ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደኔ ቅዱስ ቁርባን ለመውሰድ የቸኮለ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን እህቶቼ
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
Amen eigzabher
እኔም የስማይ ያህል እርቆብኛል
AMEN
አሜን አሜን አሜን
ቁዱስ ቁሩባን ሒወት ነው ከቆረብኩኝ በሓላ ነው ሰው የሆንኩኝ እባካቹህ ቀረበ ሒወት ታገኛላቹህ ሰላም ፍቅር ከቤታቹህ አይወጣም
አህቴ የት ሁነን አንቁረብ አንካን ለሞቅረብ በስምአብ ወይ አባታችን ሆይ ብለን መብላት አንካን አንፈራለን ዓረብ ሀገር በ ጾሎትሽ አስብኝ ሀገሬ አንድገባ ሁላችሁም የ አግዚአብሔር በተሶቦች
እግዛብሔር ያስባቹህ እመብርሓል ከለላ ትሁናቹህ አንድ ቀን ይሳካል
በጸሎታችሁ አስቡን እውነት እኛም እንደናተ በሀገራችን ሆነን እንድንቆርብ
የእውነት እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእውነት የዚህን ልጂ የለወጠ አምላክ ይመስገን የኔም እናት ይሄው አልቆርብ ብላኝ መከራየን አበላችኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው አብሬ ብሆን አንደምንም ብየ አስቆርብ ነበር የእውነት ስደት ላይ እንዳለሁ አባቴ ታሞብን በስልክ የቁረብ ስንላቸው አናቴ አይሆንም ትንሽ ይቆይ ነው ስትል የግድ ብለን ስናለቅስ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለአቡነ ሀብተ ማርያም ተስየ ሲቆርብም የአቡነ ሀብተማርያም አለት ቆረበልኝ የቅዱስ ዩሐንስ እለት መሞቱን ተነገረን የእውነት ሳይቆርብ ቢሆን የሞተው የሞት ሞት ነበር ስለቆረበልኝ እና በሰላም ስላረፈ እጂግ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሳላገኜው እንደናፈቀኝ በሞት ባጣውም የጌታችንን የአምላካችንን የእየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደም ታትሞ በሰላም ማረፉ ደስተኛ ነኝ እናቴንም ልቧን ከፍቶልኝ እንድትቆርብልኝ በፀሎት አስቡልኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
መምህር ይህንን ወንድማችንን የመለሰ ጌታ የኔንም ልጅ ይመለሳል ብዬ ተስፋ አለኝ በአምላኬ ሁሉን እያወቀ ነው ዳቢሎስ የሚጫወትበት ሐብተ ስላሴ በላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
መምህር ዛሬ የ ፅሎት ቤታችን ተስርቶ አለቀ የነበረው ፈተና የሚገርም ነበር ግን ተምስገን አድሜ ላንተ 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል ለህይወት ለፅድቅ ለድህነት ያርግላቹ
ስትጸልዩ ለኔም አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ ዓረብ ሀገር ነኝ ግን ብዙ ችግር አለ ስንክልክል ብሎኛል ነገሩን አንድፈታ ና ገብቼ ንስሐ ገብቼ ስጋወ ደሙ አንድቀበል በ ማርያም ጸልዩልኝ
Ethiopeans love conspiracy theories kkkk
Selam lenanet yihun wud guadegnochaEne betam fetena bezetobegnalYamelkote segdet tselot yejmerehu2 amet honognal saudi new yemesera bitesebocha be enat abatiy yewures merit denguregurachew weta yemchersha huno yemayak neger.new eyteetegeber yale yelel aremena honu betam kebad new fetena.
@@tsehaybogale4389 አይዞሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ዩሁን
መምህራችን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ የተመስገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜንንን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወድማችን እኳንም ተመለስክ የሁላችነን መጨረሻ ያስምረው አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
በእውነት በጣም እሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር ጰጋዉን ያብዛልህ የወንድማችንን ልቦና የመለሰ የኔንም የቤተሰቦችንም ልቦና ይመልስልኝ😢 መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
AMEN ynenim beteseboch Libonaa yimelis AMEN METSHAF KIDUS wusit kidus YOHANESS kedimo endemimeta yeabatochin lib wede lojoch yelijochin lib wedeabatoch lib yimelsal befitum BELIES menfesina hail yihedal ytebalewim eco Lezih new welajoch neberu bnisha temelsew lijochin temelesu bilew memker yneberebachew btegbar sitay gin wetatuna hitsanatu new bnisha eytemelese eykorebe bmekuteria eyketekete eyetseleye eyetenberekeke eyesegede telatun eytewaga yalew
እያነቃኸን ያለህ አንተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ መላ ቤተስብህ እማ ፍቅር አትለይህ እኛም 30 60 100 እድናፈራ የልዑል አምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫
ሰላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ እቁ መካሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በለኝ ቤተሰቦቼን እዴት እደምምልስ እየተማርኩነው እመብረሀን አትለየህ
ዋዮዮዮዮዮ እኔስ ጨነቀኝ ቄደር ተጠምቄ ማለቴ 7 አመት በሙሉ የሀዛብ ስጋ ብልቻለው አርብ እሩብ በልቻለው አሁን አቁሚ ንስሀ ገብቼ 8 ውር ሆኖኛል እግዚያብሂር ይመስገን ሀገር ገብቼ ደግሞ የቀርኝ ንስሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቂ ቅዱስ ቁርባን መውስድ ብቻ ከዛ ብሞት አይቁጨኝም
✝️💠✨🕯🕊ብእስመ ስላሴ ክርስቶስ . ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ............ አሰሮ ለስይጣን አግዐዞ ለአዳም ........... ሰላም ........... አምይእዜስ ኮነ ............. ፍስሐ ወሰላም :: እንቁ መምህራችን
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወዳንተ የላኩዋቸው ሰዎች አሉ ምክርና ትምህርትህን በፍላሽ እንዲወስዱ ከኔ አልፎ ሰው እያነቃሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ ውዶች
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ውድ መምህሬ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ብዙዎቻችንን ሊለውጥ የሚችል ትምህርት ነው የተማርነው በተለይ ስለቁርባን የወረደ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ልምድ አንድ ሰው ከቆረበ ይሞታል የሚለው አባባል በተለይ በገጠሩ አካባቢ አሁንም አለ እግዚአብሔር እነሱንም አንድ ቀን ያስተምራቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ይሄን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደስለተመለሰ የዘላለም ህይወት ወደሆነው ለቅዱስ ቁርባን ስለበቃ ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል እመብዙሀን ድግል ማርያም ትርዳን🙏🙏🙏
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው በጣም አስተማሪ ነውእኔም ስለ ቅዱስ ቅርባን ጥቅም ሳይግባን ቅዱስ ቅርባን ባለትዳሮች ና ትላልቅ ስዎች ብቻ የሚቀበሉት ይመንለን ነበር አሁን አረብ ሃገርቤተ ክርስትያን የሌለበት ቦታ ሆኔ ስለ ቅዱስ ቁርባን ሂወትነት ስማር ሲገባን ላም አለች በስማይወተትዋን የማላይ የሚል ተረትሆነብን እና ሁላችን በስደት ያለነውን እግዚኣብሔር ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድያበቃን በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ 🤲ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህመምህርየ 💐💐💐♥♥♥🎁
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ን በሰላም መጣልን ውድ መምህራችን የመዳም ቅመሞች የት አላቹሁ ኑ እንለወጥ አትሰልቹሁ ቤተሰቦች መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጀግናችን 💗 ወንድማችን እግዚአብሔር ያአፀና የቤተሰቦቹን ልቦና ልዑል እግዚአብሔር ይመልሰለን አሜን ይህን ነገር እኔም ንስሀ ለመግባት ሰፈራ ነበር ንሰሀ ገብቸ ወዲሁኑ ምሞት ይመሰለኝ ነበር ምክንያቱም በአዛብ ሐገር ሰለሆንኩኝ ንሰሀ ገብቸ ለሰጋ ደሙ አብቅቶኝ ብሞት እያልኩ ሁሌም ፆለት ሰለማደርግ ንሰሀ ሰገባ ብሞትስ ብዬ እፈራርነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሰልክም ቢሆን ገብቻለሁ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን በእውነት ይህን የገጠመኝ ቻናል የተቀላቀልኩ ቀን እንደ አዲስ ነው የተወለድኩ በእውነት እኔ ነኝ የነበርኩበትን ስቃይ መከራ የማውቀው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ደግ እና መልካም ነው ተሰፋ ሰላሴን ላከልኝ በእውነት ቤተሰቦች ተጠቀሙበት ከእኔ ቤተሰብ የለለ መንፈስ የለለ የበሸታ አይነት የለም ሁሉም በእኛ ቤት ውስጥ አለ የባዶ አምልኮት በቤታችን ነፍ ነው አለች እህታችን የቤሩቶ እህታችን ነፍ እውነትም ነፍ እግዚአብሔር እርዳኝ እያልኩ እያለቀሰኩ ነው እንደ እህታችን 31 a and 31b እንደሶ እኔ ንፁሑ ስው አይደለሁም እሶ አጢያትን አልሰራችም እኔ ግን አቤት እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ ያአልሰራሁት የለም ይገባቹሃል ቤተሰቦች ሁሉንም ሰራ የሰራሁ ብሆንም ግን እግዚአብሔር አጢያትን እንጅ ልጆቹን አይጠላም እና ይቅር ይበለኝ እና ምን ልላቸሁ ፈልጊነው ቤተሰቦችን እኔ ሙቸም ቢሆን ቤተሰቦችን ነፃ አወጣዎለሁ አብራሙ ሰላሴን ይዥ ቃል እገባላሁ አንድ ቀን ገጠመኝ ጠብቁ ያአሰብኩትን ደግሞ እንዲፈፀምልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቾ ብላቹሁ አሰቡኝ በፆለት እንተሳሰብ
መምህርችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያአንቴን ትምህርት ብቻ ነው የመደምጠው እመቤቴ ድንግል ማርያም በስለም ለሀገሬ ተብቀኝ እኔም እንደዚህ የተፈውዙት እኔም ለመደን ተብቃሽ ብለችሁ በፀሎተችሁ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜንበእውነት በጣም ተለውጠናል መጀመሪያችንን ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን በተለያየ ክፉ መንፈስ ተጠምደን ያለን ስንቶቻችን ነን አቤቱ ሰው አድርገን አምላኬ
እንኮን በሰላም መጠህልን የነብስ ምግብ እየመገብህ ለዚህ አደረስህነ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም አይነ ልባናችን ያብራልን
መምህር በጣም አምሰግንአለሁኝ እመየቴ ጋር ተጥብቅህ ቤቶቸህ ጨምሮ አሜን
ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን እውነት ስንት ነገር አስተማርክን ስንታችንን ቀይርከን እግዚአብሔር ከነሁሉ ነገራችን በይቅርታ የሚቀበለን የሚምረን እረስንቱ ለእግዚአብሔር የሚነገረው ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
እህት ለኛ ሀጣት ብሉ የተሰቃየዉን የአምላካችን የእግዚአብሔር ፍቅር ስለመሰከረሺ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአንተ ስደት ላይ ያለነዉንለለንስሀ ለክብር ደሙ ስጋ ያብቃችሁ ጸልዩልን
@@liyagessesse7435አባት
መምህራችን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም እመብርሀን ትጠብቅህ
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራች ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ምንም ቃል ስለ ለለኝ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሄር ይመስገን
በጣም ይገርማል በዉነት ለዚህ ክብር ሁላችንም ያብቃን ከስደት መልስ እመቤቴ ለዚህ ክብር አብቂኝ እማምላክ እባክሽ ቃለሂዎት ያሰማል ወንድማችን በርታልን ከገጠመኙ ብዙ ትምርት ተምረናል
መምህር ሰላምህ ይብዛቃለ ህይወት ያሰማልን እረጆም እድሜ ጤና ይስጥልንተማሪዎች ሸረ ላይልክ አድረጉ አየከፈልበትም
መምህር ተስፋየ የፈለኩትን ነገር እያገኘሁ ነው በጣም ነው ያንተን ት/ት ገጠመኝ ሳዳምጥ ብዙ ተምሬያለሁ ለገደኞቼም ለዘመዶቸም እንዲያዳምጡና እንዲፈወሱ እንዲነቁ እያደረኩ ነው ንቁ እህት ወንድሞቼ
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለእህታችን እና ለሰራተኛዋ በጣም እናመሰግናታለን ወንድማችንም እንኳን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ በጣም ደስ ይላል ለእኛም በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን ህልችንም ምጭራሸችን ያሰማራልን እግዝአብሔር በጸሎት አሰበን ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች በሰደት ፈተን በዝኝሰ ደሰ ላይክ ያምትረግ ጥንኝ ነችው
እጅግ ድቅ የሆነ ትምህርት ነው ወደ ገጠር አካባቢ ብዙ ሰዎች አሉ ቅዱስ ቁርባን ከቆረብን አይናችን ይታወራል እሚሉ እዳውም ቁረቡ ሲባሉ ምነው አልሞት አልኳችሁ እሚሉ እናቶች አሉ በእውነት መምህራችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን ባተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን.......
መምህር በጶሎቶ አሥቡኚ ወለተ ተክለሀይማኖት ብለዉ ጰልዩልኚ አገሬ ገብቼ የጌታየን የመዳኒቴን ክብር ደሙን ለመዉሠድ ያበቃኚ ዘድ በጶሎቶወ አሥቡኚ አሜን
እኛንም ለስገው ለደሙ ያብቃን ምነኛ መታደልነው የፈጣሪን ስጋና ደብ መቀበል በውነት ለነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ይርዳን አተንም ያገልግሎዎት ዘመንህንም ያርዝምልህ
ስለ ሁለም ነገረ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ መምህር በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ልዕለ እግዚአብሔር የበረከህ
This is most of my family, even myself until very recently...May God open the eyes of our heart!🤲
እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በዉነትቃለ ህይወት ያሰማልንግሩም ነዉ
Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት የታደሉ ናቸው መንፈሱን የምይዘለቸው 😢😢😢
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህናመጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን !! የሀገራችን ሰላምያሰማን 💚💛❤
እኔ ከ 7 አመት ጀምሪ 16 አመቴ ድረሥ በቁሥል በሽታ እሠቂይ ቆየ እናቴ ያልሂደችበት ጠቆይ ቤት የለም የማናረገው ነገር የለም ነበር የሠው ነፍስ ማጥፋት ብቺነበር የቀረኝ አጎራም ነበር አሁንግን ሥደተኛነኝ ገና 19 ያመትልጅነኝ በሥደት እያለሁ ግን አድቀንም አሞኝ አያቅም ግን እኔቴ ለጣወት የሚሆን ብር ላኪ በሡነው የዲሽው ትለኝ አለች እደፈጣሪ ፍቂድ ከሥደትሥመለሥ ያህንንሰይጣን ለማሥወጣት እያሠብኩነው እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ እሰቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
አይዞሽ ጠንክረሽ ፀልይ እመቤቴ ትርዳሽ
አይዞሽ አሁን እያለቀስክ ለእናትሽ ምከርያት እየተማርኩ ነው ጦንቃይ እግዚአብሔር አይወደውም እግዚአብሔር ነው ያዳነኝ እያልክ ምከርያት እኔ እማውቃቸው ነበሩ እዚ ግን አየደወሉ ለናታቸው ይናገሩ ነበር አሁን ሰዎቹ ከጦንቃይ ቤት ወጥቶው ንሰሃ ገብተው ቅዱስ ቅርባን ወሰዱ አሁን ቆርቦዋል እና አንቺም በርቺ በደወልሽው ቁጥር ንገርያት እመቤቴ ታግዝሽ
ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እየሞትን ም እንበዛለን እናሸንፋለን የዉሀ ግርግዳ የደም መሠረት ነች አሜን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ እየተማርን ነው በህይዎቴ ብዙ ለውጥ እያመጣው ነው
አሜን አሜን አሜን ሥለማይነገር ሰጦታው እግዚያብሔር ይመሥገን እኛንም ለክብሩ ያብቃን
እሰይ እንኳን ሰላም መጣህልን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
AmenAmenAmenAmenAmenAmenA.enAmenAmenAmenA.en
የኔ ውድ መምህር እመቤታችን ስጦታ ነክ ቤተሰብ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይኑራችሁ
ፍቅር ስላሴ እና አስራተ ኬዳን በፀሎት አስበን እግዚአብሔር ለአገሬ አብቅቶኘ አተነ አግኝቼ ብዝ ነገር እነግርካለው እግዚአብሔር በድሜ በጤና አብዝቶ ይባርክ አተ ማለት ልክ በቅርቡ የማውቀው ወንድሜ ነው የምትመስለኝ በልሚም አይቼ አቅለሁ ከአንድ ም ሁለቴም አተን በማወቄ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የሁላችንም ልቦና ይመልስልን አሜን በጣም እና መሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው እንኳንም በመጨረሻ እረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ይላል
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የመምህር ተከታዩች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ስላሴ እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርትነው
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይፍታአን የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
Amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..
አሜን አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይስጥልን ዘርክ ይባረክ ድንግል ከጠላቶችክ ትሰውርክ እመቤቴ ሁሌም ትጎብኝክ የጎደለክን ትሙላልክ ልጆችክን ትባርክ 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን 168 ገጠመኝ አደረሰን ሰምቶ ለፍሬ ያብቃን በ ባለ 30 በ በባለ60 ባለመቶ ፍሬ የምናፍራ ያርገን በጣም እናገኛለን እንኳን አተን አመጣልን እድሜ ጸጋ ይስጥልን መ ምህር
ElllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllAmen Amen Amen bewunat zemari melakit yasemalin
መምህር ዛሬ ድምፅህ በሚገባ ይሰማል በዚህ መንገድ ቅረፅልን እየሰራን እንድንሰማህ ከኩዌት ሀሀር ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ መጪው ጊዜዋ ቢያስፈራም ከዝናቡ በኋላ የሀቅ ፀሀይ ይወጣላታል ተዋህዶም ታብባለች።
እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደለት መታደል ነው ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤት አምላኪ ከዚህ ሠዉረኚ ምን ጭካኔነዉ ያለማወቅ ያለማሥተዋል ብዙነገር ያጋጥማል ግንለእግዚአብሄር የሚሣነዉ የለም እሡ አሸናፊነዉ አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርበጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንካን ልዚህ አበቃቸው⛪❤ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን❤⛪መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤⛪
መምሀር ኣንትን ያስታን አግዛብሀር ይማስጋንባኣታም ተአምሀርት ያዛላአ ኣስትኣመረአ ግኣትመንሰአንተአና ሰአኣንት ትቅይርናል አግዛኣብህረ ይትብክለንዋኣልት ተንሳኣ በልሀ ኣስትወሳን ኣመን ኣመን ኣመን
እንደምን አመሹ ዉድመምህራችን አሜን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባዋል ለእናታችን ለቅድሥት ማርያም ክብር ይገባታል አሜንን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele
እግዚአብሔር ይመሰገን ባንተ ለይ አድሮ ለሚያሰተምረን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስግን ።መ.ምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔር ይመገን ።
ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በጣም የሚገርም ሚስት ናት እግዚአብሔር ባንቺ ላይ አድሮ አንድ ነብስ ባለቤትሽን ወደክርስትና ማምጣትሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይምሰገን መምህር አሜን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገን ይሁን
ወይጉዱ የእግዛብሔር ታኣምር 😭😥😥😭ባለማወቃችን ኮ የጠፋን
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህር አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜንአሜን አሜን አሜን 💐🕊💐💐
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ
እኳን ከረሱቶስ አወቀ መምህር ፀጋውን የብዛልክ እግዛአቤሔር ወላችንም የጉብኝን አሜን
እንደምን አመሻቹህ የክርሥቶሥ ቤተሠቦች ሠላምናችሁ ኑኑኑእንማር የዉድ መምህር ተሥፋየ ልጆች መምህራችንን እድሜ ጤና ይሥጥልን የማቱሣላ ን እድሜ ይሥጥልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን መምህር
እንደምን አደራችሁ አያስከፍልም ላይክ ላይክ እያደረግን እናዳምጥ እሱ ለኛ ጊዜውን መስዋት እየከፈለ ነው ላይክ ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሼር ሰብክራይ አድርጉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ በእውነት በጣም አስተማሪ ነው አወ እኔም እሰማለሁ በገጠር አከባቢ ተቆረብሽ ትሞቻለሽ ወይም የሆነ ወዴ አንድ ጎን ጥምም ያረጋል ሲባልእሰማ ነበር ግን ደግሞ አይቻለሁ ያየኋት ሴት ግንየቤቷን ጣጣ ሳጨርስ በድፍረት ዝብላ ቆርባ ነበርከዛ ለ1ወር ያህል ሰውነቷ ሁላ አብጦ ከዛ እሷን እያዩ እረ እንዳትቆርቡ እንደ ከልየ ትሆኛለሽ ትቀሰፊያለሽ እያሉ በጣም ነው እሚፈሩት ግን አለመማር እና አለማወቅ ነው
አረ እደኔ ማነዉ ሥጋና ደሙን ለመዉሠድ የቸኮለዉ በሠላም ብቻ አገሬ ያግባኚ አሜን አገራችን እግዚአብሄር ይጠብቅል መሀሎን ገነት ዱሮን እሣት ያርግልን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
egzbar yemsgen rajim edamha lamemirchin
ከዚህ በፊት መምህር ግርማን እከታተል ነበር አሁን ያንተን ትምህርት ስከታተል በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል ቤተሰቦቼም ይህን ያንተን ትምህርት እንዲከታተሉ በፀሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memhrachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. እውነት ነው ይሄታሪክ እኔም ጋር ነበር አባታችን ለማቁረብ ብያ ይሞታል ብለው ብዙ ፈተና አይቻለሁ ባጭሩ እናም ኦረዲ ደክሞነበር ቆረበልኝ ደክሞነበር የጎርጊስቀን አረፈ በጣም ይወደዋል ጊዎርጊስን የፃዲቁ አቡነተክለሃይማኖት ለት አፅማቸው በተገኘበት ቀን አርብ ቀን አፈርቀመሰ እኔ አባታ ሞተአልልም ግን ብዙ ሰው መጠቋቀሟ አደረገኝ ገጠር ስለሆነው ቦታ አልሰጠሁም በረከቱ ለኔም ሆነልኝ. መፈሱ በጣም ከባድ ወጓነበረው ሃይል የእግዚአብሔር አለ እናም ሰው እዲማርበት ነው አድቀን እንገናኝ ይሆናል መምህር ብዙአለኝ ገጠመኝ
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn ⛪
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ መምህር በማርያም ጨንቀትላይሰልክ አያንስም ቴሌግራም ላይመለእክትአሰቀምጨለአው ቤተስባች በፀሎትአሰቡኝ ወለተ እየሱሰ ነኝ ሁልም ህይውቴጨለም ናት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ኣንተ የቀየረ ኣምላክ እግዚኣብሔር ሁላችን ይቀይረን መንገዳችንን ያስተካክልን ምስትዮዋ ግን ዋው እንድህ ነው ትዳር ማለት እግዚኣብሔር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባርክላቹሁ ።ስለ ቅዱስ ቁርባን በእኛ ኣከባቢም የኣረጀ ወይም የሸመገለ ባልወይም ምስት ማግባት ማይችል ብቻ ነው እምቀበለው እሱም ኣንድ ኣንድ ነው እንጅ ብዙም ኣይደለም እና ልቦናችንን ይክፈትልንቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
Memhirachin enem betaseboch ayiwedugnm nebar memhira betaseboch sil hulum neber enem betam neber yamitelachwu memhira ene amilake alegn neber yemilawu gin ahun hulunim yiqr elachewalehu mamhra lgzabher amilak kanebatesabewu tsgawun yabzalewuti memhir ❤❤🌹❤❤🌹💖በፆለት አሥቡን ሥደተኛ እህታችሁን መምህሬ
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን ድጋዩን ልብ ለምቀይር በፍቅሩ ለማበረክክ እሱ ልዩ የን ዋጋም ተመስገን ብቻነው መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን 💚💛❤
እንደኔ ቅዱስ ቁርባን ለመውሰድ የቸኮለ በሰላም ሀገራችን ለመግባት ያብቃን እህቶቼ
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
Amen eigzabher
እኔም የስማይ ያህል እርቆብኛል
AMEN
አሜን አሜን አሜን
ቁዱስ ቁሩባን ሒወት ነው ከቆረብኩኝ በሓላ ነው ሰው የሆንኩኝ እባካቹህ ቀረበ ሒወት ታገኛላቹህ ሰላም ፍቅር ከቤታቹህ አይወጣም
አህቴ የት ሁነን አንቁረብ አንካን ለሞቅረብ በስምአብ ወይ አባታችን ሆይ ብለን መብላት አንካን አንፈራለን ዓረብ ሀገር በ ጾሎትሽ አስብኝ ሀገሬ አንድገባ ሁላችሁም የ አግዚአብሔር በተሶቦች
እግዛብሔር ያስባቹህ እመብርሓል ከለላ ትሁናቹህ አንድ ቀን ይሳካል
በጸሎታችሁ አስቡን እውነት እኛም እንደናተ በሀገራችን ሆነን እንድንቆርብ
የእውነት እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የእውነት የዚህን ልጂ የለወጠ አምላክ ይመስገን የኔም እናት ይሄው አልቆርብ ብላኝ መከራየን አበላችኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው አብሬ ብሆን አንደምንም ብየ አስቆርብ ነበር የእውነት ስደት ላይ እንዳለሁ አባቴ ታሞብን በስልክ የቁረብ ስንላቸው አናቴ አይሆንም ትንሽ ይቆይ ነው ስትል የግድ ብለን ስናለቅስ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለአቡነ ሀብተ ማርያም ተስየ ሲቆርብም የአቡነ ሀብተማርያም አለት ቆረበልኝ የቅዱስ ዩሐንስ እለት መሞቱን ተነገረን የእውነት ሳይቆርብ ቢሆን የሞተው የሞት ሞት ነበር ስለቆረበልኝ እና በሰላም ስላረፈ እጂግ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሳላገኜው እንደናፈቀኝ በሞት ባጣውም የጌታችንን የአምላካችንን የእየሱስ ክርስቶስን ስጋና ደም ታትሞ በሰላም ማረፉ ደስተኛ ነኝ እናቴንም ልቧን ከፍቶልኝ እንድትቆርብልኝ በፀሎት አስቡልኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
መምህር ይህንን ወንድማችንን የመለሰ ጌታ የኔንም ልጅ ይመለሳል ብዬ ተስፋ አለኝ በአምላኬ ሁሉን እያወቀ ነው ዳቢሎስ የሚጫወትበት ሐብተ ስላሴ በላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
መምህር ዛሬ የ ፅሎት ቤታችን ተስርቶ አለቀ የነበረው ፈተና የሚገርም ነበር ግን ተምስገን አድሜ ላንተ 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ይላል ለህይወት ለፅድቅ ለድህነት ያርግላቹ
ስትጸልዩ ለኔም አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ ዓረብ ሀገር ነኝ ግን ብዙ ችግር አለ ስንክልክል ብሎኛል ነገሩን አንድፈታ ና ገብቼ ንስሐ ገብቼ ስጋወ ደሙ አንድቀበል በ ማርያም ጸልዩልኝ
Ethiopeans love conspiracy theories kkkk
Selam lenanet yihun wud guadegnocha
Ene betam fetena bezetobegnal
Yamelkote segdet tselot yejmerehu
2 amet honognal saudi new yemesera bitesebocha be enat abatiy yewures merit denguregurachew weta yemchersha huno yemayak neger.new eyteetegeber yale yelel aremena honu betam kebad new fetena.
@@tsehaybogale4389 አይዞሽ አግዚአብሔር ካንቺ ጋር ዩሁን
መምህራችን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ የተመስገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ኣሜንንን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወድማችን እኳንም ተመለስክ የሁላችነን መጨረሻ ያስምረው አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
በእውነት በጣም እሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሄር ጰጋዉን ያብዛልህ የወንድማችንን ልቦና የመለሰ የኔንም የቤተሰቦችንም ልቦና ይመልስልኝ😢 መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ
AMEN ynenim beteseboch Libonaa yimelis AMEN
METSHAF KIDUS wusit kidus YOHANESS kedimo endemimeta yeabatochin lib wede lojoch yelijochin lib wedeabatoch lib yimelsal befitum BELIES menfesina hail yihedal ytebalewim eco Lezih new welajoch neberu bnisha temelsew lijochin temelesu bilew memker yneberebachew btegbar sitay gin wetatuna hitsanatu new bnisha eytemelese eykorebe bmekuteria eyketekete eyetseleye eyetenberekeke eyesegede telatun eytewaga yalew
እያነቃኸን ያለህ አንተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ መላ ቤተስብህ እማ ፍቅር አትለይህ እኛም 30 60 100 እድናፈራ የልዑል አምላክ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫
ሰላም ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ እቁ መካሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በለኝ ቤተሰቦቼን እዴት እደምምልስ እየተማርኩነው እመብረሀን አትለየህ
ዋዮዮዮዮዮ እኔስ ጨነቀኝ ቄደር ተጠምቄ ማለቴ 7 አመት በሙሉ የሀዛብ ስጋ ብልቻለው አርብ እሩብ በልቻለው አሁን አቁሚ ንስሀ ገብቼ 8 ውር ሆኖኛል እግዚያብሂር ይመስገን ሀገር ገብቼ ደግሞ የቀርኝ ንስሀ ገብቼ ቄደር ተጠምቂ ቅዱስ ቁርባን መውስድ ብቻ ከዛ ብሞት አይቁጨኝም
✝️💠✨🕯🕊ብእስመ ስላሴ ክርስቶስ . ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ............ አሰሮ ለስይጣን አግዐዞ ለአዳም ........... ሰላም ........... አምይእዜስ ኮነ ............. ፍስሐ ወሰላም :: እንቁ መምህራችን
ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወዳንተ የላኩዋቸው ሰዎች አሉ ምክርና ትምህርትህን በፍላሽ እንዲወስዱ ከኔ አልፎ ሰው እያነቃሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አዳምጬ እመለሳለሁ like አንርሳ ውዶች
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ውድ መምህሬ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ብዙዎቻችንን ሊለውጥ የሚችል ትምህርት ነው የተማርነው በተለይ ስለቁርባን የወረደ አስተሳሰብ ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ልምድ አንድ ሰው ከቆረበ ይሞታል የሚለው አባባል በተለይ በገጠሩ አካባቢ አሁንም አለ እግዚአብሔር እነሱንም አንድ ቀን ያስተምራቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ይሄን ትምህርት እንድሰማ የረዳኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ደስለተመለሰ የዘላለም ህይወት ወደሆነው ለቅዱስ ቁርባን ስለበቃ ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል እመብዙሀን ድግል ማርያም ትርዳን🙏🙏🙏
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን ልዩ ነው በጣም አስተማሪ ነውእኔም ስለ ቅዱስ ቅርባን ጥቅም ሳይግባን ቅዱስ ቅርባን ባለትዳሮች ና ትላልቅ ስዎች ብቻ የሚቀበሉት ይመንለን ነበር አሁን አረብ ሃገርቤተ ክርስትያን የሌለበት ቦታ ሆኔ ስለ ቅዱስ ቁርባን ሂወትነት ስማር ሲገባን ላም አለች በስማይወተትዋን የማላይ የሚል ተረትሆነብን እና ሁላችን በስደት ያለነውን እግዚኣብሔር ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድያበቃን በፀሎት ኣስቡን እህት ወንድሞቼ 🤲ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህመምህርየ 💐💐💐♥♥♥🎁
ኤፍታህ በለኝ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ን በሰላም መጣልን ውድ መምህራችን የመዳም ቅመሞች የት አላቹሁ ኑ እንለወጥ አትሰልቹሁ ቤተሰቦች መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጀግናችን 💗 ወንድማችን እግዚአብሔር ያአፀና የቤተሰቦቹን ልቦና ልዑል እግዚአብሔር ይመልሰለን አሜን ይህን ነገር እኔም ንስሀ ለመግባት ሰፈራ ነበር ንሰሀ ገብቸ ወዲሁኑ ምሞት ይመሰለኝ ነበር ምክንያቱም በአዛብ ሐገር ሰለሆንኩኝ ንሰሀ ገብቸ ለሰጋ ደሙ አብቅቶኝ ብሞት እያልኩ ሁሌም ፆለት ሰለማደርግ ንሰሀ ሰገባ ብሞትስ ብዬ እፈራርነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሰልክም ቢሆን ገብቻለሁ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን በእውነት ይህን የገጠመኝ ቻናል የተቀላቀልኩ ቀን እንደ አዲስ ነው የተወለድኩ በእውነት እኔ ነኝ የነበርኩበትን ስቃይ መከራ የማውቀው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ደግ እና መልካም ነው ተሰፋ ሰላሴን ላከልኝ በእውነት ቤተሰቦች ተጠቀሙበት ከእኔ ቤተሰብ የለለ መንፈስ የለለ የበሸታ አይነት የለም ሁሉም በእኛ ቤት ውስጥ አለ የባዶ አምልኮት በቤታችን ነፍ ነው አለች እህታችን የቤሩቶ እህታችን ነፍ እውነትም ነፍ እግዚአብሔር እርዳኝ እያልኩ እያለቀሰኩ ነው እንደ እህታችን 31 a and 31b እንደሶ እኔ ንፁሑ ስው አይደለሁም እሶ አጢያትን አልሰራችም እኔ ግን አቤት እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ ያአልሰራሁት የለም ይገባቹሃል ቤተሰቦች ሁሉንም ሰራ የሰራሁ ብሆንም ግን እግዚአብሔር አጢያትን እንጅ ልጆቹን አይጠላም እና ይቅር ይበለኝ እና ምን ልላቸሁ ፈልጊነው ቤተሰቦችን እኔ ሙቸም ቢሆን ቤተሰቦችን ነፃ አወጣዎለሁ አብራሙ ሰላሴን ይዥ ቃል እገባላሁ አንድ ቀን ገጠመኝ ጠብቁ ያአሰብኩትን ደግሞ እንዲፈፀምልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቾ ብላቹሁ አሰቡኝ በፆለት እንተሳሰብ
መምህርችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ያአንቴን ትምህርት ብቻ ነው የመደምጠው እመቤቴ ድንግል ማርያም በስለም ለሀገሬ ተብቀኝ እኔም እንደዚህ የተፈውዙት እኔም ለመደን ተብቃሽ ብለችሁ በፀሎተችሁ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
በእውነት በጣም ተለውጠናል መጀመሪያችንን ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን በተለያየ ክፉ መንፈስ ተጠምደን ያለን ስንቶቻችን ነን አቤቱ ሰው አድርገን አምላኬ
እንኮን በሰላም መጠህልን የነብስ ምግብ እየመገብህ ለዚህ አደረስህነ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም አይነ ልባናችን ያብራልን
መምህር በጣም አምሰግንአለሁኝ እመየቴ ጋር ተጥብቅህ ቤቶቸህ ጨምሮ አሜን
ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን እውነት ስንት ነገር አስተማርክን ስንታችንን ቀይርከን እግዚአብሔር ከነሁሉ ነገራችን በይቅርታ የሚቀበለን የሚምረን እረስንቱ ለእግዚአብሔር የሚነገረው ምስጋና ይግባው ለፈጣሪ አሜን አሜን አሜን
እህት ለኛ ሀጣት ብሉ የተሰቃየዉን የአምላካችን የእግዚአብሔር ፍቅር ስለመሰከረሺ
እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአንተ ስደት ላይ ያለነዉንለ
ለንስሀ ለክብር ደሙ ስጋ ያብቃችሁ ጸልዩልን
AMEN
@@liyagessesse7435አባት
መምህራችን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም
እመብርሀን ትጠብቅህ
AMEN
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራች ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ምንም ቃል ስለ ለለኝ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሄር ይመስገን
በጣም ይገርማል በዉነት ለዚህ ክብር ሁላችንም ያብቃን ከስደት መልስ እመቤቴ ለዚህ ክብር አብቂኝ እማምላክ እባክሽ ቃለሂዎት ያሰማል ወንድማችን በርታልን ከገጠመኙ ብዙ ትምርት ተምረናል
መምህር ሰላምህ ይብዛ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጆም እድሜ ጤና ይስጥልን
ተማሪዎች ሸረ ላይልክ አድረጉ አየከፈልበትም
መምህር ተስፋየ የፈለኩትን ነገር እያገኘሁ ነው በጣም ነው ያንተን ት/ት ገጠመኝ ሳዳምጥ ብዙ ተምሬያለሁ ለገደኞቼም ለዘመዶቸም እንዲያዳምጡና እንዲፈወሱ እንዲነቁ እያደረኩ ነው ንቁ እህት ወንድሞቼ
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለእህታችን እና ለሰራተኛዋ በጣም እናመሰግናታለን ወንድማችንም እንኳን ወደ
እግዚአብሔር መቅረብ በጣም ደስ ይላል ለእኛም በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን ህልችንም ምጭራሸችን ያሰማራልን እግዝአብሔር በጸሎት አሰበን ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች በሰደት ፈተን በዝኝሰ ደሰ ላይክ ያምትረግ ጥንኝ ነችው
እጅግ ድቅ የሆነ ትምህርት ነው ወደ ገጠር አካባቢ ብዙ ሰዎች አሉ ቅዱስ ቁርባን ከቆረብን አይናችን ይታወራል እሚሉ እዳውም ቁረቡ ሲባሉ ምነው አልሞት አልኳችሁ እሚሉ እናቶች አሉ በእውነት መምህራችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን ባተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን.......
መምህር በጶሎቶ አሥቡኚ ወለተ ተክለሀይማኖት ብለዉ ጰልዩልኚ አገሬ ገብቼ የጌታየን የመዳኒቴን ክብር ደሙን ለመዉሠድ ያበቃኚ ዘድ በጶሎቶወ አሥቡኚ አሜን
እኛንም ለስገው ለደሙ ያብቃን ምነኛ መታደልነው የፈጣሪን ስጋና ደብ መቀበል በውነት ለነሱ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ይርዳን አተንም ያገልግሎዎት ዘመንህንም ያርዝምልህ
ስለ ሁለም ነገረ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ መምህር በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ልዕለ እግዚአብሔር የበረከህ
This is most of my family, even myself until very recently...May God open the eyes of our heart!🤲
እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በዉነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ግሩም ነዉ
Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ እንዴት የታደሉ ናቸው መንፈሱን የምይዘለቸው 😢😢😢
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእኛንም መጨረሻ ያሳምርልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
መጣህልን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
እማ ፍቅር ትጠብቅልን !! የሀገራችን ሰላም
ያሰማን 💚💛❤
Amen amen amen
እኔ ከ 7 አመት ጀምሪ 16 አመቴ ድረሥ በቁሥል በሽታ እሠቂይ ቆየ እናቴ ያልሂደችበት ጠቆይ ቤት የለም የማናረገው ነገር የለም ነበር የሠው ነፍስ ማጥፋት ብቺነበር የቀረኝ አጎራም ነበር አሁንግን ሥደተኛነኝ ገና 19 ያመትልጅነኝ በሥደት እያለሁ ግን አድቀንም አሞኝ አያቅም ግን እኔቴ ለጣወት የሚሆን ብር ላኪ በሡነው የዲሽው ትለኝ አለች እደፈጣሪ ፍቂድ ከሥደትሥመለሥ ያህንንሰይጣን ለማሥወጣት እያሠብኩነው እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ እሰቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
አይዞሽ ጠንክረሽ ፀልይ እመቤቴ ትርዳሽ
አይዞሽ አሁን እያለቀስክ ለእናትሽ ምከርያት እየተማርኩ ነው ጦንቃይ እግዚአብሔር አይወደውም እግዚአብሔር ነው ያዳነኝ እያልክ ምከርያት እኔ እማውቃቸው ነበሩ እዚ ግን አየደወሉ ለናታቸው ይናገሩ ነበር አሁን ሰዎቹ ከጦንቃይ ቤት ወጥቶው ንሰሃ ገብተው ቅዱስ ቅርባን ወሰዱ አሁን ቆርቦዋል እና አንቺም በርቺ በደወልሽው ቁጥር ንገርያት እመቤቴ ታግዝሽ
ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እየሞትን ም እንበዛለን እናሸንፋለን የዉሀ ግርግዳ የደም መሠረት ነች አሜን
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ እየተማርን ነው በህይዎቴ ብዙ ለውጥ እያመጣው ነው
አሜን አሜን አሜን ሥለማይነገር ሰጦታው እግዚያብሔር ይመሥገን እኛንም ለክብሩ ያብቃን
እሰይ እንኳን ሰላም መጣህልን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
AMEN💒AMEN💒AMEN💒
AmenAmenAmenAmenAmenAmenA.enAmenAmenAmenA.en
የኔ ውድ መምህር እመቤታችን ስጦታ ነክ ቤተሰብ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይኑራችሁ
ፍቅር ስላሴ እና አስራተ ኬዳን በፀሎት አስበን እግዚአብሔር ለአገሬ አብቅቶኘ አተነ አግኝቼ ብዝ ነገር እነግርካለው እግዚአብሔር በድሜ በጤና አብዝቶ ይባርክ አተ ማለት ልክ በቅርቡ የማውቀው ወንድሜ ነው የምትመስለኝ በልሚም አይቼ አቅለሁ ከአንድ ም ሁለቴም አተን በማወቄ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የሁላችንም ልቦና ይመልስልን አሜን በጣም እና መሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ አበራ እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚገርም ልዩ ገጠመኝ ነው እንኳንም በመጨረሻ እረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደስ ይላል
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የመምህር ተከታዩች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ስላሴ እድሜ ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርትነው
ኤፍታህ እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ሂወት ይፍታአን የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
Amen .amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..
አሜን አሜን አሜን አሜን
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ይስጥልን ዘርክ ይባረክ ድንግል ከጠላቶችክ ትሰውርክ እመቤቴ ሁሌም ትጎብኝክ የጎደለክን ትሙላልክ ልጆችክን ትባርክ 🙏 🙏 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን 168 ገጠመኝ አደረሰን ሰምቶ ለፍሬ ያብቃን በ ባለ 30 በ በባለ60 ባለመቶ ፍሬ የምናፍራ ያርገን በጣም እናገኛለን እንኳን አተን አመጣልን እድሜ ጸጋ ይስጥልን መ ምህር
ElllllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllAmen Amen Amen bewunat zemari melakit yasemalin
መምህር ዛሬ ድምፅህ በሚገባ ይሰማል በዚህ መንገድ ቅረፅልን እየሰራን እንድንሰማህ ከኩዌት ሀሀር ነው በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያ መጪው ጊዜዋ ቢያስፈራም ከዝናቡ በኋላ የሀቅ ፀሀይ ይወጣላታል ተዋህዶም ታብባለች።
እግዚአብሔር አምላክ የፈቀደለት መታደል ነው ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
AMEN
አቤት አምላኪ ከዚህ ሠዉረኚ ምን ጭካኔነዉ ያለማወቅ ያለማሥተዋል ብዙነገር ያጋጥማል ግንለእግዚአብሄር የሚሣነዉ የለም እሡ አሸናፊነዉ አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለይህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንካን ልዚህ አበቃቸው⛪❤
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን እህታችን❤⛪
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤⛪
መምሀር ኣንትን ያስታን አግዛብሀር ይማስጋን
ባኣታም ተአምሀርት ያዛላአ ኣስትኣመረአ ግኣትመን
ሰአንተአና ሰአኣንት ትቅይርናል አግዛኣብህረ ይትብክለን
ዋኣልት ተንሳኣ በልሀ ኣስትወሳን ኣመን ኣመን ኣመን
እንደምን አመሹ ዉድመምህራችን አሜን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምሥጋና ይገባዋል ለእናታችን ለቅድሥት ማርያም ክብር ይገባታል አሜንን
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele
እግዚአብሔር ይመሰገን ባንተ ለይ አድሮ ለሚያሰተምረን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስግን ።መ.ምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።እግዚአብሔር ይመገን ።
ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በጣም የሚገርም ሚስት ናት እግዚአብሔር ባንቺ ላይ አድሮ አንድ ነብስ ባለቤትሽን ወደክርስትና ማምጣትሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይምሰገን መምህር አሜን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገን ይሁን
ወይጉዱ የእግዛብሔር ታኣምር
😭😥😥😭ባለማወቃችን ኮ የጠፋን
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለባለታሪካችንም እንኳን አምላከ ቅዱሳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤቱ መለሳቸው ፍጻሜያቸውንም ያሳምርላቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
መምህር አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን 💐🕊💐💐
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ
እኳን ከረሱቶስ አወቀ መምህር ፀጋውን የብዛልክ እግዛአቤሔር ወላችንም የጉብኝን አሜን
እንደምን አመሻቹህ የክርሥቶሥ ቤተሠቦች ሠላምናችሁ ኑኑኑእንማር የዉድ መምህር ተሥፋየ ልጆች መምህራችንን እድሜ ጤና ይሥጥልን የማቱሣላ ን እድሜ ይሥጥልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን መምህር
እንደምን አደራችሁ አያስከፍልም ላይክ ላይክ እያደረግን እናዳምጥ እሱ ለኛ ጊዜውን መስዋት እየከፈለ ነው ላይክ ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሼር ሰብክራይ አድርጉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው አወ እኔም እሰማለሁ በገጠር አከባቢ ተቆረብሽ ትሞቻለሽ
ወይም የሆነ ወዴ አንድ ጎን ጥምም ያረጋል ሲባል
እሰማ ነበር ግን ደግሞ አይቻለሁ ያየኋት ሴት ግን
የቤቷን ጣጣ ሳጨርስ በድፍረት ዝብላ ቆርባ ነበር
ከዛ ለ1ወር ያህል ሰውነቷ ሁላ አብጦ ከዛ እሷን እያዩ እረ እንዳትቆርቡ እንደ ከልየ ትሆኛለሽ ትቀሰፊያለሽ እያሉ በጣም ነው እሚፈሩት ግን አለመማር እና አለማወቅ ነው
አረ እደኔ ማነዉ ሥጋና ደሙን ለመዉሠድ የቸኮለዉ በሠላም ብቻ አገሬ ያግባኚ አሜን አገራችን እግዚአብሄር ይጠብቅል መሀሎን ገነት ዱሮን እሣት ያርግልን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
egzbar yemsgen rajim edamha lamemirchin
ከዚህ በፊት መምህር ግርማን እከታተል ነበር አሁን ያንተን ትምህርት ስከታተል በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ ረድቶኛል ቤተሰቦቼም ይህን ያንተን ትምህርት እንዲከታተሉ በፀሎት አስበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memhrachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር. እውነት ነው ይሄታሪክ እኔም ጋር ነበር አባታችን ለማቁረብ ብያ ይሞታል ብለው ብዙ ፈተና አይቻለሁ ባጭሩ እናም ኦረዲ ደክሞነበር ቆረበልኝ ደክሞነበር የጎርጊስቀን አረፈ በጣም ይወደዋል ጊዎርጊስን የፃዲቁ አቡነተክለሃይማኖት ለት አፅማቸው በተገኘበት ቀን አርብ ቀን አፈርቀመሰ እኔ አባታ ሞተአልልም ግን ብዙ ሰው መጠቋቀሟ አደረገኝ ገጠር ስለሆነው ቦታ አልሰጠሁም በረከቱ ለኔም ሆነልኝ. መፈሱ በጣም ከባድ ወጓነበረው ሃይል የእግዚአብሔር አለ እናም ሰው እዲማርበት ነው አድቀን እንገናኝ ይሆናል መምህር ብዙአለኝ ገጠመኝ
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn ⛪
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ መምህር በማርያም ጨንቀትላይ
ሰልክ አያንስም ቴሌግራም ላይመለእክት
አሰቀምጨለአው ቤተስባች በፀሎት
አሰቡኝ ወለተ እየሱሰ ነኝ ሁልም ህይውቴ
ጨለም ናት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ኣንተ የቀየረ ኣምላክ እግዚኣብሔር ሁላችን ይቀይረን መንገዳችንን ያስተካክልን ምስትዮዋ ግን ዋው እንድህ ነው ትዳር ማለት እግዚኣብሔር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባርክላቹሁ ።
ስለ ቅዱስ ቁርባን በእኛ ኣከባቢም የኣረጀ ወይም የሸመገለ ባልወይም ምስት ማግባት ማይችል ብቻ ነው እምቀበለው እሱም ኣንድ ኣንድ ነው እንጅ ብዙም ኣይደለም እና ልቦናችንን ይክፈትልን