Ethiopia: የዘራነውን በአደባባይ ስናጭድ !! 2 ሚሊየን ብሩና የአሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ ምላሽ -14 August 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 194

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 2 หลายเดือนก่อน +21

    ይባረርልን ይሄ አደባባይ ሊቆም አይገባውም ሁለተኛ እንዳያሰለጥን

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 2 หลายเดือนก่อน +5

    ክክክክክክክ አረ ምን አይነት ግዜ ነው ።ስንት አይነት ሰው አለ በዝች ምድር ላይ ክክክክክክክክ

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 2 หลายเดือนก่อน +8

    ስነምግባር የጎደለው ወራዳ ሰው ነው ለኢትዮጵያ አይመጥንም መባረር ነው ያለበት።

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 2 หลายเดือนก่อน +20

    ለምን አዳነች አብቢን ለምን አትጠይቃትም ታሽክምህ ነበር ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ባለቤቷን የተማመነች

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 2 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ ቆምጬ

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 2 หลายเดือนก่อน

      ቆምጬ ድሮም ምቀኛ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@GenaIbsaምንያሳድብሀል ዝምብለህ አተመልስም ገፈርሳ ሰንዳፋ ፊት😂

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቆዳ አንጥፉልኝ ይላል አሉ ይሄ ነው !!!😂😂😂

    • @WesenMisiker-so5zx
      @WesenMisiker-so5zx 2 หลายเดือนก่อน

      እንተ ሀገር ጅብ ነው እንዴ ሰውየው😂😂😂😂😂😂😂ወሬ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔም ጥያቄ ይሄ ነው ሰንት ብር ነው ሚፈልገው ??

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ ሰው ወራዳ ሞራለ ቢስ ነው ልጆችና ህጻናት በማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ
    ያለኣቅሙ የለስነምግባሩ ቤተመንግስት ግብቶ ነው ልክስክሽ።

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 2 หลายเดือนก่อน +4

    ባለጊዜ ሰትሆን እንደዚህ ነዉ ወንድሜ!!

  • @simmaassefa898
    @simmaassefa898 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክብረ ቢስ ስለሆነ ለአትሌቶቻችን አርአያ ስለማይሆን ከአሰልጣኝነቱ ሊባረር ይገባል

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 หลายเดือนก่อน +4

    😢አዬ! ጉድ በዚህ የእየዬ😭😭😭 ዘመን ላይ ይኼንን👉 አይነት ሆዳም አሰዳቢ ግለሰብ ንግግር ማየት እና መስማት 👎ይቀፋል ።
    *ጉዳዪ ፕሬዚዳንቷን ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያዊያንን ሁሉ አሳዝኗል።። ይሔ ሰው አገራችንን እና አጠቃላይ የኢትዮጵያን ስፖርት ስለማይወክል መንግስት ከአሰልጣኝነት ቦታው ሊያነሳውም ይገባል ብለን እናምናለን ።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 หลายเดือนก่อน +7

    በፕሬዘዳንቷ ላይ ክብረ ነክ ከመሆኑም በላይ ይህች ደሀ ሀገር ከሃያ ሺህ ዶላር በላይ ምን ልትሰጠው ፈለገ ? እጅግ አሳፋሪ ነገር ነው የተፈጠረው ቢያንስ በህግ ሊጠየቅ ይገባው ነበር

    • @mr.t3165
      @mr.t3165 2 หลายเดือนก่อน

      ቦታ አለው ሐገር ማዋረድ ልክ አይደለም

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ተባረክ አፋጥልን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተጋድዬ አልክ??? 😀በዘረፋ ያገኘኸው ብዙ ብር ይኖርሀል:: ለዚህ ነው 2 ሚልየን ስድብ ነው ያልከው::

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 2 หลายเดือนก่อน

    GAZETENGA WENDATAME🤝🤝👏👏👏

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍጠኛ እንዳይመጣ ያልከው አሰልጣኝ

  • @abichgigna9385
    @abichgigna9385 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘረፋ የለመደ ሰው መቸ በዝህ ይመለሳል
    ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ይባላል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል በነፃ ነው የምሰራው😂😂😂 አይ ጎበዝ ይህ ገንዘብ ሳይሆን ሚሊዬን የሚባል ሰም የተሰጣዉ የመሰለው የማያቁት አገር አይናፍቅም😂😂😂

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 หลายเดือนก่อน +3

    This guy is CRAZY!!! HE SHOULD NOT DESERVE A PENNY!!

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የገባኝ ነገር ቢኖር አሁንም የፌድሬሽኑ ችግር እንዳለ ነው እንዲህ አይነት አሠልጣኝ አሰልጥኗቸው ውጤታማ ይሆናሉ ብሎ ማመኑ ነው እኔ አሁንም በሱ ጭንቅላት የተቀረፁ እና የሰለጠኑት ሳይሆን ውጤት ያመጡት አትሌቶች በግል ጥረታቸው ብቻ እንደሆነ ነው ስለዚህ አሰልጣኝንም መመዘንና መፍቀድ የሚንስቴሩ ና የፌደሬሽኑ ሊሆን ይገባዋል ማንም ሰው በሰራው ሲሸለምና ስሙ ሲጠራ ደስ ይላል ለስራም ያነሳሳል እንጂ ሳይከፈለው የሚሰራ ባለሙያ የለም ከይገርምህም እኔ ለመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሀገሬን 22ዓመት አገልግዬ ስሰናበት የትራንስፖርኳንኳን አልተሰጠኝም ምናለ ይሄንን እድል አግኝቼ በቅርብ መሪዎቼንኳን በክብር ቢሸኙኝ ኖሮ

  • @demissiegashuphd
    @demissiegashuphd 2 หลายเดือนก่อน

    ETV should have specfic program on the issue. All disputes originated from mis management. The absence of policy on the merite and benefites is the major cause of all disputes and .........

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ የዚህ የድንጋይ ዘመን ትክክለኛ መልክ ነው!

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብሔራዊ ባንክን ብትወስድስ
    ይበቃሀል

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጋዜጠኝው እናቱ ወልደዋለች!!!!! ወንድ ነህ ማርያምን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ!!!!

    • @kassawyimer3715
      @kassawyimer3715 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ አሰልጣኙ ባለበት ጫማ ሁነህ ተመልከት

  • @ghh65
    @ghh65 2 หลายเดือนก่อน +6

    በነፃ ስትሰራ በምን ትኖር ነበር ተዋርደህ አገር ታዋርዳለህ ምን ተማምነው ነው ይህን ያህል ድፍረት ክብርት ፕሬዚዳንት እኾ አገር ናቸው ምንም ምንም ብትል ፡ የዲሲፕሊን ጉድለት ባደረከው ቅጣት ይገባዋል ።አረ በጭራሽ እንዳትሰሙት አገር በዘመንዋ እንደዚህ አይነት ሰው ያዋረዳት አጋጥሟት አያውቅም ፡ እስር ቤት ሲጠበቅ ሚዲያ ላይ አምጥቶ ማሽሞንሞን አይገባም አመሰግናለው።
    የልብን ሰረቶ ይቅር በሉኝ ምንስ አጠፋው ምን በደልኩኝ በማለት አለ አገር የሚያሞኝ ቂምን በሆድ ይዞ መታረቅ ይቅርታ አርጉ እያሉ መራቀቅ አጉል ነው ከንቱ መበሻሸቅ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ በነፃ ሲሰራ ሚሊዬን ሰም መሰሎት ይሆን ቁጥር መሆኑን አላወቀም መሀይም ደፋር ነው😂😂😂

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +4

    2ሚሊየን አንሶሕ ወላሒ ሲበዛብሕ ነው ታምራት እኮ በግል ጥረቱና እልኸኝነቱ ነው ለውጤት ያበቃው

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ ኣሰልጣኝ ምንም ኣንጠብቅም ስለዚህ ኣትሌቶች ተጠንቀቁ ከዚህ ሰውዬ ጋር እንዳትሰለጥኑ። ገንዘባችሁን እኩል እንካፈል ይላችኋል።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሁሉንም ገንዘብ ለሱ እንዲሰጠው ነበር የፈለገው መጀመሪያ እሰፖርት ማለት ሰነሰርአት መማር ነበር

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

      የድሀ ግብር ከፋይ ገንዘብ አባላቸው።

  • @AlentaRicho77
    @AlentaRicho77 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኝው አካራከን ጀግና ሀገረ ተቅደም

    • @WeldeYohannesGebre
      @WeldeYohannesGebre 2 หลายเดือนก่อน

      Ant mtyke yldhe sthon gr new mkble ndrdhe iygdhem

  • @rutha3704
    @rutha3704 2 หลายเดือนก่อน +3

    አገርህ ክብር ነች ከብር ትበልጣለች ደግሞም በቀጥታ የሚታይ ፕሮገራም ላይ እንዲህ አይደረግም ይሔ ስጦታ ነው ደሞዝ አይደለም ቅሬታ ቦታ አለው ይሔ አርቆ ያለማሰብ ውጤት ነው

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ማለት እሄ ነዉ

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 2 หลายเดือนก่อน +8

    This kind of person should NEVER be allowed to coach again!!! He should immediately be FIRED.

  • @fridaystar
    @fridaystar 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኣይ ኢትዮጵያ እነ ኣቶ ወልደመስቀል ኮስትሬ እና ኣቶ ንጉሴ ሮባ ኣሰልጣኝ በተባሉባት ኣገር ይሄ እንከፍ እኩል ኣሰልጣኝ ይባል።

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ ኣሰልጣኝ ቀውስ ነው ከትንሽ ኣመታት በኋላ ማበዱ እንደማይቀር ከፊቱ እና ኣነጋገሩ ያስታውቃል

  • @MulugetatiruMulugetatiru
    @MulugetatiruMulugetatiru 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስፖርትና ትግል እየለዬን ዘመድ ሰውየው አሁንም ትግል ላይነው ለምን መከላከያ አትገባም

  • @tibebuzemedkun2316
    @tibebuzemedkun2316 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገረፍ!!! ለጥልጡት!!!!!!!!!!!!!

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጅንዳ የ ethiopian ወታደር ለአስር ዓመት አሰልትኘ ጎዳና ተዳዳሪ ነኝ ምድረ ዜሮ

  • @tibebuzemedkun2316
    @tibebuzemedkun2316 2 หลายเดือนก่อน +2

    በልጆቹ ብቃት ነው እሱ ምን ሰራ ባለጌ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ አሁንማ በተግባር መልሶልናል

  • @Abebe-z4d
    @Abebe-z4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሃገር ኢትዮጵያ ይሄ ሙጀሌ

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ አየደለም ትምርትይጎድዋል።

  • @AboAli-hl4mw
    @AboAli-hl4mw 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጋዜጠኛው ❤ብቃት አለው

  • @AdemAZinab
    @AdemAZinab 2 หลายเดือนก่อน

    የአገር ክብር የደፈረ እንድ በቀላል ምታይ ከሆነ ለአገራችን አሁን አደጋ ነው.በቀላል መታየት የለበትም.

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 2 หลายเดือนก่อน +7

    ደደፎ፡የሚጠቀምበትን፡ቋንቋ፡እንኳን፡ልዩነት፡በትክክል፡አያውቅም፡የአገሪቱ፡ፕሬዝደንት፡ሴት፡ናቸው፡እርሱ፡ግን፡ክብርት፡ፕሬዝደንት፡ከማለት፡ፕሬዝደንት፡እያለ፡በወንድ፡ፆታ፡ከሚውራ፡የሚጠበቀው፡ይህ፡ነው፡ጨረስኩ።

  • @AbebeAlebachew-xc2ls
    @AbebeAlebachew-xc2ls 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለፕረዘንዳታ ያደረከውን ለአዳነች አበቤ ታደርገዋለህ ወይ?

  • @marthawoudneshzewede3314
    @marthawoudneshzewede3314 2 หลายเดือนก่อน

    እንደእኔ በእውነት ይቅርታ መጠየቅ አይገባህም ነብር እላለሁ አዎን ምንአልባትም እስር ቤት ይወረውሩኛል ብለህ ፈርተህ ይሆናል እንደ ብዙውቹ ንጹሃን አሁንም አምላክ ይጠብቅህ

  • @BereketTesfaye-my3qp
    @BereketTesfaye-my3qp 2 หลายเดือนก่อน

    "ለመሆኑ ስንት ነበር የፈለጉት" 😅ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 หลายเดือนก่อน +2

    What kind of disgusting trainer who van not control hos emotions infront of the whole workd.2 million birr is equal to 20,000 dollar.

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስምህ "ገመዱ" ከሆነ በፕሬዜደንቷ ላይ ብትሸናም የሚናገርህ የለም። የባጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 2 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂውኮ ከሱ ባሰ ገለልተኛ ጥያቄ መጠየቅ ነው ያለብህ

  • @solomonamogne7414
    @solomonamogne7414 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይኽ ደደብ ነው ገመድ አፍ ዳግም እንዳንሰማው ስንት መስማት ያለብን ነገር እያለ ቆሻሻ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ ዘንድሮ ነበር መዘፈን የነበረበት

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 2 หลายเดือนก่อน

    ሃሀ ከኛ ጀግና ፕሬዜዳንታ እንግሊዝ አገር ያንን ስላሉ አንተም ማለትህ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +2

    የወልደመስቀልን ኮስትሬን ጦስ ውጣ ከአትሌቱ በለጠ ኮ አንተ ለምን ተጠባባቂ አደረከው ብሔር ብሔር እየተጫወተ ነው

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 หลายเดือนก่อน

    እንደስሙ ገመድ ፣ገመዳም፣ ፋራ!

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 หลายเดือนก่อน

    የት አገረ ነው አሰልጣኝ የትምፈለው ለምሳሌ የ ኦግር ካሰ ተጫወቻች አኩለ አየከፈልም???👎👎👎

  • @mekonnenmulat1263
    @mekonnenmulat1263 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ግለሰብ ማነው የሌሎቹ ተወካይ ያደረገው? ደግሞ በሺ የሚቆጠሩ አሰልጣኞች ሀገር ትተው ሄደዋል የሚለው ግምት ወይስ እውነት? ከፈለገ እርሱስ ለምን አሄድም። እነኛ ሀገር ጥለው ሄዱ የተባሉት ሰዎች ባሉበት ሀገር ምን እየሰሩ ህይወታቸውን እንደሚመሩ ቢያውቅ ይህንን ስህተት ባልሰራ ነበር።
    ይህ ግለስብ የአዕምሮ ሀኪም ያስፈልገዋል ባይ ነኝ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 หลายเดือนก่อน

    ስሜታችሁን እንኳን መቆጣጠር የማትችሉ፡ አዋርዳችሁናል ምን ሽልማት ይገባችኋል፡ ማፈሪያ ሁላ

  • @Tammolla
    @Tammolla 2 หลายเดือนก่อน

    Well, I do respect his decision. Sometimes you have to stand up for your self and what you believe in. He serve his country without any payment and if his country doesn’t give him the respect, he deserves and humiliate him by giving him the least amount of gift than other people.

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ባለ ጌዜ ስትሆን ሀገርን ሁሉ ቢለቀቅልህ አትጠግብም አብይ ቢሆን አትሞክረዉም ነበረ ዘረኛ ባንዲራ አስይዛ የላከችህን አንተ ተራግጠህ ለመጣሐዉ ግም አክብራ በሸለመችህ የአባ ገዳ ልጆች ስረዓትን ተማሩ ሀገር ከገንዘብ በላይ ነዉ ሁሉንም ለኛ ብቻ አላችሁ አረ ረጋበሉ ተረጋጉ ዘረኛ ቺሽ ስታስጠሉ ወያኔን አመስግኜዉ አላዉቅም ለካ እንደዚህም አይነት ባለጌ ስረዓት የሊለዉም አለና

    • @alemayhufekadu4834
      @alemayhufekadu4834 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ የቆማጣ ዘር !ፋኖ መሰለ የኢትዮጵያን ባንድራ ከፍ ያደረገው!ጀግና የኦሮሞ ልጅ እንጂ !😂😂😂

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወረዳ ትቢተኛ ነዉ ይሄ ኦነግ ነዉ

  • @bird1144
    @bird1144 2 หลายเดือนก่อน

    ሌሎችም አገሮችን ለአሰልጣኝ የሚሽልሙት እስቲ አወዳድሩት

  • @fekaduzegda7870
    @fekaduzegda7870 2 หลายเดือนก่อน

    አሰልጣኝ ከሆንክ የቀጠረህ ነው የሚከፈልህ ይሄ ሸልማትነው አተገን አሰልጣኝ መሆንህ መረጋገጨ አለህ

  • @fekaduzegda7870
    @fekaduzegda7870 2 หลายเดือนก่อน

    አሰልጣኝ አይደለም በዘመድ የገባነው አሰልጣኝ ማለት አሰተማሬ ማለትነው ይሄ ደደቡ ተማሬ ነው

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 2 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ሲሳማ የአሳልጠኙን ሀሳብ ደግፌ ነባራ።ቦኋላ ግን የሌሎች የአብዛኛዉ የሀብታም ሀገራት የአትሌቶች ሽልማት ከመቶ ሺህ ዶለር የልሞለ መሆኑን ሲሳማ የአሠልጠኞችስ ምን ያህል ነዉ ይሆናል የሚለዉን ሲያስብ ለዝህ አሳልጠኝ የተሳጠዉ ባቂ ነዉ የሚል ሀሳብ ስለተሳማኝ ሰዉዬዉ ይቅርታ ጠይቆ ቢመለስ ጥሩ ነዉ።

  • @ashuashugabre8850
    @ashuashugabre8850 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወራዳነቱን አሳየ

  • @user1996-x9c
    @user1996-x9c 2 หลายเดือนก่อน

    አሰልጣኙ ለማስተላለፍ የፈለጉት ልፋቴ በተገቢው እውቅና አላገኘም በሚል ይመስላል! ርዋጩ 2ሚሊዮን ቢወስድ ኖሮ አሰልጣጩም ይወስድ ነበር!
    ጋዜኛ ዝም ብለህ አታራግብ!ትክክለኛ መድረግ ላይ ነው ስሜቱን የገለጸው
    መስተካከል ያለበት ነገር ቢስተካከል ጥሩ ነው!

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 2 หลายเดือนก่อน

    ማነህ ገመዶነህ ጋሙዳ የጋላን ጥጋብ እዩልኝ ቧቲያም ሳቲም አይተኮ አታቅምምም ታናሺሺ ሁሌም ታናሺ ነው

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ፈላ

  • @heavenendessa5745
    @heavenendessa5745 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሁሉ ውግዘት እውነቱን ስለተናገረ ነው ወይስ ኦሮሞ ስለሆነ ነው ???????

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 2 หลายเดือนก่อน

    ከአሁን በኃላ አንተ እንኳን ልታሰልጥን ቀርቶ የኢትዮ ህዝብ ማየት እትፈቅድም

  • @Abuahmed-u5y
    @Abuahmed-u5y 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ይበቃል

  • @mz4290
    @mz4290 2 หลายเดือนก่อน +2

    If he change to politic( prosperity) he can make lot $$$?

  • @S.s.t.s.a
    @S.s.t.s.a 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ
    የዘመኑ ብልፅግና ሰዎች ምን ያህል
    ማሰብ እንደሚችሉ የሚያሳይ ነው???መጀመሪያ ቋንቋ ይልመድ???ከዚህ ባህሪ ውስጥ ውስጡን በዚህ ዘመን የኢትዮጰያ ህዝብ ምን ያህል በሰውር እየተበላ እንደሆነ ያሳያል?????ማሰብ የማይችሉ ሰዎች ሰብሰብ በቀን 200 ብር በማያገኝ ህዝብ ላይ 2000,000 መናቅ።!!!!!!አይ ኢትዮጰያ??????

  • @NatanNatan-bu5ql
    @NatanNatan-bu5ql 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳፍር ስው ነው የስፖርት ስነምግባር የሌለው ስው ነው መባረር ያለበት ስው ነው

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ይቅር ብለንሀል።

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    አትሌቱ በአሰልጣኙ እግርና ሳንባ ነበር እንዴ የሮጡት አሰልጣኝ አይከፈለውም በነፃ ነበር ስታሰለጥን የነበረው ወይንስ በደሞዝ፡፡

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 หลายเดือนก่อน

    በቃ ይቅረታ መጠየቅ ትለሰቅነት ነው በቃ ተፋቱት መረዛቹን አትረጩ

  • @sefanitderseh1023
    @sefanitderseh1023 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አርገህ

  • @solomondebebe4724
    @solomondebebe4724 2 หลายเดือนก่อน

    This person has to go to jail

  • @numankonan
    @numankonan 2 หลายเดือนก่อน

    ሰውዬው ሽልማትንና የልፋት ክፍያን በጭራሽ ለይቶ የሚያው አይመስለኝም። ወይም ደግሞ ቤ/መንግሥትና አትሌቲክስ ፌዴረሽን ቢሮን ለይቶ አያውቅም። የሆነ ሰውዬ አንድን ልጅ ይጠራና ስማ አንተ ልጅ ና ምሳ ልጋብዝህ ይለውና ይዞት ሆቴል ይገባና የአቅሙን የሚለውን ያዛል። ሆኖም ግን ልጁ እንዴት ቁርጥ አትጋብዘኝም ያንተን ግብዣ ወግድ...እንደ ማለት ነው። ለአስተናጋጅን ቲፕ(TIP) ስትሰጠው አልፈልግም ያንሰኛል ይላል?!! የገመዶ ድርጊት እንዲያ እደማለት ነው። ስነምግባር... ውሃ በላው ማለት ይህ አይደል?!!!!

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 หลายเดือนก่อน

    Gemedo ere gemedew ayeyeye

  • @kidisthgiorges52
    @kidisthgiorges52 2 หลายเดือนก่อน +1

    Weregna gazetegna
    Esti lelawinim sew endezi afateh teyik

  • @muzeytewelde2021
    @muzeytewelde2021 2 หลายเดือนก่อน

    በ$10B በዚች ድሀ አገር ቤተመንግስት እየገነባ ለሚጠይቁ ሰውች ምንገባቹ የሚል ጠቅላይሚንስተር የለት አገር እኮ ናት ምንትጠብቃለህ።

  • @fetenehailubuta6225
    @fetenehailubuta6225 2 หลายเดือนก่อน

    He might look like a hero for his peers. Cannot qualify to represent 130 million citizens.

  • @edeakondale7092
    @edeakondale7092 2 หลายเดือนก่อน

    Dhifaama siif Goone jirraa!!!

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 2 หลายเดือนก่อน

    በክት ጋዜጠኛ ትህቢተኛ ነፍጠኛ እረ ሌላም ሌላም
    መብቱ ነው እንቢ ማለት
    ከኃላ ቁጭ ብለው ከፍ ያለ ስጦታ ሲይፍሱ
    አላየህም ?
    ወሳኝ ሰው ነው
    እሱስ ሌሊት አልተነሳም?
    አማራ ክፋቱ እዚህ ላይ ነው
    ዝምምምም በል

  • @Lemishe
    @Lemishe 2 หลายเดือนก่อน

    እቺ አገር የጉግማንጉግ የሺንፍላ መፈልፈያ ሆናለች አወ እገር እያገማ ያለው እያዋረደ የቀጠለው የኦሮሙማው ስረአት ነው ይሀቺን
    አገር የጥቁር የባንዳ መፈንጫ ስላረጓት ነው
    ኢትዮጵያ ከጉግማንጉግ ኦሮሞች ነፃ ትውጣ
    ኢትዮጵያን በዚህ ላይ መንቃት አለባቸው
    አገራቸውን እያዋረደ የቀጠለው ይህ የኦሮሙማው ስርአት ነው እሱም ዝሙት
    ጭራቅ ጋኔሎቹን ፈቶ ስለለቀቀብን
    አው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ነች እንጂ
    የመጤ ኦሮሙማ መፈንጫ ሆና
    አቀጥልም ኢትዮጵያ እንቃ እንላለን

  • @getnetgebre4024
    @getnetgebre4024 2 หลายเดือนก่อน

    በአሁን ግዜ ስንት አሠልጣኞች አላችሁ። ለስንቶች መሸለም ሀገር ትችላለች ?

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Abebe Bekila Amelak Yefaredehe 😢

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน

    ይሕሰው ሕፃን አይደለም ለምን ይሳሳታል ግን ድርጊቱ የገለፀው ማንነቱን ነው ውስጡ ቀፎነው ማንነት በድርጊት ነው የሚገለፀው

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ምን አገባው እንቢ ማለት መብቱ ነው የብልግና ተከፋይ ጋዜጠኛ ሳትሆን አትቀርም የጋዜጠኝነት ስነምግባር ይጎድልሃል

    • @AdissAdiss-bn7hq
      @AdissAdiss-bn7hq 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ጋዜጠኛ ማለት የሕዝብን ጥያቄ የሚያንፀባርቅ ባለሙያ ማለት ነው

    • @bashawolde586
      @bashawolde586 2 หลายเดือนก่อน

      @@AdissAdiss-bn7hq አጠያየቅህ እንደ ባለሙያ ስላልሆነ ነው ስንት ቢከፈልህ ነው የምትቀበለው ማለት ተገቢ ጥያቄ አይደለም

  • @mgooner521
    @mgooner521 2 หลายเดือนก่อน

    Yiha Enna abi Ahmed mn liunet alachew

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 2 หลายเดือนก่อน

    Kebt😂

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 หลายเดือนก่อน

    የሰቅረታም መጠየቅ ትልቅነት ነው

  • @ashenafimengistu7354
    @ashenafimengistu7354 2 หลายเดือนก่อน

    ስጀመር ምንም አይገባዉም የመንግስት በጎ ፍቃድ ነዉ የተሰጠዉ አትለቶቹ ኮ ናቸዉ ደም እና ላብ የከፈሉት እርሱ ምን ቤት ነዉ ብሆንም ሥራዉን ነዉ የሰራዉ ይህ ሰዉ ከአትለትክስ መንደር ዝር እንዳይል ቢደረግ ጡሩ ነዉ አሰራር ካለዉ ፍደሬሽኑ ላልተወሰነ ጊዜ መቀጣት አለበት አሳፋሪ ነዉ (ደግሞ ስይን አሳምኘ ይላል ልጅ በራሱ ደብዳቤ ጽፎ ነዉ አይደለ እንዴ )

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 2 หลายเดือนก่อน

    ለቦታው የማይመጥን ስለሆነ መሸኘት አለበት

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน

    ካለ መቀበሉ የደደብነቱ ብዛት ስድብ ያሕል ማለቱ ጮማ ጭንቅላት እንደሆነ ያስታውቃል መማር ሰውን ይለውጣል ሲባል ሰማለሁ አሁን ግን እውቀት ብቻ ነው

  • @FaizaAbdurhaman
    @FaizaAbdurhaman 2 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዉ ምን ለማለት. ነው የፈፈለገው?

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 2 หลายเดือนก่อน

    First of all ,this is not aJock and need to understand the current situations of the country.And, the result of Coaching makes generation business oriented rather than learnig Ethics. Therefore, You have to respect the president and discussed internally before you exposed at public.

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስትማ ጀግና መንግስት አላት አብችዬ የት ሄዶ

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yeman jil neew yshenefut techawachochu nachew enji ante aydelehim demoz yikefelih neber eko

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 หลายเดือนก่อน

    Betam yanadedegn mikeun yesetew gazetegna new