Aba Yohannes Tesfamariam Part 1388 A ''አባ ዮሐንስን ለማጥፋት ሲለፋ የኖረው ወጣት ምስክርነት''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ''አባ ዮሐንስን ለማጥፋት ሲለፋ የኖረው ወጣት ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በTH-cam እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

ความคิดเห็น • 446

  • @TeketayAwoke
    @TeketayAwoke 10 วันที่ผ่านมา +40

    እኔ የከፋ ከሀጥያት አረንቋ ተዘፍቂያለው የይንቨርቲ ተማሪ ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ይረዳኝ ዘንድ የወንቅሸት በረከት ያድርብኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 10 วันที่ผ่านมา +3

      ኣይዞህ ጸለይ ውዳሰ ማርያምን ጸልየህ ተኛ❤❤❤

    • @TeketayAwoke
      @TeketayAwoke 10 วันที่ผ่านมา

      @@TsiTsi1111-h8u እሽ ወገኖቸ

    • @shiferaw12
      @shiferaw12 10 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞህ የአንድያ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድንሀል። ለምነው ብቻ አንተ #ተስፋ_እንዳትቆርጥ። ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ፈውሰኝ በለው ። ይፈውስሀል ቸር አባት ነውና።

    • @WargiyeIt
      @WargiyeIt 9 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሄር.ይርዳሽ.አየዞሽ

    • @ወለተመስቀል-መ4ዠ
      @ወለተመስቀል-መ4ዠ 9 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ እውነተኛ ንስሃ በመግባት ፣ፆም ፀሎት ፣ ስግደት በማዘውተር ውጣ

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእወነት ለተፈወሰከው ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ለአንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይደረስ አሜን ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በእድሜ በጤና ያቆይልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @VgjhgHghhh
    @VgjhgHghhh 9 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልል ብላችሁ የወቅሸቱን ቅዱስ ገብረኤልን አመሰግኑልኝ አዳይኔን ታዉሬ ነበረ የቅዱስ ገብረኤል ተራዳይነት በመቤቴ አማላጅነት በአባታችን ፅለትእና እባ ድኛለሁ አለዘገየም እኔላይ የተደረገልኝ እልልልልልልልልብላችሁ አመስግኑልኝ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ገዳማቸንን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MahletTesfay-t9b
      @MahletTesfay-t9b 8 วันที่ผ่านมา +1

      Ellllllllllll yene wud egziabher ymesgen Amen 🙏🙏🙏 lanchi /e yederese amlak lenem leljochem lebeatesebochem ydresln Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 10 วันที่ผ่านมา +12

    በዚህ ቦታ ላይ የሚገኝና የዚህን ገዳም የአባታችን ታሪክ የሚናገር ሰዉ በእግዚብሔር ዘድ የተመረጠ ነዉና ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት ያድርገን ይህን እድናይ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን ለዚህ ታሪክ የተመረጡትን አባታችን የበረሀዉ መናኝን እግዚብሔር ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Samsong-w5x
    @Samsong-w5x 10 วันที่ผ่านมา +7

    አተ የግፍ 😭አተ የመከራ😭 አተ የፈተና 😭አባት ለኛ ቃተታቹህ አቤት ስንቱን ግፍ ተሸከማቹህት አባታለም 😭😭😭ግፋቹህን አምላክ ቅዱስሳን ይመልከትልን አሜን

  • @sara-w2s
    @sara-w2s 10 วันที่ผ่านมา +4

    ያንተን ልብ የከፈተ ለሌሎቹም ሴጣን ላደረባቸዉ ልባቸዉን ይክፈትላቸዉ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሀንስ ☝
    አባታችንን ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿

    • @የሰውሯ
      @የሰውሯ 10 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ይርዳህ እኛንም ለንስሐ ለምስክር ያብቃን ለደጁ ያብቃን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuketGedie
    @MuketGedie 9 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል እግዚአብሄር ዘላለም ይመስገን ለአንተ የደረሰ መድሃኒዓለም ለ ተጨነቁት ሁሉ ይድረስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @MemoAseri
    @MemoAseri 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት ሰብሳቢያችን ላውዴምረትወ እግዚያብሃሄር ያብቃልን

  • @emavetm5903
    @emavetm5903 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወትያሰማልን ተስፋ መግስት የውርስልን ወድማችን ፍጻሚህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u 10 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ አባት ምንም እንከን የለባቸውም የአዳም ልጆች ተስፋ ለዘላለም ይኑሩልን 🤲🤲🤲

    • @HabtamAddise
      @HabtamAddise 10 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @snapsnap7478
    @snapsnap7478 10 วันที่ผ่านมา +2

    እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺአመት ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ትሁት አባትየበረሀው መናኝ ስራቸው ምስክር ነው ጥላት እርር ድብን ይበል እውነት

  • @HanaEndale-y9z
    @HanaEndale-y9z 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ልዩ አባት ገና ከማህፀን የተመረጡ ናቸው የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ጌታ የሚወደው ታማኝ እንደሙሴ የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ታማኙ የጫካው መለኩሴ✅

  • @MohandasHcgcgxgx-rw1bd
    @MohandasHcgcgxgx-rw1bd 10 วันที่ผ่านมา

    አባት አለሜ እድሜወትን ይርዝምልን የትህትና አባት የወደቀ የምተነሳ የቤተሰቦቸን ለድነት ይብቁልኝ

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127 10 วันที่ผ่านมา +3

    አባት አለም ዩጭለማው ብርሃን ዩታ እርስ ውን ያወኩባት ቀን ዩተወርሁባት ቀን

  • @AB-r7o
    @AB-r7o 9 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ለአንተ የደረሰዉ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AfomiyaTesfaye-tr6vf
    @AfomiyaTesfaye-tr6vf 10 วันที่ผ่านมา +2

    ላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋማርያም የሰቸው እንባ ፀሎታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 9 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለአባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባዬ 🤲🤲🤲
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏

    • @mare7241
      @mare7241 9 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 10 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችንሽአመትያኑርልንአህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 10 วันที่ผ่านมา +2

    _አቤት __#የእግዚአብሔር__ ስራ __#እፁብ__ __#ድንቅ__ ነው እናቱ ለምክኒያት ታመሙ በዛ ምክንያት አሳዳጅ ከሳሽ የነበረው ልጃቸው ዳና __#ሰለማይነገር__ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን_ ❤❤❤❤
    አባታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአቤሔር ይመስግን እልልልልል የልቤን መሽት ሙላልኝ የራማው ቅዱስ ገብረኤል ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ ነፀሎውት ያስብኝ ወለተ ገብረኤል እያላችሁ

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ገናጅምርነው የአባታችንንናየወቅሸትን ጠላት ያበረክከዋል እሚሣነውየለም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኛልዩ አባታችን የስደተኞች አባት መፅናኛችን ውበታችን

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs 10 วันที่ผ่านมา +1

    እመብርን እኔ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢 ጌታዬ ሆይ አባታችንን ባሉበት ጠብቅልን😢😢😢

  • @HabtamAj
    @HabtamAj 10 วันที่ผ่านมา +7

    እጹብ እጹብ እጹብ 🤲🤲❤❤🤲አባታለም🤲🤲🤲❤❤❤

  • @HanaEndale-y9z
    @HanaEndale-y9z 10 วันที่ผ่านมา

    ገገና ይመጣሉ አይሆንላቸውም አባታችንን የነካ በሰማይም በምድርም አኗኗሩ የከፋነው እግዚአብሔር ከአባታችን ጋር በፈቅር ያኑረን አሜን🤲

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 10 วันที่ผ่านมา

    አባት አለም የግፋቸው ብዛት አቤቱ ግፋቸው ተመልከት ። እንኳን ደስ ያለህ ላንተ የመለሰ ሌሎችም ይመልሳቸው

  • @tegshmmpocwohd
    @tegshmmpocwohd 10 วันที่ผ่านมา

    የኛ የግፍ የመከራ አባታችን ፀሎታቸው አይለየን ባሎበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Aragsh
    @Aragsh 10 วันที่ผ่านมา

    የበርሀው መናኝ የስምተኛው ሺ ሀዋሪያት ሺ አመት ይኑሩልን❤❤. እኔም ባይኔ አይቻለው አባታችንን የሚተች አድ መምህር ነበር ዛሬ ላይ ቀብረው ያወጡት አጥም ነው የሚመስለው😅😅

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 10 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀኔን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @lulamehari6237
    @lulamehari6237 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን እንባ ፀሎት ለኔም ለሀጢያተኛዋ ልጅህ ድረስልኝ የወርቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁን አስቡኝ

    • @lulamehari6237
      @lulamehari6237 9 วันที่ผ่านมา +1

      የበረኻው መኛን አባ ዮውሐንስ ተስፉማርያም በፀሎትዎን ያስቡኝ

  • @tsehayabebe7422
    @tsehayabebe7422 10 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ያንተን ልብ የመለስ አምላክ የሌሎችንም ልብ ይመልስላቸው አባታችንን እግዚዓብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 10 วันที่ผ่านมา

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ገና አለም ትበራለች ገና ይመጣሉ በወንቅእሸት ገዳም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን

  • @almazgeto4421
    @almazgeto4421 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ተረዳይነት ለኛም ይድረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 9 วันที่ผ่านมา +1

    የወንቅሸቱ ቅዲስገብረኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለኔም ለሀጢያተኛዋ ደርሰህልኝ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 10 วันที่ผ่านมา +3

    ኣይይይ የግፍ ኣባታችን ጠላትዎት እግሮት ስር ይጣልሎት በረከትኩም ይሕደረና😢❤😢ኣየ ሲምንተኛ ሺ

  • @አቤየወንቅእሸቷ-ፀ8ቈ
    @አቤየወንቅእሸቷ-ፀ8ቈ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ክቡር አባታችን የአዳም ልጆች ተስፋ የተዋህዶ ኩራት የታሪክ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አሁንም በቤቱ ያፅናህ አባታችን ስደተኞች ልጆችወትን በመንፈስ ቅዱስ በእንባ በፀሎትወ ይጎብኙን

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 10 วันที่ผ่านมา +2

    የታዬ የድሆች አባት የስደተኞች አባት ዳግማዊ አቡነ ሀብተ ማርያም ዳግማዊ ዘርዓ ብሩክ ❤❤❤❤❤❤ የማቱሳላን ዕርሜ ይስጥልን

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 10 วันที่ผ่านมา

      የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታች ምን አረገው ነው እነደዚህ ለሠሩ የሚያነሱ የሚጥሏችው አይ ጠላትትትትትትትትትትት

  • @abrshalhbshi
    @abrshalhbshi 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እድሁም ግፈኛው አባታችን የአይናችን ብሌን እንኳን ሰላም መጡልን አሜን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 วันที่ผ่านมา

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @BertikanTadele
    @BertikanTadele 9 วันที่ผ่านมา

    ያልጠፍነው ከእግዚአብሔር ምህርት የተነሳነው በእውነት የኛ አባት የግፍና መከራ አባት ስለኛ መዳን ስለኛ ስው መሆን ይህን ሁሉ መከራ የሚቀበሉልን ግን እንኳን ተውለድልን የኛ ጅግና አባት ደመላሽ ጠላት አበርካኪ ብቸኛው እንቁ ባህታውይ

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 5 วันที่ผ่านมา

    ኣባዬ ግፈኛዉ ኣባቴ 😢 ቅድስት ድግል ማርያም ከነ ልጇ ጠብቃ ለሀገረወት ታብቃልን ኣሜን 😢

  • @abrshalhbshi
    @abrshalhbshi 10 วันที่ผ่านมา +1

    እጹብ ድንቅ ነው የጌታ ስራ በአባታችን አድሮ እድህ አለምን ቀደሳት ክብር ምስጋና ለእስራኤል ቅዱስ ይሁን አሜን(፫)

  • @yeshiagzewu
    @yeshiagzewu 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባታችን በረከት ይደርብን እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 วันที่ผ่านมา

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከሰነቱ አሰቃቄ ሀጥያት እደወጠሁ እኔና እግዚአብሔር ነው የምናወቀው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሲደረሰልኝ የበረህው መናኝ ሰደተኛው ግፈኛው አባቴ ለኔ ሳለቅሱልኝ ጽሎታቸው ደረሰለኝ ና ከሁሉም ወጣሁኝ

  • @ወለተሚካኤልYouTube
    @ወለተሚካኤልYouTube 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተመሠገን የበረሀው መናኝ የግፍ የመከራ አባት አባት በመንፈስ አስቡኝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ 10 วันที่ผ่านมา

    እዩልኝ ይሔን የእግዚአብሔርን ታአምር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እጱብ ድንቅ ነዉ ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን እርሶን የሠጠን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን ገብረስላሴ እና ወለተ ማሪያም ከእነ ቤተሰባችን በፀሎት ያስቡን ለምስክርነት እንድንበቃ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስ አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Gigig-p3l
    @Gigig-p3l 10 วันที่ผ่านมา +1

    የበረሀዉ መናኝ አባቴ አባ ዮሀንስ በፀሎታችሁ አስቡኝወለተ ሩፋኤል በስደት ሀገር የምኖር ልጃችሁ ወጥቼ እንዳልቀር ለደጁ አብቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EskpichEskabich
      @EskpichEskabich 10 วันที่ผ่านมา

      የኛ ጀግናባት የስደተኞች መፅናኛ እሄን ሁሉ መከራ እየወረደባቸዉ ለህዝባቸዉብለዉ አባየ ዘላለም ኑሩንን ጥላታችሁን ወደሲኦል ይጣልልን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 10 วันที่ผ่านมา +2

    አባዬ በፆሎት አትርሱኝ እሰከቤተሰቦቼ አምላከቅዱስ ገብረኤል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አደራህን ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc 10 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤቱ ተመስገን ሌላምን ቃል ይገልፀዋል ተመስገን ብቻ ነው የኔ አባት እየጠላንዎት የሚወዱን እየካድንዎት የሚጠሩን እስከዘለአለም የሚወድ አባት ስለሰጠኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam9945 10 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የእግዚአብሔር ተዓምር እፁብ ድንቅ ነው ስላ ሁሉ ነጋር እግዚአብሔር ስሙ የተማሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ፀገውት አብዝቶ በሰላም ይጠብቅል አሜን

  • @hareguh9949
    @hareguh9949 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሒር ይመስገን አሜን ብእውነት እፅብ ድንቅ ነው እልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub 10 วันที่ผ่านมา

    የመከራ ሰዉ አባታችን እግዚኦ መሀርነክርስቶ በከንቱ ጠሉት እዉነተኛዉ አባት

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @FozeahFoz
    @FozeahFoz 10 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ያሰማን እግዚአብሒር ይመስገን ህይወት የሆነውን ቃል ያሰማልን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወቅእሸት ገብርኤል ለደጂህ ያብቃኛ እስከቤተሰቦቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meregadejene
    @meregadejene 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-y9z
    @SaraSara-y9z 10 วันที่ผ่านมา

    እጹብ እጹብ ድንቅ ነዉ በእዉነት ከአእምሮ በላይ ነዉ ገና ይመጣሉ ጠላቶች የበርሃዉ መናኝ ማራኪዉ ጀግና ጠላቶቹን የሚያበረክክ የስምንተኛዉ ሺ ሀዋርያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በእዉነት

  • @Meseret-m3s
    @Meseret-m3s 9 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    በእውነት ድንቅ ነው የዝግአብህር ትአምር ይገርምስል
    ወንድማችን እንኳን ቅፉስ ገብርኤል ወደ ቤት አመጣህ እንኳን ለዚ አበቃህ አሜን

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 10 วันที่ผ่านมา

    እጹብ እጹብ እጹብ የአንተ ስራ 😥😥😥
    ደስታም ያስለቅሳል ግን ለአባታችን ይሄን ሁሉ ግፍ
    የእግዚአብሔር ትግስቱ ቸርነቱ ዝምታው ብቻ ተመስገን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት እፅብድቅምስክረነትነዉ አባታችንእግዚአብሔረከክፉነገረሁሉይጠብቅልንአሜን

  • @salamyonas2692
    @salamyonas2692 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን መመኪያችን የኛ ሁሉ ነገር እንኳን ደህና መጡልን የግፍ የመከር ሰው ኖት አባታአለም

  • @טענננהה
    @טענננהה 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለመ መለስ ለመመስከር አበቃህ ወድማችን ጨምሩ ማስተዋሎን ይስጥህ አባታችን የምታሳዲድ ሰውች አሁንም ማስተዋሎን ይሰጣችው አባታችንስ የስምተኛውሺ አዋራ የስላሴ ቦራ የወጌል ገበሬ የበርሃው መናኛ አባየሃንስ ተስፍማራም እውነተኝ አባትናቸዉ እንካን እንድህ ባዉደምረቱ ቀረበህ ለመመስከር አበቃህ

  • @Banche-m2j
    @Banche-m2j 10 วันที่ผ่านมา +9

    ገና ይመጣሉ ከበረሀዉ መናኝ እግር ስር ይወድቃሉ አለም ይደነቅ

    • @tadeleGullat-oo6nj
      @tadeleGullat-oo6nj 9 วันที่ผ่านมา

      አይባልም እግዚአብሄር የነፃነት አምላክ ነዉ በር አትዝጉ ልቦ ይስጣቸዉ ነዉ የሚባለዉ

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አባታችን የሰጠን የድሆች አባታችን የስደተኞች ተስፋ እፁብ ድንቅነው አረ እኔስ ቃል አጠረኝ በምን ልግለፀው የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አኔንም የውስጤን ቆጠሮ አንተ ታውቀዋለህ ስለአባታችን እባና ፀሎት በለህ ፍታልኝ ለምስክርነት አብቃኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተመለስክልን አንተን የመለሰ አምላክ የእኛንም ልብ ይመልስልን ለአንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አባታችን በፀሎትወ ያስቡኝ እባና ፀሎትወ ይርዳኝ ስደት አደከመኝ ድካም ብቻ ሆነብኝ እየሰራው እንዳልሰራው ሆንኩኝ ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ማርያም ደጀን አስፋው በፀሎት ያስቡን እኛም ሰው ሆነን ለምስክርነት እንድንበቃ

  • @WerFgh-u2o
    @WerFgh-u2o 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢አባታችንን በሰላም ይመልስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነትህ አብቃኝ

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 10 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክቡር አባታችን የወንጌል ገበሬው የታሪክ አባት የጨለማው መብራት የተዋህዶ ኩራት የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ መፀናኛችን ያዳም ልጅ ተስፋ ህይወታችን ናቸውና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያይስጥልን ጠላታቸውን ከእግራቸው መረገጫ ይጣልልን በእውነት ገና ሁሉም ሲገባቸው ይመለሳሉ እሩሩው አባታችን 👏👏👏

  • @SameeraSameera-jt3tm
    @SameeraSameera-jt3tm 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት በጣም ደሥ የሚል እውነት ነው የተነበበልን ግጥም አባታችንን መቶ ፐርሠት የሚወሥን እልልል ላተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን አባታችንን ገዳማችንን ፍጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @የሰውሯ
    @የሰውሯ 10 วันที่ผ่านมา

    ላንተ የተደረገ ታምር ለኛም ይደረግልን ስለቴን ያስም ርልኝ ለኔም በፀሎት አስቡኝ😢😢😢😢

  • @jchh7581
    @jchh7581 10 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉😊ተመስገን ኣባዬ😊

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 9 วันที่ผ่านมา

    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ሰይጣን ዳቢሎስን ቀጥቅጦ ከ እግራችን በታች ይጣልልን።

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 7 วันที่ผ่านมา

    ገና ይመጣሉ ይመስክራሉ ኣባታችን የድግል ኣሽከር የስላሴ ኣገልጋይ እድሜዎትን ያርዝምልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @BoaobodblHgjal
    @BoaobodblHgjal 10 วันที่ผ่านมา +2

    አብየተከለዉ ማንም አይነቅለዉም
    እግዚአብሔር ሀፅያተኛ እንደሚወድ ታአምሩን በአባታችን በአባዮሐንሰ ተሰፋማርያም ላይ አድሮ ገለፀዉ ከሀፅያታችንም አነፃን ከዴዌአችንም አዳነን ከእሰራታችንም ተፈታን አባታችን ለዘልአለም ያኑርልን አሜን

  • @OahshIuzzhzhተመስገን
    @OahshIuzzhzhተመስገን 10 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃላት ያጥረኛልል እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤ጠላት ዳቢሎስ በቆፈረው ይግባ
    በእውነትየግፍ የመከራ አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ ሺሺሺሺሺአመት ያኑርልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጠላታቸውን ከእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን

  • @GenetDesta-b3j
    @GenetDesta-b3j 10 วันที่ผ่านมา

    ማርያም እኔ በእንባ ነው የጨረስኩ አባዬ እኔን እፍፍፍፍፍፍፍ የእኔ አባት እኔ ልገደልሎት እኔ ሐጥያተኛዋ አባቴ እህህህህህ እህህህህህህ እህህህህህህ እህህህህህህ እህህህህህህ

  • @samerasamer5256
    @samerasamer5256 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የእኛ እንቁ አባት በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእውነት የሚገርም ምስክርነት እንባቸው እግራቸው ይጠላል የሀዋሪው አባችን ገና መቼ ይመጣል የሀሰት ከሳሹ የዳቢሎስ ግብር አባታችን እደማቶሳላ እድሜያቸውን ያርስምል ❤❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 10 วันที่ผ่านมา

    አንተ የግፍ የመከራ አባት ስለኛ ኃጢያት ስላለቀሱ እኛን በእንባ በጸሎታቸው ከሰይጣን ማሰሪያ ስላስፈቱን ግን እጄ ባጎርሰ ተነከሰ 😢😢😢የግፍ አባት አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ትውልድ ግፎትን አይርሳው ጀግናዊ ባህታዊ የልጊዮን ጭፈራ በጣጥሰው ተራራ ንደው ታሪክ የሰሩ መንፈሳዊ ጀግና ናቸው ወገኔ ልብ በልህ አዳምጥ 😢😢😢

  • @meriman2496
    @meriman2496 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ማራኪው የምንላቸው በምክንያት ነው አባቴ ሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በዚህ ክፉ ዘመን የተሰጠን ውድ ስጦታችን በሰላም ወደ ገዳማቸው ይመልስልን
    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አንተን ወደ ቤቱ የመለሰ እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትንም ይልሳቸው👏💒

  • @MeseretDerbew-f3b
    @MeseretDerbew-f3b 10 วันที่ผ่านมา

    አባዬዬዬ ገብረ ሚካኤል አባቴ በካንሰር ታሞብኛል በፀሎትዎ ያስቡልኝ ወንድሜ ገብረ ኢየሱስ በሰደት በእስርቤት ነው በፀሎት አስቡት 🤲🤲🤲

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 10 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪይማርልህ

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ልቦናህን መለሠው አባታችን የኛ መከረኛ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን😢

  • @ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ
    @ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ተባለ እንጂ በከንቱ ጠሉኝ ስህተት የለበትም የበረሃዉ መናኝ ✅ እንዲህ እዉነትን አዉቆ በንስሃ መመለስ ጥበብ ነዉ ✅✅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ በርታልን የጠፉትን ደሞ ይመልስልን መቼም ወንቅእሸት መሃሪነዉና

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol 10 วันที่ผ่านมา

    የግፍ አባት ስራቸው ምስክር ነው 😢 እኔን አፈር ልብላ አባቴ😢 በእጅዎት የበሉ ናቸው ጠላት የሚሆኑት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @ine-h3
    @ine-h3 10 วันที่ผ่านมา +1

    በአፀደ ገነት ና በአፀደ ስጋ ያሉ ቅዱሳን ፀሎት አምላከ ዮሀንስ የበረሀዉ እባ ፀሎት ይጠብቀን ቅዱስ ገብርኤል ፈጣኑ መላክ

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል በእውነት ቃል የለም ከጥላትነት ወደ ምስክርነት ግጥሙን እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት😢😢😢😢😢😢

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚ አብሔር ይመሰገን እፅብ ድንቅነው

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጥላትወትን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከግራችሁ በታች ይጣልልን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 10 วันที่ผ่านมา

    ኩቡር አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ጥላቶት ዳቢሎስ በቆፈረው ይግባ አይዞት አባታችን እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነው የሌሎችንም ልቦና ይመልስልን ወንድማችን እንኳን ዳንክ ተመለስክ

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 10 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን
    በእውነት ሁላችንንም የመጸጸት ልብ ይስጠን🤲☝️
    ወንድማችን እኳን እግዚአብሔር ምህረት አደረገልህ🤲
    አባታችን እረጂም አመት ያቆይልን🤲
    ወንቅሸት ሆይ ብረሳሺ ቀኘ ትርሳኝ ባላስብሺ ምላሴ ከጉሮሮዬ ትጣበቅ
    አሜን🤲 እውነት የተግባር ስዎች አድርገን አሜን🤲☝️

  • @ادممحمد-ض9ع8ش
    @ادممحمد-ض9ع8ش 10 วันที่ผ่านมา

    ጀግናዉ ባህታዊ እርሶን የነካ ማንም አይድንም ተመስገን አምላኬ

  • @Banche-m2j
    @Banche-m2j 10 วันที่ผ่านมา +1

    አባታለም እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ተስፋ

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 10 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን የግፈኛዉ አባታችን አምላክ
    ተስመስገን የመከረኛ አባታችን አምላከ
    ተመስገን የስደተኛዉ አባታችን አምላክ
    ተመገን አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መደሀኒ አለም አባታችንን ባሉበት ጠብቅልን ከሳጥናኤል ክፉስራ አደራ በሰላም መልስልን ወደ አዉደምረቱ አባዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ልዩ አባት ማንም ምንም አይነካቸው አሁንም ቢሆን ጀሮ ያለው ይስማ 😢😢😢

  • @AtkiletAklilu
    @AtkiletAklilu 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችን ግፍና መከራ ተመልክተህ አሣባቸውን ሁሉ ፈፃሚውን አሳምረህ በክብር በፀጋህ አጎናፅፍህ ከክብር ላይ ክብር ከፀጋ ለይ ፀጋውን አጎናፅፈህ በሰላም በቸር መልስልን ቸሩ መድሀኔያለም

  • @እውነትን
    @እውነትን 10 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ሽ አመት ያኑረልን ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 10 วันที่ผ่านมา +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት የኛ አባት እውነተኛ ሐዋርያ የስምንተ ሺ የምጠብቃቸው አምላክ አይተኛም ገና ጠላት ይመስከራሉ በርታ ወንድማችን እንኳን ወደልብ መለሰህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ አሜን❤❤❤

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 10 วันที่ผ่านมา +1

    የአንተን ልብ የመለሰ እግዚአብሔር የሌሎችንም ልብ ይመልስልን
    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዕድሜ ማቱሳላ ይስጠልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️❤️♥️♥️❤️❤️

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 10 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር በይቅርታ ወደ ቤቱ መለሰህ አሁንም የአባታችንን ጠላቶች ከእግራቸዉ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 10 วันที่ผ่านมา

    አባት አለሜ ስንቱን ግፍና መከራ ተሸከምክ አባታችን የወንድማችንን ልብ የመለሰ አምላክ የኔንም የሀጢያተኛ ልብ ይመልስልኝ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የአባታችን ጠላት እንደቅጠል ያርግፍልን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ