በፍርድ ቤት ተፋተናል እጅግ ልብን የሚነካ ምስክርነት OCT 2,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 522

  • @ስለሀገሬ
    @ስለሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክ አንተ ጌታ ለዚህ ምድር ጨው አርጎሀል ዮኒ እዎድሀለሁ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 3 ปีที่แล้ว +26

    ዋውውውውው ክብር ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሌለ ምን ይባላል እልልልልልል ፣እንዴ እግዚአብሔር ያለው ማንም የለም እስይይይይይይ ፣ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እደሜ ከጣና ጋር ለምልም ፣ሙሹር ሙሹረት እንኳን ድስስስስአለችሁ

  • @jonejocy7591
    @jonejocy7591 3 ปีที่แล้ว +29

    ዮኒዬ የማቱሳላ እድሜ ይስጥክ ተባረክ እንዲ ግርማ ሞገስክ ራሱ ፈውስ ነው

  • @ሀዋዩቱብሠ
    @ሀዋዩቱብሠ 3 ปีที่แล้ว +90

    አህለን ይሄን ብሮግራም ይመቸኛል ሀይማኖቴ ሙስሊም ነዉ ግን የሰዉ ደስታ በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ዮኒ ምርጥ ሰዉ

    • @hayattube5113
      @hayattube5113 3 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ሙስሊም ነኝ ግን እወደዋለሁ

    • @yeshiyeshi1963
      @yeshiyeshi1963 3 ปีที่แล้ว +1

      Oppoópppp0paoooo9o9ooooooLLLLL

    • @hanihabeshewit2324
      @hanihabeshewit2324 3 ปีที่แล้ว +2

      ታበረክ ❤❤🥰🥰

    • @ሀዋዩቱብሠ
      @ሀዋዩቱብሠ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hanihabeshewit2324 አሚን

    • @mercym1733
      @mercym1733 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርካቹ እንደናንተ ቅኖች ይብዙ ...

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +35

    እልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን የእኔ ልጅ አስለቀስከኝ እግዛብሔር ፀሎትህን መልሷል ሰይጣን አፈረ ❤❤❤❤❤

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 3 ปีที่แล้ว +7

    ዬንያ የኔ የኔ አንደኛዘመን ይባረክ ጌታ ባንተ ተጠቅሞ የብዙዋችን ቤት እየሰራ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል ተባረክልነ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ልጄ ሢያሣዚን ተሠምቱታል በጣም

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 3 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 ปีที่แล้ว +17

    ዮኒ የኛ ስላንተ ጌታን እናከብራለን አሁንም ለምልምልን እድሜን ጥግግግእብብ በል ዘመንህ የሳቅ የእረፍት ይሁንልህ።

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ሰውየው ልጆቹ እርጋታቸው ኡፍፍፍ አስለቀሱኝ ሲያሳዝን ሰው ቢቆርጥም እግዚየቢሄር ይቀጥለል ተመስገን የኔ አባት የእነዚህ ህፃን አምላክ ተባረክ ኪዳነምህትዬ የኔ እናት ሰምሽ ለዘላለም ይባረክ ተመሰገን ዮኒ ልዩነት ቢኖረንም እንወድሀለን ተባረክ ትል ሰው ነህ

  • @l.m9558
    @l.m9558 2 ปีที่แล้ว +1

    ነቢይ ዮናታን አገልግሎትህ ይባረክ።
    የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።

  • @አይናለምፈለቀአይኑዋ
    @አይናለምፈለቀአይኑዋ 3 ปีที่แล้ว +33

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዮኒ ፀጋውን ይጨምርልህ🌹🌹🎊🎊🎉😭😭😭እያለቀስኩ ነው ደስ ብሎኛል

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 3 ปีที่แล้ว +5

    ለሞተው አላዛር ህይወትን የሰጠህ የእነኝህን ወዳጆቼን ታሪክ ስለለወጥከው እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ያማረ የተዋበ የፍቅር ይሁንላችሁ ዮኒየ ተባረክ

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 3 ปีที่แล้ว +15

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን😘🙌ኡኡፉፉፉ የልጆች ለቅሶ በጣም አስለቀሳኝ😭አይዞአችሁ ተሳክቶላቸዋል🙌እንኳ ደስ አላቸው🙌ዮኒ እግዚአብሔር ብድረትን ይካልሊህ መልካም ሰው ኑርልኝ💝👏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +41

    እፀልይ ነበር አልጁ እሰይ እንኳን ደስ አለህ ፀሎትህ ተሰምቷል እሰይ መልካም የትዳር ዘመን መልካም ጋብቻ ዮኒ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ ምን ይቆጭሀል ጂኒ እርር ድብን ብሏል ጌታ የብዙዎቹን ትዳር በአንተ አድሷል።ዘመንህ አገልግሎትህ ትውልድህ ና ትዳርህ ይባረክ ዕለት ዕለትም ያድስህ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይመስገን የክብር ባለቤት እሱ ነው ለዚህ ክብር እንኮን አደረሰቹ እንኮን ደስ አላቹሁ ዮኒ አንደኛ ነህ እንወዳሀለን😘😘🙏💪👍

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ዳረሳላቹ መልካም የትዳረ ዘመን ይሁንላችሁ ተባረክልን ዮኒ ድንቅ ሰው ጌታ እረጅ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለዚህ ዘመን ትውልድ ምሳሌ ሆነሃል ብሩክ ነህ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +38

    አቤት ኢየሱስ አንተ እኮ ልዩ ነህ

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ድንቅ ጌታ በማመኔ እድለኛ ነኝ ቤተሰብ የሚበትን ሰይጣንና አገልጋዮቹ ነው ዮኒ እንኳን ደስ የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸዉ

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 ปีที่แล้ว +24

    መፍዙዝ የትም ይደፋ እርር ድብን ይበል
    እንኳን ደስ አላችው

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 ปีที่แล้ว +30

    ሙሽሮቹ የእንደገና ጌታ እድልን ስለሰጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። በተሰጣችሁ እድል እንድትጠቀሙ ጌታ ይርዳችሁ ።

    • @erbikantomas5657
      @erbikantomas5657 3 ปีที่แล้ว

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @radietanbessie7511
      @radietanbessie7511 3 ปีที่แล้ว

      Geta inkuan redechewu!!

    • @zenadadi1988
      @zenadadi1988 2 ปีที่แล้ว

      👐💒👐❤❤❤❤❤❤❤❤👨‍⚕️✔❤

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +19

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን

  • @youtubecopyright5627
    @youtubecopyright5627 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔስ. መች. ነው. ሚፈወሰው ዮኒ ።ወንድሜ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮንዬ አዎ ተሳክቶልሃል ስጦታዎችን ህይወት ኑሮህ አገልግሎትህ ይባረክ ተዋጊህ ይወጋ።

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 3 ปีที่แล้ว +3

    Yoni የኔ ጀግና ተባረክ ሰለ አንተእግዚአብሔር ይመሰገን ሰም የተባረከ ይሁን
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @adanechdenbel918
    @adanechdenbel918 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የጀመረውን እግዚአብሔር ነው የሚጨርሰው🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በሁሉ ጌታ ይክበር

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 3 ปีที่แล้ว +38

    I loved the kids
    They are well behaved
    Very matured imagine the kids struggling to restore their parents marriage.

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 27 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዮኒ ፀጋውን ይጨምርልህ🌹🌹🎊🎊🎉😭😭😭እያለቀስኩ ነው ደስ ብሎኛል ዩንዬ አንተ የወለደቸ ማጰን ትባረክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 ปีที่แล้ว +14

    ልጆቹ ሲማምሩ እንካን ደስ አላችሁ ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም አብረው ሆነው በፍቅር ለልጆችን ማሳደግ ደስታነው እናትናአባት ሲኖሩ ጨለማውም ብርሀንነው እነሱ ከሌለግን ሀብትም ቢኖር ብርሀንም ቢኖር ጨለማነው እባካችሁ ልጆች ወልዳችሁ በተቻላችሁ አቅም ትግስት ይኑራች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አደራረጉም ልዩ ነው በሰው ዘንድ አለቀ አበቃ የተባለው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ግን ይቅጥላል እይወት የለውም የተባለ ነብስ እንዲዘራ ያደርጋል እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሞቼ እንኩዋን ደስ አላችሁ ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ለምልሙ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤️❤️❤️ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነህ 🙏❤️❤️

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒዬ ብርክ በል ልጅህ ባለቤትህ ይባረኩ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ነህ አንዱ ልጅህ ሺ ይሁንልህ

  • @hirutalemayehu1147
    @hirutalemayehu1147 3 ปีที่แล้ว +12

    ትዳር ጌታ ያከበረው ትልቅ ኪዳን በጣም ደስ ይላል ጌታ ይመስገን

  • @daviddavidow6790
    @daviddavidow6790 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን መልካም የጋብቻ ዘመንህ ይሁንላችሁ ውዶቹዬ ተባረኩ ዮኒዬ አንተም በእጥፍ ፀጋ ተባረክ ለበረከት ሁንልን ሰላምህ ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w 9 หลายเดือนก่อน

    እግዝብሔር ፀጋ ይጨምሪል ሕወት ዘመኒ ምሕረቱ ይከትል ቸሪነቱ እና ምሕረት ይከተል፣ዮንየ ወድሔለው❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 ปีที่แล้ว +129

    ዶክተር ወዳጄነህና ሶፊም አንድ ቀን ትዳራቸው ተፈወሶ ማየት ይሆንልናል አምናለሁኝ

    • @እናትዪቱብ
      @እናትዪቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ምኞቴ ነው🙏🙏🙏🙏

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ውይይይ ይሁንላቸው

    • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
      @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 ปีที่แล้ว +1

      ምኞቴ ነው

    • @rb2782
      @rb2782 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @sirakdallas
      @sirakdallas 3 ปีที่แล้ว +1

      በውኑ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር አለን ?

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว

    የምህረት አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ዮኒዬ ተባርክልኝ ትውልድህ ልጅህ ትዳርህ ስራህ ዘመንህ ይባረክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሃያልና ድንቅ ስም ወገኖቼ ትባረኩልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ::

  • @salem4086
    @salem4086 3 ปีที่แล้ว +3

    ዩንዬ አንተ የወለደቸ ማጰን ትባረክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +9

    ልጆቹ በጣም ነው ያስለቀሱኝ እባክቹ ወላጆች ለልጆቻቹ ስትሉ ዋጋ ክፈሉ እእፍፍፍፍ ጌታ ይባረክ

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ ስንት ቤተሰብ አንድ አረክ ስንት የተጎዱ ልጆችን ጉዳታቸውን ጉለታቸውን ጠገንክ የዚህ ሁሉ ነገር አድራጊው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አንተም ታዛዡ የእግዚአብሔር አገልጋይ ተባረክ

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስግን ስለ የዳረጋቸው ነገር ሁሉም 💐💐💐💐💑

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ዘመን የባረክ በጣም እንወድሃለን ❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +12

    ልጁ እንደት አሰለቀሰኝ አልቻልኩም ኡኡፍፍ እንባ ተናነቀኝ አልቻልኩም ዮንዬ አንደኛ ነህ ትዳርን የሚያፋታ መንፈሰ በእየሱሰም የተመታ ይሁን

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ዮኒዬ አንተ መልካም ሠው ዘመንህ ይባረክ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ተመሥጌን እንዴት ደሥ አለኝ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      እእቴ አታልቅሺ ጌታ እንባሽን ጠርጉልሻል ማማዬ ውብ ነሽ እሽ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ውይ ልጆቾ ሢያሣዚኑ አታልቅሶ ወንድሙቼ አይዞችሁ እሽ አሁን አንድ ሆናችዋል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ልጆቾ ቆንጄዬ ናችው ውብ ናችሁ አሁን ሣቆ እሽ ወንድሙቼ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 3 ปีที่แล้ว +3

    ዘንድሮ ዮኔ ተሳኽቶልሃል !!!!! I covered you Yoniye By the Blood of Lord Jesus Christ !!!! Please ዮኒየ በጣም ብዙ ነገር የጌታ ስራ አለን ወደ ጌታ ሊሄድ አትበል 😢😢😢I love you yoniye 🇪🇷🇺🇸

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 3 ปีที่แล้ว +7

    AMEN.AMEN.AMEN.YON... THANKS 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️♥️♥️♥️🍇🍇👏👏👏👏

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new God is good All the tame your blessed yine

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 3 ปีที่แล้ว +5

    ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 2 ปีที่แล้ว

    ዬንዬ ዘመንህ ብርክ ይበል አንተ ለትዳራችን
    አባት ለአባትና ልጅ ለእናትና ልጅ አሥታራቄ
    የልጅ ሽማግሌ እወደሃለሁ አንተንና ዶክተር
    አብይን የሠጠን ጌታ ይባረክ

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 3 ปีที่แล้ว +9

    የሁሉም የፅሎት ውጤት ነዉ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ ምህረትን እንደ ማድረግ መልካም ነገር የለም።

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 3 ปีที่แล้ว

    ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የጌቶ ች ጌታ እንደገና እይወትን ክብርን ሞገስን የብላቴናውችን እንባ ያበሰ ፈታኙን አባሮ ዳቢሎስን ገስፆ ይን ያደረገ ስሙ ለዘላለም እስከዘላለም ይባረክ የኛ ደስታ በጌቶች ጌታ በየሱስ ብቻ ነው ። አሜን ዮናታል ከነቤተሰብ ለእዚብ ያቆማቹ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካቹ የሰው ደስታ የኔ ደስታ ስለሆነ አዘኑም እንደዛ ነው ለኔ ኢየሱስ ይባረክ !

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏❤️🇧🇴 thank you for your service 🙏❤️

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 ปีที่แล้ว +9

    Praise God! Yoni you are a great blessing! May God reward your kindness.

  • @berhanaberhana4636
    @berhanaberhana4636 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ በጣም ተድላሃል የአባቴ ልጅ
    አሜን አሜን አሜን

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 2 ปีที่แล้ว

    ዬኔዬ አንተ የሁላችን ስጦታ ነህ አንድ ትዳር ብቻ አይደለም የጠገንከው የብዙ ቤትን ቁስል ነው ያደረቅከው ጠባሳውንም ያነሳኸው ተባረክ የሚገፉህ ይገፉ ሚጠሉህ ይጠሉ አንተ የትውለድን ሸክም የእናትን የአባትነን እንባ አበስክ ትውልድን አስመላጭ ነህ ለምልም አብብ ከፍፍፍ በልልልሰ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አቤ እንኩዋን ጌታ ፈወሳችሁ ቤታችሁ ከትላንት ይልቅ የበለጠ እና የከበረ ለብዙዎች ምሳሌ ያለው ይሁን!!

  • @wubshetgizawe4535
    @wubshetgizawe4535 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛም ደስ ብሎናል እ/ር ይባርክ ዮኒ

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንኳን ጌታ ረዳችሃሁ እሰይ እልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zelalemdesta5493
    @zelalemdesta5493 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ዘመንህ ዘርክ ይለምልም ፣አገልግሎትክ ይስፋ። ስለ አንተ አምላኬን እባርከዋለሁ! ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ይሁን!!!!!!

  • @sinikneshmoges6474
    @sinikneshmoges6474 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒዬ በጣም እግዚአብሔር ይወድሐል አሑንም ይጨምርልሕ ዮኒዬ እኔም በእጄ ለነካሕ እመኛለሑ ያለሑትውጪ ነው ያለሑት ፀልይልኝ እንድመጣ ተባረክ

  • @winnerwin2814
    @winnerwin2814 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ የቀረውን ዘመናችሁ የልጆቻችሁን ቁስል የሚሽርበት በብዙ የምትባረኩበት የመቻቻል የመከባበር የሰላም ይሁን በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ በልጅ ልጆቻችሁ ሳቁ ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር የእንደገና አምልክ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ዩኒየ ቃላት የለኝ ብቻ ጌታ ዘመንህን ይለምልም እየሱስ ጌታ ነውልልልልልልልልልልልልልል

  • @bedhatubenti5177
    @bedhatubenti5177 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን! ዮኒ ተባረክ! አቤት የንተስ ደስታህ!!!!!!

  • @molebogengamogelang8024
    @molebogengamogelang8024 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless you all Ethiopian people we love you so much 🙏💗💗💕🎄🌲🌴🇸🇳🌾🛣️🥀

    • @ayanahmed8996
      @ayanahmed8996 3 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️

  • @salamerbeto4639
    @salamerbeto4639 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውው ዮኒ በጣም ነው የተሳካልክ አድለኛ ነክ ጌታ ዘመንክን አብዝቶ ይባርክክ ተባረክ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒየ ጌታ ገና ባንተ አልፎ የብዙዎችን ቤት እና ትዳር እንደውም ህይወት ስለሚሰራ ገና ብዙ ይሰራል ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለአምልካች ለእግዛብሔር ይሁን 🙏🙏ዮንዬ ቀርህ ዘመን የበረከት የመዉረስ ይሁንልህ ❤❤❤❤😍😍‼️‼️

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow geta yebaraki yoniye እግዚአብሔር ይበርክህ የኔ ውድ አባት ጌታ ራዥም እድሜ ይስጥህ ♥♥♥

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 3 ปีที่แล้ว

    ዮን ስለ አንተን እግዚአብሔር ይባረክ ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ይባረክ

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 3 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ይመስገን የክብሩ ባለቤት እሱ ነው ክብር ይሁን ዮኒዬ አንተን የሚጠላክ ሴጣን ብቻ ነው ተሳክቶልኳል

  • @በሉዬየጌታልጅ
    @በሉዬየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

    🎤👏👏🎤እልልልልልል እልልልልልል 🎤🙇‍♀️እልልልልልል የሚል ሌላ ምንም የለም ብቻ ክብሩ ጌታ ይዉሰድ ዮን ጌታ ይባረክ 💯💯💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🎤🎤💯💯💯💯

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +13

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን@!!!!!!!

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዮኒዬ ተሳክቶልሃል አምላክ ይባረክ፡ አሜን!!!

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፍቅር ይብዛላችሁ ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihiretgebremeskel8750
    @mihiretgebremeskel8750 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️ ክብር ለየሱስ ይሁን ዩኒ እግዚኣብሔር ዘመንህ ቤተሰብህ ዬባረክ 🥰🥰

  • @yeshi701
    @yeshi701 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ትውልድህን ይባርክ ፤፤ብዙዎችን ቤት ትውልድ በጌታ ፀጋና እርዳታ ሰርተሃል ጌታ ደግሞ የቀረውን ዘመን ይባርክልህ ፤፤

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow.geta.yebark
    Tebarku❤
    Yoniya.geta.yebark❤
    Bema.dese.yelali.eyesus.sim.yebark🙌

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 3 ปีที่แล้ว +18

    ከዚህ በላይ ምን አለ ተባረኩ ለይቅርታ የተከፈተ ልብ 🙏🙏

    • @seblaberket6735
      @seblaberket6735 3 ปีที่แล้ว

      Wowowowowow Yoniye Nuriling Asilaqaskang KaZibohala Wode Geta bihedim tasakitolingal Sitil Libe Tasabaraa

  • @alemgebremichael1382
    @alemgebremichael1382 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ ይላል

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 2 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልል አልልልልልል አልልልልል አየሱስጌታነው✝️

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 3 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒዬ እንኳን በደህና መጣቹ ትምህርቱን ይለቀቅልን

  • @sababekel2949
    @sababekel2949 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰይጣን አፈረ ዮኒ ተባረክ ገናገና ብዙ ሰራ አለ ዮንዬ የመሄድን ነገርአትናገር በጣም ነዉ የምወድህ ተባረክልኝ ገና ብዙ ቅጥርን ተሰራለህ

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ዘመንህን ይባረክ

  • @mazamarid9260
    @mazamarid9260 3 ปีที่แล้ว +1

    Wuwww kibir hulu legeta yhuni tebarekuu elleellelelelelelelelel yoni tebareki zemen yibareki tebareki firam 😘😘😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል
    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @asterojoasterojo8272
    @asterojoasterojo8272 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja elillelililie Tebareku 😇🙏❤️❤️💐💐🇪🇷

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝመንችህ ይትባርክህ ይሁን ዮኔዬ ትባርክህ 💞💞💞ዝምንክህ ይትባርክህ ይሁን ብይሱስም 💞💞💞💞💞

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ውድድድድድ ተባረክልኝ የኔ ንጉሥ

  • @ethio...2123
    @ethio...2123 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ ተባረክ አባት ሆይ በፈረሰው ቅጥር ላይ የሚቆሙትን ድንቅ ወንዶችና ሴቶች ልጆችህን አብዛልን

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 ปีที่แล้ว +2

    ዬንየ እግዚአብሔር አምላክ ከላይ ከሰማይ ይባርክህ ባንተ ላይ የምናገሩት ክፉ ነገር ወደ ቤታቸው ይመለስ።

  • @rwaydammm7618
    @rwaydammm7618 3 ปีที่แล้ว +1

    Eebifamii waqaayyoo baraa kee jirenyaa kee ha ebiisuu yoon woooo

  • @hawibiyyachannel8562
    @hawibiyyachannel8562 3 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you yoni! You are a blessing for our country

  • @marrydegena8823
    @marrydegena8823 3 ปีที่แล้ว

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዮኒ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህህህህህህህ እንዴት እዚህ ቤት እንደምደርስ አላውቅም

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @mikiasyosief4664
    @mikiasyosief4664 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank for sharing us your testimony

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ምስጋና ይውስድ መልካም ጋብቻ ይሁንላችው

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ነህ ዮን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ተባረክ ዘመንክ ሁሉ ያማረ የለመለመ ይሁንልክ አከብርካለው

  • @ሰይጣንዉሸታምነዉ
    @ሰይጣንዉሸታምነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ቀናሁ እግዚአብሔር እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ ፍቃዱ ከሆነ የክርስቶስ ኢየሱስ