❤🎉❤🎉❤🎉 Abe, your words about Addis is wonderful. You are always a great thinner and a man of future. Thank you for your Great Love and concern for our stabiliteit. We are almost on the Right direction. You have a very significant role in this beautiful and stable country in Africa. Of course also on the road to Great Prosperity...🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤
ጥሩ ውይይት ነው። በርቱ! መልካም አዲስ አመት።
እይታ እንደ መነጸሩ ነው ዘመዶቸ ። ይህ ስንት ምርጥ እጆች ያረፉበት ብዙ አይምሮ የተጨነቁበት የተጠበቡበት ድንቅ እፁብ ነው የሚያስብለው ይህን አይቶ የማያደንቅ የኢትዮጰያ ጠላት ብቻ ነው። ለሰሩት አገር ወዳዶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን መልካም አውዳመት!
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉
አቤ ጨዋታ አዋቂው እንኳን ደህና መጣህ!!! ውቤ ደርባባው እንኳን አደረሳችሁ!!🌼🌼🌼🌼🌼
አቤ ቶክቻዉ እንኳን ደህና መጣህ አዲሱ ዘመን የሀቅና ሰቅ ከብልፅግና አንፀባራቂ ድል የሚመዘገብ ዘመን ይሁንልን።
እውነተኛ የኢትዮጵያ ጠበቆች በርቱልን
እንኳን ❤አደረሳችሁ❤ ወንድሞቼ ኦና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ❤❤❤ መልካም አዲስ ❤❤❤ አመት ይሁንላችሁ❤❤❤
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ውቤቤቤቤቤቤቤቤውብሸት ታዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አቤቶኪቻው እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
አቤ ውቤ በአጠቃላይ የሃቅና ሣቅ ቤተሰቦች መላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ እንዲሁም አቤ እንኳን ሽቅርቅሪቷን ውቢቷን እንደተነበይከው የምትወዳትን አገርህን ለማየት አበቃህ ወንድሜ። 💚💛❤️🙏
ውቤ እንኳን አደረሠህ። 2017 አመተ ምህረት ባንዳ ፣ጥንፈኛ ፣ተላላኪ እና ላኪ የሚቀበሩበት። ኢትዮጲያ እና ኢትዮጲያዊያን እድገት ፣ሠላም እና ፍቅር የሚሆን ዘመን ይሁንልን አቤ ቶላ እና ውብሸት ታዬ አሜን በሉ።
የኢትዬጰያ ጀግናውች እንኳን አደረሳችሁ
አቤ ና ውቤ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጲያኖች መልካም በአል 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ምርጦቹ፡የኢትዮጵያ፡ልጆች፡አቤና፡ውቤ፡እንኳን፡ለ2017ዓም አደረሳችሁ፡ከነመላው፡ቤተሰባችሁ
ትስፋዎቻችን የሚጸኑበት ችግሮቻችና ስጋቶቻችን የሚከሉበት አዲስ ዓመት ይሁንልን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድርግልን
አቤ ልቤ እንዃን ለእናት ሀገርህ አበቃህ!!!!!!!!!!
ዉቤ እዉነትህን ነዉ ! የሀገር ጉዳይ ይርጋ የለዉም አስብ የኛዉ ነዉ ይመጣል 💪 Trust me!!!!!!
እንኳን አደረሳችሁ!!
አቤ እንኳን ለምትወዳት ሀገርህ አብርቃህ❤❤❤❤ ውቤም እንኳን አደረሳችሁ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
አቤ እና ዉቤ እንኳን ለ2017 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ይሁንል
አሚን ሰላም ለሀገራችን❤❤
መልካም አዲስ አመት ለዉዲቷ አገሬና ህዝቤ
አቤ እንኳን ለአገርህ አበቃህ !!!
ውቤ ሰላም ሰላም ብለናል።
አቤዋ ትንሽ ዱብ ዱብ ማለት እንደሚያስፈልግህ ሰውነትህ እያሳበቀ ስለሆነ በጊዜ ወደ ጂም ጎራ ማለት ይገባሀል ።
ኡስታ ጀማልን ብትጋብዙት በሀቅእና ሳቅ ፕሮግራም ላይ
መሀመድ አልዓሩሲንም ብትጋብዙልንእንዴት ደስ ባለን እባካችሁ🙏
Aba welcome to home ሀገርህ ባንተ መምጣት በራች👍
Congratulations Abewa❤❤❤
አቤ እና ውቤ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ውቤና አቤ ምርጦች ክበሩልን 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ
አቤ ለካ የጠፋው ለወደ ሐገር ቤት ጉዞ ሲሰናዳ ስለነበር ነው! እንኳን በሰላም መጣህ!🌹❤
እንኳን.አደረሳቹ.ምርጦች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
“እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ።” መዝ 52፥8
2017 የልምላሜ አመት ይሁንላችሁ!!!!!
መልካም አዲስ አመት 🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
እኳን አረሳችሁ
ሰላም ቶኪቾ ኬኛ በገዛ ነጋን ዱፍቴ ገብረ መነሻ ኬ
❤🎉❤🎉❤🎉
Abe, your words about Addis is wonderful. You are always a great thinner and a man of future. Thank you for your Great Love and concern for our stabiliteit.
We are almost on the Right direction. You have a very significant role in this beautiful and stable country in Africa. Of course also on the road to Great Prosperity...🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤
እንኳን. አደረሳችሁ
አቤ ቶክቻው እንኳን በደህና ገባህ ኢትዮዽያ ። አድvርታይዝመንቱ ላይ እንሰጋለን ቤት ጨርሶ የሚሸጥ ነው እንጂ የምንፈልገው ሰጥተን እነሱን ማሳደድ የሚፈልግ ህዝብ የለምና ብታስቡበት ህዝብ እንዳያለቅስ መጠንቀቅ አለብን
አቤ እንኳን ለሀገሪህ አበቀህ
አሚን
እንኩዋን ተብረቀረቀችልን የጠላት ወሬ ነው አንሰማም አዱገነት እንኩዋን አማርሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤ.ውቤ.መልካም.ስራ.ለ ልጆቻቹ.ይቀመጣል
❤❤❤❤❤ ሀሪፍ ትንተና ዉቤ ና ቶኪቻዉ
ሁለት ውዶች❤
አቤ እንኳን አደረሰህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hi Aba happy new year 🎊🎆🎈
እንኳን ለኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን በሰላም አደረሳችሁ❤
Psalms 65 አማ - መዝሙር
11: በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥
ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።
Hi Abe,
I must be the first person on today's live
አቤና ውቤ እንኳን አደረሳችሁ እረ አቤ ናፈቅህናል
All Ethiopia people happy year 2017🎉
አቤ በርታ ወንድሜ
ሰላም አቤ ውቤ እንኳን አደረሳችሁ
🎉❤❤😂😂🎉
Selam Abe ena Wube. Enkwan des Alachihu.
Melkam Addis Amet🎉😢🎉😢🎉🎉😢🎉😢🎉
ሰላም ለኢትዮጲያ❤❤
Good to see you both
Happy New Year 2017 🇪🇹👍
Welcome to Ewnetegnawa Wub Addis Ababa.
በርቱ የኛ አንበሶች
ሰላም አቤ እና ውቤ
እነኳን 2017 አደረሳችሁ
እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻
🌻🌻🌻
Malkam Addis amyt 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ አቤ አዱ ገንት ድርሴ በአል ክብሪ ምችት ይበልክ አቤ የቆቅ መረቅ 😅😅😅
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ ጀግናነቺ
Abe welcome home and happy new year
ታዲያ ከግርዛት እስከ ግንዛት ይኑር አንድ ሰው 😢😢😢😢😢
ሊቢያ ሱዳን ጋዛ ወደ ከሽንፈት የጎተታት ግብጽ ነች
ኢትዮጵያዊነት መልክ ቢኖረው አቤን ይመስል ነበር
Enquan adereesachu ❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abe well come
*Welcome - አንድ ቃል ነው።
Well done - ነው ባለ ሁለት ቃል።
Selamachu yebeza wba abe enikan adrsachu mlekame adiss amte
አቢ❤❤❤❤❤❤
Wowuuuu abbee amirobihal❤❤❤❤❤❤
Selam
አቤ እና ዉቤ ማኛዎች
የህዳሴ ግድብ ወያኔ ያስጀመረችዉ ልትሰራዉና ልትጨርሰዉ ሳይሆን የፖለቲካ ድጋፍ ለማግኘትና የገቢ ምንጯን አስታሰፋበት ሀገርና ህዝብ ልትዘርፍበት ነዉ።
አቤ ውቤ በሀካል ባንድ ላይ
አይኔ ነው ወይስ?
ውቤ አቤ ምን ይወጣለት እናነው ሴትዬዎ ትንሽ ያምራሉ የምትለን
ውቤ ቀኃሥ ኢትዮጵያን ከ14 ክፍለ ዘመን ወደ 20ክፍለ ዘመን ነው ያሻገራት ፕሮግራሙ ሃቅ እና ሣቅ መስሎኝ እንዲህም ስል የአሁኑን ለውጥ እየካድኩ አይደለም እየተጠነቀቅን እንራመድ ትውልድ እንዳናሳስት እየተጠነቀቅን it's delicate issue...
አቤ በብዙ ኢvደንስ ተመልሰህ ብትመጣ ስለኢትዮጵያ የተሰራውን ብታወራላቸው ዲያስፖራ ቢያይም አያምንምና እንዳትገረም። በተለይ የአሜሪካ ዲያስፖራ ። በተረፈ ይመችህ ባማረችው አዲስ አበባ። ብኖር የፍየል ቁርጥ እጋብዝህ ነበር ውብሸትንም ጨምሮ።
Webe & Abe Ethiopian Defender
Ye Ethiopia talat admit adrguwal: Ethiopia becoming power house of Africa billow iyatanagaru naw!
Jabadha hojadha biya kesanif!
ህዳሴ ግድብ የመለስ ነው ቅር ያለው ቅራሪ ይጠጣ
🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
What happened to Geche? He’s not working anymore
❤❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
የመለስ ያአፍ ውለምታ ነው መለስ በመቃበርክ እሳት ይውጣ ትልቅ የቤት ስራ ነው
bekoshasha weyane betu. Yaltenkuwakwa sew Ale ende .
🎆🎆🎆🎆🎆
More.like.share.haqna.saqii
Eshi Lubaba
አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው......ያለው ጋሽ ማህሙድ ነው ውብ። የዚህ
Antes 27 Amet yelebaw hager geday weyane kadere Alneberachihum .koshasha hula weyane motowal beka.
አቤ ቶክቻው ምነው የቤተክርስቲያን ከበሮ አከልክ
ለማንኛውም እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን
ጠላት ነህ ወዳጅ ነህ ስድቦ ማመስገን በደህና ነው😂😂
@@ethiopiakebede5931 አቤ ያመትባል ጆክ ነው
ኧረ ወዳጅህ ነኝ
ይመችህ
ይሄ ሃቅና ሳቅ ፊት እንኳን ለቤተሰብህ አበቃህ ቤተሰብህ ማለቴ ቅር እንዳይልህ ቤተሰብህ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።
Mezger woyane Ethiopian le 27 admto ahun degmo betgray hizib bibit gebto eyebetebete new
Jeloche
Hak na sakawyan selamachu yibza
Hu