#ETV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +8

    ይኼንን ጊዜውን በአይኔ ለማየት ባልበቃም ግን ታሪኩ ሁሌም ስሰማው እጅግ ደስ ይለኛል
    ደግሞ ባግራውን bagrawnd የሚሰማው ክላሲካል ሙዚቃ እጅግ ውስጥን ይረብሻል በደስታ።።።።።።

  • @rassziggy
    @rassziggy 5 ปีที่แล้ว +5

    thanks, Negash he said I had only small contr. on ethiopia football. no you have big contribution. most ethiopian grateful for that, I was there with my dad, brother and sister to see ethiopian national team make history. I will never forget it all my life.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 ปีที่แล้ว +4

    I was there. I love Eritrean players. My all time favorites: Tesfamichael Dage, Tefera Gebrekirstos, Adish, and Michaeli. Once they put team jersey, they will give you 💯%

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 ปีที่แล้ว +4

    I am very thankful for see this day
    Thanks to God for this day!
    I was 9 years old at that time but. The sound still in my hear. Desuyee, Negashe so glad to see you. I remember Desuyee, you were light
    Wow so happy to see you

    • @Sunshine-rf3wc
      @Sunshine-rf3wc 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷🙏

  • @alemsegedhabtesion8999
    @alemsegedhabtesion8999 5 ปีที่แล้ว +7

    ደስ የሚል ቃለመጠየቅ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 23 วันที่ผ่านมา +1

    ነጋሽ ተክሊት የኤርትራ ጫማ ( ቺፖሊኒ ) የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ሆኖ በሕዝብም የተወደደ ጎበዝ ተጫዋች ነበር ❤️❤️👍🏾

  • @zemenkidus3450
    @zemenkidus3450 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛ ዮናስ ተሾመ ከልብ እናመስግንሃለን፡፡ ነጋሽና ደሳለኝ በኤርትራ ጫማና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያረጉት ኣስተዋጾ ከፍተኛ ነው ፡፡ ድሮ በዛ ባልሰለጠነ ዘመን ብትንሽ ክፍያ ከፍተኛ ስራ የሰሩ ሲሆን፡ ያሁኑ ዘመን ተጫዋቾች በከፍተኛ ገንዘብ፡ ምንም ሊሰሩ ኣልቻሉም፡፡ ነጋሽና ደሳለኝ ባላችሁበት ሰላም፡ጤናና ረጅም እድሜ እመኝላች ኋለሁ፡፡

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 5 ปีที่แล้ว +4

    enkuan lezhe abekechehu wegenuech

  • @lamrof
    @lamrof 8 หลายเดือนก่อน

    ያን ግዜ የነበረው በመላ አገሪቱ የተቋቋመው የውድድር መዋቅር በየሠፈሩና በየቀበሌው ሰርፆ እጅግ በጣም የተጋጋለ ፍልሚያ የሚካሄድበት ነበር። እንዳውም ትልልቅ ሽክፍቾ ከሚያሳዩት ውድድር ይልቅ በየሠፈሩ የሚከወነው ውድድር እጅግ ብዙ ተመልካች ያገኝ ነበር። በዚያን ግዜ ተፈጥረው ያደጉትና በብሔራዊ ደረጃ የታዩት ተጫዋቾች እጅግ በጣም ጥሩ፣ በዓለም ድረጃ መወዳደር የሚችሉ ነበሩ። አልሆነምና ሁሉ ነገር ቀረ፣ ፈረሰ፣ ተበላሸ። ቀጥሎ ቢሆን ኖር የአፍሪቃ ዋንጫ አይደለም ኢትዮጵያ የዓለምን ፊፋ ዋንጫ በሚገባው ታነሳ ነበር። ይህን ለሰከንድ አልጠራጠርም።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 หลายเดือนก่อน

    ደሳለኝ ወልደጉዬርጊስ እና ነጋሽ ተክሊት ኤርትራ ያፈራቻቸው የኢትዬጺያ ባለውለታዎች ናቸው❤፡፡