ሐኑን ሙሉ ክፍል ደራሲ አሌክስ አብረሃም ተራኪ አማኑኤል አሻግሬ On Chagni Media 2013E.C

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ከዛም የደወሏን ምልክት መጫንን አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
    / @chagnimediaoffical
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 15

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 ปีที่แล้ว +1

    Ohhh my God , I love the story

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 2 ปีที่แล้ว +2

    የተወሰነ ይቀርኛል ግን መኮመት አማርኝ ይከብዳል ፍቅር እኮ እምታራግፉት አባራ አይደለም አዳን ባንዳ መተካት አንዱን ባንዱ መተካት አይቻልም ከእድለኛ ፍቅር በስተቀር ሌላው በፈተና የወፈር የተገመደ ፍቅር ነው ብትለያይም ሁሌ እሚያገርሽ ልዪ ሀይል ነው

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว +5

    O my God I cried so much because I know true story similar to this one this one have happy ending the couple l know they have similar story he is married to another woman and have family but still love his first love she is still alone and almost 50 years old now when they meet she was just 19 years old because of family and religion they can’t be together and many people think love is only sleeping together it’s more than that true love never end it’s from your heart and you do anything for the person you loved until the end

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ሀኑን ፓርት ላይ ስደርስ እንባ እየተናነቀኝ ነው የጨረስኩት አቤቱ ለእኛም እደ ንፁህ ውሀ ኩልል ያለ ፍቅር አድለን💖

  • @alemabetel3183
    @alemabetel3183 2 ปีที่แล้ว +2

    አተራረክህ እንዲጥም ድምፅትህን ትንሽ ብታስተካክለው

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ዋው ዞሮ ዞሮ ያ ሁለት የሚዋደዱት ነፍሶች አንድ ላይ መሆናቸው ነው ዋናው ነገር ከልብ ከሚያፈቅሩት ሰው ጋር እደመኖር ምን የሚያስደስት ነገር አለ

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 ปีที่แล้ว +2

    አማንዬ ሰላምህ ይብዛልን ኑርልን

  • @amberyene4468
    @amberyene4468 2 ปีที่แล้ว

    አለቀ ደስ ይላል እዴት እዳስለቀሱኝ በፍ ይጠፉ እሚለው ነገር መጣ እየተንደርደር እርፍ ጥሩ ውሳኔ ፍች እኔም እደዛ ነበር ያደርኩት

  • @abenevlog8027
    @abenevlog8027 3 ปีที่แล้ว +2

    አሙዬ ምርጥ አርገህ አቅርበኸዋል ደስ ብሎኛል የመፅሐፉ ርዕሰ ሐኑን መሆን ነበረበት

  • @Yanet-nc7eu
    @Yanet-nc7eu ปีที่แล้ว

    Betam arif new enamsegnalen

  • @مريمايالو
    @مريمايالو ปีที่แล้ว

    ወይኔ ግን ፀጋየ አብራር ብቻ ይተርክ አቦ አንተ ተደበቅ

  • @Yanet-nc7eu
    @Yanet-nc7eu ปีที่แล้ว

    🤗🤗🤗🤗