የጋዛ ጉዳይ አለምን በአንድ ድምፅ አስጨንቋል ለምን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

ความคิดเห็น • 31

  • @gechoemiru9931
    @gechoemiru9931 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተባረኩ! በጣም እምወደውና ሁሌም የጌታን ዳግም ምጣት እያሰብኩ እንድኖር የሚያደርገኝ ፕሮግራም ነው::

  • @MessaySahile
    @MessaySahile 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለሰጠኸን አገልጋዮችህ ጌታ ሆይ እነሸመሰግንሃለን።❤❤❤

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ!!❤ማራናታ!!❤

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን

  • @Mercy2023-mg5jj
    @Mercy2023-mg5jj 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tebareku ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MessaySahile
    @MessaySahile 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏🙏ተበሸረኩልን!!!😊

  • @deboratadesse6675
    @deboratadesse6675 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩልኝ ሻሎም

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተበርክ ❤️❤️❤️

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Maranata ✝️ 🙌 ♥️

  • @asefu472
    @asefu472 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተበሰረኩ አመሜን ጌታ ቶሎ ና

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለናንተ ይሁነ ሰትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ሰታሰተምሩ ነበር እባካችሁ የእዚአብሄር ቃል አሰተምሮ።

  • @asnakeTsige
    @asnakeTsige 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁልጊዜ እከታተላችኋለሁ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ግን ድምፃችሑን ከፍ አድርጉት?

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    #ዘውትር ነው የምንከታተላችሁ ስለ መረጃው እናመሰግናለን ተባረኩ፣ የክርስቶስ ቤተሰቦች🇪🇷🇪🇹💙🙏

  • @calebgirma7957
    @calebgirma7957 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮግራማችሁ መንፈሳዊ ይዘት ያለው ይመስላል እንጂ ግን ቢዝነስ አዘል ፖለቲካ ነው።

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hulem yihe zegeba ye dimts tirat yelwum bexam ladamit efeligna aysemam please bistekakel

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Day 7 TH-cam ጥሩ መንፈሳዊ ስራ እየ ሴራ ነዉ አበረታቱት

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    'ለኛ ለክርስቲያኖች የሚፈጥረው ነወሰ ርእሱ 'ካልተሳሳትኩ እናንተስ ስለፍልስጤም ህዝብ በጋዛ ስላለው fair ነው ትላላችሁ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉትራምፕ ነፃ አታርጉት እያወቃችሁ ተጋባዥ ስለሆናችሁ አታድበስብሱ

  • @SamuelErba
    @SamuelErba 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እስራኤል የ3ኛ ቤተመቅደስ ግንባታ ጀምራለች ብላችሁ ነበር ከዚህ ቀደም። ምንያህል እርግጥ ነው?

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ጀምራለች ሲሉ አልሰማሁም ግን ዝግጅቶች ተጠናቀዋል ብለዋል…🎉🎉🎉

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ለግንባታው የሚያስፈልገውን አዘግታለች እንጂ አልየጀመረም

    • @TigiBetw
      @TigiBetw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      זה אמת לא רואים בחדשות אבל התחילו את זה ממזמן

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Day 7 youtube ላይ ዛረ ተለቆሀል ገብተህ እይ ሙሉ information ታያለህ

    • @NazrawiYared
      @NazrawiYared 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@TigiBetw እባክሽ ዝርዝር ነገር ንገሪን

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/1FPvxgu7fdQ/w-d-xo.htmlsi=6HhdpzWQjWJF5c2a

  • @melesmoto5644
    @melesmoto5644 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ግብዝነት ነዉ የአገራችንን ሞት ግድያ መጨፍጨፍ መፈናቀል እያያችሁ እየሠማችሁ ይሄን አኬልዳማ ትታችሁ ሌላ አኬልዳማ ትነግሩናላችሁ::ከዚህ በላይ ፈሪሳዊ መሆን የለም::እንደእናንተ አይነት አገልጋይ እያለ አምላክስ እንዴት ይስማን::እራሳችሁን ደጋግማችሁ ፈትሹ ነዉር ነዉ በጣም.....👎👎👎

    • @LawofGod
      @LawofGod 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Go and ask fano - Zeregan

    • @KocheAkeya
      @KocheAkeya 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛ ወንጌላውያን አለም አቀፋዊ ነን አሺ ጎጠኛ አይደለምንም