የደም አይነት ኦ ሰብእና /BLOOD TYPE OF FOOD /ETHIOPIAN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 712

  • @saronendeshaw9509
    @saronendeshaw9509 2 ปีที่แล้ว +22

    የደም አይነትን ከብሀሪ ጋር አብሮ የሰራውን ትልቁን የጌቶችን ጌታ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!!❤ በሚገርም ሁኔታ የኔን ባህሪ 97% ከልፆኛል አንተም በርታ እናመሠግንሃለን ተባረክ።

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 2 ปีที่แล้ว +12

    ድንቅ የሆነው ፈጣሪ ይመስገን። ትክክለኛና ተቀባይነት ያለውን ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።በዚሁ ቀጥል።

  • @ArsemaTedy-f2s
    @ArsemaTedy-f2s 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው የኔን ባህሪ ነው የገለፅከው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @watcher6397
    @watcher6397 2 ปีที่แล้ว +58

    በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው። ባብዛኛው ይገልፀኛል ግን በአሉታዊ ከሚገለፁት ነገሮች አንዳንዶቹ የሉኝም እና አንድ የገባኝ ነገር ግን አለ። ምናልባት በወላጆቻችን የምናድግበት ዘዴ እና የምናድግበት ኮሚዩኒቲ መሰረታዊ ባህሪያችንን ሊያጠፉብን ወይም ሊሸራርፉብን ይችላሉ ብዬ አስባለሁ።

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash 2 ปีที่แล้ว +6

      በትክክል ብዙ ነገራችን ከ አስተዳደግ ጀምሮ አኗኗራችን ብዙ ነገሮችን ካጠፉ አንዷ ነኝ ::

    • @abyssiniaethiopia5331
      @abyssiniaethiopia5331 2 ปีที่แล้ว +1

      @@aemyay5169 Depend on family heredity.

    • @yihdegatekle6040
      @yihdegatekle6040 2 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል አዎንታዊ ገፁ ከ95% በላይ በጣም ይገልጸኛል በአሉታዊ ገጹ ላይ ደግሞ ከዚያ በታች ሰላገላለጽህ በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አድንቄሃለሁ

    • @yihdegatekle6040
      @yihdegatekle6040 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል ይህ አገላለጽህ በኔ ላይ በአዎንታዊ ገጹ 95% በላይ በአሉታዊ ገጹ ደገሞ ከዚያ በታች ነው ይሄ ነገር በሌሎች በቅርብ በማውቃቸው ሰዎች ላይም የሚታይ ባህሪ ነው ስለ አገላለጽ በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ

    • @zinashbekele4165
      @zinashbekele4165 2 ปีที่แล้ว

      Migermi neger new 10%enen yemegelis neger new

  • @genettesfamichael1905
    @genettesfamichael1905 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አገላለፅ አቤት ትንታኔ ታሜ በጣም ይገርማል የኔ የደም አይነት ኤ ነው የባለቤቴ ኦ ነው የኛን ቤት ባህሪያት በደንብ አስቀምጠሀል ሁል ጊዜ መቀለጃ ነበርኩኝ ዶክተር ሽን ጠይቂ አሁን ግን የኦን ስብእና በመግለጽህ ዶክተራችን ተብለሃል አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አመሠግናለሁ

  • @getahunayele943
    @getahunayele943 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የሚገርም ነው ገና ልጅ ሆኜ እንኳን የክፍል አለቃ እየሆንኩ ነው ያደኩት፤በሑዋላም በዩኒቨርስቲ ሕይወቴም የተማሪ ተወካይ የግሩፕ ሊደር እየሆንኩ አድጌ በስራም ዘመኔ በሙያዬ የስራ መሪ ነኝ የእግዚአብሔር አማኝ ክርስቲያን ነኝ፤በጉዳቶቹ በተገለጠው ውስጥ አልፌአለሁ፥እያለፍኩ ነው፤
    ተባረክ ወንድሜ።

    • @ashenafimekibeb4102
      @ashenafimekibeb4102 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ግን አሉታዊው በተለይ ቸልተኝነቱንና ግልፍተኝነቱ ን እንዴት ላስወግደው እችላለሁ፡፡

    • @yasinmifta7155
      @yasinmifta7155 ปีที่แล้ว

      Antema astechi neh

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ የደም አይነት ኦ ሰለሆንኩ እራሴን እንደዝህ አይነት ሰለሆንኩ በጣም ተረዳሁት እናመሰግናለን ሁሉ የአልከዉ ትክክል ነዉ ❤❤

  • @ae7936
    @ae7936 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ተገርሚያሁ በአገላለጽህ እራሴን ነው ያገኘሁት 99% ትክክል ነው

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ የሚደንቅ ትንታኔ እና ባለሞያዊ ንግግር ከተናገረው አንድም የሳሳተ ትንታኔ አላየሁበትም በርታ አመሰግናለው።

  • @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
    @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሺ ዶክተር 95% ከላይ ውስጤ ነህ ብያለሁ በጣም ነው የገለፅከኝ በቀጣይም የሚለቀቀውን ኢንሻአላህ እከታተላለሁ ኮሜት አስቀምጣለሁ ሰላምህ ይብዛ እድሜና ጠና ተመኘሁልህ

  • @girmtsiontesfayhagos2143
    @girmtsiontesfayhagos2143 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም የሚገርም ነው !!! ባህሪዬን ምንም ሳይቀር ገልፀህኛል። በጣም አመሰግናለሁ ። 👍 👍 👍

    • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
      @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      ግማሹ የኔ ባህርይ ነው ግማሹ አጠራጣሪ ነው ታምዬ ጌታ ባርኮ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ረጅም እድሜ እናጤና ይስጥህ💐💐💐ዝቅ ብለንም እናመሰግንሀለን

    • @ethiolovefiqr3338
      @ethiolovefiqr3338 2 ปีที่แล้ว +2

      ቀዝቃዛ የሚለው ቃል የንሳቸዋል በረዶ ናቸው በፍቅር ህይወት ደግነታቸው ግን አንደኛ

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 ปีที่แล้ว +5

    በጣም :የሚግርም ታሪክ :ነው::
    በጣም: ታኮራለህ👌
    እንካን:አውኩህ
    ዘርህ :ይብዛ:ላንተ:ክብርአለን🙏🏆🙏

  • @assebsise4742
    @assebsise4742 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ነው የየደነገጥኩት እራሴን ስላሳየኸኝ

  • @rgdffhfg3699
    @rgdffhfg3699 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እያገኘን ነን እናመሰግናለን ዶክተር

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቅቀህ ነው የገለፅከን O+ ዋው። እናመሰግናለን👍👍👍

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 2 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢረዳን ጥሩ ነበር በትክክል ነዉ የገለፅከን እናመሰግናለን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመስግናለን ዶክተር ግልፅ ነው ዘመንህ ሁሉ ይባርክ!

  • @dafnecernuto8538
    @dafnecernuto8538 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ገረመኝ የንየን የደም አይነት ኦ ነው ይልከው ቁጭ አርገህ ገለጽክልን
    ሰላምህን ይብዛልህ ወንድሜ

  • @tegistborga3261
    @tegistborga3261 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለኔ የምትናገር መሰለኝ በጣም ይገርማል ከደም ግሩፕ ጋር አገናኝቼው አላውቅም ነበር ተባረክ አመሰግናለው።

  • @FekirteGetnet
    @FekirteGetnet 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው ቀጥልበት::

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 2 ปีที่แล้ว +13

    በዚህ ገለፃ ውስጥ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አየሁበት ይገርማል በእውነት

  • @ashenafimekibeb4102
    @ashenafimekibeb4102 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር ጀምሮ አለመጨረስና ትኩረት ማጣት እንዲሁም መንፈሳዊ ውጊያዎች ይበዙብኛልና የምትለኝ ካለ አመሰግናለሁ።

  • @rahelmere5937
    @rahelmere5937 2 ปีที่แล้ว +10

    አመሠግናለሁ መስታወት ፊት የተቀመጥኩ ነው የመሠለኝ የሚገርም ገለፃ ነው

  • @seynigirma3358
    @seynigirma3358 2 ปีที่แล้ว +24

    እጅግ በጣም ነው የሚገርመው 97% ፐርሰንት እኔን ይገልፃል ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን.

  • @FreHaimanot-g1m
    @FreHaimanot-g1m 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ድብቅ ማንነታችንን ሁሉ አውጥተህ ጉድ አረከን።
    ግሩም በጣም ግሩም ጥናት ነው በርታ።
    ከገልፅካቸው ባህርያት ውስጥ ግን ሁለቱን በእኔ ውስጥ ፈልጌ ላገኛቸው አልቻልኩም።
    ፩. ቅናት
    ፪. የሰው እድገት አለመፈለግ።
    ምንአልባት በኑሮ፣ በቀለም / በሥነ-መለኮት ትምህርት፣ በንባብ፣ በዕድሜና በአካባቢ ተፅዕኖ ሳላውቀው እነዚህን ባህርያት ለማስተካከል እድል አግኝቼም ሊሆን ይችላል።
    በተጨማሪም የጥናት ውጤት ስለሆነም በትክክል 100% እንዲመሳሰልም አይጠበቅም።

  • @hasenmohamedahmed
    @hasenmohamedahmed หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ይገልፀኛል ቀጠሮ አያከብሩም? እና ምቀኝነት? ውጭ ሁሉም ትክክል ነዉ አንተን ግን በጣም አድናቂህ ነኝ100%

  • @mahletmolla8
    @mahletmolla8 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው እጅግ ይገልጸኛል አመሰግናለሁ አሁን ገባኝ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ገልፀህዋል ደማችን ነዉ ባህሪያችን ❤

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx ปีที่แล้ว

    O Blood Type ነኝ ይገርማል በጣም የራሴን ባህሪ ነው ቁጭ አርገህ የነገርከኝ እየገረመኝ ነው የምሰማህ ይገርማል በጣም ::ሁሉም የተናገርከው ስለራሴ ነው አንድም የቀረክ ነገር የለም አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @YeshiYeshi11
    @YeshiYeshi11 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @afomimare3307
    @afomimare3307 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው ከቀናተኛ ነው ኦ ታይፕ ከሚለው በስተቀር አንድም ሳትጣል ራሴን የሚገልጽ ነው። ለዚህ ነው በጣም ትክክለኛ መረጃ ስለሆነ የምታቀርበው ያንተ ቪዲዮዎች አንድም እንዲያልፈኝ አልፈልግም።

  • @tsedeniaendale5934
    @tsedeniaendale5934 ปีที่แล้ว +1

    ሰዓት ካለማክበር ውጪ ሁሉም ይገልጸኛል። Thank you! ራሴን ለመግዛት በተለይ አሉታዊ ጎኔን ማወቄ መልካም ነው። አዎንታዊ አቅሜን ማወቄም እንድበረታ ያግዘኛል። ታሜ ተባረክ!!!

  • @samuelbiazen3261
    @samuelbiazen3261 2 ปีที่แล้ว +6

    The way you present is looks you are experties on this profession. I wish you could do this by TV or radio, most of Ethiopians will be benefited. Please think over it. God Bless you

  • @hailuayenew2285
    @hailuayenew2285 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ጥናት ነው ። እኔና ባለቤቴ ኤ ና ኦ ነን ። እውነታውም አሉታውም ክ 95 % በላይ ይገልጠናል ። በጣም ጠቃሚ ነገር ነው። ለካ ለዚህ ነው እንዲህ ታደርግ ፣ ታደርግ እየተባባልን ነው የሰማነው። ስለዚህ አንዳችን ለአንዳችን ከመነቃቀፍ ይልቅ በጥንቃቄና በመተሳሰብ ለመኖር ትልቅ እውቀትንና መረዳትን እንዲሁም ለክፉ እድል ፋንታ እንዳንሰጥ ይረዳናል። ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ዲያቢሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞራል ይላልና።በጣም በጣምምምምምምም ተባረክ ውንድሜ።

  • @debasaylemlem4528
    @debasaylemlem4528 2 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ጥሩ ኣድርገህ ነው የገለጽከው ስለ የደም ዓይነት "O + "
    O+ እና O - ምንድርነው ንዩነቱ ? በምን ይለያል?

    • @kurakurata8521
      @kurakurata8521 2 ปีที่แล้ว

      Eni yedim ayenit o+new enenim yemilketal wey

  • @atsedearagaw2695
    @atsedearagaw2695 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው ያልካቸው ሁሉ ይገልፁኛል እግዚአብሔር ትልቅ ድርጅት ያድርስህ!!የምትደነቅ ነህ እንድህአድርጎ ፈጥሮሃል

    • @atsedearagaw2695
      @atsedearagaw2695 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ" ትልቅ ደረጃ ያድርስህ"

  • @yz7517
    @yz7517 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ተባረክ 95% ይገልጸኛል ያልነገርከኝ ሰዎች ለመናገር ሲጀምሩ ማለት የፈለጉትን ቀድሜ አውቀዋለሁ ሌላው በፍፁም በፍፁም በሰዎች መለወጥ ማግኘት ደስተኛ ነኝ ምቀኛ አይደለሁም የማይገባው ሰው አልወድም።

  • @Saber-eu2qf
    @Saber-eu2qf ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም በሚገርም ስብእና ነው የተገለጽነው 99% (ቀጠሮ ኣለማክበር)ውጭ እኔ ውስጥ በተገባ ኣሉ። ምስጋና ለዚህ ድንቅ ኣፈጣጠር የፈጠረ ኣላህ ይገባዋል። ኣንተንም በውቀትህ እውቀት ኣላህ ይጨምርልህ። 🥰🥰🥰

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው በጣም ዘልዛላነኝ እውነት ነው እምትለውን ሁሉነኝ እጅግ በጣም ገረመኝ ስለ ባህሪዬ ነግሬህ ደግመህ የምትነግረኝ ነው የመስለኝ ኦ ነኝ በህሪዬ ይገርመኝ ነበር የምትለው ሁሉ የኔነው በጣም ገረመኝ ተባረክ አመሰግናለሁ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ የምትለዉ ሁሉ በእዉነት የራሴ ህይወት ነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ።

  • @hiwiyaredfiker5233
    @hiwiyaredfiker5233 2 ปีที่แล้ว

    ተባረ የምታስቀምጥልን ነገሮች በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው በርታ ከኔ ባህሪ 4ነገሮች እኔጋ የሉም ሌላው እኔን እራሴን ይናገራል ተባረክ

  • @kasiethiopiatube6911
    @kasiethiopiatube6911 2 ปีที่แล้ว +4

    ታሜ በትክክል ነው የገለዕከኝ አንዳንዱ አይገልፀኝም ምቀኝነት ያልከው ምክንያቱም በጣም ለጋስ እና በመስጠት የምረካ ስለሆንኩ ሌላው ሁሉ ተመችቶኝል 85% ገልፀከኝል

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 ปีที่แล้ว +25

    የሚገርም ነው ጥናቶችህ ባብዛኛው 97%ልክ ናቸው! ተባረክ!

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እርጋታህ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል በብዛት እራሴን አይቸዋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ🙏

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ትንታኔ ነበር እናመሰግናለን ዶ/ር👌👌👌🙏🙏🙏

  • @FeredeAlemu-b3z
    @FeredeAlemu-b3z 7 หลายเดือนก่อน

    ዘጠና ፐርሰንት ገልፆኛል ጥሩ ገለፃነው በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ

  • @teigsthailu6534
    @teigsthailu6534 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ በሰጠህን ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ ስብእናዬንም በትክክል ቁጭ ነው ያረከው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @ZewudetFeleka
    @ZewudetFeleka 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ድንቅ ትምህርትነው አብዛሀኛውን የኔባህሪነው በቃ እኔን ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ግን በቃ ከግማሽ በላይ ይገልፀኛል እናመሠግናል❤❤❤❤❤

  • @wendmagegnabera2704
    @wendmagegnabera2704 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ!! ጀግና በርታ!!

  • @yohannesbirhan4637
    @yohannesbirhan4637 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ እጅግ በጣም ይገርማል ይመችኸ ቆንጆ ጥናት ነው !!

  • @genetgaromsa1427
    @genetgaromsa1427 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ቁጭ ነው ያደረከው

  • @selamawitkaley7616
    @selamawitkaley7616 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much I learn alot from you my God 🙏bless you

  • @barich2296
    @barich2296 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ምስክሬ እንኳን ስለ ሰው በእንሰሳ ተመቅኝቼ አላውቅም በተረፈ 98% እራሴ ውስጥ በመስተፃት የማየው ያህል ነው የተሰማኝ ዋው እውነት 👏👏🤝 ገልፀኸኛል ጨካኝነቱላይ እንዳልከው ነው ሲያስቀይምክና ሲዋሸን የተለመደውን የቅያሜና ያለማመንን ገፀ ባህሪ ስለማናፀባርቅ ላላው የደም አይነት ነገሮችን በመደጋገም ያሳይሀል ከሚደጋገሙ መጉዳቶች በኋላ ስትጨክን ሀበሻ ከልቡ አዋ ይሄንን ግዜና ወቅት ላይ በዚህ የዋሸሁህ እንዳትበሳጭ ወይ እንዳትናደድብኝ ብዬ ነው እንጂ የሚልህ አንተ ላመታቶች ልብህ እየደማ ያሰው እየጠላኸው እያልፈለከውም እንኳን ያላጎደልክበት ማንነትህንና ለሰጠኸው ፍቅርን በመገንዘብ ውስጥህ ላቆሸሸብህ ማንነቶቹን እያመንከው እርሱ እየካደህ ላሳለፍካቸው ነገሮች በማይመጥን መልኩ ወይ ባብሮነት ውስጥ የሚኖረውን ጥቅሞቹን ወይ አንተነትህን ላለማጣት ላይ የተመረኮዘ ይቅርታን እንጂ ወደ ውስጥህ በዝምታ ያለፍካቸውን ብስጭቶች ወይ መጎዳቶችህን በይቅርታው ከውስጥህ በፍቅር አጥቦ የሚያወጣና ወደ ለማይሸራረፈው ንፁህ ፍቅር አይጋብዝህም አያደርገውምም ይቅርታን በፍቅር ለማድረግ ለመሆን ያልታደልን ህዝቦች እንደሆንን ይሰማኛል የነው እንጂ የእንዳልከው ቅያሜ መስሎ ለሰፆች የሚተረጎመው እንጂ ያ ሰው ከዋሸህ 100 ውሸቶችኮ የመጀመርያውን አንዱን ብቻ አንተ ብታደርገው ኖሮኮ የዛሰው ግብረመልስ መቀያየም ሆኖ እስከ ብዙ ግጭትና መለያየት ይሆነበር ይህንን ስታስብ አሀ 99ኙ እኔ ፈገግታዬ እንኳን ሳይቀየር የኖርኩትስ በሚልው ሲመዘን ሀሳቤን አንተ በርግጠኝነት በመረዳት ትጨርሰዋለህ 🙏ከምስጋና ጋር ሌላም በጉጉት እጠብቅሀለሁ እኔ O- ነኝ ቸከቸኩ በምንም አይነት ነገሮች ላይ የኮሜንት ልምዱ ስለሌለኝ ስላ በዛሁም 🙏🙏🙏 Thanks

  • @saramikhayel6573
    @saramikhayel6573 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተናገርከው በሙሉ100 % ኤውነት🙏🙏

  • @neshertigray830
    @neshertigray830 6 หลายเดือนก่อน

    ስም ከመጥቀስ በስተቀር እኔን ያብራራኝ መስሎኝ ነበር። ሰኣት አያከብርም ያለው ግን እኔን አይገልጽም። ጨዋነት ይጎለዋል ያለው ግን አላስደነገጣችሁም? እኔ ራሴን እንደ ጨዋ ነው የምቆጥረው ጨዋም ነኝ። ግን ዶክተሩ ጨዋነት ይጎድለዋል ያለው ንግግር ደግሞ በጣም ትክክል ነው ገልጾኛል። በጣም ጨዋ ነኝ ብያለሁ ታዲያ እንዴት ጨዋነት ይጎድላቸዋል የሚለውን ተቀበልክ የምትሉ ካላችሁ አንድ ጊዜ ዶክተሩን ደግማችሁ ስሙት የሚል ነው መልሴ። አሁን ሁሉንም ግሩፖች አዳምጥልሃለው ከዛ ጋር በተያያዘ ላጠና የምፈልገው ነገር አለኝ። አመሰግናለሁ ዶክተር👍

  • @yemisrachnega6251
    @yemisrachnega6251 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ግሩም ነው ምቀኝነት ከሚለው አልሰማም ? ለብዙ ሰዎች የማግኘት ምሳሌ ነኝ ። እንደገና ለኔ እና እራስ ወዳድ አደለሁም እራሴን ብወድ የት በደረስከኝ ነበር። ሌላው ደግሞ በጣም ቁጡ ነኝ ሰው ላይ በፍፁም አልደርስም ከነኩኝ ግን ማንንም አላልፍም ። ግን በሽታ። ይመስለኝ ነበር ።እናመሰግናለን ወድሜ

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 2 ปีที่แล้ว +1

    በደንብ ተገልጿል እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @mikit9149
    @mikit9149 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ነው እየገረመኝ ነው ስከታተልህ የነበረው የኔ የደም አይነቴ ኦ ማይነስ ነው የተነተንከዌ በሙሉ ልክ ነው ምንም ስህተት የለውም ገራሚ ነህ አመሰግናለሁ

  • @HelenMesfin-t6l
    @HelenMesfin-t6l ปีที่แล้ว

    የኔ የደም አይነት አኦ ነው፣ያልከው በትክክል ይገልደናል,👏👏👏waww

  • @Yehya838
    @Yehya838 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ስጠብቅ የነበር ስብእና በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ሀቂቃ ቃላት ያጥረኛል እናመሰግናለን 90% ገልፀኽኛል አንዳንድ የተገለፁት ነገር የሉብኝም ግን ይገረማል ሱበሃን አላህ መሰኮችን ያብዛልን ሰበብ ሆነኽናል ኑረልን እደግ ክበር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምረልህ

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔን ፀባይን የገለፀልኝ ትክክል ትምርት አግቸበታለዉ የሚታረመ ነዉ አርማለዉ እናመሰግናለን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር::

  • @UmmiUmmi-c9v
    @UmmiUmmi-c9v 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ስለ ኦ የደም ዓይነት የገልፅካቸው ስብዕናዎች ባብዛኛው ከኔ ስብዕና ጋር የሚመሳሰል ቢሆንም የምቀኝነት ባህሪ አላቸው ያልካቸውን ባህሪ ግን በፍፁም የማይገልፀኝና በተቃራኒው በሰዎች ማደግና መለወጥ በጣም የመደሰት ና የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ እንዲያውም በሰዎች ላይ የሚመቀኙ ሰዎችን በተቻለኝ ሁሉ ከባህሪያቸው እንዲታረሙ ጥረት ማረጌን ነውና የማውቀው በጭራሽ የኦ ደም የላቸው ሰዎች በምቀኝነት ስለማይገለፁ ምናልባት በአስተዳደጋቸው ከቤተሰብና ባደጉበት አካባቢ ባህሪ የሚወርሱት በአንዳንድ ሰዎች ላይ በሚታየው ባህሪዎች ሁሉንም መግለፅ አስቸጋሪ ስለሚሆን ይሄን ብታስተካክል ወይም ቢጤንበት ?

  • @JILministtries777
    @JILministtries777 2 ปีที่แล้ว +9

    አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው። ዘልዛላ የሚለው ቃል በህብረተሰባችን መረዳት የሚወሰደው ከብዙ ሰዎች ጋር የሚማግጥ የሚለውን የሚያሳይ በመሆኑ እና በወደፊት ግንኙነት ላይ ችግር ሊፈጥር ስለሚችል በሌላ ቃል ቢተካ መልካም ይመስለኛል ለምሳሌ እብድ አፍቃሪ፣ ቅጥል ያለ አፍቃሪ ወይም ሌላ ቃል ተጠቅመህ ብታሻሽለው ምን ይመስልሃል?።

  • @hcfgd6206
    @hcfgd6206 2 ปีที่แล้ว

    Geta ybarekih yehen timhret qedme bawequt nero bale alfetawem neber hulum ewwnet new 🌹🌹🌹

  • @fretaabraha1268
    @fretaabraha1268 2 ปีที่แล้ว

    Thank you God bless my can ask you about einjera

  • @aamm4470
    @aamm4470 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሰላምህን ይብዛው የእኔ ባህሪነው የደሜ አይነት ኦ ነው 👏👏👏

  • @eyasusala8066
    @eyasusala8066 8 หลายเดือนก่อน

    An amazing explanation.....

  • @hunter-tt8gu
    @hunter-tt8gu 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርምህ ከገለጽከው አንድም የቀረ ነገረ የለም ልኬን ነው የነገርከኝ እውነተኛ አገላለጥ ተባረክ

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 2 ปีที่แล้ว

      እዉነትአገላለጥ ነዉ በጣም ነዉ የተገረምኩት

  • @librameja5283
    @librameja5283 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ይገርማል ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ አገላለጽ ነውእኔም O ነኝ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም ይገርማል ❤❤❤ ኑርልን እውነት ነው ገለፃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

    • @ermyasgedlu7798
      @ermyasgedlu7798 2 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ እንደምን አደርክ በጣም ግሩም ገለጻ ነው በተመስጦና በመገረም ነው ያዳመጥኩህ ከሁሉም የገረመኝ መሪነት ስላልከው እየገረመኝ ነበር እርስም ከቆሎ ትምህርት ቤት ጀምሮ እስከዘመናዊ ትምህርት በቤተክርስትያን አገልግሎት ከጀመርኩበት ጀምሮ እስከአሁን ደረስ ሀላፊነት ተለይቶኝ አያውቅም ያስቸገረኝግ የሰዎችን ነገር ማቃላል አ ክብደው ሲነግሩኝ አውርዶ መጣል የሰወች ማንነት ጭንቀት አለሠረዳት ኢምንት አድርጎ ማየት ነበር ግን ኢምንት አድርጌ ያየሁትን ነገር ፈጽሜ አሳያችዋለሁ አመሰግናለሁ በተለይ የምክር አገልግሎት እሰጣለሁ ሁሌም ስኬታማ ነኝ አልቅሰው የመጡትን ደስብሏቸው ሲሄዱ ለኔ ቀላል ነው

  • @KelemWork-wz3vh
    @KelemWork-wz3vh 2 ปีที่แล้ว

    yeegziabher sra betam dnk new keaemro belay yetenagerkewn kerase gar sasteyayew andum enkuan shtet yelewm enamesegnalen

  • @6Sky6
    @6Sky6 8 หลายเดือนก่อน

    What miracle analyst you are !❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለኔ ጠቅሞኛል ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤እዉነት ነዉ!

  • @mesertdanile5639
    @mesertdanile5639 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያስገርማል እኔ o+ነኝ በብዛት የኔን ባህሪ ገልፀህዋል እናመሰግናለን

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 8 หลายเดือนก่อน

    እስካሁን ያልተረዳሁህ ውዱ ፍቅረኛየ የወደፊት ባሌ ይቅርታ ለካ ተጸጥሮህ ነው ራስ ወዳድ እያልኩህ ዶክተር ተባረክ እጅግ ድንቅና ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Tame kegelestikew 80/100 yne behari newi Eiras wedad gin ayidelehum bergitegnint

  • @serkiado4928
    @serkiado4928 2 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅከኝ እኔ እንደውም መጨረሻ ላይ ስም ሁላ የሚጠራ መስሎኝ ነበር 🙏🙏🙏

    • @watcher6397
      @watcher6397 2 ปีที่แล้ว

      አሀሀሀሀ፣ ወይኔ !!

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @swswit2309
      @swswit2309 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ serkiado ብሎ ተጠራሽ ኮ

  • @zehurahmed8545
    @zehurahmed8545 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር በጣም አላህ!ይስጥልን ይህ አገላለፅ በእውነት ደስ ይላል!ሰላምና ጤና ዕውቀትህንም ይጨምርልህ!!

  • @genetdesalegn669
    @genetdesalegn669 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ የደም አይነት ነው ያለኝ ከተጠቀሱት ባሀሪያት ውስጥ ሰዓት በጣም አከብራለው የተባለው እኔ አይኀልፀኝም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Tigist7777
    @Tigist7777 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ስለደም አይነት "o"ስብእና ስታብራራ 95%ገልጸኸኛል።እኔም, o ,type ነኝና ከዚህም የተነሳ በአመጋገብም ዙሪያ የሰጠኸንን ገለጻ የማልከተልበት ምክንያት አይኖርም ወትንም ጨምሮ ።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በርታ

  • @omerjibril7318
    @omerjibril7318 2 ปีที่แล้ว

    Hi brother I like your show
    Very good program and
    I have question for you
    Maybe you can do by another
    Language video ?
    Like Oromo
    Like Somaliay
    And try brother

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እልህ አለብኝ ይገርማል እዚህ የተነተንከው ሁሉ እኔ ላይ ኣለ በጣም ብልህ ሰው ነህ እናመስግናለን ግን ቅናት ላይ ብዙ ኣይደለሁም ደህና ነኝ ቸለተኝነት አለኝ

  • @tesfayeweldemichel5078
    @tesfayeweldemichel5078 2 ปีที่แล้ว

    በጣምአመሠግናለሁእራሴንእድፈትሽአድርገህኛል

  • @HawiHiwot
    @HawiHiwot 10 หลายเดือนก่อน

    Betam geltehgale yecenekg gen boy frindem yedem aynetu o nw tadya leketaye hiwetacen ceger ayametam?

  • @riyadmohammed9146
    @riyadmohammed9146 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ነው የገለፅከው

  • @ashawaynishat4042
    @ashawaynishat4042 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ነው ራሴን ለራሴ የማውቀና ሰው ሰለ ራሴ የሚነግሩኝ በ100/85 ቀጫ አግኝቸበታለው
    በጣም እግዚአብሔን ሰለሠጠህ ዕውቀት አመሰግናለሁ አሁንም ይጨምርልህ ተባረክ

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይለምልም!, እኔ ኦ አይነት ነኝ ቤተሰቤም ማለት እህት ወንድሞቼን ማለቴ ነዉ።አሉታዊዉ ላይ አንዳንዱን እኔ ላይ ፈፅሞ ሊታሰብና ቦታ የሴለዉ ነገር ለምሳሌ ቅናት የምህረት ልብ ማጣት የሚሉት ነገሮች በኔ ዘንድ አላገኘሁም ከቤተሰብ መሃል ግን በጉልህ አየዋለሁ።እኔ ምናልባት መፅሃፍ ቅዱስን መርሆየ በማድረጌም ሊሆን ይችላል ብየ እንዳልል ከሰው ወይም ከልጆች ጋር ተጣልቼ መዝሙር ለመዘመር አቅም አጣ ነበር የኃጢአተኝነት ስሜትም ይሰማኝ ነበር ይሄ ባህሪየ አሁን ደግሞ አገልጋይም ስለሆንኩኝ ነው መሰለኝ በፍፁም ለቂም እና በቀል ልቤ ቦታ የለውም። ሌሎቹ ያልካቸዉ ግን በሙሉ እኔ ላይ ይታያሉ። ተባረክ ጊዜህን ሰጥተህ እያገለገልከን ስለሆነ እናመሰግናለን የፀጋ ሥጦታ ልዩልዩ ነዉ የሚለዉን የታመነዉ እና እዉነተኛ የጌታን ቃል ታይቶብሃል።በርታ እናከብርሃለን በፀጋህም እንጠቀማለን።

  • @sayibelaayisk6988
    @sayibelaayisk6988 2 ปีที่แล้ว

    እየሰማሁት እያለ በጣም ፈራሁ በኔ ላይ የሰራህ ነው የመሠለኝ እና ከልቤ ነው ተፈጥሮዬን እንዳውቅ ስለረዳከኝ አመሠግናለሁ

  • @lizzawassa6782
    @lizzawassa6782 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamsegenaln betkekel new yetnagerkew ena malet yetnagerkew uluw new gen meqegint lalkew inshallah bdua yetfal inshallah edema yesetek allah ytbeqh

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም የተገረምኩበት ቪድዮ ደሙ ኦ የሆነ ሰውና የገለፅካቸው ባህሪ በትክክል ያየሁት ሰው አለ በሚገርም ሁኔታ ነው የገለፅከው ከልብ እናመሰግናለን

  • @shitug2687
    @shitug2687 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ የሚገርም ትንታኔ ነው

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว

    ዳክተር ሰላም ላንተ በጣም የምገርም የማላውቀውንና በሂወቴ ላዬ ጥያቄ ነበረ የጠቀስካቸው ሁሉ የኔ ደምዐ ስለሆነ ለምሳሌ ስለመስጠት የኔ ትቼ ነው የምሰው እና ከሰጠው በኃላ ዬገርመኛል ለቤሰብ ዬሁን ለቀረበኝ ለኔ መስጠት በጣም ቀላል ነው ጨንቆኝ እስክፀልዬበት እና እንግዲ እንዲ አድርጎ የፈጠረን ጌታ የተመሰገነ ዬሁን፡፡

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጓደኛ ነበረኝ በጣም አፍቃሪና ቀናተኛ ነበር ኦ ሳይሆን አይቀርም ምክንያቱም የፍቅሩ ሁኔታ እንደ ድመት ልጅ ሳይበላኝ አይቀርም ብዬ ትቼዋለሁ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว

    ሲገርም ፓ! ገልፀኸኛል በአብዛኛው 98%። በአሉታዊ ከገለፅካቸው ውስጥ ግን አንዳንዶቹ የሉብኝም። ለምሳሌ ቀዝቀዝ ማለት ቀጠሮን አለማክበር ምቀኝነት ፈፅሞ አላውቅም ! ቸልተኝነትም አይታይብኝም!....በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ።

  • @ፍትህለወለጋአማራ
    @ፍትህለወለጋአማራ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ነው የሚገርመዉ በራሴ ባህሪ እበሳጭ ነበር እናመሰግናለን

  • @jxhzjzh7902
    @jxhzjzh7902 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እራሴን አግኝቻለው ተባረክ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ደስ ይላል 97%ይገልፀኛል ጌታ ዘመንህ ይባርክ እናመሰግናለን

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 ปีที่แล้ว +1

    የማልስማማው ሰአት በጣም አከብራለው እና ምቀኝነት የለኝም ለሰዎች እግዚአብሔር በሚያደርግላቸው ነገር ከራስ በላይ እደሰታለው የገለጽከው ባብዛኛው ትክክል ነው ይገልጸኛል።

  • @lidiyaale8576
    @lidiyaale8576 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል ሙሉ በሙሉ የኔን ባህሪ ነው የገለፅከው