ባሎች ሚስቶቻቹን ታውቋቸዋላችሁ🤔???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 141

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማችኋል እኔም በአባቴ ስም ይቀለድብኝ ነበር እንደውም አስተማሪዋ ራሷ አበላሽታ ነው የምትጠራኝ ስለዚህ ሳትጠራኝ እራሴ ቀድሜ ተነስቼ እጽፍላታለሁ በጣም ተሳቅቄ ነው የተማርኩት አቤት ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ መቼም መቼም ከአይምሮዬ አይጠፋም ምድረ………ፖለቲካ እንዳታደርጉት ስላለፍኩበት ነው ቤተሰቦች

  • @ተመስገንአምላኬ-ወ2አ
    @ተመስገንአምላኬ-ወ2አ ปีที่แล้ว +11

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ትዳራቹ ይባረክ

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 ปีที่แล้ว +11

    ስታምሩ እኮ የኔ ውቦች እኔም እንደናንተ አይነት ትዳር ይስጠኝ አሜን ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት እንደምታምሩ ውይ ስወዳችሁ የሚያማምሩ የሚያሳሱ ቆንጂዬ ልጆቻችንን እቅፍ አርጋችሁ ሳም አርጉልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 6 หลายเดือนก่อน

    Loved how you explain your name change! Just subscribed your channel today. God bless your family!

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡ ጎበዞች ናችሁ ህይወትን እንዲህ ቀለል ማድረግ ነው

  • @essamedianetwork3910
    @essamedianetwork3910 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል በራሳችሁ ያላችሁ መተማመን አኩርቶኛል በርቱልኝ
    Jabadha ❤

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ የጥሩ ቤተሰብ ምሳሌ ናችሁና ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ፍቅር ስላላችሁ ተባረኩ ምርጥዬዎች ❤❤❤ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 ปีที่แล้ว +2

    አድንቅሻለሁ ጎበዝ የእኛ ህዝብ አወኩ እያሉ እም ይባል የለም። በየ አካባቢያችን ያልተለመዱ ስሞች ይኖራሉ የራሱ የሆነ ኦሪጅናል ስሞች ናቸው ።እንኳንም አደረግሽ እኔም ትዝ ይለኛል ወሎ አካባቢም እንደዚህ አለ።

  • @yonathanemu4467
    @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว +1

    So happy to see you, Oromo’ko!❤Bayee beredenii! 🥰🥰❤️

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +3

    ከተጋባችሁ 15 አመታችሁ ማሻ አላህ እኔ 9 አመቴ ካገባሁ ግን 1 ወድ ልጂ ብቻ ነው የወለድነው 5 አመት ጎርምሳ አለኝ ኢሻ አላህ በቅስብ 2 ልጄን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ብርክ ያርገው!!

  • @rahel6824
    @rahel6824 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful couples! Stay blessed

  • @habeshatiktok6549
    @habeshatiktok6549 ปีที่แล้ว +3

    Karuye I love both of you! I like your hair please make a video about your hair routine🙏❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      You’re so kind 😍coming soon 🙏🏾

  • @tgtgdegetube7317
    @tgtgdegetube7317 ปีที่แล้ว +1

    አገቱ ላይ ክር አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም መስቀልሽን ምልክትሽነውና አርጊ በምን ልለይሽ😂❤❤❤

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 ปีที่แล้ว +1

    May almighty God bless you and your family with his wisdom, love, kindness and knowledge. We have 2 beautiful kids and they both love to see your lovable kids. We love you so much! Keep up with your beautiful content. Big hugs and kisses from Ca.

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +1

      awwww😍 that is so cute! please give them a bear hug and a kisses for me🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ ปีที่แล้ว

    Bertu maryamn gobezoch tlik msale nachuh bertulgn eshi❤❤❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ❤ ጎበዝእኮ ነሽ ካሩዬ ካሩ ይልቁኑ ከቤዛዊት ያምራል ❤ ያለም ቤዛ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ነው። ቤዛዊት ተብለው የሚሰየምላቸው እህቶች ስም ከምን የተነሳ እንደሆነ ባቅ ደስይለኛል 🙏

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ
    @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ ปีที่แล้ว +2

    Bayyee bareduu
    Essa jirti 😄😄

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 ปีที่แล้ว

    Tolo tolo nu betam new mwedachhu fkrachhun yabzalachhu

  • @redukebede3856
    @redukebede3856 ปีที่แล้ว +1

    Setamru esk demu sela tseguri kibati yiseralini video

  • @dagit3097
    @dagit3097 ปีที่แล้ว

    Nice family.. ..role model ..

  • @BetiAyu-c8r
    @BetiAyu-c8r 7 หลายเดือนก่อน

    Ewunet betam newu yemtamrugn❤❤❤

  • @giyontube_
    @giyontube_ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው ❤

  • @rosefikre
    @rosefikre ปีที่แล้ว

    best couples she proud with her Idenetity!!!!!!!!!!!may God bless u with all the best things!

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes ปีที่แล้ว

    May God inflame your heart with so much love!!! Watching y'all make me happy ❤❤

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 ปีที่แล้ว +5

    የመጀመርያ ቀን ጠርጥሬ ነበር ኦሮሞ እንደሆንሽ bareeddukoo 😘😘😘😘beautiful couple 😘😘😘😘ምስር እየለቀምሽ አላለም😂😂😂 ይሄን የኦሮሞ ስም አንችም ማስቀጠል አለብሽ በልጆችሽ ላይ እኔም ትልቅ እህቴ ስሟ ቦንቱ ነበር እና በጣም እያለቀስች ከት/ ቤት ስትመጣ አውቃለው እንኳንም ይሄን ጉዳይ አነሳሽ ለሌሎችም ይማሩበታል😘😘😘😘

    • @yonathanemu4467
      @yonathanemu4467 ปีที่แล้ว +1

      I’m so proud! ❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 7 หลายเดือนก่อน

      I’m so happy to see my people! I saw them and figured they were Oromo, too!
      Much love to them ❤❤

  • @hiwottemesgn2206
    @hiwottemesgn2206 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful couple❤

  • @samrilalaye
    @samrilalaye ปีที่แล้ว

    How did I just watch this ❤️❤️❤️

  • @tigstgashaw2556
    @tigstgashaw2556 ปีที่แล้ว

    Betam yemewedachehu baletidaroch fetari endenate ayint tidar yisten 😘😘😘

  • @helubaba247
    @helubaba247 ปีที่แล้ว +1

    Wedjachihu lmot new yemr betam new yemtaskenut
    ❤ Emebete titebkachihu

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉🎉wwwww. Dasa ysmatalu faqara nachuuu❤❤❤❤

  • @bayushsereke2419
    @bayushsereke2419 ปีที่แล้ว

    ትዳራቹ ይባረክ

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 ปีที่แล้ว +1

    Lovely couple 😍😍😍God bless you

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 ปีที่แล้ว

    Beautiful couple 😊

  • @huleyeayele8729
    @huleyeayele8729 ปีที่แล้ว

    I love you so much guys amazing family

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 ปีที่แล้ว

    Edmachu sint new ?

  • @mihretendale9128
    @mihretendale9128 ปีที่แล้ว

    Edet edtgnagiachu achawetun pls

  • @fasikab6919
    @fasikab6919 ปีที่แล้ว

    Karo besidamigna tirse finchitam malet newu ❤❤same meaning ❤

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ።

  • @genetabebe5652
    @genetabebe5652 ปีที่แล้ว

    jegina karu battmmm yamiral ❤❤❤

  • @winawina4119
    @winawina4119 ปีที่แล้ว

    Beautiful family stay blessed. I'm proud of you, when ur 3rd grade is change ur name. That's amazing thought that age!! Any ways forget about it politics. Leave that for the politics people in joy ur life

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 ปีที่แล้ว

    Much love 💕 ❤️ 💗

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆንጆዎች ስወዳችሁ ተባረኩልኝ

  • @bethelhemgetu5115
    @bethelhemgetu5115 ปีที่แล้ว

    Betammmmmm nwwww yemwedachu tolo tolo nuln ❤❤❤❤

  • @netsydavo5629
    @netsydavo5629 ปีที่แล้ว

    Betam!!! እኔ ትልቅ ምሳሌ ነኝ በጣም ነበር የሚሳቅብኝ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ ปีที่แล้ว +1

    wy love you guyss❤❤

  • @meksijordan2756
    @meksijordan2756 ปีที่แล้ว

    Karuye yene konjo bexam new mwedachu yemr edme yisxachu😍❤

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 ปีที่แล้ว

    ere ayisemam bedenib please always

  • @mahletmamo363
    @mahletmamo363 ปีที่แล้ว +1

    Enku ethpoia betam tamralchehu ljchechen tedarchehu fkrchehu egzabhir abzto yeberklachehu

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ደስ ትላላችሁ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @gfuyuuryuuj1946
    @gfuyuuryuuj1946 ปีที่แล้ว

    ገና ሳያችሁ ከማየቴ ተመቻችሁኘኝ ይመቻችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rekike712
    @rekike712 ปีที่แล้ว

    👸🤴we ❤❤ u both!

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful couples how I love you both bless you guys

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @martamarito6305
    @martamarito6305 ปีที่แล้ว +2

    15 አመት😳😳😳
    It is real guys? You both look like too young

  • @nathnaelsebil3083
    @nathnaelsebil3083 ปีที่แล้ว

    alachu weye alen alen
    beteseboch selam nachu

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว

    Love you guys ❤❤❤

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +1

    ኖርማል ነው የኔም አያቴ ዱጉማ ተስቆል።

  • @tizitamasresha6049
    @tizitamasresha6049 ปีที่แล้ว

    Yene wudochyeee 😍

  • @KalkidanHailu-j5e
    @KalkidanHailu-j5e 8 หลายเดือนก่อน

    Yemer gen melkchew ehete ena Wenden new metmeslut

  • @shallom8897
    @shallom8897 ปีที่แล้ว

    ካሮዬ ካሮዬ ነይ ካሮዬ የሚል ዘፈን አለ አይደል? ጀግኒት

  • @egziyabhierymesgen1980
    @egziyabhierymesgen1980 ปีที่แล้ว

    😂 msr eyelekemsh 😂😂 yenie kongo 😂😂😂😂
    Kemrwa ko new mnalebet metshaf eyanebebech btl 😂😂

  • @roserosanna750
    @roserosanna750 ปีที่แล้ว

    Wow..kong

  • @deborahfetene5641
    @deborahfetene5641 ปีที่แล้ว +1

    የደረሰበት ያውቀዋል። ስሜን መጥራት አቅቷቸው Deborah, Dibo hola እያሉ ያስለቅሱኝ ነበር:: 8ኛ ክፍል ደርሼ ስሜን ለመቀየር በጣም እጓጓ ነበር ስሜ ዛሬ ፍሽን ሊሆን

  • @ስወደው
    @ስወደው 7 หลายเดือนก่อน

    እሡ ብቻ ያውራ ዱምፃ ኡፍፍፍ በምን ልግለፀው ❤

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  7 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🥰😍 i will mute 🔇 mine

  • @qubeelife602
    @qubeelife602 ปีที่แล้ว +2

    Ijoolee oromoo ummataa Qashti jirtu

  • @BezaFekadu-zn4vs
    @BezaFekadu-zn4vs ปีที่แล้ว

    Wow des telalechehu

  • @leya3286
    @leya3286 ปีที่แล้ว

    ስውዳችሁ❤❤

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 ปีที่แล้ว

    Selam selam 🥰🥰

  • @waskan-id3wo
    @waskan-id3wo ปีที่แล้ว

    Wawwwe

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 ปีที่แล้ว

    Lebetache addse nege

  • @hawibekele-kl2cd
    @hawibekele-kl2cd ปีที่แล้ว

    oromoo nachu inde?🥰😘

  • @abuyelove7959
    @abuyelove7959 ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ያድናል

  • @demekechayele1855
    @demekechayele1855 ปีที่แล้ว

    setameru

  • @abuyelove7959
    @abuyelove7959 ปีที่แล้ว +8

    We love you❤የአለም ቤዛ የሆነውን እየሱስን በማመንና በመቀበል ብቻ ከዘለአለም ሞት ማምለጥ እንችላለን ጌታን ተቀበሉ ወገኖቼ።

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว +17

      ❤️🙌🏾😍 እህቴ መድሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስን የተቀበልነዉ በ text ሳይሆን በልብ ነው🙏🏾

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

      አይ የመናፍቃን ድፍረት ነጮቹ አውልቀው የጣሉትን የጫኑባቸውን እምነት ዛሬ በአሜሪካ በአውሮፖ የግብረሰዶም መዳሪያ የመጠጥ ቤቶችና ለመስኪጆች እየተሸጡ እንደሆነ አለም ያወቀው ነው።
      ሀገራችን መጀመሪያ በህገ ልቦና ከዛ በህገ ኦሪት እግዚአብኤር ክርስትና ከማንም በፊት የተቀበልን ሀገር የተጠመቅን ህዝቦች ነን ስራችን ምግባራችን ይመሰክራል ጌታ ጌታ ያለ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ሉተራዊያን ።

    • @meronhailezgi7891
      @meronhailezgi7891 ปีที่แล้ว

      Bless you

  • @seblewengl
    @seblewengl ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትሉ😊

  • @maditube6856
    @maditube6856 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂esaa jiriti

  • @AlemtsehayGaredew
    @AlemtsehayGaredew ปีที่แล้ว

    weye wedoch sewdachu eko edmina tena ystachu fekrochiiiiiii

  • @najatnajat3775
    @najatnajat3775 ปีที่แล้ว

    Setameru

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ይምወዳችሁ ኦሮሞ መሆናችሁን ዛሬ ነው ያወኩት እንደዜህ ነው የሚያስፈልገው ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ነን

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀👍👍👍👍👍👍

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @seli9091
    @seli9091 ปีที่แล้ว

    Nurulegn.

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 ปีที่แล้ว

    😂የማበጠርያውነገርስ

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      እጁን የጨበጠዉ ማበጠርያ 🤣

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤!

  • @genettadesse-ve5dy
    @genettadesse-ve5dy ปีที่แล้ว

    setamru

  • @bilendenbuch7838
    @bilendenbuch7838 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ritagetchwe6710
    @ritagetchwe6710 ปีที่แล้ว

    Setameru be geta baretu

  • @roza.hawasa.ejjeto4118
    @roza.hawasa.ejjeto4118 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 ปีที่แล้ว

    የሚገርመው እኔ የሷን ጥያቄ 4 የሚሆን መልሻለሁ ከዚ ላይ በማያት ነገር💕

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  ปีที่แล้ว

      🤣😍

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 ปีที่แล้ว

      የልብሰ ከለር መርጫሻ ,የፀጉር ሰታይል, ብዙ ጊዜ ማድረግ የሚያሰደሰትሻ እነዚህን ካየሁሻ ግዜ ጀምሮ በሚዲያ ላይ ያስታውቃል እንደ ሚያሰደሰትሻ!

  • @Saraisarah-cx8ky
    @Saraisarah-cx8ky ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍

  • @shittoteressa2303
    @shittoteressa2303 ปีที่แล้ว

    💜💚💕💙🥰👌👌

  • @pandanadi4958
    @pandanadi4958 ปีที่แล้ว

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os ปีที่แล้ว

    ከምር ስወዳችሁ❤

  • @tiruteshome
    @tiruteshome ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደመውዳችሁ❤❤❤❤

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣