If someone watching this and not crying 😢 must be something wrong with them..very eye opening for young Ethiopians! I appreciate you all! It was so so deep deep! I was weeping from the beginning to the end !!!! Thank you All for this Amazing message! 💚💛❤️💚💛❤️
ይብላኝ ለልጅ ልጆቻቸው ትተውት የሚሄዱት ታሪክ እጅግ ያሳዝናል !
ሁሉንም እግዚአብሔር ይመልከተው !!!
የሰሜኑ ጦርነት ባአብይ እቅድ በኦሮሞ ብልፅግና ነው የተጀመረው እዬን ለማወቅ አብይ የፃፈውን መፃሀፍ ማንበብ ነው አላማው ሰሜኑንን ማውደም ነው ማደከም ነው ኦሮሙማን ለማስቀጠል
አሁን ለጊዜው በህፃናትና እናቶች ደም እጃቸው የቆሸሸ ፣ እያለለፈ በትን የበሉ፣ ሆዳቸውን ሞልተው ጭንቅላታቸው ባዶ የሆኑት ነገ ለሚቀጥለው ትውልድ የእገሌ ጎሳ ነፍሰገዳይ የሚል ስም እንደሚያቆዩም እባካችሁ ንገሯቸው።
😭😭😭
Big respect for Getinet Eniyew always u speak z truth I wish you oll the best.
ወይ ውረድ ወይ ፍረድ አሉ አባቶቻችን ሲጨንቃቸው አሁንስ የዓለም ፍፃሜ በሆነና ከዚህ ክፉ ዘመን በገላገለን
ለገዳዮች የንፁሀን የህፃናት የእናቶችን የአባቶችን ህይወት የቀጠፋችሁ ደማቸው ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳችሁ ምድራችሁም አኬልዳማ ይሁን ዘር አይውጣላቾሁ
አሜን
አሚን ✅
የሰሜኑ ጦርነት ባአብይ እቅድ በኦሮሞ ብልፅግና ነው የተጀመረው እዬን ለማወቅ አብይ የፃፈውን መፃሀፍ ማንበብ ነው አላማው ሰሜኑንን ማውደም ነው ማደከም ነው ኦሮሙማን ለማስቀጠል
በጣም እርጉዝን አጋድመው ያረዱ እጆች ሽባ ሆነው ይቅሩ
አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ስለሚታረዱ ባርያወችህ ስትል ጌታዬ መዳኒቴ የድግል ማርያም ልጅ ሆይ ፍረድ የምረት እጆችህንም ዘርጋልን እደ ሀፅያታችን ሳይሆን እደ ምረትህ ማረን ይቅር በለን
ትክክል አለን አለን በተስፉ እግዚአብሔር ሆይ ማረን እባክህ 🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴
ተባረክ፣ ይህ አነጀት አርስ መልእክት ነው። ጠፍተህብን ነበር፣ እነኳን መጣህ። መልእክትህ ተጽእኖ ያሳድራል።
ዘሪነት ጥንቢ ነዉ ያሉን ሮሶላችን አለህሰላቱወሰላም ያችን ጥንቢን እየነካከን እሀዉ ሀገርቱዋን አገማነዉ ዲንቤሬን አትንኩ ቁጣዬን አትችሉትምና ነዉ ያለን አላህ ራቢ ለአለምን የአላህን ዲንበር ነክተን ኑፁዋን ደም እያፋሰስን 😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ አምላካችን እቸንልን
አቤቱ ጌታችን እራራልን
ፈጣሪያቸን እንደ ሀጢያታችን ሳየሆን እንደ ቸርነትህ አሰበን ግፍ በዛብን እመቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዩጵያን አሰቢያት
ያለ ምንም ጥፋታቹ በእርኩሳን ኣረመኔዎች ሕይወታቹ ለተነጠቃቹ
እናቶች 😭😭😭😭😭😭😭😭
ኣባቶች 😭😭😭😭😭😭😭😭
ሴትና ወንድ ወጣቶች😭😭😭😭
ሁላቹም ሕጻናት 😭😭😭😭😭
ሁላቹም ጨቕላዎች😭😭😭😭
ፈጣሪያችንና መዳንያችን ልዕል እግዚኣብሔር ነፍሳቹን በገነት ያኑርልን ኣሜን🙏🙏🙏
ንፁህ የኢትዮጵያ ደም ያለበት ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ተስፋ አይቆርጥም በወገኑ ላይ አይጨክንም። ያቅፈዋል እንጂ አይገፋዉም!
ፈጣሪ አንድ ያድርገን!
AMEN AMEN AMEN!!!
እስከ መቼ! ከታቢው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🙏🏾 ግሩም አስተማሪ መራር ቁም ነገርን እውነታን የተሞሉ በሁሉም ጆሮ እንዲደውል!የኢትዬጵያ የዘር አፖርታይድ የሚከፋፍል የሚያግድል አንዱን አንገት ደፊ ሌላው አትራፊነት እስኪቆም ይህ ድምፅ ይደውል👌👌👋👌
ኢትዮጵያ ለካ ልጆች ሞልተዋታል ቃለ ህይወት ያሠማልን ለዘላለም ኑሩልን ።
ፈጣሪ ሆይ ይህን ክፉ ዘበን አንሳልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልካሙን ጊዜ አምጣልን 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
እግዚአብሔር በቃ ይበለን እናመሰግን አለን
ያረብ በቃበለን ፍትህ ካተነው ሰላሙን አውርድልም
ቃላት ያጥረኛል በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዶቻችን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
እናንተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን በቃ ይበለንንንንን ያ ኢላሂ ግሩም አቀራረብ ነው በርቱ
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃ በለን ለመሪዎች ልብ ስጣቸው ለነዚሕ የእፍኝት ልጆች በቃ በቃ በቃ በለን ።
አቤቱ ማረነን ይቅርም ቀለን በመሀከላችን የገባው ጠላትን የለያየን ክፋት አርቅልን የቀን ጨለማ ከቦናልና
ቀሀፅያት በበደል ታጭቀን ጠዋት ቤተክርስትያን ከሠአት ጥንቁልና ለመመተቴ ለጌደል ለማጥፋት ለሥልጣን አቤቱ አይነልቦኒችን አብራ አቤቱ አድነን
አንድ አድርገን
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አትርሳት አለዉሽ በላት 🙏
ጌትነት እንየው አከብርሀለው❤❤❤ሁላችሁንም እወዳቹሀለው ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ይጠብቅ😭🤲🤲🤲
በውነት አይኔ አስኪፈርጥ የአለቀስኩት ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው
በርቱ በዚህ መልኩ ማስተማሩ ትልቅ ለውጥ ያመጣል
ለጦቢያ ያለኝ ፍቅር ፤ ልክ የለውም በጣም ነው የምወዳችሁ
ለዘመናች አውሬዎችና ተከታቹ ልቦናቸውን ይመልስ በነሡ ሠበብ የሚረጫት ትንሿ ውሃ ንፁሃን ህዝባችንን ጌታ ይጠብቅልን በፀሎት በርቱልኝ በየአየእምነታቹ ድንቆች ናቹ ተባረኩኩልኝ
ሁላችሁንም የሀገር ልጆች እግዚእ ብሄር እምላክ ይጠብቃችሁ ይቺን ነች የጥንትዋ የዋህ ልጆችዋ ፍቅር ናችሁ ይእናንተና የናቶቻችን የህፃኖቶቹ እያለቀሱ ሲማፅኑ የነበሩት ወለጋ የነበሩት አምላክ ይመልስልናል አይዞእችሁ ወንድሞቼ እኛም ቡድናችን ነዉ ያለው እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን
😭😭😭😭🤲🤲🤲✝️✝️✝️ እንባዬ እንደፈሰሰ ኡፍ ጌታ የሰላም ሠሪ አምጪልን
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይቅር በለን ሀገራቺን ኢትዮጵያንጠብቅልነ
አልገባ አለን እንጂ እኮ የምንኮራበትን ታሪካችንን በራሳችን በገዛ እራሳችን እንድናበላሽ በደንብ ተሸርቦልን ሲኖር ኖሮ እንደአለመታደል ሆኖ እኛ የዚህ ዘመን ትውልዶች ለኢላማው ማሳኪያ ሆንን እኮ እውነት ስናሳዝን በታሪክ ተወቃሾች !!! ወንድሞማችን ተባረኩ 👍 እውነት በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላምና ትውልዱ እንዲነቃ እንዲያስተውልና በደንብ እንዲያስተውል የሚያነቃቁ ኘሮግራሞችን ማዘጋጀት ጥሩ ነው በርቱ ።የፈጠረን አምላክ የምናገናዝብበትን እእምሮ ያድለን 🙏
ኢትዮጵያ ሀገሪ ዘላለም እወድሻለሁ።👍👋🙏❤️💛💚
😢😢😢😢💔ቢዘገይም ሁሉን አዋቂዉ ፈጣሪ የተበዳይን እምባ ያብሳል ኢንሻአላህ ግፈኞች ወዮዉላችሁ
ይህ መልዕክት በሁሉም ቆንቋ ይተላለፈ አማራይኛ የማይሰሙ ብዙዎች አሉ በጣም ሕልና ያለው ሳውን ወዴ ማሰተዋል የምመልስ ነው ነው ጌታ ሆይ እንዴጌና በምህረት የምድራችን ምርኮ ይመለስ🇪🇹❤👈
አይገባቸውም ወንድሞችና እህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦናው ይጥልን
Wow it’s very true!!it makes me cry 😭 🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴
You don’t even know your flag? 🤔 =>>> 🇧🇴Ghana flag.
Wow make me cry. It was very touching N beautiful program. After all we need to open our HEAR to God N listen to him. God bless Ethiopia.
🥲a great artist
You let me cry.
This is the truth Ethiopia 🇪🇹 great job 👏🏽👏🏽👏🏽
God-bless Ethiopia💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤
እንኳን ደህና መጣህ ታላቁ ሰው እባክህን እምቅ እውቀትህ ተጠቀምበት እባክህን ......እባክህን
እግዛብሔር እድሜና ጤና ከእኔ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ።
እጅግ ምርጥ መልእክት "ልብ ያለው ልብ ይበል"
እማትልመጠመጥ ኩሩ ኢትዩጲያዊ ጌትነት እንየው ኑርልን
ስለላሀ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ
ያረቢ ሀገሬን ሰላም ያድርግልን
ኢትዮጵያዬ ሰላም ሁኚልን!!!!!!!!!!
ድንቅ ነው አስተዋፅኦቹህ ብዙ ነው እስቲ ቀልባችን እንሰብስብ
እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ወደ ፍቅር አንድነት የሚጠሩ ያብቡ ይለምልሙ
ሀገሬ ናፈቅሺኝ 💚💛❤️😭😭😭💔💔💔💔
አቤቱ ስለ ተመረጡ ጥቂት ሰዎች እና ስለ ሕጻናቱ ሲል የመከራችንን ዘመን ያሳጥርልን ሰሚ ካለ መልዕክቱ ድንቅ ነበር ለሁላችንም የሚሰማ ልቦና ይስጠን፤
ጌትነት እንዲህነዉ አደበት መጽኛሁኑልን ቤተታችንዘግተን ለምናለቅሰዉ ኢትዮጵያዉያን ና ኦርቶዶክስ አማኞች አንደበት ሁኑል እድሜ ጤና ይስጥልን አገሬን ሰዉ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኣብሔር ሆይ ወዴት እየሔድን ነው ይቺን የተባረከች ለልጆችዋ ቀርቶ ለሌሎች የምትተርፍ ሐገር ይዘን ተጠላላን ተገፋፋን ተጫረስን አንተጣልቃ ግባልን በድለናል ሕጻናትና እንስሳት ደካሞች ሳይቀሩ ተፈጁበት እባክህን እራራልን🙏😭😭😭😭😭😭😭
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን መላ ኢትዮጵያን ይባርክ በቃአ ይበለን ፈጣሪ
ፓርላማው ላይ ጥላቻ እየሰበኩ ይጨፈጭፋሉ ፍርዱን የህፃናቶቹ ደም ለ እግዚአብሔር እንተወው
If someone watching this and not crying 😢 must be something wrong with them..very eye opening for young Ethiopians! I appreciate you all! It was so so deep deep! I was weeping from the beginning to the end !!!! Thank you All for this Amazing message! 💚💛❤️💚💛❤️
ሧ
ወይ አገሬ ምነው በዚህ ዘመን ባልተፈጠርን ያሰኛል
እባካችሁ በየቋንቋው ይተርጎም ይስሙት 😪😪😪
እውነት ነው ወንድምዬ በቃቃቃቃቃቃን እኛ ኢትዮጵያን ነን !!
አዎ ትውልድ ሆይ ልብ በል ይህ መልእክት ከተላለፈበት ጀምሮ ገዳዩን ፣ደካሞችን በማንነታቸው እየለየ የሚጨፈጭፈውን የአብይ አህመድ ቡድን ን ተው ባለማለታችን ይሄው በአጥፊነቱ ቀጥሎበት ጭራሽ ለአስከሬን ክብር አሳጥቶ የህጻናትን አስከሬን በአህያ እየጎተተ ማንነው የሚያስቆመኝ በማለት ሀገርንና ህዝብን እያጠፋ ዛሬ ላይ ደረስን ፣ልብ በል ወገን መታለል ይብቃን አጥፊን እንታገል
ይህ መነው የሚሠማ ማነው አምላክን የሚፈራ አምላክ ጎብኘን በምረትክ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለሁሉም ፈጣሪ አለ ኢትዮጵያ አሜን
እጅግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አስተማሪ የሆነ የጥበብ ስራ ነውእና በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ, እነዚህንም የጥበ ብ ሰዎች አደንቃለሁ ሊመሰገኑም ይገባል እላለሁ:: ፍቅር የሁላችን ለሆነችዋ ኢትዮጵያ::🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹
ሯጩ እንዳትሆን?
በቃ በለን ስለ ንፁሀኑ ደም😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው ሀገራችን በፍቅር በጥሩ ባህሏበመልከአ ምድሮ በቅርፆቾ ነበር የምትታወቀው አሁን ግን በጣም ያሳዝነል ያለነበት ሁኔታ
እግዚአብሔር ሆይ አስበን🙏🏽
ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እያላት፣ ሃገሬን እንደምን ዘረኝነት በላት ።
አለም ፀሐይ ወዳጆ፡ እግዝአብሔር ከፍ ከፍ ያርግሽ፡ ኑሪልን፡፡
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ጥበብ ድንቅ ነው ኢትዮጵያዬ የጥንቱን ሰብህና ይመልስልን የዘር አባዜ ያጥፋልን የንፁሃን ደም ይፈርዳል
አሁኔም ቤታችን ስነገባ አንርሳ ሁላቸንም እንፀልህ በንፁህህሊና በቅን ልቦና ቂም በቀል ትተን ወደምግስት ወደህዝብም ቢሆንም ወደእግዚአብሔር ቀደላቼን እጠብ ብለን እናልቅስ
ሁሉንም እግዚአብሔር ይመልከተው
ይድረስ ለገዳዮች ይብላኝ ለልጆቻችሁ የእናንተም መጨረሻ አያምርም ሰውን ገድሎ የጸደቀ የለም
ኦ ጌታ ሆይ
ለግፈኞች ዋጋቸውን ትከፍል ዘንድ ፈቃድህ ይሁን
በግፈኞች ህይወታቸው ላለፈም ነፍስ ማርልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሰህ ፕሮግራም በበታረክ ተፅፎ ይወመጥልን እ/ሔር አምላክ የሣካልን አሜን ???!::
ውብ ማንነታችንን የሚገልጥ ገለጣ መሬት የማይወድቅ እጹብ ድንቅ ትረካ አኩሪ አስከባሪ መጣጥፍ ልበለዉ ግጥም ልበለዉ ወይስ ስንኝ የምለዉም ጠፋኝ ወንድምዬ ከፍ ያላ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምስጋናችን ይድረስክ ወንድምዬ በህየወቴ እንዲህ ያለ ስንኝ ሰምቼ አላውቅም ጀግና ኢትዮጵያዊ ለ ውድ
ኢትዮጵያችን ያለክን ብሩህ ራእይ እውን ሆነኖ ለማየት ያብቅህ ይብቃን ህያዉ የኢትዮጵያ ችን ዓምላክ ጤና ና እድሜ ሰጥቶህ ለማየት ይብቃክ ያብቃን !!!!!!!!!!! ይህ ምስጋናዬ ለመጀምርያዉ ገጣሚ ወንድሜ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ያረቢ በራህመትህ እንደኛስራአይዴለም 💔💔💔💔💔💔
ፍትህ ለአማራ
አብይ ሸመልሰ ደመቀ አገኘሁ አበባው ብርሐኑ ጁላ ተመሰገን ጥሩነህ ፀረ አማራ ናቸው
አማራ ሢጨፈጨፍ ዝም ያሉ
ለፍርድ ይቅረቡ
💚💛❤️
የአባቶችን፣የእናቶችን፣የህፃናቶችን ደም ያፈሰሰው ለአረመኔው ለጨካኙ ለአውሬው እ/ር የእጁን ይስጠው!!!
2o15 ዓ ም የጦርነት , የሞት ዜና የማንሰማበት አመት ይሁንልን አሜን።
Iwish this could be translet by all Ethiopian language
Mr getenet I always love you
Long live Mr getenet
ይሄ ዝግጅት ወይም እነዚህን የመሳሰሉ ምርጥ ፕሮግራሞች በኦሮምኛ፣ በትግርኛ፣ በሱማሊኛ ፣ ወዘተ ባሉ ቋንቋዎች የሚተላለፉ ቢሆን እንዴት ምርጥ ነበር ? ምን ያደርጋል ታዲያ ይሄን ፕሮግራም በኦሮሚያ ክልል ማቅረብ ትችላላችሁ? ሀ
እኔ እኮ አውንም ስለክልል እናውራለን ግጥሙ እኮ ስለሰውነታችን እንጂ ስለክልል አደለም ለሀዘንም በዘርና በክልልን ልንሸበብ ነው እንዴ ኸረባክህ በደንብ ካልሰማኸው ደግመህ ስማው ወንድሜ እንዲ አንዝቀጥ ሰውነታችንን እናስቀድም ምክንያቱም እ/ር ፍርድ ከመጣ ትፀፀትበታለህ ለሰው ማዘን ሰው መሆን በቂ ነው
@@Hanokmara ማለት:የፈለገው:ችግሩ:የሚመነጭበት:አካባቢ:ቢማሩበት: ለማለት: ነው ፤
@Fidel ፊደል ወንድሜ ይሄ መልእክት ለኢሊቶቹ አይደለም ለህዝቡ ነው ንቃ አትታለል ነው መልእክቱ ኤሊቶቹማ ያቃሉ ለተለያየ ምክንያት ነው እያደረጉት ያለው ።
Amariga enaysema ethiopiyawi yelem
you are very correct.
ይህ የቆየ ነው ግን it’s worth to listen again again again And again
እውነትን ተናግሮ የሚሞት ሰው ዘላለም ከምድር በላይ ስሙ እንደጉልላት ከማነም በላይ ከፍ ብሎ ሲከበር ይኖራል
አርት ቲቪ ምንም ቃል የለኝም እናንተን የማወድስበት ብቻ ኑሩልኝ ቀስቅሱን ከተኛንበት
እጅግ ልብ የሚነካ አነቃቂ ስራ👏👏👏👏እናመሰግናለን🙏🏽
እውነት ነው እንደሰው ማሰብ አቅቶን ከአውሬም በላይ ሆነን እርስ በርስ ተብላልተን የምንጠፋበትን ዘመን ማፋጠን ለማን ይጠቅማል፡፡
ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃ በለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን የሰላሙን ዘመን አምጣልን፡፡
ሁሌም ስለወገንና ሀገር የአርት ቲቪ ፕርግራም አዘጋጆች በየወቅቱ የምታስተላልፉት አስተማሪ መልዕክቶች ምን ያህል ወደ ልቦናችን ሰርፀው ተግባራዊ አድርገናል !?
Enameseginalen Getiye !!! Tebarek ! edme Tena yestih !
አቤት እዚ ፕሮግራም ላይ ያለችዋን ኢትዮጵያ ማየት ነው የናፈቀን
እውነት ነው
ከምንም በላይ
ትንሳኤሽን ያሳየን ኢትዬጵያዬ
ወየው ለገዳዮች ይዘገያል መች መፍረዱ ይቀራል እንዲህ ልባችን እንደተሰበረ መች ይቀራል እሱ ይፈርዳል ለሁሉም ቀን አለው የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም
ዋው ጋሸ ጌትነት እሚገርም ነው ግጥሙ ኑሩል እድሜ እና ጤና ለጋሸ
ጌትነት አንለይ
AF befetahbet endeljneth fkrn bicha zemr 🙏🙏🙏❤️
ያርብ አፉበለን ይቅርበለን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭 የአላህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ለነፍሰ ገዳዮች ማስተዋልን ስጣቸዉ።የንጹሃን ደም ወደ እግዚአብሔ ትጮሃለች
😭😭😭😭😭 baenba. New semech yachreseku ebate badnebe new tebabebene yatatakamachubate Egzabehere yebarekachu
ተስፋችሁ ይለምልም ተስፋ ስለሰጣችውሁኝ💚💛🎈💚💛❤
Fetari hoy adera adera adera Ethiopian asbat 🙏🙏🙏💪💪💪😭😭😭😭
Ato GATENET EGZABHER YEBARKHE GOOD MESSAGE TEBAREKE.
YAMALE. TAMENALE. FEREDE. LE. EGZABHER. SETENALE. 💚💛❤ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ኤጭ አሁንስ!!!
መስማትም ሰለቸኝ
ማየቱም ምርር አለኝ
ማን ሊሰማኝ
ጭንቅ አለኝ
የወገኔ እሮሮ እየጠራኝ
ምን ባደርግ
ብዬ ከራሴ ጋር ስሞግድ
ጨንቆኛል
መፍትሄ ፍለጋ ስነሆልል
ለራሱ ራሱ ጠላት ከሆነ
ማን ማንን ይሰማል
ወገኑን ወገን ሲገድል
ኤጭ አሁንስ አንገፈገፈኝ
ሃዛብነት አጥለቀለቀኝ
ብስጭት ደፈነኝ
ማሰብም አቃተኝ
ድነዝ አእምሮ የለሽ ሆንኩኝ
የራሱ ራሱ ጠላት የሆነን
ምን ብዬ ላሳምን
አጣሁ መላ ለማቆም ሃዛብነትን
ርስ በርስ መገዳደልን
ኤጭ ኣአሁንስ ምሬቴ ጣራ ነካ
ሰላም ጠፍቶ በሃዘን ተተካ
ለማት ልንገር ምሬቴን
እንድናቆም ለራስ ራስ ጠላትነትን
ኤጭ ብግን አልሁ
ማስቆሚያ መላ አጣሁ
ኢትዮጵያን መታደግ አቃተኝ
ለራሱ ማሰብ ያቃተው በዛብኝ
እንደ በግ የሚጎተት
ዩሚቀላ የወንድሙን አንገት
የማያስብ በጭካኔ የተሞላ ግትት
ሆነብኝ
ምን ልበለው እንዲሰማኝ
ቀልቡን እንዲይዝልኝ
እንደ ከብት መጎተቱን እንዲያቆምልኝ
በራሱ ጭንቅላት እንዲያስብልኝ
ጨነቀኝ መላው ጠፋኝ
አአምሮን ተጠቅሞ እንዲያሰብ
ኢትዮጵያን ማድማቱን እንዲገድብ
የራሱ ሰው ሆኖ እንዲቆም
አፍራሽ መሆን እንደማይጠቅም
ተረድቶ አእምሮውን እትዲያስተካክል
ስነ ልቦና ከመመኘት በስተቀር ምን ልበል።
ኤጭ አሁንስ የማስበውም ጠፋኝ
የኢትዮጵያ ነገር እያንገበገበኝ
በእውነት ጀግና ናችሁ በርቱልን በደም የደነደነ አይምሮ ምን አልባት ቢመለስ በጣም አሳዛኝ ሰአት ላይ ደረስን ምን ይሻለናል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ይመልሰን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒
ልብ ለ ሌላቸዉ ልበ ቢሶች ሁሉ ቢገባቸዉ እናንተሰ ተናገራችሁ ፈጣሪ ልብ ይስጠን ይህን የመከራ ዘመን በቃ በለንየተነሣብንን ፍቅርን መልስልን
Tell them these bullshit s bekele gerba jawar and o.l.f.dogs
ዋው እሚገርም ፕሮግራም
በጣም ደስ ይላል