ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Instagram 👉Messi.molla Telegram 👉ye Nathan enat Facebook page 👉ye Nathan enat
Ok yen konjo
Luz new be arebgna
መስዬ እባክሽ ከአይኔ ስርትንሽ አበጠብኝ ምን ልጠቀም
አልመዱ ላይ ምን ምን ጨምሬ ልፍጨው ስት ደይቃ ላቆየው ሰውነቴ ላይ በናትሺ ማር እኔ እዳለ ታፋየ ሸተረር ነው
Hare nay
በብዛት ሀረብ ሀገራት ላይ ይገኛል እንደቆሎ ይጠቀሙታል እኔ ደግሞ ዘይቱን ለፀጉሬ እጠቀመዋለው በጣም ምርጥ ነው አልመንድ
Wow konjo betam aref nw egzabher ijeshin yebarekw berchi. Gin almond kete yelegnale Ethiopia
መሢዬምርጤ ስወድሽ እኮ አወ በወተት በጣም ሀሪፍነው ያጠፋል ውድ የሀገሬልጆች ሞክሬዋለሁ
እዴት ነዉ የተጠቀምሽዉ
እርግጠኛ ነሽ ውዴ እስኪ ንገሩኝ
Shanitarerin lamaxifat Ye woyire zayit taxekimah naber gin tinshi lawawuxi alewu bazi endaleh yixafal biye tasifa adarigalewu amasaginalahu konejo tabereki ♥️♥️
መስየ እንኳን ደና መጣሽአወ አረቦች በደንብ ይጠቀሙታል ባልሳሳት ጆዝ መሰለኝ ስሙውይ እኔ ልጄን እርጉዝ ሁኘ ዘጠነኛ ወሬ ሲገባ በጣም ያሳከኝ ነበር ሽሉ በደንብ በአስር ጣቴ ነበር የማከው እና በቃ በጅራም የተገረፈ ነው የሚመስለው ሆዴ ታፋየ ሳይቀርከዚህ በፊት ነግረሽን ነበር ግን አልሞከርኩትም እሞክራለሁ እናመሰግናለን መስየ
አቺ ልጅ ውስጤ ነሽ ስርአትሽ ደስ ሲል
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን መረጃ ስኳርና ሎሚውን ብቻ መጠቀም አንችልም ኮኮናት ኦይል የለኝም መልሺልኝ እህቴ
እናመሰግናለን በጣም ውዴ
Msya yefte tsegura betam yesbaberale yemimchegne shapo algegnehum men temkrignalshe
አልመዱን አግቸዋለሁ እውነት ግን ያስወግዳል በጣም ነው የምናደደው በዚህ ሸንተረረ ፣ሰት ወራቶች ይፈጄል ለመስወገድ
አመሰግናለሁ እማ እሞክራለሁ 😍
Almonds ar ale arebi hager araboch haph yilalu yibalalu ena shaneterar alegn woferam nberiku sikanes nw yawotabighi
Amesgenalewu ema betam newu yemastelawu shetererei hodeilay thanks
Ye natan enat almond b amharigna y gulo zeyt aydlm ende??
ወይ የኔ ቆጆ በጣም የምፈልገውን ነገር አመጣሹልኝ
በጣም ጠቃሚ ምክር። በአማርኛም የአልመንድ ፍሬ ነው የሚባለው።
Watatu yetignaw irgo wayis duket??? Coconat mindinow??
yena konjooo batam enamesgenalen shetereri batam nber yalegin
የኔ ውድ እህቴ❤❤❤
Lmn meselsh ene yemewedesh raseshin honeshina ye ewnt kelbsh selmetaweri Des teyignslsh tebareki hulem melkam hugni
Yena konjo eger lay yemeweta arenguada ye dem ser matefeya yemetawekew neger kaleshi eski sukh beyeg please 😘😘😘
We call it in amharic yegulo zeyet
መስየ ሳዉዲ ነኝ ገና ሳይሽ ትዝ ያለኝ ትቤታችን ነዉ ስልኬን ልላክልሽና አዉሪኝ የሰፈርሽም ልጂ ነኝ ጎርቤትሽም ጎደኛሽም ነኝ
በጣም እናመሠግናለን❤❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት ባለቤትና እና ለተመልካቾቿ በሉ ሀብቱንም ጤናውንም እድሜውንም አያሳጣችሁ ይስጣችሁ
አሚን mame
Thanks yeni wed but when u came to adiss plz i need alemond plz ok
በስንት ቀን ሊጠፋ ይችላል አልመድ ያልሽውን እየተጠቀምኩ ነው ባልሽው መሰረት ግን 10ቀን ሆነኝ ምንም ለውጥ የለም
Me too 15 days
እናመሰግናለን ባረበኛ ለውዝ ይባላል
እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለሁ ግን ከወጣብኝ አመታትን አስቆጥሮል ይጠፋልኝ ይሆን ኡፍፍፍፍ እንዴት አባቱ ያስጠላል መሰላችሁ
Eshi enamesegenale ehuti selemekireshi emokirewalewu gin demo seletebasa yemitawukiwu negere kaleshi negerene
lemokrw eski yen konjo😊
ሰላም እኔ ምላሽ ስንት ደቂቃ ነው ምንቀባው
እናመሰግናለን ተቸግራ ነበር እሞክረዋለው አረብ ሀገር አለ ስሙ ለውዝ ይባላል በመቀጠል ምን ተጠቀማችሁ ላልሽው ቀይ ሽንኩርት ፈጭቼ ከኮርጌት ጋር ሞክሬው በጣም ቀንሶልኛል ብዙ ሞክራለሁ ለውጥ ያየሁበት ግን ይሄ ነው ጨርሶ አልጠፋም
ማለት በምን ነው ለውጥ ያየሽው በሽንኩርቱ ነው ወይ ?
አዎን ቀይ ሽንኩርት ፈጭቼ ከኮርጌት ጋር አቀላክይ ሸንተረሩ ባለበት ቦታ በደንብ መቀባትና በላስቲክ ማሰር ከ30 ደቂቃ በሃላ መታጠብ በጣም ለውጥ አለው እስከመሸረሻው ብሄድ እደሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙ ነበር የነበረብኝ በጥቂት ቀናት ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ ሞክሪው ጉዳት የለው
ኮርጌት ምድነው እህት
እረ ውዴ የጉልበት ጥቁረት አለቅም አለኝ መፍትሄ ካለሽ
እረ የኔው በጣም ብዙ ነው እግዚአብሔር እንዴት እንደማጠፋው ግራ ግብት ነው ያለኝ😂😂😂😭😭
እኔማ ቂጤም አለቀረ😢
@@mayailoveethiopia915 😂😂😂
ሰላም ቆንጆ አርፍ ነው እናመሰግናለን ላይክ ብያለሁ በአረብ አገር አለ ስሙ ሎውዝ ነውሁላችሁም በቅንነት #ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ
ሎዝ ነው
😂😂አዎ @@thankyou123
Baarbinyaa lawozii yibalalii❤️
ማማየ ሥወድሽ ከሀርብ ሀገር ያላቹሕ ሥሙ ለውዝ ይባላል አለ እሱ ቀርቶስ በሰላም አገሬን በገባው ፈጣሪ ለሀገሬ ባበቃን
ሰላም ለ ሀገሬ ልጆች እኔ Almond አዉቃለው የኔ ቤት ሁሌም ይገዛል እጠቀማለው አመሰግናለው መስዬ ፍቅር
እኔ ለሽተረር ማጥፉ ነው የምፈልገው እስቲ እሞክረዋለሁ
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን
የኔ ማር ስለእውነት ቃላት የለኚም እግዚአብሔር. እኔ ሰላሳ ቀን ሆኖኛል. ከተጠቀምኩት. ይሄው ጠፍቶልኘል በጣም አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏🙏💕💕💕💕
@@yeNathanenat በርች እህት ጎበዝ ጎበዝ
በማሪያም የቱ ነው ያጠፋልሽ ተሳቅቄ ሳልሞትብሽ ንገሪኝ በናትሽ ሰውነቴ አስጠልቶኛል
@@ፍሬነኝስደተኛዋ እንደ ማር ለምን ትሳቀቂያለሽ ይሄ ያለነው እይው ይሄን ያሳየችሽን ሌውዝ ፈጪተሽ ያጆ ወተት ትንስየ ማር ሌሚውን ባንድ አደባልወሽ. ለብ ባለውሀ ታጥበሽ ከዝያ ቀቢው እሽት እያረግሽ ዝግ ብለሽ እሽው ስታሽው ከዛ ዲራሻባቱ ይጠፍል
እናመስግናለን በጣም
መቀባት በየቀኑ ነው ወይስ እንዴት ነው ሞክሬ ውጤቱን እንደምነግርሽ እርግጠኛ ነኝ
አለኝ መሲየ እደት ነው እምጠቀሠው መልሽልኝ
ቅንጆ.ለስንት.ቀን.ነዉ .ምንጠቀመው
እናመሰግናለን እህቴ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምን አይነት ወተት ነው እሚጨመረው ከቻልሽ አሳይን ጎሽ
ዉዴ እኔጋ የዱቄት ወተት ነው ያለኝ በዛላይ መፍጫዉ የለኝም
ተቀብትን ለስት ደቂቃ መቆየት አለብን?
መስዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ውድ
Enedewu benatish yetut mekenesha kalesh
አርብኛ ስሙ ጀውዝ ነው ጋይስ❤😂
ጀውዝ ህንድ ይባላል በአረብኛ። ቆንጆ
ሸንተር ማጥፊያ እና ልብጉር እና ለጥቋቁር ነጠብጣብ የሚሆን ምርጥ ስሙና ገዝቻለው ዱባይ ላይ ምርጥ ነው ተጠቀሙት ጋይስ
ላኪልና ፎቶው
ህይወት ሰለሞን +251910517475 telegram lay lakilegne
@ሃና አበበ ሃና አበበ ስልክሽን በውስጥ ፎቶውን ልላክሽ
@Habashawet Tube dudu _osun black soap
የሳሙናውን ፎቶ ላኪልኝ ወይም ስሙን በደንብ ፃፊው እህት እርግጠኛ የሚያጠፉ ከሆነ ሸተረር
በአረበኛ ለውዝ ይባላል
እኛ ሀገራችን አንጠቀምበትም እንጂ የናታን እናት በኮክ ፍሬ ውስጥ ይገኛል ግን እኝ ሀገር ከላይ ያለውን በልተን እንጥላለን
እናመሰግናለን መሲ የናቲ እናት💕🇧🇴
ፉስትቅ ይባላል ባረቦች
እናመሰግናለን
Ene kende laye sela hone betema new metelewe
በጣም እናመሰግናለን 🙏
Yehonesh sweet negr tnx.
Ahun awekut be berut atebegna lewez new mibalew. Ertebunem yebelutal areboch
Madat endet matifat yichalal beachir memgef
Thanku
Thank you great tips!
Btame emfelgew new ewnte ene egry aytayme alweldkume bwefrte new ymyabgn amesgnalhue mesy
Ereguze nagn Ena hode laye min berega mekelkle ye chelele buhla ke wolde buhla ede norebgn alafalgme ke hospital ye wosedekute madenti bazuma dase alalagnme metefo sheta selelewa
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ስሙ በአረብኛ ሙከሰራት ወይም ፍስድቅ ነው የሚሉት
እናመስግናለን ቆንጆ
BeArebgna lowz ybala wde😍😍
Ene alagebahum alwoledikum gin shenterer alegn siyastela asakikogn lerasu new yewotaew
Awo sitwofir newa
@@ilove251 wofi yelem enate keschalew 😑
l shenterer (vicks betammmm arf neww 6 ber k parmacy geztachu tetekemuu betaamm bacr gize derashunem meyatefaw emenugn
R u sure ? How can we use that
ኸር በናትሽ ሹክ የይኝ እዴት ነው ያጠፋልሽ እህቴ ኸር ተሳከኩ
አዎ በጣም አሪፍ ነዉ በ ሁለት ሳምንት ዉጤቱን ታያላችሁ (vicks vabo rup) ብላችሁ ግዙ ከ any where pharmacy yinoral ለጉንፍንም አፍንጫን በዉጭ በኩል በመቀባት ያክማል ለቦርችም ማታ ተቀብታቹ በ ኪስ ናይሎን መጠቅለል ጠዋት መታጠብ በቃ 100/100i am sure just use it
እሺ እህቴ ገዝቼው አለሁ እጠቀማለሁ ግን ከለቀቀልኝ በጣም ነው ማመሰግንሽ ኸር በጣም ነው የሚደብርው መሣቀቅ
ኸረ እስኪ ማነው ለሸተረር መድኃኒት ተጠቅሞ ያሻረው ውለታችሁን እከፍላለሁ ሹክ በሉኝ ሰውነቴ አስጠላኝ እንዳለ ወረረኝ
ውህዱ ለ 1 ቀን ብቻ ነው ወይስ ማሳደር እንችላለን ?
ኧረ አለ ማማዬ የትም ቦታ
እናመሠግናለን መሲየ ከአረቦች አለ እኔም ስሙን አላቀዉም እንጂ
❤❤❤❤❤❤
መሢዬ ፊቴ የሆነነገር ወጥቶብኝ ከዚህ ቀብቼውየበለጠ ፊቴ ተበላሸ ምንላድርገው የሆነ ጥቁርነገርእዬወጣብኝ
አረ እሞክረዋለው ግን እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር በእግሬ ላይ የደም ስር መብዛት ነው እህቴ ስለዚህ እውቀት ካለሽ video ብትሰሪ ደስ ባለኝ ሌላው ደሞ እኔ እየከሳው ስመጣ ጡቶ እየወደቀ እላስቸገረኝ የምታውቂው ነገር ካለሽ እባክሽን ንገራኝ😢
የኔም ጥያቄየ ነው
የኔም ነዉ
Enam
@@fiydosawol3298 እረ የእኔም ጥያቄ ነው
E
አልመዱን አግቼ ነበር ግን እንዴት ነው አጠቃቀሙ እህት በስንት ቀንስ ነው ፕሊስ መልሽልኝ ስታይው ቴኪው
መሲየ በጣም እፈልግሻለሁ ሳውድ ነው የምኖረው ስልክ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ እና አናግሪኝ እባክሽ
Ine igre layi mixalw shatrari alnyi. Lasu biye acri qamsi albsim barbnya maksrati. Naw miblaw. Mase qonjo nagri
Be Arebgna negarng ehtoch 💚Almond mend new
ለዉዝ ነው የሚባለው
Lewuz ybalal be arbigna
ለውዝነው መሠለኝ በአማርኛ በአረበኛ ሙከሰራት👈
ጠፈተሸብኝ ነበር በርች
Tnx so mach
ለሸተረር መጥፊየ አልመድ ዘይቱን ብጣቀምስ አየስለቅቅልኚም እዴ በነትሽ ንገሪኚ እኔ ዘይቱን አግቸለዉ እዴት ነዉ ምጣቀመዉ በነትሽ ንገሪኚ
ache tifatolshela
Behulum and new SMU almond new
Mesya selamshe yebza
ማነው ተጠቅሞ ለውጥ ያገኘበት
የኔ ቆጆ በጣም ነው እማመሠግነው
እናመሰግናለን መሲዬ እስኪ እሞክረዋለሁ ትንሽ አለብኝ ከሗላ እባቴ ላይ
እናመሰግናለሁ ቅንጅ ግን ወተት ምን አይነት ነው
Thank you .emokirwalh inshallah .
መሢ ጥያቄአለኝ የአልመድ ዘይት ብናገኝ ዘይቱን ብቻነው የምንቀባው ???እናም የበናት የአልመድ ዘይት ከፈለጋችሁ አጣር ቦታ ሂዱ ይገኛል በርገጠኝነት የምትፈልጉትን ዘይት ታገኛላችሁ::
ሱፐር ማርኬትም ሞልቷል
Tebarki
Aseraruni Asayi
Instagram 👉Messi.molla
Telegram 👉ye Nathan enat
Facebook page 👉ye Nathan enat
Ok yen konjo
Luz new be arebgna
መስዬ እባክሽ ከአይኔ ስር
ትንሽ አበጠብኝ ምን ልጠቀም
አልመዱ ላይ ምን ምን ጨምሬ ልፍጨው ስት ደይቃ ላቆየው ሰውነቴ ላይ በናትሺ ማር እኔ እዳለ ታፋየ ሸተረር ነው
Hare nay
በብዛት ሀረብ ሀገራት ላይ ይገኛል እንደቆሎ ይጠቀሙታል እኔ ደግሞ ዘይቱን ለፀጉሬ እጠቀመዋለው በጣም ምርጥ ነው አልመንድ
Wow konjo betam aref nw egzabher ijeshin yebarekw berchi. Gin almond kete yelegnale Ethiopia
መሢዬምርጤ ስወድሽ እኮ አወ በወተት በጣም ሀሪፍነው ያጠፋል ውድ የሀገሬልጆች ሞክሬዋለሁ
እዴት ነዉ የተጠቀምሽዉ
እርግጠኛ ነሽ ውዴ እስኪ ንገሩኝ
Shanitarerin lamaxifat Ye woyire zayit taxekimah naber gin tinshi lawawuxi alewu bazi endaleh yixafal biye tasifa adarigalewu amasaginalahu konejo tabereki ♥️♥️
መስየ እንኳን ደና መጣሽ
አወ አረቦች በደንብ ይጠቀሙታል
ባልሳሳት ጆዝ መሰለኝ ስሙ
ውይ እኔ ልጄን እርጉዝ ሁኘ ዘጠነኛ ወሬ ሲገባ በጣም ያሳከኝ ነበር ሽሉ በደንብ በአስር ጣቴ ነበር የማከው እና በቃ በጅራም የተገረፈ ነው የሚመስለው ሆዴ ታፋየ ሳይቀር
ከዚህ በፊት ነግረሽን ነበር ግን አልሞከርኩትም እሞክራለሁ
እናመሰግናለን መስየ
አቺ ልጅ ውስጤ ነሽ ስርአትሽ ደስ ሲል
የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን መረጃ ስኳርና ሎሚውን ብቻ መጠቀም አንችልም ኮኮናት ኦይል የለኝም መልሺልኝ እህቴ
እናመሰግናለን በጣም ውዴ
Msya yefte tsegura betam yesbaberale yemimchegne shapo algegnehum men temkrignalshe
አልመዱን አግቸዋለሁ እውነት ግን ያስወግዳል በጣም ነው የምናደደው በዚህ ሸንተረረ ፣ሰት ወራቶች ይፈጄል ለመስወገድ
አመሰግናለሁ እማ እሞክራለሁ 😍
Almonds ar ale arebi hager araboch haph yilalu yibalalu ena shaneterar alegn woferam nberiku sikanes nw yawotabighi
Amesgenalewu ema betam newu yemastelawu shetererei hodeilay thanks
Ye natan enat almond b amharigna y gulo zeyt aydlm ende??
ወይ የኔ ቆጆ በጣም የምፈልገውን ነገር አመጣሹልኝ
በጣም ጠቃሚ ምክር። በአማርኛም የአልመንድ ፍሬ ነው የሚባለው።
Watatu yetignaw irgo wayis duket??? Coconat mindinow??
yena konjooo batam enamesgenalen shetereri batam nber yalegin
የኔ ውድ እህቴ❤❤❤
Lmn meselsh ene yemewedesh raseshin honeshina ye ewnt kelbsh selmetaweri Des teyignslsh tebareki hulem melkam hugni
Yena konjo eger lay yemeweta arenguada ye dem ser matefeya yemetawekew neger kaleshi eski sukh beyeg please 😘😘😘
We call it in amharic yegulo zeyet
መስየ ሳዉዲ ነኝ ገና ሳይሽ ትዝ ያለኝ ትቤታችን ነዉ ስልኬን ልላክልሽና አዉሪኝ የሰፈርሽም ልጂ ነኝ ጎርቤትሽም ጎደኛሽም ነኝ
በጣም እናመሠግናለን❤❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት ባለቤትና እና ለተመልካቾቿ በሉ ሀብቱንም ጤናውንም እድሜውንም አያሳጣችሁ ይስጣችሁ
አሚን mame
Thanks yeni wed but when u came to adiss plz i need alemond plz ok
በስንት ቀን ሊጠፋ ይችላል አልመድ ያልሽውን እየተጠቀምኩ ነው ባልሽው መሰረት ግን 10ቀን ሆነኝ ምንም ለውጥ የለም
Me too 15 days
እናመሰግናለን ባረበኛ ለውዝ ይባላል
እናመሰግናለን እህታችን እሞክረዋለሁ ግን ከወጣብኝ አመታትን አስቆጥሮል ይጠፋልኝ ይሆን ኡፍፍፍፍ እንዴት አባቱ ያስጠላል መሰላችሁ
Eshi enamesegenale ehuti selemekireshi emokirewalewu gin demo seletebasa yemitawukiwu negere kaleshi negerene
lemokrw eski yen konjo😊
ሰላም እኔ ምላሽ ስንት ደቂቃ ነው ምንቀባው
እናመሰግናለን ተቸግራ ነበር እሞክረዋለው አረብ ሀገር አለ ስሙ ለውዝ ይባላል በመቀጠል ምን ተጠቀማችሁ ላልሽው ቀይ ሽንኩርት ፈጭቼ ከኮርጌት ጋር ሞክሬው በጣም ቀንሶልኛል ብዙ ሞክራለሁ ለውጥ ያየሁበት ግን ይሄ ነው ጨርሶ አልጠፋም
ማለት በምን ነው ለውጥ ያየሽው በሽንኩርቱ ነው ወይ ?
አዎን ቀይ ሽንኩርት ፈጭቼ ከኮርጌት ጋር አቀላክይ ሸንተረሩ ባለበት ቦታ በደንብ መቀባትና በላስቲክ ማሰር ከ30 ደቂቃ በሃላ መታጠብ በጣም ለውጥ አለው እስከመሸረሻው ብሄድ እደሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙ ነበር የነበረብኝ በጥቂት ቀናት ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ ሞክሪው ጉዳት የለው
ኮርጌት ምድነው እህት
እረ ውዴ የጉልበት ጥቁረት አለቅም አለኝ መፍትሄ ካለሽ
እረ የኔው በጣም ብዙ ነው እግዚአብሔር እንዴት እንደማጠፋው ግራ ግብት ነው ያለኝ😂😂😂😭😭
እኔማ ቂጤም አለቀረ😢
@@mayailoveethiopia915 😂😂😂
ሰላም ቆንጆ አርፍ ነው እናመሰግናለን ላይክ ብያለሁ በአረብ አገር አለ ስሙ ሎውዝ ነው
ሁላችሁም በቅንነት #ሳብስክራብ አድርጉልኝ አድስ ዩቱበር ነኝ
ሎዝ ነው
😂😂አዎ @@thankyou123
Baarbinyaa lawozii yibalalii❤️
ማማየ ሥወድሽ ከሀርብ ሀገር ያላቹሕ ሥሙ ለውዝ ይባላል አለ እሱ ቀርቶስ በሰላም አገሬን በገባው ፈጣሪ ለሀገሬ ባበቃን
ሰላም ለ ሀገሬ ልጆች እኔ Almond አዉቃለው የኔ ቤት ሁሌም ይገዛል እጠቀማለው አመሰግናለው መስዬ ፍቅር
እኔ ለሽተረር ማጥፉ ነው የምፈልገው እስቲ እሞክረዋለሁ
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርቺ እናመሰግናለን
የኔ ማር ስለእውነት ቃላት የለኚም እግዚአብሔር. እኔ ሰላሳ ቀን ሆኖኛል. ከተጠቀምኩት. ይሄው ጠፍቶልኘል በጣም አመሰግናለሁ
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏🙏💕💕💕💕
@@yeNathanenat በርች እህት ጎበዝ ጎበዝ
በማሪያም የቱ ነው ያጠፋልሽ ተሳቅቄ ሳልሞትብሽ ንገሪኝ በናትሽ ሰውነቴ አስጠልቶኛል
@@ፍሬነኝስደተኛዋ እንደ ማር ለምን ትሳቀቂያለሽ ይሄ ያለነው እይው ይሄን ያሳየችሽን ሌውዝ ፈጪተሽ ያጆ ወተት ትንስየ ማር ሌሚውን ባንድ አደባልወሽ. ለብ ባለውሀ ታጥበሽ ከዝያ ቀቢው እሽት እያረግሽ ዝግ ብለሽ እሽው ስታሽው ከዛ ዲራሻባቱ ይጠፍል
እናመስግናለን በጣም
መቀባት በየቀኑ ነው ወይስ እንዴት ነው ሞክሬ ውጤቱን እንደምነግርሽ እርግጠኛ ነኝ
አለኝ መሲየ እደት ነው እምጠቀሠው መልሽልኝ
ቅንጆ.ለስንት.ቀን.ነዉ .ምንጠቀመው
እናመሰግናለን እህቴ
እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምን አይነት ወተት ነው እሚጨመረው ከቻልሽ አሳይን ጎሽ
ዉዴ እኔጋ የዱቄት ወተት ነው ያለኝ በዛላይ መፍጫዉ የለኝም
ተቀብትን ለስት ደቂቃ መቆየት አለብን?
መስዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ውድ
Enedewu benatish yetut mekenesha kalesh
አርብኛ ስሙ ጀውዝ ነው ጋይስ❤😂
ጀውዝ ህንድ ይባላል በአረብኛ። ቆንጆ
ሸንተር ማጥፊያ እና ልብጉር እና ለጥቋቁር ነጠብጣብ የሚሆን ምርጥ ስሙና ገዝቻለው ዱባይ ላይ ምርጥ ነው ተጠቀሙት ጋይስ
ላኪልና ፎቶው
ህይወት ሰለሞን +251910517475 telegram lay lakilegne
@ሃና አበበ ሃና አበበ ስልክሽን በውስጥ ፎቶውን ልላክሽ
@Habashawet Tube dudu _osun black soap
የሳሙናውን ፎቶ ላኪልኝ ወይም ስሙን በደንብ ፃፊው እህት እርግጠኛ የሚያጠፉ ከሆነ ሸተረር
በአረበኛ ለውዝ ይባላል
እኛ ሀገራችን አንጠቀምበትም እንጂ የናታን እናት በኮክ ፍሬ ውስጥ ይገኛል ግን እኝ ሀገር ከላይ ያለውን በልተን እንጥላለን
እናመሰግናለን መሲ የናቲ እናት💕🇧🇴
ፉስትቅ ይባላል ባረቦች
እናመሰግናለን
Ene kende laye sela hone betema new metelewe
በጣም እናመሰግናለን 🙏
Yehonesh sweet negr tnx.
Ahun awekut be berut atebegna lewez new mibalew. Ertebunem yebelutal areboch
Madat endet matifat yichalal beachir memgef
Thanku
Thank you great tips!
Btame emfelgew new ewnte ene egry aytayme alweldkume bwefrte new ymyabgn amesgnalhue mesy
Ereguze nagn Ena hode laye min berega mekelkle ye chelele buhla ke wolde buhla ede norebgn alafalgme ke hospital ye wosedekute madenti bazuma dase alalagnme metefo sheta selelewa
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ስሙ በአረብኛ ሙከሰራት ወይም ፍስድቅ ነው የሚሉት
እናመስግናለን ቆንጆ
BeArebgna lowz ybala wde😍😍
Ene alagebahum alwoledikum gin shenterer alegn siyastela asakikogn lerasu new yewotaew
Awo sitwofir newa
@@ilove251 wofi yelem enate keschalew 😑
l shenterer (vicks betammmm arf neww 6 ber k parmacy geztachu tetekemuu betaamm bacr gize derashunem meyatefaw emenugn
R u sure ? How can we use that
ኸር በናትሽ ሹክ የይኝ እዴት ነው ያጠፋልሽ እህቴ ኸር ተሳከኩ
አዎ በጣም አሪፍ ነዉ በ ሁለት ሳምንት ዉጤቱን ታያላችሁ (vicks vabo rup) ብላችሁ ግዙ ከ any where pharmacy yinoral ለጉንፍንም አፍንጫን በዉጭ በኩል በመቀባት ያክማል ለቦርችም ማታ ተቀብታቹ በ ኪስ ናይሎን መጠቅለል ጠዋት መታጠብ በቃ 100/100i am sure just use it
እሺ እህቴ ገዝቼው አለሁ እጠቀማለሁ ግን ከለቀቀልኝ በጣም ነው ማመሰግንሽ ኸር በጣም ነው የሚደብርው መሣቀቅ
ኸረ እስኪ ማነው ለሸተረር መድኃኒት ተጠቅሞ ያሻረው ውለታችሁን እከፍላለሁ ሹክ በሉኝ ሰውነቴ አስጠላኝ እንዳለ ወረረኝ
ውህዱ ለ 1 ቀን ብቻ ነው ወይስ ማሳደር እንችላለን ?
ኧረ አለ ማማዬ የትም ቦታ
እናመሠግናለን መሲየ ከአረቦች አለ እኔም ስሙን አላቀዉም እንጂ
❤❤❤❤❤❤
መሢዬ ፊቴ የሆነነገር ወጥቶብኝ ከዚህ ቀብቼውየበለጠ ፊቴ ተበላሸ ምንላድርገው የሆነ ጥቁርነገርእዬወጣብኝ
አረ እሞክረዋለው ግን እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር በእግሬ ላይ የደም ስር መብዛት ነው እህቴ ስለዚህ እውቀት ካለሽ video ብትሰሪ ደስ ባለኝ ሌላው ደሞ እኔ እየከሳው ስመጣ ጡቶ እየወደቀ እላስቸገረኝ የምታውቂው ነገር ካለሽ እባክሽን ንገራኝ😢
የኔም ጥያቄየ ነው
የኔም ነዉ
Enam
@@fiydosawol3298 እረ የእኔም ጥያቄ ነው
E
አልመዱን አግቼ ነበር ግን እንዴት ነው አጠቃቀሙ እህት በስንት ቀንስ ነው ፕሊስ መልሽልኝ ስታይው ቴኪው
መሲየ በጣም እፈልግሻለሁ ሳውድ ነው የምኖረው ስልክ ቁጥሬን ላስቀምጥልሽ እና አናግሪኝ እባክሽ
Ine igre layi mixalw shatrari alnyi. Lasu biye acri qamsi albsim barbnya maksrati. Naw miblaw. Mase qonjo nagri
Be Arebgna negarng ehtoch 💚
Almond mend new
ለዉዝ ነው የሚባለው
Lewuz ybalal be arbigna
ለውዝነው መሠለኝ በአማርኛ በአረበኛ ሙከሰራት👈
ጠፈተሸብኝ ነበር በርች
Tnx so mach
ለሸተረር መጥፊየ አልመድ ዘይቱን ብጣቀምስ አየስለቅቅልኚም እዴ በነትሽ ንገሪኚ እኔ ዘይቱን አግቸለዉ እዴት ነዉ ምጣቀመዉ በነትሽ ንገሪኚ
ache tifatolshela
Behulum and new SMU almond new
Mesya selamshe yebza
ማነው ተጠቅሞ ለውጥ ያገኘበት
የኔ ቆጆ በጣም ነው እማመሠግነው
እናመሰግናለን መሲዬ እስኪ እሞክረዋለሁ ትንሽ አለብኝ ከሗላ እባቴ ላይ
እናመሰግናለሁ ቅንጅ ግን ወተት ምን አይነት ነው
Thank you .emokirwalh inshallah .
መሢ ጥያቄአለኝ የአልመድ ዘይት ብናገኝ ዘይቱን ብቻነው የምንቀባው ???
እናም የበናት የአልመድ ዘይት ከፈለጋችሁ አጣር ቦታ ሂዱ ይገኛል በርገጠኝነት የምትፈልጉትን ዘይት ታገኛላችሁ::
ሱፐር ማርኬትም ሞልቷል
Tebarki
Aseraruni Asayi