በ Copy Trade እንዴት ገንዘብ መሥራት ይቻላል❓Ethiopia ውስጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • ❗This Video is for training purpose only❗
    #CryptocurrencyTrading #binance #airdrop
    Are you interested in getting started with cryptocurrency trading but feeling overwhelmed by all the information out there? In this channel , I'll walk you through the fundamentals of cryptocurrency trading in a simple, easy-to-understand way.
    What You'll Learn:
    What is cryptocurrency and blockchain technology?
    How to open a cryptocurrency exchange account?
    Technical analysis techniques for identifying trading opportunities?
    Popular cryptocurrency trading strategies (e.g. hodling, day trading, swing trading)?
    Tips for managing risk and avoiding common beginner mistakes?
    Resources to continue your cryptocurrency trading education?

ความคิดเห็น • 68

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ እና ጥርት እና ግልፅ በሆነ መንገድ ነው የምታስረዳው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለትሪዲንግ በአማርኛ ፍትፍት አርጎ የሚያስተምር ልምዱን የሚያካፍል ቅን ሰው በመገኝቱ በርታ 👍👍👍

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ETH3636
    @ETH3636 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው ብሮ በairdrop የማገኘውን ገንዘብ እሞክርበታለሁ

  • @ethio_top10
    @ethio_top10 หลายเดือนก่อน +1

    Subscriber አድርጌሃለሁ ምክንያቱም አቀራረብህ ሳቢ እና ማራኪ ነው። በዛ ላይ ቅን ሰው ነህ! በርታ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@ethio_top10 እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @alkidan16
    @alkidan16 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @brhanugebrhana
    @brhanugebrhana หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው የሰጠህን ለዛሬ ።

  • @JackPower-uy5mm
    @JackPower-uy5mm 9 วันที่ผ่านมา +1

    Good job keep it up bro & I 'am new subscriber

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  9 วันที่ผ่านมา

      Thanks and welcome

  • @Ahemedinmohamed
    @Ahemedinmohamed 13 วันที่ผ่านมา +1

    good job

  • @Habte-maryam
    @Habte-maryam 18 วันที่ผ่านมา

    You are awesome!! Subscribed!!!

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  18 วันที่ผ่านมา

      @@Habte-maryam እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @filimonzekariyas9866
    @filimonzekariyas9866 19 วันที่ผ่านมา

    Great Video
    We really appreciate the 7 day result, but what really helps the Audience to better understand Copy trading is to just stick to it for 1 month and show Us the result of the month.

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  19 วันที่ผ่านมา

      @@filimonzekariyas9866 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ በሚቀጥለው ቪድዮ ላይ እንደዛ አደርጋለኹ 🙏

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  19 วันที่ผ่านมา

      @@filimonzekariyas9866 በተመልካቹ ምርጫ መሰረት የሰባት ቀን ኾነ እንጂ ይቆይ ቢሉ ይቆይ ነበር

  • @Crypto_Airdrop1211
    @Crypto_Airdrop1211 หลายเดือนก่อน +1

    Next please crypto trading 🎉🎉🎉

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@Crypto_Airdrop1211 ok

  • @yordiyordi6180
    @yordiyordi6180 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወድጄዋለው ግን ማቆም ስንፈልግ እንዴት ነው ብራችንን ይዘን ምንወጣው?

  • @AsfawMagara
    @AsfawMagara 4 วันที่ผ่านมา +1

    እዉቀት ያስፈልገናል

  • @DreamInterpretation101
    @DreamInterpretation101 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @kenenisabekele-j9q
    @kenenisabekele-j9q 7 วันที่ผ่านมา +1

    Very best explain. Please help me am need this work. are you work In Ethiopia?

  • @teshagertesfaye5551
    @teshagertesfaye5551 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Gilts Video tnx
    Gn Copy Snareg 2 option New Yalew Future Na Spot Yetignawun Enimret Yetu Yeteshale New

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/HCxy91cDD6o/w-d-xo.htmlsi=9_N5VYgKvsowIYHs

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      ኹለቱም የየራቸው አድቫንቴጅ እና ዲስአድቫንቴጅ አላቸው
      የኹለቱን ልዩነት እዚኽ ላይ እየው
      th-cam.com/video/kP0OFbUvzww/w-d-xo.htmlsi=a1op8UfqBrdovoWv

    • @teshagertesfaye5551
      @teshagertesfaye5551 หลายเดือนก่อน

      Eshi tnx lelaw demo
      1.copy snareg lemisale 100 sew copy aderege hulum sew 1 trade new copy myadergew weys yehulum yeteleyaye new
      2. Hulum Sew 1 Trade Copy Myaderg Kehone Demo Mgebabet Seat Na Entry Price Yeteleyaye New Esu Endet Mew Tolerate Mderegew trade Enkuan Profit bnorew seatu slemileyay bcha lose laderg alchilm wey🙏

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@teshagertesfaye5551 አንተ ከ አንድ ሰው በላይ ኮፒ ማድረግ ትችላለኽ ፣ ኮፒ ያደረካቸው ሰዎች የየራሳቸው ስታቴጂ አላቸው ፣ እንዴህ እንደምትመርጣቸውም እዚኽ ቪድዮ ላይ አለልኽ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@teshagertesfaye5551 entry price አይለያይም fixed ከኾነ ከ 10$ ጀምሮ ትችላለኽ ፣ ሰዓቱ matter የሚያደርግበት አጋጣሚ ሬር ነው ፣ ዋናው ኮፒ የምታደርገው ሰው ሞልቷል አልሞላም የሚለው እና እስካኹን የገባበት ትሬስ አኹን የያዘውን ፖዚሽን ማየት ነው

  • @TikTok-e2h
    @TikTok-e2h 8 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍🙏

  • @HibstHibst-dj6tl
    @HibstHibst-dj6tl 6 วันที่ผ่านมา +1

    ትረዱን እኛ ነን ከገባን በኃላ ማቁራጥ ያለብን ወይስ እሱ ሲወጣ አብሮ የኛም stop copy yhonal

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  6 วันที่ผ่านมา

      እሱ ካቋረጠው ይቋረጣል ነገር ግን አንተ በራስኽ ጊዜ ማቋረጥ ትችላለኽ ወይ ስትከስር ወይ ስታተርፍ

    • @HibstHibst-dj6tl
      @HibstHibst-dj6tl 5 วันที่ผ่านมา +1

      ​ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @mulugetabelaymulat8963
    @mulugetabelaymulat8963 10 วันที่ผ่านมา +1

    ዝቅተኛው ከስንት ተነስተን ነው ኮፒ ምናደርገው? bybit ላይ 50$ ነው::

  • @ebrah1838
    @ebrah1838 หลายเดือนก่อน +1

    1 በቂ ነው የምለውን ትርፍ ካገኘው ቡሀላ እንዴት ነው ትርፌን ይዤ ምወጣው
    2 copy Trading le ethiopia tefekduwal ende

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@ebrah1838 stop coping ትለዋለኽ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@ebrah1838 ባይናንስ ኢትዮጵያ ላይ ይሰራል

    • @ebrah1838
      @ebrah1838 หลายเดือนก่อน

      @@tukamathiwos esun awkalew gn ke 1 amet ye copy trading platform ayseram neber

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@ebrah1838 ሞክረው ይሰራል

    • @Kidanie-fg4je
      @Kidanie-fg4je 20 วันที่ผ่านมา

      በኛ አቅም ልክ demo ኮፒ እያረግን እንዴት ነው ምናየው

  • @daniking8655
    @daniking8655 หลายเดือนก่อน +1

    Profit take lemareg weym loss lemareg 7 ken new mentebkew ?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน +1

      @@daniking8655 እሱ እንዳንተ ነው ፣ ኮፒ ያደረከውን ሰው ካላመንክበት በዛው ቀንም take ማስረግ ትችላለኽ ፣ ኮፒ ያደረከውን ሰው ከተማመንክበት መጠበቅም ትችላለኽ

  • @AyideferAbebie
    @AyideferAbebie หลายเดือนก่อน

    Be copy trading 1 kenm lakoy enchilalen tnsh profit endagegnem binzegaw arif new aliya yasgebanew % lay siders genzebun korto egnan be red card chew

  • @AyaaSelhaddin
    @AyaaSelhaddin หลายเดือนก่อน +1

    Great video

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      @@AyaaSelhaddin በጣም አመሰግናለኹ

  • @beslaw_Tube
    @beslaw_Tube หลายเดือนก่อน +1

    Result endet honelk?

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      በአዲስ ቪድዮ ሥራውን እና ውጤቱን እያሳየኹ ስለኾነ እሱን ተከታተል

  • @SaraNiguse-x8y
    @SaraNiguse-x8y 4 วันที่ผ่านมา +1

    በስንት ዶላር መጀመር ይቻላል

  • @Kidanie-fg4je
    @Kidanie-fg4je 19 วันที่ผ่านมา

    Cost per order ምንድነው ከትርፉ ላይ ነው ወይስ ከዋናው ላይ ሚቆረጠው

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  19 วันที่ผ่านมา

      @@Kidanie-fg4je ከትርፉ ላይ

    • @Kidanie-fg4je
      @Kidanie-fg4je 19 วันที่ผ่านมา

      ከቻልክ live trade ግባ ልምዱ ካለህ ወይም ሌላ ሪኮመንድ አድርገን

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  19 วันที่ผ่านมา +1

      @@Kidanie-fg4je ስለ Copy Trafing 3 Video ሰርቻለኹ ፣ እሱን ተመልከት ፣ ለሰባት ቀን የገባኹትንም Trade ውጤት አሳይቻለኹ 👇
      th-cam.com/video/HCxy91cDD6o/w-d-xo.htmlsi=Lxe0e7VZV_VGAge3

  • @premierleagueshow1040
    @premierleagueshow1040 17 วันที่ผ่านมา

    ከስንት ዶላር ጀምሮ ነው ሚፈቀድልን

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  17 วันที่ผ่านมา

      @@premierleagueshow1040 10$

  • @queens2475
    @queens2475 หลายเดือนก่อน

    Result asayen enji be leka video

  • @brhanugebrhana
    @brhanugebrhana หลายเดือนก่อน

    ግን ኣንድ ጥያቄ የምጠይቀው ኮፒ የምናደርገው ገንዘብ 100 ዶላር ካደረግነው መቼ ይመለሳል???

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      በፈለክበት ቀን ማቋረጥ ትችላለኽ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      ዛሬ የገባኹት አለ መከታተል ትችላለኽ

    • @tukamathiwos
      @tukamathiwos  หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/HCxy91cDD6o/w-d-xo.htmlsi=9_N5VYgKvsowIYHs

    • @ማያ-ሠ2ኀ
      @ማያ-ሠ2ኀ 14 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አመስግናለሁ ስፈልገው የነበርውን ትምርት ነው የስጠህኝ በጣም ጎበዝ ነህ

    • @ማያ-ሠ2ኀ
      @ማያ-ሠ2ኀ 14 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ forxc ብታስርዳን