እሱ ወሎ እሷ ስልጤ! ቤተሰቦቿ ምን አሉ? ሙሉ ቃለ መጠየቅ • ከአያተል ኩብራ ቤተሰቦች ጋር •

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 726

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  3 ปีที่แล้ว +441

    *_በሉ ላይክ አድርጉ እንዲህ ነው ጋብቻ ከዘረኝነት የፀዳ ቤተሰብ ማሻአላህ_*

  • @zenat7077
    @zenat7077 3 ปีที่แล้ว +39

    ስልጤወች. ጎበዝ ናቸው. ዘረኛ አይደሉም.

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว +5

      እናማሰግናለን ስልጤ ኡኮ ሙሉ ባሙሉ ሙስልምናው አልሀምዱልለህ እናም ውዴ ባእስለም ጎጠኝናት ዘረኝናት ክልክልናው ናብየችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም ዘረኝናት ጥብናት ተወት ብለወል

    • @ዜድነኝየማሚናፈቂ
      @ዜድነኝየማሚናፈቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@መዚ2 በታክክል እዉነት ነው 👍👍👍👍👍

  • @samera5299
    @samera5299 3 ปีที่แล้ว +166

    ማሻ አላህ መልካም ጋብቻ ስልጤውች ፍቅር ናችው

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +1

      😍😍👍👍👍ሹክረን እናንተም እንደዛው ማር ናችሁ

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 ปีที่แล้ว +5

      በተለይ በዲናቸው አላህ ይጨምርላቸው

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ekru7385 ስወዳችሁበምክኒያትነው👌👌👌

    • @elmiyubi3789
      @elmiyubi3789 3 ปีที่แล้ว +4

      ሹክራን አላህ ሀገራችን ሰላም የድርግልን በተለይ ደሴ

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 3 ปีที่แล้ว +242

    ስልጤዎች ወላሂ በዲን አንደረደርም እኛም ብዙ ስቀዮችን አሰለፈናል በንቀብ የተነሰ ስሌጤ ስል ዘረኛ እንዳትሉኝ ወላሂ ስልጤ ሀገር ብተዩ የሉ ንቀብስቶች ጥንከሬ የንቀብስቱ ብዛት በጠም የሚየስደንግ ነው አላህምዱሊላህ

    • @keyihte4966
      @keyihte4966 3 ปีที่แล้ว +4

      Awu slte mashallah nachuh ine butajira negn

    • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
      @ዜድነኝያዲኔታማሪ 3 ปีที่แล้ว +2

      አልሐምዱሊላህ ዋሊላሒ ሐምድ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว +1

      ስልጤ ማለት ከወልቂጤ ነው??

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 3 ปีที่แล้ว +5

      @@mulubirara7956 ከብተዠራ ወደዘ

    • @selamtube7440
      @selamtube7440 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mulubirara7956ስልጤ ማልት ወራበ ነው

  • @Tube-nx7ui
    @Tube-nx7ui 3 ปีที่แล้ว +108

    ማሻ አላህ መብሩክ ስልጤነት በራሱ ውበት ነው
    እኛን ስልጤዎችን ሰሜኖች በይወዱንም ወሎዎች ግን ወላሂ ውስጤ ናቸው ❤😊

    • @hayattube5282
      @hayattube5282 3 ปีที่แล้ว +5

      አንዳንዶች ናቸው እንጅ ሁሉም አይደሉም ወሎዎች ልዩ ናቸው ወላሂ ለኔም ውስጤ ናቸው ❤❤❤

    • @አሜን-ዘ1ሐ
      @አሜን-ዘ1ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

      እንወዳችኋለን ዉዴ

    • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
      @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 3 ปีที่แล้ว +5

      እኖዳቺኋለን እኛ ወሎየዎች ላኢላሃ ኢለላህ አስተሳሰስሯናልና።

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 3 ปีที่แล้ว

      ማንምሰውንደርሶአይጠላም ሰውንየሚጣሀገርንየማይውድነው እኛምእንውዳቹህለንከጎደር።የላኢላሀኢለላህወድምናእህቶቻችንናቹህ

    • @ኡምሲድራ
      @ኡምሲድራ 3 ปีที่แล้ว

      ኢ ዘረኛ

  • @hayatethiotube7007
    @hayatethiotube7007 3 ปีที่แล้ว +114

    ማሻ አላህ ማሸ አላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ እንድህ ሴትልጅ ሰተር ስትለል ፈላጊወ ብዙ ነዉ

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      *በጣም ማሻአላህ*

    • @maryamshamso4193
      @maryamshamso4193 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ሁላችንም አላህን ዪሰትረን አሚን

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ปีที่แล้ว +20

    አያተል ኩብራ ሁሉም ሰው የተሳተፈላት እኮ እሷ እስላምን ከልባ የወደደች በመሆኗ ሂጃቧን ያልፈታች ጀግና ናት ስለዝህ ሙስሊም ሁኖ እስላምን የወደደ ይወደዳል ለዛም ለእስልምና ያላቸውን ክብር ለመግለፆ ሁሉም የሷን ደስታ ያስደስተዋል አላህ ትዳሯን ያሳምርላት

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว +34

    አቦ ስልጤም ወሎም ፍቅር ናቸው ተገናኝተዋል እኔም ወይ ስልጤ ወይ ጉራጌ ነው የማገባው ክክክ ረዛቁ የሰጠኝን ነው ግን ስለምወዳቸው ነው በጣም

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว +1

      አህለን እኛም ባጠምናው ምንወደቹ

    • @zoomfamilyethiopia3049
      @zoomfamilyethiopia3049 3 ปีที่แล้ว +2

      አህላን ውድ

    • @ekramyutb
      @ekramyutb 3 ปีที่แล้ว

      @@aiqutbano1845 አቺ ላምን ስም ተጥፍለሽ ምትይው አጥሺ. ክሲልጤ ቅልድ ዝርኝንት አልውድም ጊን ልቤን ናከሺበኝ???

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 3 ปีที่แล้ว +20

    አዩቲ ማሻአላህ እኔም ስልጤነኝ ወላሂ ወሎ ውስጤነው ማሻአላህ

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว +3

      እስለም ድን ከለው የቦተ ልዩናት አይገድባውም

  • @habibaweloyewa7486
    @habibaweloyewa7486 3 ปีที่แล้ว +91

    ሥልጤዎች በእምነታቸው አይታሙም ወላሂ ሥልጤዋችን በጣም ነው አምወዳቸዉ

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว +2

      ሹክረን ሀየቲ እኛም እንደዘው

    • @nasibabitimuzemil6070
      @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ ይውደድሽ እኛም እኖድሻለን

    • @FedlaDiltata
      @FedlaDiltata 9 หลายเดือนก่อน

      እኛም ውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +54

    *የሰርግ ስነስራታቸዉ እራሱ ማሻአላህ ነበር እንግዲህ የመዳም ቅመሞች የበረሀ ጀግኖች አይዞኝ የኛም ቀን ይደርሳል በርታ ብለን ሰርተን ወደ ሀገር እንገሰግሳለን ጠንክሩ😁😍*

  • @teybanasir672
    @teybanasir672 3 ปีที่แล้ว +54

    ስልጤነት ወበት ነው

    • @ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ
      @ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ 3 ปีที่แล้ว

      ደሚሪኝ ማር በቅነት የበድ ወልድ

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zekiyatemam7901 ተይ እንጂ ዘኩ አትሳቂ ምን ያስቃል አሁን😏

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +3

      ለይላዬ ሰቢ ያዜውራነን ባድ ቀልብነት አፃፉ😍😍😍

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 3 ปีที่แล้ว +8

      ሁሉም የሰው ዘር ውብ ናው

    • @cashausse421
      @cashausse421 3 ปีที่แล้ว

      @@hikmahikma4277 ሣሕ

  • @yube3674
    @yube3674 3 ปีที่แล้ว +15

    መሸ አለህ እኔም ስሊጤ ነኝ ወሎች ወድድድድድድድድ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yube3674
      @yube3674 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ያአሏህያለአተማንምየለኚ አወ መሚ በጣም ብዙ የወሎ ጓዳኞች አለኝ በፈቅረ ነው ምወዳቻው😥

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 ปีที่แล้ว +76

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ መልካም ጋብቻ ሙሽሮቹ ማሻአላህ ዉለዱ ክበዱ ለሁላችንም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረብ ♥️😍😍😍

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 ปีที่แล้ว

      *አሚን አንቺስ መች ነዉ የምትሞሸሪልን😘*

    • @Rijaltube
      @Rijaltube 3 ปีที่แล้ว +1

      ጡሩ ትዳር አላህ ይስጥሽ

    • @sekinatube
      @sekinatube 3 ปีที่แล้ว

      @@Rijaltube አሚን ወንድሜ 😍

    • @sekinatube
      @sekinatube 3 ปีที่แล้ว +3

      @@xb6fj ኢንሻአላህ አንድ ቀን😍

    • @sadayasne6049
      @sadayasne6049 3 ปีที่แล้ว

      Amine

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ወለሂ በምንም አልቃነም ግን አላህ በሚጋዙ ሰዎች በጠም እቃነለዉ ያረብ እኔንም ሙሉ ዲን ስጣኝ ያረብ

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 3 ปีที่แล้ว +25

    ማሻ አላህ ተባረካላህ እነም ስልጤ የ ሀዋሳ ተወላጅ ነኝ ወደፍት እንሻ አላህ የትዳር አጋር የምሆነው የወሎ ልጅ ነው በአላህ ፍቃ ከሆነ በቅርቡ

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว +2

      አለህ የሰከልሽ

  • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
    @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 3 ปีที่แล้ว +21

    ማሻ አላህ💐💐💐💐💐💍 አለህ ይጨምርለት በስልጤ እንደዚህ በመገኛቱ ደስ ብሎኛል💪💪💪💪💘💘💘💞💞💞💞💕💕💕

  • @hayattube5282
    @hayattube5282 3 ปีที่แล้ว +178

    ስልጤዎች ልዩ ነን የምንለው በምክንያት ነዉ በሃይማኖት ቀልድ የለም እኛ ጋ ❤👌ማሻአላህ መብሩክ ❤❤❤ወሎዎችም ልዩ ናችሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አይዟችሁ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 3 ปีที่แล้ว

      ሀያት የብዲ 🌷

    • @hayattube5282
      @hayattube5282 3 ปีที่แล้ว

      @@fatemaa7263 ❤ወልድ

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 3 ปีที่แล้ว +9

      ሀኩ በሎት ኤለብሽ ሁልምከ የገገከ ዮደነ ለኢኮ የኘይ እትለያን በሎት እለትቄርብነ

    • @nasriya3267
      @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +1

      ስልጤ 😍💗💗🕊🇪🇹

    • @ዜድቢት-ደ6ዠ
      @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +1

      አይኖኮን👍👍👍👍👌

  • @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ
    @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +48

    መብሩክ መሻ አለ መሻ አለ ስልጤዎች ዬትነቹ እስት ልየቹ👍👍👍

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውድ እህት የኔ ጀግና ስለሷ ቃል የለኝም አላህ ትዳሯን ያሳምርላት ሁሉም አልፎ እዚህ ደረጃላይ ስላያዋት በጣም ደስ ብሎኛል 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 3 ปีที่แล้ว +35

    ማሻአላህ አላህ እሰከ ጀነተል ፍርዶሰ ያዝልቅላችሁ ሷሊህ ልጆችን ይሰጣችሁ🙏

  • @ሱሱነኝህልሜንናፈቂyouTube
    @ሱሱነኝህልሜንናፈቂyouTube 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ወክበር ስልጤ በማሆኔ ደስ ብሎኛል

  • @Lubaba-v6q
    @Lubaba-v6q 3 ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ሶልህ ልጆችን ይወፍቃችሁ የኔጀግና እህቴ መሰሎችሺን ያብዛልን ሁቢ🙏🙏🙏

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 ปีที่แล้ว +32

    ማሻአላህ ተባረከላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍እኛንም ለዚችቀን ያብቃን🇪🇹🇪🇹አላህ አገራችነንም ሠላሙን ይመልሥልን💗😥👍👍👍

  • @susuethiotube3741
    @susuethiotube3741 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአሏህ የኔም የአክስቴ ልጅ ስልጤ ነው ያገባችው እኛ ጎንደር ነን

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    የሰርጉ ስነስርአቱ እራሱ አንደኛ ነው
    ማሽአላህ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 3 ปีที่แล้ว +11

    አላህ እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው
    አላህ መልካም መልካም ልጆችን ይወፍቃቸው

  • @user-hm6lg2cc3x
    @user-hm6lg2cc3x 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ አላህ የተባረከ የአልይ እና የፍጡማ ጋብቻ ያርግላቸው 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

  • @ፈፊናኝስዳተኛዋ
    @ፈፊናኝስዳተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ይት ናቹ ሲልጥዉች ያስልጥቴ ጩሎ ትዳርሽ ያትባርክሺ ሃብባት💋

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 3 ปีที่แล้ว +15

    በእዉነት አያት አልኩብራ ትልቅ ክብር ይገባታል

  • @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ
    @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ የሴቶች እንስት ብይሻልሁ እኛ ከአንቺ እንማራልን ምርጥ አራእያ ነች 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 3 ปีที่แล้ว +24

    ማሻ አላህ እኛ ሙስሊሞች ከዘርኛነት የጠዳ ነዉ አልሀምድልላ ኢስሊምናየ

  • @AminaatMuhammad-mp7hi
    @AminaatMuhammad-mp7hi ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላት ለእኛም ድነኛ አላህ ያድርገን ያረብ ከሥዴት አላህ ያዉጣን

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ ይለል እኛ ስልጤዎቹ ዘራኛ አደላንም በድነችንም አንደራደሪም።

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 3 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ እኳን ለዚህ አበቃት መብሩክ አለይኩም አላህ መልካሞን ሁሉ ይወፍቃቹሁ ሹኩረን ወንዲም ጁነይድ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 ปีที่แล้ว +13

    *ማሻአላህ መብሩክ ዉዴት እስከ ጀነት ያድርግላቹ ዋናዉ የነሱ መፈላለግ እና የቤተሰብ መፍቀድ ነዉ ስልጤ ወንዶች በጣም ደስ ይሉኛል ለሚስቶቻቸዉ በጣም ክብር አላቸዉ ያጎቴ ልጆች ያገቡዋቸዉ ወንዶች በጣም እርቀት ካለዉ ቦታ ችግር ቢፈጠር በተራንስፖርት እንጂ ፈጥኖ መድረስ የማይቻልበት እሩቅ ቦታ ነዉ ግን እነሱ ስለተፈላለጉ እሄዉ ተጋብተዉ እየኖሩ ነዉ😘😘*

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 3 ปีที่แล้ว +12

    ማሻኧላህ ኧልፍ መብሮክ ብለናል ትዳራቹ ያማረ የሠመረ ያርግላቹ ዘረኞች ሠምታቹአል አዳሜ የኔ ዘር ይበልጣል ያተ ዘር ያሣል እያላቹ ምታባሉን ሥሙት

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ
    @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀዩቲ ስልጤ ነችእንዴ የኔ ጀግና

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ መልካም ጋብቻ ስልጤወች ፍቅር ናቸዉ

  • @ታነኝቢትማሚሚሚሚ
    @ታነኝቢትማሚሚሚሚ 3 ปีที่แล้ว +3

    መሻአለህ ከሚር አኮረሽኝ አለህ ጥንከሬውን ይጨሚርሊሽ የአለህ ነገር አይተወቅሚ

  • @alfamoh2970
    @alfamoh2970 3 ปีที่แล้ว

    ስልጤ ከመሆኗ ውጪ ሁሉንም እናቃለን ጀግና ናት አላህ በረካ ያርጋት

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ ወሎከሰልጤ ደሰ ሲልማሻአላህ ሙሰሌም ዘር አየመረጥም ማሻአላህ

  • @meramaegigu9445
    @meramaegigu9445 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ሷልህ ልጆች አላህ ይወፈቃቸው ያማር ትዳር ይሁንላቸው

  • @kedijakedijayou7980
    @kedijakedijayou7980 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ ረክ አረህማን ባረከላሁ ሀሉኩማ ወባረክ አለይኩማ ፍል ኸይር አጂብ ነው ሁላችንም አላህ በዲናችን ጠካራ ያድርገን ያረህማን

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ትዳሯን ያሳምረላት አላህ ቢልልኝ የሶን ፈለግ መከተል እፍልጋለሁ☝☝😭

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    እልፍ እልፍ መብሩክ እልልልልልልል ጀግናዋ እህታችን ሀየተል ኩብራ ወላሂ ስወዳት ያረቢ ምናለ እንደሷ ጀግና ሙስሊም ብታደርገኝ ያረብ 😥😥

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸዉ ሳሊህ ዙርያዎችንም አላህ ይወፍቃቸዉ ኢንሻአ አላህ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ ትዳራቸው አላህ ያማር ያድርግላቸው

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ተባረክአላ አልፋ መብሩክ ሙሽሮች ርዐሱ ትንሽ አካበድከው ጂነይድ ኢትዮጵያ ዊናቸው ሁሎችም እድክያረራቅነው ዘርየቆጠርን ለጦርነት ክፋት የሆነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +8

    አላህ የቤተሰቦቻችን ኸይር ያሰማን።። ያረብ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻላህ ወላሂ ጋብቻ ዘርን አይገድብም በጣም ደስ ይላል አላህ በፍቅር በደስታ ያኑራቸዉ ያረብ ወልዳቹ ልትስሙ ያብቃቹ
    እሻላህ ዉዳ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ሚጣነኝየአላህባሪያ
    @ሚጣነኝየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም የስልጤ ልጅ ነኝ ፍቅራኛዬ ግን ወሎዬ ነው እሱ ሰውዲ እስር ቤት እኔ ዱባይ አላህ በሰላም ለሀገሩ የብቃው ብቻ ቤተሰብ ብዙም አልፈቀዱልኝም 💘

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ
    መሸ አላህ
    አልፍ አልፍ ማብሩክ አለሐምዱሊላህ ሙስሊም ለራከን አላህ ስጃማር በስልጤ ማሐበራሳብ ውስጥ ክርስቲያን የለም

  • @samera5299
    @samera5299 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ የሴት ጀግና ነች አላህ ይጭምርላት ከጀግናም በላይ ጀግና ነሽ

  • @hadijahhadijah2638
    @hadijahhadijah2638 3 ปีที่แล้ว +2

    መሸአለሀ መሸአለሀ መብሩክክክክክ ስልጤ ወሎ በጠም ደስ ይለል ስልጤዌች መሸአለነቸዉ በዲነቸዉ በጠም ጠንከረነቸዉ በዲነቸዉ አይደረደሩም የህነቸዉ ከፖሎትከ የፀዱ ከዘረኝነት የፀዱ ፊቅሪ ቢቸ የለቸዉ ሙስሊም የበዘበት ቢቸ ሚሪጥ የወህ ህብረተሰብ ሴቶቹ ገጠሪ የሉት ሴቶች ንቀብ የሚለብሱ በዲገሚ ወንዲሜም እህቴም እንኩወን ደስስስስስስ አለቹ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 3 ปีที่แล้ว +6

    መብሩክ ትዳራች ያማረ ያድርግላችሁ

  • @RabiaTube-d8w
    @RabiaTube-d8w 2 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅሽ

  • @fafiiibiyyaa8814
    @fafiiibiyyaa8814 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah mashalah min alabt indasawa badaraganga baxam new miwadat ❤❤❤❤🥰🥰

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ መብሩክ ያማረየሰመረትዳር ያዲረግላቺሁ አላህአገራቺንንሰላምአዲረጎትለዚህያብቃን ያረብ

  • @lulaseid5803
    @lulaseid5803 3 ปีที่แล้ว +1

    What a Lucky man!!!! mashallhe

  • @ሸረፈከይሬ
    @ሸረፈከይሬ 3 ปีที่แล้ว +8

    ሲልጤ ፊቂር💕💕💕💕💕

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ይጨምርላት አላህ ጠንካራ አማኝ አርገን ያረብ

  • @Leila-sn6dt
    @Leila-sn6dt 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኛ ጀግኖች መብሩክ አልፍ መብሩክ አለ ዘዋጅ

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሸአለህ አለህ ይጠብቀች የረብ አለህ☝❤💛💚👈☝☝

  • @najahali6290
    @najahali6290 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተበረከላህ ጀግኒት ሀያተል ኩብረ ለኛ ለሴቶች ምርጥ አራእያችን ናት ትዳራችሁን ያማራ የድርግለችሁ

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ትዳራቼዉን ያሳምርላቼዉ የኔ እህት የሴቶች ተምሳሌት

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላ
    የአማረ የተሳመረ አላህ ያድርግልቸው

  • @hayuti4266
    @hayuti4266 3 ปีที่แล้ว

    Ma sha allah ehte allah yamare tdar yarglsh

  • @ሱሱነኝሀላልንፈላጊ
    @ሱሱነኝሀላልንፈላጊ 3 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ተባረከሏህ መብሩክ እህታችን በዱኒያም ባኺራም አይለያችሁ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 ปีที่แล้ว +4

    ማሽአላህ ማሽአላ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ምንብትወዲትለያለህ
    @ምንብትወዲትለያለህ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላቃትም ነበረ ገና ማንነቷን እያወኩነው ማሻአላህ ጀግናነሽ እህቴ

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀዩቲየ ማሻአሏህ መብሩክክ በጣም ነው ደስስ ያለኝ የኔ ጀግና መብሩክክ አሏህ በድናችንነ ጠካራ ያድርገን የሴቶች ተምሳሌት

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ በጠም ደስይለል በረከአላሁ ለኩመወበረከአለይኩማ ወጀመበይነኩመ ፍልከይር መብሩክ

  • @zuhoorartist8796
    @zuhoorartist8796 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ መሸአለህ መቡሪክ👏👏👏👏🌺🌺🌺🌻🌻🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐👌👌👌👍👍👍

  • @kedirali1827
    @kedirali1827 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ጥሩ ትዳር ይልድርግላት የሴት ጀግና አላህ የሷል ተምሳሌቶች ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያርብ ያርብ

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 ปีที่แล้ว +5

    አማራማሻአላ ለሀይማኖት ጎበዝ ናቸው ሀይማኖታቸውን ይወዳሉ ደስ ይላል መብሩክ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መብሩክ ሰልጤ ዉበትቻን❤❤❤❤

  • @milkitwo3173
    @milkitwo3173 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Masha Allah tabarekallah betam Dasi yamili new

  • @rumithya0794
    @rumithya0794 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህማሻአሏህመብሩክ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nasrayassin8505
    @nasrayassin8505 3 ปีที่แล้ว

    Bismilah masha allah yarbi ewnet anetene kemigezut aneda bariyah kehoneku duayen teqbeleg echen eheten gabecha yetebarek zureyawa salihin mubareken aderegelat 🤲🤲🤲

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አሏህ እኔም የምወዳት ጓደኛየ ጉራጌ አግብታለች እሷ የሀራ ልጅ ነች ...🌺🌿

  • @ያረህማንወዳጂ
    @ያረህማንወዳጂ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልል እንኳን ቀረበችኝ ወደኮቻ አምጣትማ የኔ ጀግና👍

  • @alamali4213
    @alamali4213 3 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹 ማሻአላህማሻአላህወላሂበጣምደስይላልመቢሪክ

  • @Nያአለህበርያ
    @Nያአለህበርያ 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸለ ደስ ሲል እደዚ ነዉ ዘረኝ አለመሆን መሸለ መሸለ መሸለለለ አለህ ፊቅር እስ መቅብ ያሚበለዉን ያቆያቹ

  • @አስያጉራጌዋ
    @አስያጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ መብሩክ🌹🌹

  • @ከዉሰርየሁረልዒይተማር
    @ከዉሰርየሁረልዒይተማር 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርለት
    የመረ ትዳር ያድርግለት

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 ปีที่แล้ว +10

    ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በእምነታችን ጠንካሮች ያድርገን ያረብ 👍👍👍👍

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 3 ปีที่แล้ว

    Msalahii. Alaiii. Alahiii. Yhmrlate. Lhlome. Aryynhe

  • @ክብሬናትሀገሬ
    @ክብሬናትሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله مبروك الله يحفظ كم ويفكم😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @welloyewayearehmanbariyatu7587
    @welloyewayearehmanbariyatu7587 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ስሟ ራሱ ይናገራል ባልሽ እድለኛ ነው ሁለት ምርጦች መብሩክ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @beste7017
    @beste7017 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አልፊ ማቡሩክ ሀዩ

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah
    Allah tedarachawun yebarekelachaw.

  • @raibamstefa2507
    @raibamstefa2507 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታባርከ እርህማን

  • @አልሃምዱልላሂራብላላሚን
    @አልሃምዱልላሂራብላላሚን 3 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ሆኜ ስላታፋጣርኩኝ እህቴ እካን ዳስ አላሺ የጋሬ ልጂ

  • @neima8641
    @neima8641 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ሥልጤወች ደስ ይላሉ

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 ปีที่แล้ว

      😍😍😍ሹክረን ❤❤

    • @መዚ2
      @መዚ2 3 ปีที่แล้ว

      እናተም ውስጤ ናቹ

  • @umrehma491
    @umrehma491 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ የተባረከ ያድርግላችሁ

  • @zadyoutube7664
    @zadyoutube7664 3 ปีที่แล้ว +1

    መሸለህ መሸለህ በረከለሁ ለኩመ ወበሪክ አለይኩመ ወጀመ በይነኩመ ፊል ኸይር ትደረቹህ የመረ የሰመረ አለህ የድርገው ስልጤዎች ለዲነችን አንደረደርም ጀግነ አለህ የፀነሽ 👍👍👍👍👌

  • @montahauae607
    @montahauae607 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክ ትዳረቻው ያመራ የሰመረ የርግለቹ ለጋባቹ አላህ በፍቅር ያኑራቹ ለላጋባቹ አላህ ሷሊ ይወፍቃቹ እንሻ አላህ

  • @ethio5571
    @ethio5571 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀🥀🥀🥀