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 7 วันที่ผ่านมา +8

    እንዴ ምህረት የምትባዪ ሴትዮ በግድ አግባልኝ ትያለሽ እንዴ ማነሽ አንቺ ባልሽን አግባኝ ያለዝያ አሳስርሀለሁ ብለሽ ነው እንዴ ያገባሽው ነው ባል አልባ ነሽ እያስፈራሩ ማግባት 😂😂😂 ምነው ልጁን የጋለ ምጣድ ላይ ልትጥዱት ፈለጋችሁ እረ ተረጋጉ ቅቤ ይጠበስ አትበሉ😂😂😂

  • @astair1568
    @astair1568 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሀብታሙ፣ ይህችን፣ መሀይም፣ ያልተገራ፣ ምላስ፣ ያላት፣ ሴት፣ በለፈለፈችዉ፣ አትዘን፣ ካላረፈች፣ ለራሷ፣ ሀዘን፣ ታጭዳለች፣፣

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +18

    ለዚህ ህዝብ እንኳን ኩላሊት ምራቅ መስጠት አያስፈልግም።

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ብትሞት እንዳትታረቅ ትገልሀለች፣ምህረት ቅጥረኛዋ ነች።የነፍሠ ገዳዮች ናቸው።

  • @RayeliTilaweni
    @RayeliTilaweni 6 วันที่ผ่านมา +4

    አባቴ አንተ መላካም አረገሃል እየከፈለክ ነው

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 6 วันที่ผ่านมา

    መቀመቅ ውረጅ አንች ነሽ ጎዳና ማን እንደሆንሸ ባላቅ ልጁ የመልከሞች መልካሞች መልካም ነው

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา +5

    👉🏽ከጉዳና ሰው ጋር ብዙ መነጋገር አያስፈልግም ትላለች👈🏽 ኮላሊት ሰጥቶ ያተረፍት ይሂ ነው
    አንቺ ንግግርሽ ግን ቡና ቤት ያደግሽ እብሪተኛ ጋጠወጥ ነው የምትመስይው😂

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +1

      ሩሀማ ኩላሊት የሠጣትን እያስደወለች ታዝታለች በጣም ባለጌ ነች።ግረፉአት

    • @BlueSky-zn8wp
      @BlueSky-zn8wp 6 วันที่ผ่านมา

      አፈር እሷ ብትናገር ብዙ እውነት አላት ዝም አለቾ እንጂ። እሷ ላይ ያደረሰውን ነገር ያወቁ ናቸው ያበዱት እውነቷን ነው መቅለሉ ጥሩ አይደለም። እሱ አስቦበት ጥሩ ጥሩ የሆነ ነገር እየተናገረ ያለው ከዛ ደግኦሩሀማን ለማስጠቆር እሷ ሎካሽ ነው ይላል። ያው የእውነት አምላክ ገና ይፈርዳል

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@BlueSky-zn8wpdefar

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ በጣም በጣም የትዳር የፍቅር ምቀኛች ደሞ ያስታውቃለ ፈታቸው ላየ እራሱ የሚደብር መንፈስ ነወ ያላቸው የውሸት አርተፍሻል ቁንጅና

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +3

    የፈለገበት ሚዲያ ይቅረብ ምናገባህ መብቱ ነው ይቀርባል።እንደውም የእራሱን ዩቱብ ይከፍታል።

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา +1

    #ፓስተር ሶፍንያስ 😅😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምርጥ ዘፈን ዘፊኖለት 🤣🤣🤣🤣 ሙሉውን ብሰማው ደስ ይለኛል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 วันที่ผ่านมา +2

    ስልክዋን አስቸኮይ ላክልን ፕሊስ ሀብታሙ

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንዳው አንተ ልጅ ጥሩ ነግር አርግህ በረክትህን አትብትን እሷ ዝም ብላልች አንተ በየማዲያ አትቅርብ ።ፍጣሪ ይቅርበሉ ብሏል።ፀብልጥሩ ነው።ግን በንፁህ ልብ ይሁን ለሁልታችሁም ፍጣሪ ያስባችሁ።

  • @ShewayeTesems
    @ShewayeTesems 6 วันที่ผ่านมา

    ተዉት ልጁን መልካም ባደረየሱን ህይወት ለሱ ተውት

  • @SofiaWulchafo-t3q
    @SofiaWulchafo-t3q 6 วันที่ผ่านมา +2

    Wadek new yesetehat ware abezak alfelegshim yalikew tawaki silehonik new atazigen beka tifa

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 7 วันที่ผ่านมา +2

    ስልኳን እና ፎቷዋን በውስጥ ላክልን ወደማትመለስ እንልካታለን

    • @SebilewongelMelesse
      @SebilewongelMelesse 7 วันที่ผ่านมา

      አረ 09😊😊😊

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +2

      እባካችሁ አድርጉት በውስጥ ስልኳን ተቀበሉት

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 4 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን ዳጊ ሌዝቦ ናት እንዴ?? እኔ ግን ስወዳት በተለይ ከንፈሯ እናናናና አወራሯ ኦኦኦኦኦኦ😊😊

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምንሆነሽ ነዉ እንደዚህ የሚያረግሽ ድንጋይ ነሽ እንዴዥልጥ እራስ ቀንተሸነዉ

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 7 วันที่ผ่านมา +3

    Enkuwan bedhna metahe ANBESAWE

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 6 วันที่ผ่านมา

    ባለሙያ አያስፈልገኝም ብሏል የሰይፉ ሾ ለይ ፀበል አድኖኛል ብሏል።

  • @mihretabnega4694
    @mihretabnega4694 5 วันที่ผ่านมา +1

    No no ayselechim ye habteh guday eyta felgo sayon ewnet slalew new

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብትሽ እግዚህቤር ይባርክህ እንደዚህ አይንትሴቶች ማስተንገደ ይከብዳል አንተን ስልክ ስልክ አንተሳ ገን ይገርማል የደግስው ምላሽ ይሄመሆኑ ይከብዳል አንተ ምንም አይስማህ የአንተ ወለታ እግዚአቤር ይመልስልህ ግን ለፖሊስ ብታመለክት ጥሩ ነው

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቅናት ነዉ ዝጋቸው

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ድሮም የደግነት ውጤት ይሄ ነው።

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 7 วันที่ผ่านมา +2

    ደግነት ዋጋ ያስከፍላል ለካ በግድ ሮሀማጋ ሁን ወይ ጉድ

  • @astair1568
    @astair1568 6 วันที่ผ่านมา +1

    ከቀበጠች፣ እህግ፣ ፊት፣ አስይዘህ፣ መክሰ ስ፣ ነዉ፣ ማስረጃ፣ አለህ፣፣

  • @astair1568
    @astair1568 6 วันที่ผ่านมา

    ሚድያላይ፣ መቅረቡ፣ መብቱ፣ ነዉ፣ ጓደኞቹንና፣ ቤተሰቡን፣ እንደጥፋተኛ፣ አርገሀል፣ የምትናገረዉን፣ በማስተዋል፣ አድርግ፣ ዝም፣ ብለህ፣ ስትነቅፍ፣ አላዋቂ፣ ያደርግሀል፣፣ family ዉ፣ህዝብ፣ ነዉ፣ ከህዝብም፣ መሽሸግ፣አይጠቅመዉም፣፣

  • @meseretabera5201
    @meseretabera5201 6 วันที่ผ่านมา

    kulalitu yante new weys ye GOD????? Igziyabher lesetat kulalit ine neng yesetehuwat atbel,atitabey,irasihin beyemidiyaw kemeleflef tekoteb.alebeleziya geta wagahin indemisetih iwek.

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 6 วันที่ผ่านมา

    ይህች ባለጌ ቀላል ሴት ነች

  • @hilluTube
    @hilluTube 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዳጊ ምርጥ ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 6 วันที่ผ่านมา +8

    በቃ ፍታ ባክህ ኩላሊትህን በመስጠትህ ሁሉም አክብሮሀል ከዚህ በኃላ ሁሉኑም አደባባይ እያወጣህ ህይወትህን አታወሳስብ።

  • @eagle4452
    @eagle4452 6 วันที่ผ่านมา +4

    🚨የትግራይ ህዝብ ግን ትልቅ ችግር አለባቸው ጅራፍ ናቸው ገርፈው የሚጩሆ ገድለው ተገደልን የሚሉ ማፈርያወች 47 አመት ኢትዮጵያን ያደሙ አሆን ላለንበት የብሂር የ ሀይማኖት ስቃይ ተጠያቃ የሆኖ #ህውሀት የትግራይ ልጆች አይደሉም እንዴ

    • @astergebre7908
      @astergebre7908 6 วันที่ผ่านมา

      አረባክሽ ምንስ ሞራል አለሽ ስለትግራይ ሕዝብ የምትናገሪው ተረት ተረት ትችያለሽ
      ከዚህ የበለጠ መፃፉ ይቻላል ነገርግን አንቺማለት አንቺነትሽን አቅምሽን ነው የፃፉሽውና መሰፋፈጡ አያስኬድም ከትግራይ ሕዝብ ላይ ውረጂ

  • @yonitadady9717
    @yonitadady9717 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተከታታይ ፊልም አልመሰለም?

    • @SebilewongelMelesse
      @SebilewongelMelesse 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ወይ መጀመሪያውኑ አላወቅናቸው አርቲስት ሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ የትዳር ግጭት የመጀመሪያቸው አስመሰሉት አረ በውጪው አለምም ኩላሊት ሰተው የተካዱ ነፍ አሉ ከነሱ በዋላ ብዙ ካዲ ብዙ ኩላሊት ለጋሽ አየን በቃ ዝናብም ወቅት አለው ደግሞም ያባራል የናተ ወሬ በዛ አተ በዚህ አጋጣሚ ቀን ወጣል እሩሐማን አመስግናት እደው አንድ ኩላሊት ሰተ ብዙ ነገር አየክ በትንሹ ላይቭ ገብተ የማታውቅ ሰውዬ በብዙ ተጣድክ አልመሰለክም እጂ እቺን ቅን ልብ የተባልካትን ነገር እግዚአብሔር በምክንያትነት እየፈተነ ነው ተው ወደ ቀልብ ተመለስ

    • @alemayehuguadie2449
      @alemayehuguadie2449 5 วันที่ผ่านมา

      Yeah as per your perception

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ስልክህን እንዳያሰርቁህ ተጠንቀቅ።

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 6 วันที่ผ่านมา +1

    አፈር እሷ ብትናገር ብዙ እውነት አላት ዝም አለቾ እንጂ። እሷ ላይ ያደረሰውን ነገር ያወቁ ናቸው ያበዱት እውነቷን ነው መቅለሉ ጥሩ አይደለም። እሱ ሪከርድ እያረገ ስስለሆነ አስቦበት ጥሩ ጥሩ የሆነ ነገር እየተናገረ ያለው ከዛ ደግሞ ሩሀማን ለማስጠቆር እሷ ልካሽ ነው ይላል። የእውነት አምላክ ገና ይፈርዳል

  • @kidanadamu
    @kidanadamu 6 วันที่ผ่านมา

    Ych dagi Emtbal shermuta nat koshasha tetegns😂

    • @hanimhailu3280
      @hanimhailu3280 6 วันที่ผ่านมา

      Sw afun sikeft ye astesasebu mahayimnet yitayal ! Aznkulish😂

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 5 วันที่ผ่านมา

    ሌዝቢያ ናት እዴት አይገባችዉም እዴ

  • @MeazaTadese-j4s
    @MeazaTadese-j4s 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ልጅ በጣም አስጠላበት የሚመክረው ሰው የለውም እዴ ጦሷን ይዘህ ገደል ግባ ማንም ካንተ ጋር የለም ያንተ ብጤ ካልሆነ ሲያስጠላ

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 7 วันที่ผ่านมา

    Social Media lemine yetekemale legezew wede tible behede nawe teru

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቆጨተህ አማ ነወ ሜዲያ ወጥተህ የምትለፈልፈህ ፍጹም ስጦታ አይደለም

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 4 วันที่ผ่านมา

    በቃ ተውካት አደል? ተዋት በቃ? በተሠደብክ ቁጥር ልካቹ ነው? ዋህ በዛ

  • @fanatmuhammad4698
    @fanatmuhammad4698 6 วันที่ผ่านมา

    Manenem atemen erasehen tebek gezyew keftoale ayzoeh fetarye yetbekeh

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา

    ከሠህ ለምን አታስይዛትም???????

  • @hilluTube
    @hilluTube 6 วันที่ผ่านมา +2

    Awtar media አንተ ምን አለብህ። አርፈህ ተቀመጥ አይነት ነገር አስተያየት ማቴሪያል እኮ አይደለም የሰጠው ኩላሊቱን እኮ ነው። አንተ እራሱ ዝም ቀል ልጁ ይተንፍስበት

    • @awtar_media
      @awtar_media  6 วันที่ผ่านมา

      🤔🫢🫣😷

  • @SofiaWulchafo-t3q
    @SofiaWulchafo-t3q 6 วันที่ผ่านมา

    kulaliten yakil setek yikirita adirghilat abro menor lemin akatke beka midiawan fitaw beka aaaaa

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 7 วันที่ผ่านมา +3

    ይሔን፡ልጅ፡ምናለ፡ባናየው?አሁንስ፡አስጠላ፡፡ለማኝ

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 6 วันที่ผ่านมา +2

      ባለጌ !!!!!!!

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา

      አይንሽ ይፍሰስ ቡዳ የቡዳ ልጅ።ባለጌ ልክስክስ ወራዳ

  • @fitsumget3346
    @fitsumget3346 7 วันที่ผ่านมา

    uffff yihe lig ahunes astelagn ayezoh ayezoh sibal abezaw beka stop blaming her stop .you said I don't want her so leave her uffff

  • @ageredechbayu2330
    @ageredechbayu2330 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ እራስህ በቃህ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 7 วันที่ผ่านมา +2

    I'm so tired and sick of this we heard enough stop ✋️ bringing about it that Hbitamu and ruhama enough is enough 😒 it's getting annoying and boring 😴 idk 🤷‍♀️ to much drama is going on every day.!!Alubalta bla bla

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 7 วันที่ผ่านมา +2

      if the issue bothering you this much why do you have to open this tube on the first place

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 7 วันที่ผ่านมา +2

      ማዳመጥ ካልፈለክ አትግባ በቃ ተጎትተህ አልገባክ ???ሆሆ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 วันที่ผ่านมา

      @@alemalemye4812 hohoho loll 😆 😂 🤣

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 วันที่ผ่านมา

      @alemalemye4812 yes hohoho hohoho lol 😆 😂 🤣 😅

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 7 วันที่ผ่านมา

      @lishansesero5169 yes that's my opinion so what idk 🤷‍♂️ have a right ✅️ to comment 😄 it's social media read negative and positive comments 😀
      Bezina tenizaza loll 😆 😂 🤣
      Don't mind that my comments . it's true move on to other subjects leave them alone the Hot topics is over Bro loll 😂 🤣 😆

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 4 วันที่ผ่านมา

    የጥቁር ጤፍ ገንፎ ፊት

  • @adadnech122
    @adadnech122 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴ ሃብታሙ የስጠለኝ ሰው የለም በኡኔት የአንቴ ኩለሊት ገደል ይግበ ሃብት ለመሰበሰብ የሰጠሃው ኩለሊት አይሰለችህም ክፉ

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 6 วันที่ผ่านมา

      ብልግና ነዉ እንደነአንቱ አይነት ባለጌ ያጥፋልን

    • @ThtinaMuche
      @ThtinaMuche 6 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ጉድ እንደዚህ አይነት ልጂ በደግነት የፍቅር ጥግ ባሳየን እሱን ክፉ ያልክ አንተ ምን ልትባል ነው

  • @MayronEthio
    @MayronEthio 7 วันที่ผ่านมา

    Miret mitbal setyew min hona new

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 6 วันที่ผ่านมา +4

    ድሮም የደግነት ውጤት ይሄ ነው።