Emyን ከባድ ቅጣት ቀጣኋት 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 478

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +255

    መቶሺህ እናስገባቸው ሳትወልድ ማሙሽን ወይ ሚሚን በሙሉ እንቀበል😊❤

    • @AhmadAhmad-jf3ez
      @AhmadAhmad-jf3ez 11 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤😂

    • @meram123
      @meram123 11 หลายเดือนก่อน +4

      አወ❤

    • @mehbubaradi1143
      @mehbubaradi1143 11 หลายเดือนก่อน +5

      አዎ በጣም መቶሺህ እናሰገባቸዉ ❤❤❤❤❤

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 11 หลายเดือนก่อน +3

      @@meram123አቡሽነዉብለዋል😅እሽበርቱ የኔቅንወችእኔእየታገልኩነዉ😂

    • @ReemIsa-lu4sv
      @ReemIsa-lu4sv 11 หลายเดือนก่อน +5

      የቅን ሰው ኮምንት ❤

  • @DengelmareyamAmalajea
    @DengelmareyamAmalajea 11 หลายเดือนก่อน +84

    ብቻዬን መቶ ማስገባት ብችል ደስስስስስ ይለኝ ነበር ውዶቼ እንዴት እኮ እንደምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣምበእውነት😘😍😍😍😍😍😍😢

    • @adutesfafamily7814
      @adutesfafamily7814 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኛንም ጎብኙን 🙏🙏🙏

    • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
      @እማፍቅርሶልያናእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ማርያም ን ስወዳቸው❤❤❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 11 หลายเดือนก่อน +60

    ስታምሩ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ እኔ መውለድን የምፍራው ምጡን እግዝያብሄር ይቅረብሽ እማኮ❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 11 หลายเดือนก่อน +27

    ማርያምን ስወዳችሁ እኮ💙😘👏

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 11 หลายเดือนก่อน +5

    ዘፍ አትበይ አላለም አይ yoni በሳቅ ገደላቺሁኝ ወላሂ ፍቅር ነው የሆናቺሁብኝ እናንተ ልጆች እፍፍፍ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ተስሞ የማይጠገብ ልጅ ያድርግላቺሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 11 หลายเดือนก่อน +29

    YOE እስካውን አኩርፈህ ነው እንደ ያለሀው 😂😂ግን እሙን ካባድ ቅጣት ነው እኮ የቀጣሀት እርጉዝ ስለሆነች የሷዋ ደጋፊ ነኝ ✊🤣🥰🥰ለማነኛዉም ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እሙ ሳቶልድ 100k መገባት አለበት ❤️❤️❤️

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      😍😍😍😍😊😢

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ በጣም ጡሩነው መቀሳቀሱ ለነብሰጡር በተለይ መውለጃዋ ሲቀርብ በማይጎዳ መልኩ ምርጥ ባል ስታስቀኑ👍👍

  • @ZedZed-gy3cy
    @ZedZed-gy3cy 11 หลายเดือนก่อน +16

    ከወለደች ብኃላ አድርጋት አሁን ይቅርብህ ❤❤❤❤❤

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ መገን ወላድ ስለማቀዉ በማሀል ፊቷን ጭፍግግ ስታዴርግ እኔም እዚህ ጭንቅ እላለሁ ያገልቢ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ❤❤🌹🌹

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 11 หลายเดือนก่อน +3

    የልጄሚስት እንዴት ጎበዝ እንደሆነች ❤❤❤❤ስወዳት

  • @RabiLove-wf1ve
    @RabiLove-wf1ve 11 หลายเดือนก่อน +9

    ይችማ ቀላል ነች እሙዬ በሰላም ተገላገይልን ብቻ ያኔ እኔ አንችን አያርገኝ ጠብቂ

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 11 หลายเดือนก่อน +25

    ኢላሂ ፍቅር ስጠኝ እኔስ ቀናው .ታድለሽ❤..።

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 11 หลายเดือนก่อน +8

    ኢላሂ Yoe ምነካህ😔ስትኮሳተር ያሰላም እንደኔ ማነው ባሉ ሲኮሳተር የሚፈራው😑

    • @Sነኝወሎየዋ-c9f
      @Sነኝወሎየዋ-c9f 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ ይጨቀኛል 😂😂

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 11 หลายเดือนก่อน

      @@Sነኝወሎየዋ-c9f ሳይጠራኝ ሁላ አሰሰሚም የሚል የሚመስለኝ

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 11 หลายเดือนก่อน +17

    ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @BrhanaMola-sf3mk
    @BrhanaMola-sf3mk 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳቹህ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ደገፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ማህፀን ከፋቹ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ገላግሎ ልጃቹህ ለማቀፍ ያብቃቹህ ፈጣሪ አይለያቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ገደሌካት ዋ አንቺ ደሞ ቀጣይ አመመኝ ብለሽ እራትም ምሳም ቁርስም ሁሉንም አሠሪው እደው ለሊት ቀስቅሰሽ ደሞ አናጂልኝ 😂😂ለማንኛውም አታድክማት ምክኒያቱም እነሱ ሁሌ ስለሚሠሩ ችግር የለባቸውም እሷ ሠርታ የማታቅ ከሆነ ከባድ ነው የሚሆንባት😊❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂😂ተው ብየ ወደህ በግድ ትሰራለህ ዋ ዮ ኪኪኪ እሙ እምታዝቂኝ አይባልም የምትያት ነገር😂❤❤❤በርቱ ዮ ፕራክ አይደል በቃ ይቅርታ አድርግላት❤❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 11 หลายเดือนก่อน +4

    ደሞ ስታምሩ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤😘😘😘

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፕራንካችሁ በጣም ይጣፍጣል ከወለደች በኋላ ኢንሻ አላህ ያንተን ፕራንክ እንጠብቃለን ደሞ አትቆጣት ስወዳችሁ ( ዉበትሽ ሳቅሽ ብቃትሽ ደስ ሲል በዚሁ ቀጥይ እንዳጨምሪ አርቲፊሻል ጥፍሮችሽ ፀጉርሽ ዉበትሽ ቆንጆ ነሽ በዚሁ ቀጥሉ ከባህላችን እንዳወጡ❤. )

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 11 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤሚሻ ቅጣትሽን ተቀበልሽ አየይደል😂😂😂😂😂 ዮ አንተ ደሞ አታኩርፋት ስትወልድልህ እኛም እናግዝህ አለን ሀሳብ😂😂😂😂😂 አሁን ምንም አይነት ፕራንክ እንዳታደርጋት አደራ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @محمود-ق2ي2خ
    @محمود-ق2ي2خ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ውዲችየ❤❤❤እግዘአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 11 หลายเดือนก่อน +3

    እረበናትሽ አትጃጃይ እሱልክነው በርች ለምጥሽም ጥሩነው በርችና ስሪ

  • @meram123
    @meram123 11 หลายเดือนก่อน +31

    ከዚህ ቤት ያላቸሁ ኮሜንቶቸ ደስ ስቱሎ ቅንነታቸሁ ከምር እኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ተናግረው እያነገሩን 😂😂😂ነውጅ ቅን ነበርነ

    • @m20kwt11
      @m20kwt11 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @የነኈነ
      @የነኈነ 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂አወ ተናገረው እያናገሩን

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ተናግሮአናጋሪንይያዝልን

    • @meram123
      @meram123 11 หลายเดือนก่อน

      @@የእዮብእናትነኝ ❤️😂አሚንንን

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ 11 หลายเดือนก่อน

      @@meram123 ❤🥰

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 11 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ተሳቀኩኝ አች ለሰራሽው እስፖርት የኔ እህት ይቅርብሽ አትዳፈሪ እንደዚህ ያለ ነገር

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 11 หลายเดือนก่อน +3

      ይህርታ የኔእህት እነዚህ ወገኖቻችን እንጂ እህት ወንድሞቻችን አይደሉም።

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ስታምሩ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 11 หลายเดือนก่อน +10

    ያጥር ወፈ አትስማሽ አዘጋጅላት ባልየው

  • @MimiFentahun-sn9qu
    @MimiFentahun-sn9qu 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሰወዳችሁ እኮ በእምኒ እመቤታችን በሰላም ሁለት ታድርግሽ በሰላም ተገላገይ

  • @neimanure
    @neimanure 11 หลายเดือนก่อน +12

    ኤሚን እንደኔ ሚወዳት ላይክ

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ምርጦች ❤❤ 🌹🥀🥀 እመብርሐን ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ ❤

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዶች በጣምነው የምወዳቹ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃቹ የኔ ጨዋወች❤❤❤❤ዮኒ ጎዳሀት መሰል እህ ክህ አበዛች 😂😂😂

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታን እዴት እደምወዳቸው የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ውድ💕💕💕💕💕💕💕💕💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @lubaba_15
    @lubaba_15 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉዶች ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ ይቅርታግን ሀገራችሁ የትነዉ መልሱልኝ በተረፍ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +26

    ሰላም የምወዳቹ ❤❤ከባድ ቅጣትማ እንድቀጣት አንፈቅድልህም አሁን😊❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል😢😢💔💔💔

    • @Jfygh-k8x
      @Jfygh-k8x 11 หลายเดือนก่อน +2

      አው ጊዜህን ጠብቀህ ትቀጣታለህ አሁን አይደለም

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
    @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ ሚጣ መጣ አላለይም😂😂😂

  • @እሙአብዱረህማንYoutub270
    @እሙአብዱረህማንYoutub270 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንቅስቃሴ አርጊ ምጥሽ እንድገራልሽ ውዷ በደንብ ተቀሳቀሽ ደረጃ ውጭ ውረጅ በጣም ያግዝሻል በሰላም አላህ ሁለት ያርግሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እኒም በስደት ነው የወለኩት ባሌ እንደዚህ ነበር የሚያዝገኝ ግን ለኔ ሲል ነው እኔ ተንቀሳቀሽ ተንቀሳቀሽ ስለማይለኝ በጣም ብዙ ነገር ነበር የምሰራው

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረወይኔ አገላታሀት ግን ታምራላችሁ ማሻአላህ ፋቅራችሁ❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤
    ወይኔ ኤሚ እንካ አላለችም😂😂😂😂

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 5 หลายเดือนก่อน

    ነኚህን ምርጥ ጥንዶችን የሚወዳቸው እንደኔ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 11 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ዉዴ እንደሡ አትጠማዘዥ ጧ ይልሻን ይቅርታ ግን❤❤❤❤❤❤

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 11 หลายเดือนก่อน +4

    Zare 1gba negn 😅
    Yefikir amlak fikirn yabzalacihu
    Embete beslam Tegelagelsh ehta❤

  • @EmuyeEmuye-l5f
    @EmuyeEmuye-l5f 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኧረ ተዉት የማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በጌታ😢😢😢😢😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢❤

  • @Fre-p3g
    @Fre-p3g 11 หลายเดือนก่อน

    በማርያም አትቆጣትbበጣምነው የምወዳት ሰላምአቹህ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @فلبب-ذ1ر
    @فلبب-ذ1ر 11 หลายเดือนก่อน

    መቶሺ እናስገባችው እነይህን ምርጥ ጥዶች❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ድግል በሰላም ሁለት ታርግሽ ጤነኛልጅ ትስጣችሁ እኔብቻ ማሳደግብችል መቶም ከዛምበላይ ባስገባችሁ ደስባለኝነበር❤❤❤

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሰላም ይማርሽ
    እች ቀላል ናት አልክ እሰይ በጣም ጎበዝ ናት ያዉም

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 11 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ሁለት ታርግሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ወድጃችሁ ልሞት ነው።
    የቅዱሳን አምላክ በብዙ ይባርካችሁ❤❤

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ያምራል ምርጦች ቤተሰብ አርጉ

  • @AazliyaAzliya
    @AazliyaAzliya 11 หลายเดือนก่อน

    የኔናት ምጡእዲቀልልሺ ከአላህ በታች ተንቀሳቀሺ እቅስቃሴ በጣም አሪፍነዉ እኔ ከአላህጋር30ደይቃበላይ አላማጥኩም ስራስሰራእራሱ በጣምነዉ የምቀሳቀሰዉ ወይኔ የልጄአባትእና አማቴ እዴት እደሚፈሩ እኔ ለምቀሳቀሰዉ እናም እህት አለም እቅስቃሴጡሩነዉ ለማለት ፈልጌነዉ እሺ

  • @SeddaSaeed-n1e
    @SeddaSaeed-n1e 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ በፍቅርያኑራችሁ በሰላምተገላገየ የኔልእልት

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ ሁለት ነፍሥ ናትኮ ባይሆን ሥትወልድ ትቀጣታለክ❤❤❤😂😂😂

  • @ረዱ
    @ረዱ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሰላም ተገላገይ❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🤣😁😁😁🤣

  • @لبابامحمد-ص5ظ
    @لبابامحمد-ص5ظ 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስስትሉ መተሳሰባችሁ ፍቅራችሁ አላህይጠብቃችሁ አላህበሰላምሁለት ለመሆንያብቃሽ ሰብላይክም አደርጌለሁ❤

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 11 หลายเดือนก่อน

    የኔቆጆ በቦክሥ በይዉእድለቀዉ በሠላም ወልዴሽ ለመሣም ለመታቀፍ ጤነኛ ልጅ ይሥጣችሑ 💪💪💪💪በይዉ አልታረቅሽ ካለ👍👍

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 11 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር. መጨረሻችሁን ያሳምር ዮኒ ምርጥ ባል ነክ. ወድሜ. በምኒ ቆንጆ. እድለኛ ነሽ እህቴ ተከባከቢው❤

  • @hmhm6071
    @hmhm6071 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወናስየትነዉተወልደህ
    ያደከዉባሌንትመስላለህ
    በተረፈታምራላችሁ❤❤❤

  • @ጣልዬ
    @ጣልዬ 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm4120
    @amaamm4120 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ ደሞ በደብ እቅስቃሴ አድርጊ❤❤❤

  • @Sነኝወሎየዋ-c9f
    @Sነኝወሎየዋ-c9f 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምነው የምወዳችሁ የኔ ውዶች እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ታዙርልሽ ❤❤😘😘😍😍😍😍

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 11 หลายเดือนก่อน

    ሁታቹሁንም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔልዩ ስወዳቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤በርቱ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በየአላቹሁበት ❤❤❤❤

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔበሳቅ የኔፍልቅልቅ አላህበስላምይገላግልሺ❤❤❤❤❤❤የኔውድድድድድ

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @Hayatmohammmed
    @Hayatmohammmed 10 หลายเดือนก่อน

    እስትራፖ ይይዝሻል እኮ ማማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀለማ
    @ሀለማ 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታምሩ እናቴ ማርያም በሽልም ትገላግልሽ

  • @sadeahitys3126
    @sadeahitys3126 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔማሮች አደኛነኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 11 หลายเดือนก่อน

    የኔልዩዎች ❤ስወዳቹሁ 🎉🎉አስተዋዮች የኔ ደርባባዎች❤❤❤🎉🎉 ሁሉም ነገር በእናተ ያምራል🎉🎉 እመቤቴ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ እናቴ ካንች ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @lithiyadhaid7871
    @lithiyadhaid7871 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ እናተን ሳይ ፈታ ነዉ የምለዉ እመብረሃን ትቅረብሽ ቆጆ❤❤❤

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ የዛሬው ይለያል ውሀ በደንብ ጠጪ የኔ ጫጩት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @muyess6093
    @muyess6093 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሠላም ሠላም እንደዚ በማዝናና ሁሌም ኑ ግን ፕራንክ አትድርጋት የማዳም ክመሞቺ ኑ መቶ ሺ እናስገባቾሁ የምትዎዱሃቾሁ 👍👍

  • @Mymomiloveyou
    @Mymomiloveyou 10 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ጦይላታል ተው የኔ ቆጆ

  • @Tares-w2s
    @Tares-w2s 11 หลายเดือนก่อน

    እህት የግድ መንቀሳቀስ አለብሽ ሲትወልጂ ጥሩ ይሆንልሻ እኔ ሁሌም አይንቀሳቀስም እተኛሉ ነበር ግን ሲወል ይጋጠመኝ አይወራም ቢያንስ የመንገድ ጉዞ እቤትሽ እንቅልፍ አለ መብዛት

  • @maremy8057
    @maremy8057 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችህ❤❤❤❤❤❤

    • @زينب-ح8ي6ح
      @زينب-ح8ي6ح 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሳምሪጋልትግራይ
    @ሳምሪጋልትግራይ 11 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ምጤ መጣ ኡኡ😁 ስወዳቹሁ

  • @ايمنامام-غ4ح
    @ايمنامام-غ4ح 11 หลายเดือนก่อน

    መቸም ዛሬ ቤቢ ወይም ሚጣ መተው ነው የሚሆነው እረ ስታምሩ ማሻአላህ ተባረከላህ❤❤ የኔውድ ተበቀለሺማለትነው

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ስወዳችው እኮ❤❤❤

    • @MohammedkiarEndris
      @MohammedkiarEndris 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው ምወዳቹ። የኔ ልዮልየ ዎች❤❤❤❤❤

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 11 หลายเดือนก่อน

    እመብርሐን በሰላም ታገላግልሽ

  • @SnapW321a
    @SnapW321a 11 หลายเดือนก่อน

    እረ አተየ ተዋት እፍ ሆድዋ በሰላም ተገላገይ❤

  • @FokcjfKfi
    @FokcjfKfi 10 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeeMee-j4m
    @MeeMee-j4m 11 หลายเดือนก่อน +2

    ከአይን ያዉላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @luluhabeshwete1131
    @luluhabeshwete1131 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዷች በጣም ነው እምወዳችሁ በሁለት ሥልኪ ነው ሰብስክራይብ ነው ያረኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 11 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ 💛

  • @ElsaAbebe-hr2ce
    @ElsaAbebe-hr2ce 11 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @yabseraermiyas6316
    @yabseraermiyas6316 10 หลายเดือนก่อน

    ኤምዬ ዬንበጣም ምወዳችሁ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 11 หลายเดือนก่อน

    እዉይ እዉይ ስወዳቹህ የኔ ማር ደክሞሻል ዮናስ ይቅርብህ እስክት ወልዶ ተዋት ❤❤❤❤❤❤

  • @በከቱ
    @በከቱ 11 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ስወዳችሁ ወልደሽ ሳሚ እማ❤❤❤

  • @Tufhf-p9m
    @Tufhf-p9m 11 หลายเดือนก่อน

    🎉የኔቆጆ ስወዳችሁ በሰላም ውለጂናሳሚየኔትንሺዬ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ውድ ወዳችሁለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 11 หลายเดือนก่อน

    አትቀልድ በማርያም አንድ ነገር በታሆነሰ የማይቀለድ ነገር ነው 😢😢😢😢እማ ብርሃን በሰላም ታገልገልሸ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 11 หลายเดือนก่อน +1

    እርግዝና ጌጥነው ምነው እንቁላል ሆነ ?ይቻላልአትሞላቀቂ እናቶቻችን ስንቱን ስርተው ነው ያሳደጉን በስለጠነው አለም ዋናይስሉ ጥሩቅጣትነው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ተዉ የዛሬዉ ፌር አይዴለም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Higv-t7t
    @Higv-t7t 11 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ቀጥሉበት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን በሠላም ገላግላሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ደስ ትላልችሁ🎉🎉😍😍

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 หลายเดือนก่อน

    እረ የኔውድ ስፓርት አትስሪ ሽሉ አቀማመጡ እዳይዛባ.ጥንቃቄ አድርጊ ማም

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች መከራ ርያምን ስወዳችሁእኮ❤ እግዚአብሔር በጤናበእድሜ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤

  • @NamunayeKokab-ot3ne
    @NamunayeKokab-ot3ne 11 หลายเดือนก่อน

    እራስሽን ጠቡቅ የነ ቆንጆ❤❤❤

  • @ሳምሪኳስሜዳ
    @ሳምሪኳስሜዳ 11 หลายเดือนก่อน

    እመአምላክ በሰላም ትፍታሽ❤❤❤❤❤