Nazareth School Students / Graduation dance Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025
  • Nazareth School students dancing on their Graduation day Amazing Performance
    Video : XPOSE PHOTOGRAPHY 09 31 752189

ความคิดเห็น •

  • @addis2653
    @addis2653 2 ปีที่แล้ว +23

    የምናውቃት ኢትዮጵያ ያደግንባት አዱ ገነት ሂቺ ናት ስላም አብሮ መደስት 👏👏

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይቅርታ በእነዚህ ልጆች ላይ ተደጋጋሚ መልካም አስተያየት መስጠቴ ትልቁ ምክንያቴ ይሄንን የተለያዩ የኢትዮጵያን ባህል ውዝዋዜ ያቀረቡት ካላቸው ጊዜ ላይ ወስደው ልምምድ በማድረግ ሲሆን ይህንንም ልምምድ በዪቱብ ላይ አኑረውታል ማየት ትችላላችሁ ። የባዕድ ሀገሮችን ዘፈኖች እና ውዝዋዜዎችን ማሳየት ይችሉ ነበር ግን ማን እንደ ሀገር የሚሉ መሆናቸውን ማሳየት ችለዋልና አድናቆትን ልንቸራቸው ይገባል ።👏👏👏

  • @diresmd
    @diresmd 2 ปีที่แล้ว +135

    ድሮም የአዲስ አበባ ልጅ ዘር የለውም!!! አኮራችሁን!!! ብራቮ ናዝሬት ስኩል!!!
    ባገራችን ባህል እንዲህ ኮርታችሁ እንዳኮራችሁን፣ እግዚአብሔር ደግሞ መጭው ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ።
    በዚህ አጋጣሚ፣ በተለያዬ ሰርግ ላይ የኛን ባህል እረስታችሁ፣ የሌላን የማናውቀውን ባህል ልታስተምሩን ደፍ ቀና የምትሉ ሁሉ ፣ እንደራስ የሚያኮራ የለም እና ከነዚህ ወጣቶች ተማሩ።

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +3

      ትልቅ መልዕክት ነውና እናመሰግናለን ።🙏

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +4

      100%!! አዱ ገነት ትለያለች!!

    • @btaye06
      @btaye06 2 ปีที่แล้ว +3

      Congrats ladies, and we r proud of u guys,
      የሸገር ልጅ ሠፈር እንጂ ብሔር እንደሌለን እንደዚ አሳዩልን እንጂ
      መልካም ነገር ሁሉ ያጋጥማችሁ

    • @germamoges8277
      @germamoges8277 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን ምን ይሰራል እ ደደብ

  • @koratuyoseph1532
    @koratuyoseph1532 2 ปีที่แล้ว +4

    የናንተ ደስታ የኔም ደስታ ነው ።አላማችሁን ሳትዘነጉ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በመዝናናት የቤተሰቦቻችሁንና የሀገራችሁን አደራ በመጠበቅ ይሁን።
    ሙዚቃዎቹ ሀገርኛ መሆናቸው ደግሞ ይበልጥ ደስ አሰኝቶኛል።

  • @bezaassefa3891
    @bezaassefa3891 2 ปีที่แล้ว +78

    Loving your country begins with respecting your culture!!!proud of you girls!!!

    • @shakamangululu7075
      @shakamangululu7075 2 ปีที่แล้ว +1

      I got goosebumps watching it and i wasn't even there

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

      @@shakamangululu7075 how goosebumps on goosebump…😂

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

    • @feiruzaali6906
      @feiruzaali6906 2 ปีที่แล้ว +1

      After all it seems like Ethiopia have future InshaAllha. This the Ethiopia that I want for my children (United Ethiopia) 😢🎉

    • @Kde5
      @Kde5 2 ปีที่แล้ว

      @@feiruzaali6906 : amen 🙏

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 ปีที่แล้ว +19

    ዉዲቷ ኢትዮጵያን ሰፈሬ ፒያሳን እና ያን የማይመለሰዉን ወጣትነትቴን ጊዜይን በእናተ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ዉስጥ አስታወስኩት። ለኢትዮጵያ እንጂ ለዘር እንዳትቆሙ። እኛ ያደግነዉ እንደዛ ነዉ። God bless you all.

  • @merry1137
    @merry1137 2 ปีที่แล้ว +20

    ስታምሩ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ የበለጠ ተምራችሁ ሃገራችሁንና ቤተሰባችሁን የምታኮሩ ለመሆን ያብቃችሁ🎉

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +7

    On the top of this video recording big credit for talented Dj 👌 👏

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 2 ปีที่แล้ว +64

    Beautiful ,confident and most specially patriotic girls!! congra and so happy for u guys! Don't forget to make a difference to our Mama Hagerachin Ethiopia !!!

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +3

      @Aileen A ሁሉም የዲሲ ዱርዬዎች ይሆናሉ ብሎ መደምደም ተገቢ አይደለም ከእነዚህም መካከል በስነምግባር ምግባር ታንፀው ለዚህ ቀን የደረሱ እና ነገ ለዚህች ሀገር ትልቅ ተስፋ የሚሆኑ ልጆቿም አሉና ።ለሁሉም መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን ።

    • @የዝምታአቀንቃኝ
      @የዝምታአቀንቃኝ 2 ปีที่แล้ว

      Patriotic 🤣😂🤣 one love!! ✌🏽

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @Aileen A ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 2 ปีที่แล้ว +30

    ሁሉም በጊዜውና በ እድሜ ሲሆን ደስ ሲል

    • @jajah7767
      @jajah7767 2 ปีที่แล้ว

      አረጀሁ ነው ምትይኝ😂 ❤

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 2 ปีที่แล้ว

      @@jajah7767 አንዴት ነው የገባህ?😂😂😂

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

  • @fuadali4007
    @fuadali4007 ปีที่แล้ว +2

    This is a good beginning of the bright future of Ethiopia as multi cultural nation!

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 2 ปีที่แล้ว +49

    እንዴት እንደምታምሩ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ይለያል

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +3

      100% "የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ" ነው እኮ!!!

    • @sinzoro
      @sinzoro 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/vx1V3pTt7Qo/w-d-xo.html

    • @germamoges8277
      @germamoges8277 2 ปีที่แล้ว

      ዘፍን ያኮራል እ ደደብ

  • @آحبكياوطني-م9ع
    @آحبكياوطني-م9ع 2 ปีที่แล้ว +8

    Congratulations for everyone of the graduating students and their families. Hassan from Jeddah,Saudi Arabia

  • @thomasthomas4194
    @thomasthomas4194 2 ปีที่แล้ว +129

    ዘረኞች ኑ ገባ ገባ በሉ የሸገርን ልጆችን ተመልከቱ

    • @hellugio1571
      @hellugio1571 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ያልከው

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +8

      አይችሉም ያዞራቸዋል!!

    • @አለሜ-ዘ3ቘ
      @አለሜ-ዘ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samuelkebede4231 👍👍🤣🤣

    • @alishotekie2278
      @alishotekie2278 2 ปีที่แล้ว +1

      የሸገር ልጆች ትግሬዎች ሲታሰሩ ሲገደሉ, ንበረታቸው ሲወሰድ, በዓገራቸችዉ ስታደኑ
      ምነው የሸገር ልጆች ዝም አሉ.
      For danceing anyone can dance.
      The most painful thing that happed these years is no havening anyone to say no.

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +10

      @@alishotekie2278 ምነው ትግሬዎች ዘመዶቻችሁ ስልጣን ላይ እያሉ አደገኛ ቦዘኔ ብለው ሲያስሩን ሲቀጠቅጡን ሲያንገላቱን፣ አፈናቅለው በሰው ሀገር ሲያሳርዱን ዝም ብላችሁ አልነበር? 1997 አጋዚ በጥይት ሲፈጀን፣ የ70ዓመት አሮጊት አስፋልት ላይ ገሎ "ባንክ ሲዘርፋ ነው" ሲል፣ በቃን አንፈልጋችሀም ስንል እራሳችሁን አታስተዳድሩም አዲስ አበባ የኦሮሚያ ናት ሲሉን እናንተ ምነው ዝም አላችሀ ያኔ?? ዘመዶቻችሁ ግፍ ሲሰረብን "Stop" ለምን አላላችሁልንም? የዘራችሁት ሲበቅል እጨዱት እንጂ ያልሰጣችሁትን አትጠይቁን!! የጨፈርነውም እኛ ሆነን ነው።

  • @nikodemosamda501
    @nikodemosamda501 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እጅግ በጣም ታስደስታላችሁ እናንተ የኢትዮጵያ የወደፊት ኩራቶች

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว +11

    የአዲስ አበባ ቆንጆዎች ሁሌም እኮራለሁ

  • @aggreyogoti4282
    @aggreyogoti4282 2 ปีที่แล้ว +2

    Much love from Kenya guys, actually majority of us when we hear of Ethiopia we immediately remember Haile Selassie rastaman, Jah bless, keep unity in unconquered Ethiopia 🇪🇹

  • @yekolotemari
    @yekolotemari 11 หลายเดือนก่อน

    love this... You gave yourself and your parents something to remember!

  • @legenetabesha1383
    @legenetabesha1383 2 ปีที่แล้ว +17

    This gives me hope .we need peace and tolrence .politicians have to come to their sense& stop the hateful poisonous political rethoric. When there is peace every one wins.

  • @Youarebad21
    @Youarebad21 2 ปีที่แล้ว +3

    They made me 😭. There is nothing like growing up in your own country and having your own culture😘😘😘😘😘

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
    ዘረኝነት ይጥፋ ክብር ለዉላጆች ኢትዮጵያ እምዬ ስላምሽ ይብዛ

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 2 ปีที่แล้ว +4

    This moment reminds me the same Nazareth school graduation party in late 70 in the same place.

  • @e-gebeya_consulting2269
    @e-gebeya_consulting2269 2 ปีที่แล้ว +6

    I'm proud of you guys, you are the future hope of our country

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 2 ปีที่แล้ว +19

    ስታምሩ አገራችሁን የምታኮሩ፣ ወደ እድገት የምታሻገሩን ያድርጋችሁ። 🎉 congrats 🎊🎉

    • @germamoges8277
      @germamoges8277 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን ይኮራል እ ደደብ አህያ

  • @notcutiexbunny
    @notcutiexbunny 2 ปีที่แล้ว +7

    Amazing girls. I'm so proud you showed unity through our diverse culture! You all look beautiful! congratulations! Keep up the good work! Make a change in Ethiopia! You can do it! You are the future hope! Peace for our Ethiopia!

  • @nicho3919
    @nicho3919 2 ปีที่แล้ว +3

    Setamru! Setasqenu! Setasdesetu! Some of you are just top notch performers! 👌
    You reminded me of our unity and energy! "Piassa lai", the screaming just makes me want to cry!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @samiargaw8475
    @samiargaw8475 2 ปีที่แล้ว +3

    Now this is exactly what we need, a hope from a generation to come wiz one love mentality. u girls r simply amazing and gave me goosebumps all over. surly u guys can embody what's sheger is all about. I wish this unity of ur is contiguous then turned pandemic.
    👏👏👏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      Since, we raise chickens, getting chicken bumps would be the appropriate expression. 🤔

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 2 ปีที่แล้ว +4

    ያደግንባት አዱ ገነት ይች ሀገር ኢትዮጵያን ናት። ኮራሁባችሁ😘😘😘😘🎉🎊

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 2 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ አበባ ቤቴ የሚለውን እንዴት ተረሳ ሀሳባቹውን በጣም በጣም አሪፍ ነው መልካም ጊዜ አዳትበተኑ ቀጥሉበት

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +13

    I can't stop watching this video clip, because I'm originally from Ethiopian, thanks again Xpose photographer!😀🙏

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra3835 2 ปีที่แล้ว +6

    😄🤩 Congratulations beautiful & smart Nazareth School Students ..

  • @Yaecob
    @Yaecob 2 ปีที่แล้ว

    We proud of you loving 🇪🇹🇪🇹🇪🇹n kids,our home land wish you tht future brands of 🇪🇹🇪🇹🇪🇹nism.

  • @takelebahru7846
    @takelebahru7846 2 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያን በነዚህ ወጣት ልጆች
    አየህዋት እግዚአብሄር ይባርካቸው
    💚💛❤️🙏🏿

    • @germamoges8277
      @germamoges8277 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘፈን ያኮራል እ ደደብ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      @@germamoges8277
      ስድብ ያሳፍራል ፡ መልካም ሙዚቃና ውዝዋዜ ያኮራል ። 🤔

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +9

    You all are so beautiful. Wish you success in your next college journey. Congratulations, parents🙏

  • @NammCat
    @NammCat 2 ปีที่แล้ว +14

    I love this! I went to Naz and until only 6th grade but I was there for my sis graduation! I Love us and our Nazareth community 🥰🔥🔥🔥🔥

    • @shorts7596
      @shorts7596 2 ปีที่แล้ว

      Me too I went to Nazereth school until 10th grade

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +2

      @@shorts7596
      [ ሚኪ አዝ ኤ ቦይ ፡ ሀው አር ዩ አላውድ ቱ ጎ ቱ አን ኦል ገርልስ ስኩል ? ] 🤔

    • @shorts7596
      @shorts7596 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum am Trans

  • @genet6739
    @genet6739 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠቅላላ ባለማሕተቦች 😂😂😂 ወይ የኔጌታ የሡሥ አንተን ሥታገኘኝ የሚወቅሥ መፈሥቅዱሥኸ አገኘኝ ዛሬ ዘፈን ሥሠማ ተሣሥቼ እንኳን ቀሥቀሥ ካልኩ መፈሥቅዱሥ ኸሊናዬን ወዲያው ነው የሚወቅሠኝ በጌታ የሆናችሁ ታቁታላችሁ መፈሥቅዱሥ አመሠግንሐለው ሥለምትወቅሠኝ ሥምታጽናናኝ ሠለምትመክረኝ ተባረክልኝ ሥለነዚሕ አሕቶቼም እጸልያለሁ አኔን ያገኘ የአግዚሕአብሄር መንፈሥ እዲያገኛቸውና አንድ ቀን ለዳቢሎሥ መሠዊያ በሆነ ዘፈን መወዛወዝ ትተው ለፈጣሪያቸው ላምላካቸው ለእግሒአብሔር ለሚሠዋው መዝሙር ማሸብሸብ እዲሆንላቸው ጌታየሡሥ አሡ ለዘላለም ጌታነው ።አሜን

    • @sarasisay5487
      @sarasisay5487 2 ปีที่แล้ว +6

      አዲስ ክርስቲያን 😂 ልታይ ልታይ በአደባባይ? ቅዱስ ቅዱስ አትጫወቺ ባለማህተቦቹ ለኢየሱስ ዘምረው አይጨፍሩበትም! እናንተ እኮ ናይትክለብ ሆኗል ቸርቻቹ:: ሶ አታስመስይ

    • @tafergtsadik9687
      @tafergtsadik9687 2 ปีที่แล้ว

      Esti atasmesy😏😏

    • @bezagebremedhine5102
      @bezagebremedhine5102 2 ปีที่แล้ว

      Self-righteous freak. Go and through your stone somewhere. ...

  • @HanniZenu
    @HanniZenu 2 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations future leaders of the world. Beautiful celebration. Wishing you all young ladies much success and happiness. Congratulations to the parents. Cheers. Love from NY. 💕🇪🇹

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +2

      ለጤናችን [ቺርስ] ፦ 🥂

    • @ideaahmad5949
      @ideaahmad5949 2 ปีที่แล้ว +1

      የጭፈራ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ideaahmad5949
      የደስታ ስሜት ፡ በጭፈራ ይገለጻል ።

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 2 ปีที่แล้ว +4

    You represent vibrant Ethiopia with bright future.

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 ปีที่แล้ว +5

    ለዘረኞች እራስ ምታት ናችሁ ውቦች እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ በሥራችሁ ሁሉ ይከተላችሁ አንድነት ውበታችን ህብረታችን ነው ለቁም ነገር ያብቃችሁ ኢትዮጵያን የምታስጠሩ ያርጋችሁ ከክፉ ይሰውራችሁ በባህላችሁ የማታፍሩ

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 2 ปีที่แล้ว +1

      Where Ethiopia Amelk.... Ethiopia Amelke yalatem ok

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@gideyhaila5302 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @haimanotdaniel2101
    @haimanotdaniel2101 2 ปีที่แล้ว +13

    Lovely people!!! remind me of my high school graduation @ Cathedral 24/25 years ago….take care & enjoy your moment. This kind of moments are once in a life time….
    God bless you all & be productive citizens of Ethiopia!!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ካቴ ፡ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል እያስተማረ ማስመረቅ የጀመረው ከስንተኛው ዓመተ ምህረት ነው ፧ 🤔

    • @haimanotdaniel2101
      @haimanotdaniel2101 2 ปีที่แล้ว +1

      1990 EC

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +4

    May God bless you all beautiful young ladies with your lovely family 👪 ❤️ 🙏

  • @semseyoum9047
    @semseyoum9047 2 ปีที่แล้ว +2

    የፒያሳ የሰፈሬ የናዝሬት ስኩል ቺኮች በጣም ታምራላቹ።ዉድድ

  • @lindaugwu4563
    @lindaugwu4563 2 ปีที่แล้ว +6

    Congratulations to you all. I rejoice with you on this milestone achievement. I wish you all the best going forward as pursue your different careers. Best of luck!

  • @yullitigetachew7900
    @yullitigetachew7900 2 ปีที่แล้ว +4

    what a grace,beauty and elegance GOD has put on Ethiopian women
    you are world tops you may not see it now but one day you will
    you are absolutely different than the rest of the world, i get different feeling when i see Ethiopian ladies
    please keep it and be proud of it 🙏

    • @xpose14
      @xpose14  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tesfayegemeda3314
    @tesfayegemeda3314 2 ปีที่แล้ว +1

    this young and beautiful girls shows how we are interconnected .Ethiopia is amazing god bless wish you all the best in your life time.

  • @user-Eth
    @user-Eth 2 ปีที่แล้ว +6

    Congratulations to all the girls, at Nazareth school!
    # Nazareth school ❤ my school!

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 2 ปีที่แล้ว +11

    Happy to see you dancing our Ethiopian culture 👌

  • @matusala8322
    @matusala8322 2 ปีที่แล้ว +5

    Always Respect and grow your own culture.
    No matter how good it looks Don’t copy paste foreign cultures.
    What’s yours always will be yours and what’s theirs will always be theirs👌

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      አስተያየቱንም በቋንቋችን መጻፍ ፡ ባህልን አክብሮ ለማሳደግ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ። 🤔

  • @gomegu3557
    @gomegu3557 2 ปีที่แล้ว +7

    Congrats beautiful girls I wish you success

  • @hirutbekele5284
    @hirutbekele5284 2 ปีที่แล้ว +8

    They have explained the truth color of Ethiopian people. I like it very much!!!!!!

  • @Kmk_otf
    @Kmk_otf 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የሚሉት girls power ❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥👏👏👏👏

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +11

    እናንተን ያፈራ ማህፀን የተባረከ እና የተቀደሰ ይሁን ።🙏✌️

    • @RD-iw7eg
      @RD-iw7eg 2 ปีที่แล้ว

      ውሸታም! ቅዱሳንን ያፈሩ ማህፀን ነው የተባረከና የተቀደሰ! የሴትነት ክብራቸውን ጭምትነታቸውን ጥለው ስለዘለሉ ነው?

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +1

      @@RD-iw7eg" ጭምት" ያረጀና ጊዜው ያለፈበት አባባል ነው 😀😀😀

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 2 ปีที่แล้ว +5

    ብሄርና ዘር የለላቸው ንጹ ሰው። ስታምሩ።

    • @edomyeshegerua6137
      @edomyeshegerua6137 2 ปีที่แล้ว

      Egna ye sheger ligochima zer anawikim gn enante hagerachin gebitachu selamachinn nesachihun hagerachin be torinet tamesech ke eritrea gar selam kefetern behuala new ethiopiya hagere selamuan yatchihu

    • @fantahunbersisa4817
      @fantahunbersisa4817 2 ปีที่แล้ว +1

      Are bakish biher ena zer yelelew demo ale ende weyis beqilachihu new ende hoooo

  • @biniasli4331
    @biniasli4331 ปีที่แล้ว

    Aye Ethiopian ya Konjo sate maflkeya ❤❤❤❤❤nureln Enante batenru bemen nedaset naberne 😂😂😂😂😂

  • @KiruMesfin
    @KiruMesfin 2 ปีที่แล้ว +1

    congratulations for all of you and nice to see you in Ethiopian color

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow.... what a batch👏👏👏👏
    I have never seen in ma life

  • @ghenetberhane8885
    @ghenetberhane8885 2 ปีที่แล้ว

    Wow! I love you all I can’t stop watching you sweet teenager

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጪው ትውልድን ተስፉ አለን! እንደዚህ በማንነቱ የሚኮራ ትውልድ ስታይ ደስ ይላል። እየበጠበጡን ያሉት እኮ ጊዚያቸውን የጨረሱት ትውልዶች ናቸው እባካቹ ይብቃቹሁ እና ለተተኪው ትውልድ ተውሉንን?

  • @wengaleamaha3751
    @wengaleamaha3751 2 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዞች እንኳን ደስ አላቹ 😘🥰❤🇪🇹

  • @Zenatat
    @Zenatat 2 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful woman an culture this Ethiopians if you ask people
    I'm from Eritrea

  • @yafaman9727
    @yafaman9727 2 ปีที่แล้ว

    Caps off to you, Graduate! Well done!

  • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
    @ሰውመሆን-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአዱ ገነት ልጅ ይለያል የምንለው በምክንያት ነው፡፡ መሰረቱ ሰው ነው!!!!!!!!!

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations girls!!! Wish y'll all the best!!

  • @tesfayedamisse5638
    @tesfayedamisse5638 2 ปีที่แล้ว +1

    Bakki dubartiin baay"attuu Fi addatti baatee barattu irraa kana malee waan irraa hin eegamu. Quuftootatu walgahe.

  • @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ
    @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ 2 ปีที่แล้ว +11

    This is so beautiful to see may God protect you and guide you with his infinite mercy.

  • @mabratazoz9912
    @mabratazoz9912 2 ปีที่แล้ว

    East or west Nazareth school is the best.
    My first born daughter was graduated in 2004 e.c., and now my younger daughter will be graduating in 2015 e.c.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      North or South 🧭 , one reason that makes Naz the best school is ? 🤔🤗

  • @bintihashi9431
    @bintihashi9431 2 ปีที่แล้ว +3

    It gives me goosebumps

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      Getting chicken bumps would be the appropriate saying. Because, we don't raise goose in ET. 🤔

  • @hailemariammamo1051
    @hailemariammamo1051 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ስታምሩ ! Good luck sista .,…

  • @marthagebrehewot3403
    @marthagebrehewot3403 2 ปีที่แล้ว +1

    Way to go Nazareth School!

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta2216 2 ปีที่แล้ว

    God blass u Addis people's different we all love each other we respect every one of God blass ethiopia this how we grow up I love u so much

  • @theeverlastingfather1111
    @theeverlastingfather1111 2 ปีที่แล้ว

    Your stable confidence is frankly appreciated ladies.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      የመድረክ ልምምድ ፡ በራስ የመተማመንን ችሎታ ያጎለብታል ።

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 2 ปีที่แล้ว

    How Beautiful you are when you are one. The future peace makers.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      Peace be upon one Nation under God !

  • @yw4039
    @yw4039 2 ปีที่แล้ว +8

    It's good to be young🤗

  • @Houseofhoney251
    @Houseofhoney251 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful ❤
    #Nazplosives tap in
    Us almost a decade ago

  • @ethiopian2943
    @ethiopian2943 2 ปีที่แล้ว +3

    Very beautiful!

  • @tsesunhailu9004
    @tsesunhailu9004 2 ปีที่แล้ว

    beautiful and glad to see you happy enjoy!!

  • @AdoNagalliya
    @AdoNagalliya หลายเดือนก่อน +1

  • @asefabekele7052
    @asefabekele7052 2 ปีที่แล้ว

    wow wow what amazing!! congratulations ladies

  • @TheSew123
    @TheSew123 2 ปีที่แล้ว +6

    የትም ተወለድ ሸገር ላይ እደግ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      አ.አ ላይ ያደገ ፡ ተመነደገ ፦

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 ปีที่แล้ว +5

    CONGRATULATIONS
    GOD BLESS YOU ALL 🙏🏻 ❤️

  • @apoosto4
    @apoosto4 2 ปีที่แล้ว +1

    I think at some point this must be going through every attending parents mind and the ones filming "12 አመት የት/ቤት ክፍያ ,ቀለብ , uniform, puberty temper tantrums የቻልኩት ይሄ ሁሉ ጊዜ መደነስ ነበር የሚያስጠኗቸዉ ?!?!?!🤣🤣😁🙃🥰
    Congrats girls and to all the parents, Your hard work paid off. Girls enjoy your moments coz it gets tougher and remember it only gets easier if you bring Almighty God in to your journey. Say a little prayer for you your kin and country. Stay humble.
    Good luck in life❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      የክርስትያን ሚስዮናውያን ትምህርት ቤት እንደ መሆኑ መጠን ፡ ስለ እግዚአብሔር አስፈላጊነት ተምረዋል ።🤔

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ውይ ሲያምር እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን በቃ ይበለን ስንቱ ወገናችን አለቀ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +6

    Ethiopia is so beautiful country we love you unity ❤️🇪🇹❤️🫶

    • @samueltadese4505
      @samueltadese4505 2 ปีที่แล้ว

      Selam alewa
      Darbee lalla
      Guma Guma (remix )
      Piyasa lay - Rophnan

  • @bettygenet7663
    @bettygenet7663 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ማለት ይቺ ናት
    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ one love

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf 2 ปีที่แล้ว

    This reminds me of ma school cathe 6 missed those days with ma gals

  • @BirhanuT
    @BirhanuT 2 ปีที่แล้ว

    ለምን እንዳስለቀሱኝ አላውቅም ለቁም ነገር ያብቃችሁ ውድ እህቶቸ።

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 ปีที่แล้ว

    Ya arada lej. Yemechesh. From lycee. Used to have lots of day party 20 years ago. Lots of beautiful

  • @tihitinagebriel4886
    @tihitinagebriel4886 2 ปีที่แล้ว

    Wow betam tameralachu kmr 💚💛❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦🟢🟡🔴

  • @yonastadesse275
    @yonastadesse275 2 ปีที่แล้ว

    ምኑን ከምንድነው የምታገናኙት ዘረኝነት ምናምን ዘረኝነት ጭፈራ ሳይሆን አመለካከት ይመስለኛል አንዱ ሌላኛውን መረዳትና መከባበር እንጂ በመዝለል ብቻ ዘረኛ ነው አይደለም አያስብልም።🥰

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ባህላዊ ውዝዋዜውን መጫወት የክብረት መግለጫም ነው ። 🤔

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 2 ปีที่แล้ว +3

    This is the true ETHIOPIA 🇪🇹 embedded with truth. Congrats 👏

  • @hermalacom
    @hermalacom 2 ปีที่แล้ว +8

    ያገረ ልጆች ቁንጆዎ ሰታምሩ

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 2 ปีที่แล้ว +1

    Great Ethiopians!!! Tnx

  • @jalenegurmu5511
    @jalenegurmu5511 2 ปีที่แล้ว

    Girls power god love it.🥰🥰🥰

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      የሴቶች ዋናው አቅማቸው ፡ ውበታቸው ነው ። 🤔

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 ปีที่แล้ว +11

    Egezyabeher lekum neger yabekachehu yageri lejochi

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku, Egziabher Amlak le University graduation degmo yabkachihu!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @alemayehudejene6883
    @alemayehudejene6883 2 ปีที่แล้ว

    Lovely programme

  • @tayetchgelaw
    @tayetchgelaw 2 ปีที่แล้ว +1

    Love it❤️🙏🏾

  • @mohammedal_issawi9098
    @mohammedal_issawi9098 2 ปีที่แล้ว

    كل إثيوبيا في صالة واحدة بمختلف الثقافات ❤❤

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 2 ปีที่แล้ว +2

    "የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ!!"
    የአዱ ገነት ልጅ አባትም ቅድም አያትም አለው ብሄር ግን የለውም!!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘረሰው ተብሎ መጥራትም ይቻላል ።🤔

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    How beautiful!