ለባሏ የእህቴ ልጅ ናት ብላ ልጇን ቤት ያመጣችው ሴት መጨረሻ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 58

  • @100SheManage
    @100SheManage หลายเดือนก่อน +34

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ቤተሰባችንን ይጠብቅ ! ልጅቱ ድሞ ስታምር

    • @100she
      @100she  หลายเดือนก่อน +3

      አሜን

    • @Zbiba-p5r
      @Zbiba-p5r หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @ethiofun7674
      @ethiofun7674 หลายเดือนก่อน

      ​@@Zbiba-p5r🎉 Ameen Ameen

  • @sanyasanya195
    @sanyasanya195 หลายเดือนก่อน +2

    ወድጀው ነው ላይክ ያደረኩት እንደዝህ አይነቱን ያብዛልን

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z หลายเดือนก่อน +8

    ባልየው. ደህናስውንው❤❤❤❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 หลายเดือนก่อน +7

    እናት ግን የወለደቹ ልጅ ትደብቃለች ከሱ በፊት ነው የፈለገው ይሁን በግልፅ መነጋገር ለራስዋ ወልዳ አልወልድም ትላለች እንደዛ ብሎ አይስራም ለምን ብሎ ይጠይቃል የእህቴ ልጅ አባትዋ ግልፅ ናቸው

  • @naod3788
    @naod3788 23 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hohetube8936
    @hohetube8936 หลายเดือนก่อน +3

    short gin yemigerim hasab yalew drama... enameseginalen🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @እሙቢላልዩቱብ-ዸ1ደ
    @እሙቢላልዩቱብ-ዸ1ደ หลายเดือนก่อน +13

    ወላሂ የመጣው ይጣጅ በልጀ ቀልድ የለም

  • @merong-g6w
    @merong-g6w หลายเดือนก่อน +5

    ዉነት ሠዉግን የወለደዉን ልጅ ይደብቃልዴ ኧረ አይመሥለኝም የማይሆን ነገርምነዉ

  • @Maret-f6w
    @Maret-f6w 22 วันที่ผ่านมา +2

    በሂወቴ ቢፈረድብኝ ለራሱ ልጄን አልደብቅም ልጄ ሂወቴ ነው

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b หลายเดือนก่อน +7

    ቢራ እየጠጡ ነዉ ግን ተጨንቀዋል

    • @abdulazizjemal2943
      @abdulazizjemal2943 หลายเดือนก่อน +1

      ጭንቀታቸውን ለመርሳት ነው

    • @oromomusiclyricset
      @oromomusiclyricset หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ሲጨንቀው ነው የሚጠጣው እዚህ ሀገር እኮ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ፣ሴቶች፣ልጅ፣ይደብቃሉ፣ለወንድብሎ፣ልጅን፣መካድ፣ያሳዝናል

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤❤

  • @marta-c3t
    @marta-c3t หลายเดือนก่อน +1

    Wawww indazi yale fiker yistegn

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n หลายเดือนก่อน +3

    ልጄ ይደበቃል እንዴ😂 ምንም ቢሆን ልጄን አልደብቅም❤

  • @GXx-ty8tv
    @GXx-ty8tv หลายเดือนก่อน +3

    መቼም አልደብቅም ልጄን

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ እደደስይላል

  • @Tenagne-tibebu
    @Tenagne-tibebu หลายเดือนก่อน +2

    Debkent erasen yigodal.

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem หลายเดือนก่อน +2

    የትም አይገኝ እደዚሀለወድ

  • @محمودسوتايقلابات
    @محمودسوتايقلابات หลายเดือนก่อน +2

    دراما دي حلوة شديد😂😂😂🎉🎉❤❤❤😅😅

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw หลายเดือนก่อน +2

    🥰🥰🥰

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ኢትዮጵያ ገብሬላ እኛ ገብሬላ የምናውቀው የ Spanish ስም ነው እነሱ ገብርኤል ለማለት ገብሬላ ይላሉ በነገራችን ላይ ገብርኤል ብለው እራሱ ለሴት ስም ያወጣሉ እኔ የስራ ባልደረባ አለችኝ ግን እኛ ጋቢ ነው የምንላት ምነው አንዳንድ ኢትዮጵያውያን የምንሆነው ነገር none sense የሆነ ነገር ነው Bible or የመፅሐፍ ቅዱስ ስም እንኳን ከድሮም ለሰው ስም ይሰጣል ምክንያቱም የመፅሐፍ ቅዱስ ስም international ስለሚነገር ገብሬላ ግን የ hespanic or Spanish ስም ነው ስታስቁ ማፈሪያዎች

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 26 วันที่ผ่านมา

      የሠዉ ሥም ገብርኤል አይባልም ሥም በምሣሌ ነዉ የሚወጠዉጅ እደመላክት ቀጥታ ሥም አይወጣለትም አይጠራምም እሽ ለምምሣሌ ..በወድ ሥምኳን...ወልደገብርኤል እጅየሚባል....በሙሉ ገብርኤል አይባልም......ጋቢ ማለት ደግሞ ያዉ ጋቢሬላ ማለትነዉ የውጭ ሀገራት ኦርቶዶክሦች..ጋቢሬላ ብለዉ ሥምያወጣሉ እና ባጭሩ ጋቢ ነዉየሚሉት ገባሽ ኦርቶዶክሥ ካልሆንሽ የግሞ አዘባሪቂ.....ከሆንሽም..የሥም ጥቅሦችን.ምክኒ አታቸዉን ና ሥርሀቱን እወቂ

    • @selampeace4261
      @selampeace4261 18 วันที่ผ่านมา

      መነው ተበሳጨሽ ወይንም ተበሳጨህ ስሙን እኮ እኔ አላወጣሁላትም we've different culture እኔ ገብርኤል ብዬ ላለመጥራት አስፈቅጂያት ጋቢ እላታለሁ ሌሎችም ጋቢ ይሉዋታል በእርግጥ ሌሎች ጋብሬላ ተብለው የሚጠሩ hispanic አሉ ይህችኛዋ ግን ገብርኤል ነው ስምዋ በቤተሰብዋ ተበሳጪ እንጂ በእኔ ልትበሳጪ አይገባሽም/ህም እንዴት ነው ትንሽ ግንዛቤ መጉደል ልበለው የሀገሬ ሰው ሲተርት እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላል ሰውን judge ለማድረግ ከመርዋራጥ የሀሳቡ context ወይንም የሀሳቡ ይዘት ምን ለማለት ተፈልጎ ነው መሰብ ለብዙ ነገር ይረዳናል

  • @hadyahadyaadem
    @hadyahadyaadem หลายเดือนก่อน +2

    ወዶቹ ይብሳሉ አታቁም እናነው

  • @regatfusuhu7713
    @regatfusuhu7713 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 หลายเดือนก่อน +3

    Befitsum betidar wusti wushat dibibikosh alametamen giltsi alamahon manor yelebetim kalhone Ina kalamenachubat batgebubat yishalal

  • @TeramajNews
    @TeramajNews หลายเดือนก่อน +10

    የይቅርታ ልብ ያለው ምርጥ አፍቃሪ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 หลายเดือนก่อน +3

    ጉዲ እሥከመሸ ተዋሺቶ ይኖራል ፊልምኳ ቢሆንም ውሸት ውሸት ነው

  • @سعادة-ح7م
    @سعادة-ح7م หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق หลายเดือนก่อน +2

    እርግጠኛነኝ አድሥጀማሪናቸው መጠል ሁሉምሠገጤናቸው ኤጭ አሁኔሄ ምኑያሥተምራል

    • @hiwinegayinafara9
      @hiwinegayinafara9 หลายเดือนก่อน

      ይለያሉ ሁሉም ጀማሪ ናቸው ትወናውን አልቻሉበትም

  • @GenetBiraanuu
    @GenetBiraanuu หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Faif3Ucek5
    @Faif3Ucek5 หลายเดือนก่อน +2

    😅😮

  • @Genet800
    @Genet800 หลายเดือนก่อน +3

    Lij yemitedebiku sewoch gin libona yistachu lij ye joroh werkenech lijen kemidebik ene afer westi gebiche bidebek eshalegnal getan😢 gin eko yen ehet anchin ke wedede lijeshenem ewedal gin anchin enji lijeshen alfelegem kale be anatu etekel 😂👎lijen ende enkulalnw mihezat😊

  • @shababalbumb5761
    @shababalbumb5761 13 วันที่ผ่านมา

    ሰገጤ ነት በልጅ ትቀልደአለች እንዴ

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    👌👌👌👌👌👌💔💔💔💔

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 หลายเดือนก่อน +2

    1000ሺ family plc betasb argugn

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔

  • @FerFf-ih7vp
    @FerFf-ih7vp หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MuluneshAdefres
    @MuluneshAdefres หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ItCare-cg8pr
    @ItCare-cg8pr หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @XvbshshsHzhzhx
    @XvbshshsHzhzhx หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MohamedAbdullaAlshamsi
    @MohamedAbdullaAlshamsi หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @11R-j2k
    @11R-j2k หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @WeeGjh
    @WeeGjh หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhalidKhalood-kk7ix
    @KhalidKhalood-kk7ix หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biln8843
    @biln8843 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤