ቃር - Heartburn

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ጤና ይስጥልኝ ውድ የአማካሪ ተከታታዮች ዶ/ር ዘይነብ ነኝ
    ስለቃር አንዳንድ ጠቃሚ ነጥቦችን ለማንሳት ወደድን
    የቃር ምልክቶች
    ቃርን ምን ምን ነገሮች ሊያባብሱት ይችላሉ?
    የቃር ጉዳቶች ምንድናቸው?
    ቃርን ለመከላከል ምን እናድርግ? የሚሉ ጉዳዮችን እንዳስሳለን ቻናላችንን ላይክ እና ስብስክራይብ ያደርጉ

ความคิดเห็น • 11

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 4 หลายเดือนก่อน +1

    መዳኒቱን የቤት ዉስጥ ታለ አትናገሪምደ ጉሮሮየን አቃጥሎኝ ነዉ ላዳምጥ የገባሁት እቤትሽ መዳኒት አልተናገርሽም ደሞያች ዶክተር

  • @FatumaHussan-fy9wn
    @FatumaHussan-fy9wn 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርቱ

  • @BedluAseffa
    @BedluAseffa ปีที่แล้ว

    መልካም❤

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 7 หลายเดือนก่อน

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሺ ስላምታ ጀምሪ አጀር አለው

  • @AbrhamA-pu1sv
    @AbrhamA-pu1sv 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx wed

  • @AbuJoro-ez8zl
    @AbuJoro-ez8zl 5 หลายเดือนก่อน

    Batam tur

  • @Yegbreal_19
    @Yegbreal_19 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሊገለኝ ነው ቃሩ ሲመጣ ደግሞ አክ ብዬ ካልተፋሁት ወደላይ ነው የሚለኝ😢 ግን እኔ ወፍራምም ነፍሰ ጡር ምናምን አይደለሁም ኪሎ እራሱ 46ኪሎ ምናምን ነኝ እናም በቀን ከ10 በላይ ያቅረኛል😢

    • @thankgodforeverything6361
      @thankgodforeverything6361 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ክሎችንም አንድ ነው😢

    • @BedluAseffa
      @BedluAseffa ปีที่แล้ว

      42 ኪሎ ነኝ😢

    • @Yegbreal_19
      @Yegbreal_19 ปีที่แล้ว

      @@BedluAseffa ይሄ ከ7 ወር በፊት የኮመትኩት ኮሜንት ነው ግን አሁን ፈጣሪ ይመስገን ቃሩም ትቶኛል ኪሎም 51 ገብቻለሁ አልፎ አውግቼዋለሁ 50 መሙላት ነበር ሃሳቤ የነበረው

  • @LovelyBallet-gg8cf
    @LovelyBallet-gg8cf ปีที่แล้ว

    ቃርአስቸገረኝ