መዳም ቤት ሆነን እንዴት መጃፍቃድ 🚐🚔👈 በቀላሉ ማውጣት እንችላለን መቂ መረጃ 👍😘❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 617

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว +24

    አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ከአመታት በፊት ይህ መረጃ ደርሶኝ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ዱባይ እያለሁ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 3 ปีที่แล้ว +108

    ጀግናዬ የገኘኛ ገረድ ጥንካሬያሽ በጣሙ እወድሽ በርቸ ♥️

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ ከቡታጀራ ያ እንዴ

    • @sofitube8497
      @sofitube8497 3 ปีที่แล้ว

      Wow gobez berchi

    • @sofitube8497
      @sofitube8497 3 ปีที่แล้ว +1

      Be wusit anagirgn hode

    • @masaretekebede7604
      @masaretekebede7604 3 ปีที่แล้ว

      @@sofitube8497 Eshiii eflglo gobaze gagenh nashiii

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว

      የቡታጀራ ገረድ ያአ

  • @hareguaketam8795
    @hareguaketam8795 3 ปีที่แล้ว +45

    ውዴ እኔም ጀምሪለሁ ግን በጣም ያስፈራል ማሚ እግዚአብሔር ያግዝሽ በሉኝ ውዶች

  • @ጀሚላሙሀመድእሥላምነዉሂወ
    @ጀሚላሙሀመድእሥላምነዉሂወ 3 ปีที่แล้ว +17

    መሸአላህ ደሥ ይላል እኳን ለረመዳን አደረሳችሁ ዉድ የኢሥላም ልጆች

  • @samirasamira-je9wl
    @samirasamira-je9wl 8 วันที่ผ่านมา

    ውነትሺ ነው ማሬ ሣካብዱ ሡብሀናላህ አታውሪው ገብተሺ ሥታይው ብቻነው የኔ ጀግና እኔ እየተማረኩነው አልሀምዱሊላሆ

  • @seadamohammed-s9g
    @seadamohammed-s9g 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ከምር እየፈራሁ ነበር ብርታት ነው የሆንሽኝ ኢንሻአላህ አወጣሁ ከምር ሹክረን

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 3 ปีที่แล้ว +14

    አመሰግናለሁ ፍቃድሽ ከሆነ መጽሓፉ ላይ ያለው ትምህርት ብታሳይን

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 3 ปีที่แล้ว +7

    ተባረኪ የኔቆጆ መልካም የረመዳን ወር በጣም ጎበዝ ለብዙ እሕቶቻችን አርአያ ነሽ
    በርችልን 👏👏👏👏👏👏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @neima2112
    @neima2112 3 ปีที่แล้ว +7

    ጥሎብኝ ጠንካራ ሴት እወዳለሁ እና በርቺ እህቴ

  • @TigistGetachew-r6y
    @TigistGetachew-r6y 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሽ አላህ ደሥሲል እረለኔም አላህ ያሳካልኝ አመትይሙላኝና እሞክራለሁ ኢንሽ አላህ በአላህ ፈቃድ ምኞት አለኝ ላሰልጥንሽብትለኝ ወላሂ ደሥታየነው ይመችሽ እሙ ግን ሥልክሽን ባገኝ ደሥይለኝነበር

  • @tube2984
    @tube2984 3 ปีที่แล้ว +3

    ብቻ ድፍረትሽ ደስ ይላል ሀቢቢቲ ማሻ አላህ

  • @የቢላልቢንረባዕ
    @የቢላልቢንረባዕ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ አላህ ይጨምርልሽ ማሸአላህ ብያለሁኝ አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ ዲንሽንም ምትጠብቂ ያድርግሽ እኔ መማር እፈልጋለሁኝአረብኛ እችላለሁኝ ማለቴ በንግግር እግልዘኛ ብዙም አይደለሁኝም እና ኢሸአላህ አላህ ካገራልኝ አስባለሁኝ ረቢ ይጨምርልሽ ለዚ ሁሉ ያደረሰሽ አላህ ነው በዲንሽ ጠክሪ አላህ ስንቀርበው ይቀርበናል በጣም አድናቂሽ ነኝ።

  • @aseyatube
    @aseyatube 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ጀግነ ሰለደንቅ አልቀርም ጎበዝ ሴት አሽ ማሸ አላህ አላህ እጨምሪልሽ ማማዬ

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ መልካም ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @masartyarga6970
    @masartyarga6970 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናነሺ ማርያምን ስወድሺ ስብስክራይብ ላይክ አርኩሺ በቲክታክም እከታተልሻለሁ እሺ የኔ የመዳም ሸቃሊት

  • @meseretmeseret9048
    @meseretmeseret9048 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ እማ ጥንካሬውን አምላክ ይጨምርልሽ እማ በርቺልን

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 3 ปีที่แล้ว +7

    በረቸኒ ማሻላ ጎበዝ ላይክ ሼር ሸከትኩም በረቸ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
    @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነሺ በርች ማማዬ 💚💛💕ያንች አይነት ማር ከቃሉ የሚወጣ ወጣት ብዝት ይበልን😍😍😍😍

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጎበዝ በርች እኔ በእውነት በጣም ደስ የሚለኝ እና በሂወቴ የምመኘው መጃ ፍቃድ መያዝ

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ወላሒ ኪና ባይኖረኝ እንኳ መንጀ ፍቃድ እንዲኖረኝ እፈልጋለው

  • @Sheqala
    @Sheqala 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንእደምልሽ አላቅም ጀግና ብቻ ያስብሻል የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ደስ የምትይ ልጅ TikTok ላይ አይቸሽ ነው የመጣሁት ማዳሜ ፈቃደኛ ብትሆንም እድሜየ እንዳይሄድ ፈራሁ😑

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር እንደሰው ምቀኝነት የለለብሽ ❤❤❤❤

  • @makeya2128
    @makeya2128 3 ปีที่แล้ว +1

    በስደት በትርፍ ጊዛችን ብዙ የተለያዩ ነገሮች መስራት እንችለለን በርቺ ተመቸሺኝ

  • @zethiopiayoutube1443
    @zethiopiayoutube1443 3 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ በርቺ የኔ ጀግና👍👍👌👌

  • @ሠሚራቲዬብ
    @ሠሚራቲዬብ 3 ปีที่แล้ว +35

    ምቀኛ ናቸው ማሬ እኳን መጃ ፍቃድ ቀርቶ ልብስ አይገዙም የፈለግነውን 😪😪😪😥😥😥😥😥😥

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 ปีที่แล้ว

    ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ።መዳም ቤት ሆኜኜኜ ሆሆሆሆ

  • @rahmayutub8402
    @rahmayutub8402 2 ปีที่แล้ว

    ይና ጀግና በርቸንነ በጣም ጀግናሽ ውዴ በራስሽ የምትተማመኝ እዩኝ እዩኝ የማትይ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ፍቲዬ በርቺልን 🌺🌹

  • @tube-no8iq
    @tube-no8iq 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጎበዝ ማማዬ ስለትምርቱ እናመሰግናለን

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ በርቺ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አላህ. ይጠብቃችሁ

  • @አያ-ሸ5ነ
    @አያ-ሸ5ነ 3 ปีที่แล้ว

    ረመዳን ከሪም ።አንች እብድ በሩጫው አንደኛ በዚህም አንደኛ በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ።በረች

  • @hhegtube6491
    @hhegtube6491 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ፈቲዬ እያ ትንወድሽ በምክንያቱ በርተማ ይናዬ ግሬድ ጎበዞች አሺም ፋሲካም ለምለም ውድድድድድድድድድድድ አበይክማ

    • @tubekuruhabeshalijtube9230
      @tubekuruhabeshalijtube9230  3 ปีที่แล้ว

      እያም ውድድድድ 😘😘❤❤❤አብሽር

    • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ
      @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว

      እያ ኣወድደማዬ ግሬድ ፈጀሽም ወደድሽየማ እያም ውድዱ አበይነማ በርተማ

    • @fethyaseid-z7z
      @fethyaseid-z7z 4 หลายเดือนก่อน

      ኩሩየ ቁጥርሽንእፈልጋለሁ

  • @ሰላምጉራጌዋ
    @ሰላምጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    እጀና አፈር ጎበዝ ጠንካራ ሂ ጌታ ይርቅ መደር ያስራህ ንቃር ሳሬም ይያይ ቀበጥ

    • @t8natt645
      @t8natt645 3 ปีที่แล้ว +1

      ጉራጌኒያ ዌ??

  • @nigatudesale9699
    @nigatudesale9699 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔእህት በጣም ደስአስብለሽኛል አሏህ ያስደስትሽ

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df 3 ปีที่แล้ว

    መሺላህ
    እእእረእኔሰ
    መቻነው
    የምነዳ
    ጉበዝ
    ተጠቀቂ
    ሰነጁ

  • @امكليد
    @امكليد 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ. ጥሎብኝ. ጠንካራ ሰው. እወዳለሁ. በርች. ውዴ

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና በጣም ነው የምወደው ግን i d yelegnim ufffff benegearachin layi zare new betishin yegobegewuti berich anchim neyi abiren enidegi❤❤😍😍

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት፣ለመናገራ፣በመጇ፣ፈቃድም፣በጣም፣ሠው፣ስራ፣ታስገባለች፣በጣም፣መልካም፣አበሻ፣ኑራልኝ፣ውዴ

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኒት፡አላህ፡ያበርታሽ፡ጠካራ ነሽ፡ማሻ፡አላህ

  • @firtachanli482
    @firtachanli482 3 ปีที่แล้ว

    Mashaalaa yen konjoooooo bexami xuru nawww gobezi 🥰🥰🥰🥰💚💛❤💯👈setih shufer be Ethiopia bexami tefelagi naw ewunet Adisaba wusxi

  • @tizitanagshi9597
    @tizitanagshi9597 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እኔም ልጀምር ነው ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
    @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ በርቺ መዳምሽም ጥሩ ስለሆነችልሽ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ሥፈልገው የነበር ነው ሥራ ነው ወሏሂ መረጃ እየፈለኩ ነበር ሹክረን ሀያቲ ጀግና ነሺ ከምር

  • @destamamomamo8462
    @destamamomamo8462 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጅግና ነሽ ገን አስባቸዋል ብሩ ወደ ኢትዮጵያ ስመነዘር ብዙ በር ነው

  • @HawaTilahun
    @HawaTilahun 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በጣም ነበር የምፈራው አንቺን ስሰማ ቀለለኝ

  • @AgerFuj
    @AgerFuj 3 หลายเดือนก่อน

    ስለመረጃሽ እናመሰግናለን ግን ማንኛቸውም ምዳሞች ይሄን ስራ ልፈቅዱልን ይችሉ ይሆን?

  • @ሪችኢትዮኢትዮ
    @ሪችኢትዮኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ጀግናነሽ አላህ የበለጠ ያግዝሽ

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
    @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 3 ปีที่แล้ว

    ሴትዮሽ እንዴት ፈቀደችልሽ በጣም ደስ ይላል ዋው ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ILovyoumom-j4u
    @ILovyoumom-j4u 2 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ አረኩሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እኔም እየተመኝሁ ነው የመዳም ቤትኮ መረረኝ 😢

  • @makkiyasayed6543
    @makkiyasayed6543 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ላንች ላይክ ሴስሽ ነው

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጠንካራ ሴትነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ብያለው በግሌ ዳውሎድ አርጌ ነው የማጠናው 👌👌👌

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ። አሏህይጨምርልሽ"የኔውድ♥በርቺ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና የምወድሽ የአገሬ ልጅ ታኮሪናለሽ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @sadakonjo8322
    @sadakonjo8322 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን አብሮ አደረሠን ሀቢብቲ

  • @tubejamilahassen8773
    @tubejamilahassen8773 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እትሞ አላህ የድብርሽሽሽ የያ ጀግና ባከሽም

  • @ሀዊፍቅርቱይብከቡታጀራ
    @ሀዊፍቅርቱይብከቡታጀራ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቺልኝ ውድ ጠንካራ ነሽ አላህ ይጠብቅ

  • @temimayasin3613
    @temimayasin3613 3 ปีที่แล้ว +10

    አር እህት እኔ በጣም እፈልግ ነበር በአላህ ኢቃማ ይጠይቃል አሉኝ ሳኡድ ነኝ ደሞ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምነው እንደኔ ይሄን ሞያ እሚጎጎ አለ ይሆን

    • @hawayube649
      @hawayube649 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እዳቺው

    • @lubabaendris4950
      @lubabaendris4950 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እፈልግ ነበር ዱባይ ኢቃማ የለኝም

    • @ሀዩቲዩቱብ-ፈ1ጐ
      @ሀዩቲዩቱብ-ፈ1ጐ 3 ปีที่แล้ว

      አኔ ወላሂ ያረብ ያሳካልኝ

    • @aldaam409
      @aldaam409 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    ደግና ሴት ነሽ

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሰኪ በአላህ አግዢኝ ሰንት አመቴ ሆነ መማር እፈልጋለሁ እያልኩ መዳምንም ነግሪያት ነበር እሸ ብቻ ነው እምትለኝ ግን እሰካሁን ምንምምምም የለም።

  • @ታወካልታወካል
    @ታወካልታወካል 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ ያኔ ቆንጆ ፈታ የልሺ ልጅ ነሽ

  • @SeadaAhmed55
    @SeadaAhmed55 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን የኔ ውድ እኔም እፈልግ ነበር

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 3 ปีที่แล้ว +4

    ልባም ሴት ማን ያገኛት ማሸአላህ ተባረከላህ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝሌላሸ የተኝቢ ኢያ ጀግና በርቸ የገኘኝ ገርድ

  • @አባቴናፋቂ
    @አባቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +8

    በሩጫ ብቻ አደለም አደኛ የወጣሽው ከሸቃሎች አንኛ ወተሻል በርቹ ጀግናዬ💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘

    • @belyubelyu4563
      @belyubelyu4563 3 ปีที่แล้ว

      ሯጭነበረች እንዴ

  • @hasethaset6453
    @hasethaset6453 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልን የኔ ጀግና በርቺ እኔማ እያማረኝ ይቀራል

  • @belalbelal8486
    @belalbelal8486 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀግናዬ በርቸ ነይሽ በውስጥ ይሽሽ ደሞ ሚሽትኩ ምናልባት እርጅ አንምስርሽ

    • @tubekuruhabeshalijtube9230
      @tubekuruhabeshalijtube9230  3 ปีที่แล้ว

      የህን😂😂❤❤❤

    • @amoonamoontube8758
      @amoonamoontube8758 3 ปีที่แล้ว

      @@tubekuruhabeshalijtube9230 እኔምልሽ ደምሬሽ አለሁ ደምሪን ፈቃደኛ ከሆንሽ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ እና አናግሪኝ እስኪ መዳም ፈቅዳልኝ አለች ግን ሴት አሰልጣኝ ፈልጊ እና ትገቢያለሽ ብላኝ ያው ረመዳን ገባ እስኪ ነው አችየ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎብዝና ጠንካራ ነሽ 💓

  • @semutub7343
    @semutub7343 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ሴትዮየ ሙደሪባ ነበረች ግን አሐማምጂኚ ብላት እሻአላህ እያለች ፀጥ አለች

  • @Rሥደተኛዋነኚለወረኛየለኚ
    @Rሥደተኛዋነኚለወረኛየለኚ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ በርች ማማየ

  • @betiwilliam
    @betiwilliam 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት የእኔ ጥያቄ ጠዋት ከስንት ሰአት እስከ ስንት ሰአት ነው እነ ፍላጎቱ አለኝ ግን የመለማመጃ ሰአቱን ብትነግርኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ደስ ይላል በርቺ

  • @Woman544
    @Woman544 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ፣እኔም ለማውጣት አስቢያለሁ እንዳልሽው የገንዘቡን አስር ሺ ነው የሚወስደው ብለውጭ እያጠራቀምኩ ነበር ፣

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 5 หลายเดือนก่อน

    አላይኝ የሚያሰለጡኑት የት ነዉ መልሸልኝ በጣም እፈልጋለሁ መማረረ pls አቸኮ ጀግና ነሸ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏💙💙❤❤❤💙🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Lነኝየኮሚትታዛቤ
    @Lነኝየኮሚትታዛቤ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሚንያረብ

  • @EthiopiandubaiEthiopiandubai
    @EthiopiandubaiEthiopiandubai 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኢነመሰግነላን 🤍🤍🤍🤍✅✅✅

  • @makeya2128
    @makeya2128 3 ปีที่แล้ว

    መሸላህ ሰለደንቅሽ አለልፍም

  • @mimiymimiy7140
    @mimiymimiy7140 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ አንቺ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @zamzambashir9001
    @zamzambashir9001 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo wlh like argii sitiyign dingix biyye new yarkut😂😂

  • @reemamk9248
    @reemamk9248 8 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን❤እኔልጀመረአሰባለሁአላህያሳካልኚ🎉❤

  • @NesanetYoutube
    @NesanetYoutube หลายเดือนก่อน

    በውስጥ ፈልጌሽ ነበር ውደ❤❤❤❤❤

  • @fatumaadem1563
    @fatumaadem1563 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    ግን እኮ እህቴ ለመንጃፍቃድ ያወጣሺው ብር አገራችን ግማሸ ይበቃሺ ይመለኛል

  • @meseretmeseret9048
    @meseretmeseret9048 3 ปีที่แล้ว +12

    እረ የኔ ቆንጆ እኔ ማውጣት እፈልጋለው ጌታን ግን በጣም ብዙ ብር ነው ብለውኝ ነው የተውኩት ጌታን ከምልሽ በላይ ፍላጎት አለኝ ለማውጣት

    • @astuyoutube7002
      @astuyoutube7002 3 ปีที่แล้ว

      Ene ersu ke 10shi balayi nw yawatawiti min ayinati ware nw yigaramali

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ማውጣት ነው ይምሽለው እኔ ኢትዮጵያ ነው ያውጣውት 7ሺ ነው ኢትዮጵያ እንትርናሽናል

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 3 ปีที่แล้ว

      ልሁሉም አገር ይውናል

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አሠሪ ሠባት ሺ ነው ላሥተምርሽ ብላኝ ነበር አንቺ ገና ን ቆንጆ አርገሽ ነው ያብራራሽው ጎበዝ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @binthassen7138
    @binthassen7138 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራመቱላህ ወበራካቱሁ በአላህ በዉስጥ ቁጥርሽን ፈልጋለዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ኈ7ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ኈ7ጐ 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና የ ብየሻለሁ በርች

  • @abudhabiworld1657
    @abudhabiworld1657 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሥራ ነው ጉበዝ

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እሴት❤

  • @tubechanal723
    @tubechanal723 3 ปีที่แล้ว +2

    እንግሊዘኛ እና አረበኛ ማንበብ የማነችለው እንዴት ማውጣት ይችላል

  • @የደሙፍሬነኝ
    @የደሙፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ልጠይቅሽ

  • @ኢማንቲዩብ-ዘ6ኰ
    @ኢማንቲዩብ-ዘ6ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ሹክረን እንሽአላህ ካምስት ወር በሆላመዳሜንባላፍጥ እኔ የሰይድ ልጅ አደለሁም።

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግናኔእኔየፈራሁት ኮምተሩንነው

  • @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
    @ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ጀግና ነሽ እኔ ለማዉጣት አስቤነበር ዱባይ ነኝ መፀሀፉ በአረበኛነዉ ወይስ በእግሊዘኛ

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ ปีที่แล้ว

    አረበኛም እግሊዘኛም ዪማይችል እደትነው መሙላት ዪሚችለው

  • @wudiebetsha1293
    @wudiebetsha1293 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @nisrinahmad4388
    @nisrinahmad4388 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርችልኝ የኔ ውድ

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ መንጃ ፍቃዱ ለሁሉም አገር ይሆና ኢትዮጵያ ጨምሮ ሌላአገር ልንሰራበት እንችላለን

  • @Liwa-z9l
    @Liwa-z9l 10 วันที่ผ่านมา

    እሽ ሲስተርየ የኮምፒውተር ጥያቄወቹን ቅድሚያ በስልክ ባለሁበት ቦታ ሁኜ መለማመድ እችላለሁ

  • @jfjfjfjrbfhhfhfhf1428
    @jfjfjfjrbfhhfhfhf1428 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፍ ነበር ውድ ግን ጠፍተን የምስራ ልጁች እንድት መማረ እችላለን እስኪ ካወቅሺ ንግረኝ እህቴ እኔ በጣም የምመኝው ነግር ቢኖር መኪና መዷት ነው

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህቴ