እንዳለጌታ ከበደ በርቶለት የፃፈው መፅሀፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @mengeshafentaw6752
    @mengeshafentaw6752 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ሰሌ ይመችህ
    እንዳለጌታ ራሱ እንዲህ አስቦ ከጻፈው በጣም ይገርማል !!
    እጅግ ደስ ይላል!!
    ሰሌ በከፍተኛ ግንዛቤ በቀላል አገላለጽ መጽሃፉን በአጭሩ ነገርከን!!
    በርቱ የአሁኑን ትውልድ የሚያነሳሳ ስራ ነው!!
    ለአገር የሚጠቅም ሃሳብ ነው !!
    ሸጋ ሰው
    ሸጋ ስራ ____

  • @nunuhenos1240
    @nunuhenos1240 4 หลายเดือนก่อน

    ሌላ መፅሀፍም ላይ በተመሣሣይ አተያይህን ብታካፍለን ይህን በጣም ጥሩ ሰርተኸዋል አመሠግናለሁ

  • @KalkidanZerihun-sw1dh
    @KalkidanZerihun-sw1dh 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍

  • @rewinaaregay5196
    @rewinaaregay5196 5 หลายเดือนก่อน

    ሶል ወንድሜ መፅሐፍ ማንበብ ያስጀመርከኝ ቆንጆ ትንታኔ ነበር ኮርቼብካለው ግን The alchemist book review ቢሰራልኝ ደስ ይለኛል

  • @betelhemworku771
    @betelhemworku771 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ግን በእነዚህ መፅሀፍት መከበብክ ምንድነው ጥቅሙ እንድናነብ ስንጠይቅህ ደጅ እያስጠናኸን
    ብላቴን ጌታ የጋን ውስጥ መብራት ይሉ ነበር

  • @BirkuBiruk
    @BirkuBiruk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን መፅሀፍ ለማንበብ አነሳሳችሁኝ!

  • @yenetiwuled6961
    @yenetiwuled6961 5 หลายเดือนก่อน +1

    nice one

  • @daveworku1714
    @daveworku1714 5 หลายเดือนก่อน

    solo no1🎉