You are also precious gospel singer Jerry. More grace to you! Praised be the name of the LORD for anointing and raising you and all others like you for His glory!
Yeah my beloved sis Meshafkdus Egna banamnew enkuan ersu tamnlo ynoral yilaa ! Our God is faithful even though we are not trust him!! He stayed faithful cause he got no name to make a promise there fore he promised us within hos holy name forever {YAHWEH} ❤🙌👍😃😍😎😀😃😄😂😅 Egzihaber ychlal slezh new hule mndesetew enjii mnm miyasdest nger yelem ekoo specially Ethiopia wist
Tranquilo Si la montaña parece enorme No para ti, sino para mi. Será difícil frente a ti No hay ni siquiera uno que no puedas Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo pidas, no te ordenarán. Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece? 1) Escuché algo y le creí El poder es solo tuyo El poder es solo tuyo Lanzar, levantar, matar, salvar. El poder es solo tuyo El poder es solo tuyo Si eres un señor fuerte, mi padre En ti descansaré, pero me acercaré a ti con fe. Si eres fuerte Señor, Dios mío. Dejaré todo por ti y solo te adoraré. La montaña es enorme... 2) Si un ser humano cree que lo ve, con su conocimiento Todo lo que hay bajo el sol es inútil. Todo lo que hay bajo el sol es inútil. Pero tú, Señor, eres el mismo para siempre. Todo tu trabajo es maravilloso Todo tu trabajo es maravilloso Tú poderoso Señor... Si se ve la montaña No para ti, sino para mi. Será difícil frente a ti No hay ni siquiera uno que no puedas Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo pidas, no te ordenarán. Dios tu eres poderoso Todo es fácil para ti Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece? Dios mío, ¿qué es esto? Es muy fácil, muy fácil, muy fácil. Oh Dios, ¿qué es esto? Es muy fácil, muy fácil, muy fácil. Es fácil (12) Entonces solo te adoro Por eso te alabo mi Dios Entonces te adoro Señor Entonces solo te adoro te adoro (8)
This song got me through some of the toughest months of my life, i was fighting battles everyday and night pushing and pushing and pushing in faith of God and here i am today victories God did it for me , God pulled ofa miracle for me , its unbelievable for many people who counted me out, but like jacob i wrestled and this was my song on those really rough times going through fire and fighting with giants to say the least but i knew the whole while id come out on top, today when i listen to this i feel a bit weird because my season changed and my story and life , character all changed , i dont really like to remember that time it was qay to dark , walking through the valley of the shadow of death, if it wasnt for my lord jesus i wouldnt have got through it. Praise Jesus for ever hallelujah.
I listened this short cutted song some where and tried to find it but i coul't. And i asked my best friend Holy Spirit. Then after two weeks this song came up suddenly. I was soooo happy and rejoyced. Well the only thing i can say is you both are my role models and may God increase His grace upon you all. Amen
😂 yes. Indeed He is our dearest nearest friend ever for those who believe in the precious son of God the Lord Jesus Christ. Amen. He lives with us forever and ever (John. 14:15, 16) Heavenly God please bring those who don't believe in you and your precious son the Lord Jesus Christ. Amen. (John 3:16)
I don't know how many times I have listened to this song. It's my go to song when I am overwhelmed, when my knowledge and strength fails me. It reminds me to lean on God. Thanks ladies
My driver, Asmait, is from this country and told me about Azeb's singing --- what SMOOTH Voice ! So good for the temperament; your mind just FLOWS, so nicely.
Azekoo, you are my favourite singer from my childhood, and I love all of your songs. You are our blessing; whenever I hear your song, I am changed to another person. I adore you; stay blessed, our queen.
This one is going to be on repeat!! Soo beautiful!! Looking forward to the release of the full album. God blessings to you who worked hard on this project!!
Orthodox Christian ነኝ። በሀይማኖት ፩ ባንሆንም ግን ጌታዬን እንዲ የሚያመሰግንልኝ የሚያወድስልኝ ሳገኝ አመስግኜ አልፋልው። ክበሪልን
ልክ ነሽ።ሀይማኖት አያድንም።እየሡሥ ይወድሻል።መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።እየሡሥ
@@ruthmebratu1049አሜን። እኛም የምንለው እሱን ነው እህቴ። መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም። That's what Orthodox Preaches.
I know that confuse you ስለማታውቋት ቤተክርስቲያኗን 😊 ።
Anyways Keep preaching my sister God bless you
Wow what a nice saying! May God bless you!
❤❤❤❤❤
@@ኢትዮጵያዬ-ረ8ሰ Come on ስለማታውቋት?? ከዲያቆን እስከ ቤተ ክህነትና ማህበረ ቅዱሳን መሪዎች እስከ ቄስ መሪጌታ የዜማና የአቋቋም መምህራን፣ መነኮሳት፣ የሰንበት ተማሪና ምዕመን ወዘተ ድረስ ወደ ወንጌላውያን የተቀላቀሉት ኦርቶዶክስን ስለማያውቋት ነው? ደግሞስ መዳን በእመቤታችን በመላዕክት በቅዱሳን ሰዎች የለም በኦርቶዶክስ? በየዕለቱ ቅዳሴ ላይ ተኣምሯን የሰማ ስጋና ደሙን እንደተቀበለ ይቆጠርለታል አይባልም? ገዳም የረገጠ እስከ 10,40 ወዘተ ትውልድ ሲኦልን አያይም አህዛብ እንኳን ቢሆኑ አትልም ኦርቶዶክስ? አይንህን ግለጥ ሳታውቅ ከሆነ በእልህ ከድህነት እንዳትጎድል! ቤተ ክርስትያኔ ኦርቶዶክስ ምን አለች ወይም እከሌ ሚባሉት አባት ምን አሉ ሳይሆን ኢየሱስ ምን አለ ብለህ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ አንብብ ስለምወድህ/ሽ ነው ይህን ያልኩት ተባረክ/ኪ 🙌
❤️❤️❤️❤️❤️👌
አዝማች
ተራራው ግዙፍ ቢመስል
ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው
አምላኬ አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው
፩) አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንሁ እርሱን
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
የሚጥል የሚያነሳ የሚገድል የሚያድን
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት
ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ
ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ
ተራራው ግዙፍ...
፪) የሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በዕውቀቱ
ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ
ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
አንተ ብርቱ ጌታ ...
ተራራው ገዝፎ ቢታይ
ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው
አምላኬ አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው
ኤረ ለአምላኬ ይህቺ ምንድር ናት?
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል
ኤረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድር ናት?
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል
ቀላል ነው (፲፪)
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
ስለዚህ አምላኬ አከብርሃለሁ
ስለዚህ ጌታዬ አመልክሃለሁ
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
አመልክሃለሁ (፰)
Txs alot. More Blessing to you
ተባረክ
Really god bless
Thanks brother God bless
Stay blessed .
ከ 5 ዓመት በፊት ወንደዴ ነበርኩ ..አዜብዬ .ጌታን እንዳዉቅ እና በአለም ሳለዉ እንደሰዉ ማሰብ እንድችል ፤ እራሴን ዞር ብዬ እንድመለከት፤ ከሃይማኖት አጥር አሻግሬ እንድመለከት በዝማሬዎችች ልክ አጠገቤ ጌታ እንዳለ ተሰምቶኝ አድምጬሽ ተጽናንቻለሁ፤ተፅናንቼ ብቻ አልቀለሁም ከሁሉ በላይ የሆነዉን ድህነት አግኝቻለሁ …..በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ፡፡
Glory to God.
እግዚአብሔር መልካም ነው! እንኳን ኢየሱስ አስመለጠህ!
Thank you bro..
Esay selante geta yebarek
May you be blessed and strong beyond your expectation, in the name of Jesus the Lird!!
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
- መዝሙር 62፥11
Amen 🙏🛐🛐
Amen
በጣም የተባረብኩበት መዝሙር ነው ለ3 ቀን እስር ቤት ሆኜ ይሄንን መዝሙር እየዘመረኩ አብረውኝ የነበሩ ያሾፉብኝ ነበር ጌታ ግን በሚገር ሁኔታ በነፃ እንድወጣ አደረገኝ እነሱ ሲያሾፉበት የነበረው ጌታ ፀሎትሽን ሰማ ማለት ጀመሩ እህቴ ሀዜብ መዝሙሮችሽ በሙሉ መንፈስ አለባቸው ጌታ ይባርርክሽ❤
God has blessed you 🎉
I don’t have a words 😭😭😭 ተሪራራው ግዙፍቢመስል ለእኔ እንጄ ለአንተ አይደለም .... ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክኸለው Azebyee n lily I love u both u r my role model😇😇😇
You are also precious gospel singer Jerry. More grace to you! Praised be the name of the LORD for anointing and raising you and all others like you for His glory!
❤️❤️❤️👌😘
מה אתם
😍😍😇
Frf
አዙዬ ሊሊዬ ተባረኩለኝኝኝኝኝ እልፍ ሁኑልኝ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ጌታዬን ሁል ጊዜ እባርከዋለው ...ተባረኩልኝኝኝኝኝኝኝኝ 👏👏🙌🙌🙌 🙏🙏💎🎤🎺🎼🥁🎬🎷🎻🎹🎹🤗🤗🥰🎬🎷🎻💎💎💎
Surafel atem lemlm tebarek bante zmare nebse tebaekalech antem yetwld bereket nek lemlm bza des ylegnal ye ante Wendm beteseb bemehone
አንተም ተባረክ🥰🥰🥰
surea tebark ehtochen wendemochen mlkam comment ስለምታበረታታቸው ፍቅርን ስላሳየህ ተባረክ## አንተም ሁላችሁም ተባረኩ ጨምሩ እወዳችኋለሁ ❤❤💛💚💛💚
Suraye antem yetebarek neh ye ewunet betam nw mewedih abate ❤❤❤❤
አዜብ ሀይሉ እና ሊሊ ጥላሁን ተባረኩ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ የከበዱብኝ ነገሮች አሉ ግን አዎ የከበዱኝ ለእኔ ነው እንጂ ለእርሱ አይደለም አምናለው ሁሉን በሚያስችለው ጌታ ሁሉን እንደምችል😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ቅርብ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ይለወጣል በርቺ ተስፋ አለ👆🏽🙌🏽❤️🙏🏽
Yeah my beloved sis Meshafkdus Egna banamnew enkuan ersu tamnlo ynoral yilaa !
Our God is faithful even though we are not trust him!! He stayed faithful cause he got no name to make a promise there fore he promised us within hos holy name forever {YAHWEH} ❤🙌👍😃😍😎😀😃😄😂😅 Egzihaber ychlal slezh new hule mndesetew enjii mnm miyasdest nger yelem ekoo specially Ethiopia wist
አዜብዬ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን🥰
እግዚአብሔር የቀባሽ ❤በሀይማኖት ባንመሳሰል መዝሙርሽ ሁሌ እባረክበታለው❤😍
Weyni tebareki
Weyni begabash Egzabher n akbriew yene wid! Enwedshalen
ልክ እንደኔ
Keep hearing! Ye Egziabher menfes belebet bereket ena hywot ale.
Tebareki !
እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ጉዳይ ከልበ ቅኖች ጋር ነው በዛም አለ በዚህ የምናመልከውም አንድ እግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏
"አዜብ"
ተራራው ግዙፍ ቢመስል
ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው?
እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው?
አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንኩ እርሱን
ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ
ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ
የሚጥል ፣ ሚያነሳ ፣ የሚገል ፣ የሚያድን
ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ
ሀይል ያንተ ብቻ ያንተ እንደሆነ
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አባት
ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አምላክ
ሁሉን ላንተ ትቼ ዝምብዬ ላምልክህ
ተራራው ግዙፍ ቢመስል
ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳ የለም
እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው?
አምላኬ አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው?
ለሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በእውቀቱ
ከፀሀይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
ከፀሀይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ
ስራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
ስራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አባት
ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንክ የኔ አምላክ
ሁሉን ላንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ
ተራራው ገዝፎ ቢታይ
ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ የቱ ነው?
አምላኬ አንተ ሀያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዘው የማይታዘዝህ አረ ከቶ ምንድነው?
"ሊሊ"
አረ ለአምላኬ ይቺ ምንድናት?
በጣም ቀላል ናት! በጣም ቀላል! በጣም ቀላል!
አረ ለእግዚአብሔር ይቺ ምንድናት?
በጣም ቀላል ናት! በጣም ቀላል! በጣም ቀላል!
ቀላል ነው!
ቀላል ነው! ቀላል ነው!
ቀላል ነው!
ቀላል ነው! ቀላል ነው!
ቀላል ነው!
ቀላል ነው! ቀላል ነው!
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለሁ
ስለዚህ አምላኬ አከብርሀለሁ
ስለዚህ ጌታዬ አመልክሀለሁ
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለሁ
አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ
አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ
አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ
አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ
Thank you for sharing This.👍
ተባረክ መዝሙርን አቀልክልኝ
❤❤❤❤
Wow Tebark
ጌታ ኢየሱስ ይበርክክ ጊጢሙን በዚ መለኩ ሰለፀፍክ
ተራራው ግዙፍ ቢመስል
ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው
አምላኬ አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው
፩) አንድ ነገር ሰማሁ እኔም አመንሁ እርሱን
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
የሚጥል የሚያነሳ የሚገድል የሚያድን
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
ኃይል የአንተ ብቻ የአንተ እንደሆነ
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት
ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ
ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ
ተራራው ግዙፍ...
፪) የሰው ልጅ ያየለ ቢመስለው በዕውቀቱ
ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
ከፀሐይዋ በታች ነገር ሁሉ ከንቱ
አንተ ግን ጌታ ሆይ ለዘላለም ያው ነህ
ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
ሥራህ ሁሉ ግሩም ድንቅ የሆነልህ
አንተ ብርቱ ጌታ ...
ተራራው ገዝፎ ቢታይ
ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም
በፊትህ ከባድ የሚሆን
የማትችለው አንድ እንኳን የለም
እግዚአብሔር አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ የቱ ነው
አምላኬ አንተ ኃያል ነህ
ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው
ስታዝዘው የማይታዘዝህ ኤረ ከቶ ምንድር ነው
ኤረ ለአምላኬ ይህቺ ምንድር ናት?
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል
ኤረ ለእግዚአብሔር ይህቺ ምንድር ናት?
በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል በጣም ቀላል
ቀላል ነው (፲፪)
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
ስለዚህ አምላኬ አከብርሃለሁ
ስለዚህ ጌታዬ አመልክሃለሁ
ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሃለሁ
አመልክሃለሁ (፰)
Good
❤
እናተን የቤተክርስቲያን በረከቶች አዚ ሊሊይ በጣም ነው ምወዳችሁ ምን አይነት እድል ነው ከእናተ ጋር ማገልገል ❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አባት
ልረፍብህ እንጂ ልጠጋ በእምነት
አንተ ብርቱ ጌታ ከሆንህ የእኔ አምላክ
ሁሉን ለአንተ ትቼ ዝም ብዬ ላምልክህ
😢😮l
Amen
የአምላካችንን ታላቅነት የሚያወድስ ድንቅ መዝሙር... ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ!
አዜብ የምትቀበያቸው መዝሙሮች በእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ቅዱስና በፀሎት የተቃኙና በህይወትሽም የተዋሃዱ ስለሆኑ መሰለኝ መንፈሳዊ ጉልበት አላቸው:: ሰውን ከጌታ ጋር ያገናኛሉ ! በእግዚአብሔርም ማንነት ተመርኩዘን መንፈሳዊ ድፍረትና እምነት እንዲኖረን ያበረታቱናል:: ሊሊንም ስለሰማን ተባርክናል
እውነት ነው በጣም ይባርካል መዝሙሮቿ ጌታ አብዝቶ ይባርካት ይጨምርላት
Wow tebarak
ብዙ ግዙፋተራራ ናቸው ብዬ የፈራሁት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ቀላል እንደሆኑ አይቻለው እኔ ምስክር ነኝ
Tranquilo
Si la montaña parece enorme
No para ti, sino para mi.
Será difícil frente a ti
No hay ni siquiera uno que no puedas
Dios tu eres poderoso
Todo es fácil para ti
Cuando lo pidas, no te ordenarán.
Dios tu eres poderoso
Todo es fácil para ti
Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece?
1) Escuché algo y le creí
El poder es solo tuyo
El poder es solo tuyo
Lanzar, levantar, matar, salvar.
El poder es solo tuyo
El poder es solo tuyo
Si eres un señor fuerte, mi padre
En ti descansaré, pero me acercaré a ti con fe.
Si eres fuerte Señor, Dios mío.
Dejaré todo por ti y solo te adoraré.
La montaña es enorme...
2) Si un ser humano cree que lo ve, con su conocimiento
Todo lo que hay bajo el sol es inútil.
Todo lo que hay bajo el sol es inútil.
Pero tú, Señor, eres el mismo para siempre.
Todo tu trabajo es maravilloso
Todo tu trabajo es maravilloso
Tú poderoso Señor...
Si se ve la montaña
No para ti, sino para mi.
Será difícil frente a ti
No hay ni siquiera uno que no puedas
Dios tu eres poderoso
Todo es fácil para ti
Cuando lo pidas, no te ordenarán.
Dios tu eres poderoso
Todo es fácil para ti
Cuando lo ordenas, ¿qué es lo que no te obedece?
Dios mío, ¿qué es esto?
Es muy fácil, muy fácil, muy fácil.
Oh Dios, ¿qué es esto?
Es muy fácil, muy fácil, muy fácil.
Es fácil (12)
Entonces solo te adoro
Por eso te alabo mi Dios
Entonces te adoro Señor
Entonces solo te adoro
te adoro (8)
best translation ever
በማስተዋል የተዘመረ ዝማሬ ፣ ጌታ ይባርካችሁ ውዶች!
wow ይህም በእግዚአብሔር ዐይን ቀላል ነው
መልእክቱም እናተም ለምለም ናችሁ ጌታ ጨምሮ ያበርክታቻሁ የኔ ውዶች። የፀጋው ባለቤት ይክበር 😇🥰
እኔ እንዲህ ደስ ካለኝ የተዘመረለት ጌታ እንዴት ምስጋናውን ተቀብሎት ይሁን
ዘማሪ አዜብ እና ሊሊ በእግዚአብሔር እርዳታ እና ፀጋ እነዚህን ሁሉ አመታት ያለነቀፋ እግዚአብሔርን ማምለክ የማይገኝ እድል ነው። እናንተን አርአያ አድርጎ የተነሳ የዘመኑ ዘማሪ በእግዚአብሄር ፀጋ ይሻገራል። & Dawit Be Blessed!!
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
- መዝሙር 62፥11 “እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥❤❤❤❤❤❤❤
ተራራው ከባድ የመሰለው ለእኔ እንጅ ለእግዚአብሔር አይደለም አሜን።
በእግዚአብሔር ህመሜንም አልፈዋለሁ ገና ብዙ እዘምርለታለሁ
ድንቅ ዝማሬ። ላለፉት 9 ቀናት ያለማቆረጥ እያደመጥኩት ነው።
ተባረኩልን!
❤❤❤❤❤
አዜብዬ ምናለበት እንዳንቺ ብሆን ብዬ እመኛለው ይሄን ድንቅ ጌታ ለማገልገል እጣ ወደቀብሽ ክብር ለጌታ ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው መዝሙሮችሽን ልጅ እያለው ገና የ2 ና የ3 ዓመት ልጅ እያለው ነው መስማት የጀመርኩት አሁን 17 ዓመቴ ነው፡፡ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንም ይባርክ
Yanchim zemen be ''EGZIABHER'' yetebareke yhun!!!!
@@LemlemGebregziabher I am Man😁
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ሁሉ ቀላል ነው 🙏❤❤❤
እጅግ በጣም ነው ምወዳቹ 🥰❤️🥰ከዚህ በላይ ለምልሙ እንደተ ብሆን ሁሌ እመኛለው 🔥🔥🔥🔥የምድር በረከቶች አዚና ሊሊ❤️❤️❤️❤️❤️
እ/ር አንተ ሀያል ሁሉ ላንተ ቀላል ድንቅ መዝሙር ተባረኪልኝ
እጅግ በጣም ልብ የሚያስደስት መዝሙር ነው ጌታ አገልግሎትሽ ይባርክ !
ቃልኪዳን መክብብ ነኝ የወደፊት ሳድግ ዘማሪ
ተመስን መዝሙር ቀላል ሲባል በኑሮ ግን ከባድ ነው የት ቸርች ነው የምታገለግይው
የኔ ዉድ እህቶች የዓለማችን በረከቶ ጌታን የሚናገር መዝሙር ነዉ ''ኧረ ላምላኬ እቺ ምንድናት''? እንዴት እንደምወዳቹ የኔ ሞዴሎች ብርክ በሉ!
አዙዬ ከልጅነቴ ጀምሮ የመዙሙሮችሽ ግጥም በጣም ነው ሚገርመኝ .....አንድ አንዴ ስነፁሁፍ ት/ቤት ገብታ ተምራ ነው እስክል .....ካህኔ, እምቢ ,እነሂድ ወደ ማዶ,ተመሰገን, ሙሉ መሰዋእት....ብቻ የቱን አወርቼ የቱን ልተው......ስብከት በግጥም መልክ በየሱስም......ምን አይነት genuine የሆነ የዝማሬ ቅባት እንዳለብሽ .........ታስቀኛለሽ የምርርርር........በጣምምምም ነው የምወደሽ
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዜብ ኀይሉ አየለ ነኝ ከስራኤል ሀገር
ሁለት አይነት መዝሙሮች ይሰማሉ
አንዱ ወደ ታች የሚያሳይ ምድራዊ፤ ሁለተኛው ወደ ላይ አዳኙን አጉልቶ የሚያሳይ። መዝሙሮችሽ አዳኙን ጌታ አጉልተው ያሳያሉ። ፀጋው ይብዛልሽ!!
እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስለእኛ እናንተን ስለሰጠን አረ በብዙ ተባረኩልኝ በጣም እወዳቹኃለሁ 🥰🥰
የተወደዳችሁ በጌታ እህቶቼ አዜብና ሊሊዬ ከፊተኛው ክብር ይልቅ የኃለኛው ክብር በልጦል በትውልድ ላይ እውነተኛውን አምልኮ ስላሳያችሁት ዘመናችሁ ይባረክ
ሀዜብ ፀጋሽ ከጌታ እንደሆነ ባውቅም ለምን እንደዚህ እንደምወድሽ ግን አላውቅም !!አንድ እህትሽ ነኝ ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!
አሜን አሜን ተራራው ለኔ ትልቅ ቢመሰልም ላንተ ግን ቀላል ነው❤❤❤❤❤
"ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለእኔ እንጂ ላንተ አይደለም....ስለዚህ ዝምብየ አመልክሃለው"🛐 ጌታ ይባርካችሁ በጣምምምምምምምም ነው ምወዳችሁ❤❤
እናንተ እንቁዎቻችን ናችሁ ተባረኩልኝ
This song got me through some of the toughest months of my life, i was fighting battles everyday and night pushing and pushing and pushing in faith of God and here i am today victories God did it for me , God pulled ofa miracle for me , its unbelievable for many people who counted me out, but like jacob i wrestled and this was my song on those really rough times going through fire and fighting with giants to say the least but i knew the whole while id come out on top, today when i listen to this i feel a bit weird because my season changed and my story and life , character all changed , i dont really like to remember that time it was qay to dark , walking through the valley of the shadow of death, if it wasnt for my lord jesus i wouldnt have got through it. Praise Jesus for ever hallelujah.
so glad God got you through. keep the good fight of faith! it never stops until the coming of our Lord in glory!
Glory to God. He is faithful. I am in tears (joyful tears) to hear your testimony. God bless you.
God is faithful 🙏.
አሜን አሜን አዜብዬ የምወዱሽ ሊሊዬ የምወዱሸ የእግ/ር ክብር መገለጫዎች ብርከ በሉልን አዳምጫው አልጠገብኩትም የብዙ ጥያቄዎቻችን መልሰ ሁሉ ቀላል ነዉ ❤❤❤!!!
አንች ድንቅ ሴት በዝማሬዎችሽ ሁሌም ልቤ ይደገፍል ክብር ለፀጋዉ ባለቤት ለአባቴ ይሁን
ተራራው ግዙፍ ቢመስል ለኔ እንጂ ላንተ አይደለም
ክበርልኝ ኢየሱስ
እህታችን ዘማሪ አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለቤተክርስቲያን መታነፅና የቅዱሳንን አቅም ጉልበትን የሚያድሱ ድንቅ መልእክት ይዘሽ በየዘመናቱ በጌታ ፊት ስለምታገለግይን ስላንቺ እግዚአብሔር ይባረክ። የጋታ ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ ።
ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርካችሁ❤️! ጠላት በክፋቱ ገኖ እኔ ነኝ ተራራው :ትልቁ እንቅፋት ብሎ :በትውልድ መንገድ ላይ ቆማለው ባለብት በዚህ ዘመን :የርሱ ከፍታ የማያስደንቀውን ትልቁን ጌታችንን እንዲህ በቻላችሁት መጠን የርሱን ከፍታ እና ትልቅነት ስታውጁ :ገዝፎና ተኮፍሶ የነበረው ተራራ ነኝ ባይ :ኩስስ ብሎ ስፍራውን ይለቃል ! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው! ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️
Blessings♥️♥️
አዚቲ ሊሊነት ተባረኩ ይጨምርለችሁ። መሣሪያ ተጫዋቾችም አጃቢዎችም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
ሁሉ ለአንተ ቃላል ነው ሀሌ ሉያ ።
I listened this short cutted song some where and tried to find it but i coul't. And i asked my best friend Holy Spirit. Then after two weeks this song came up suddenly. I was soooo happy and rejoyced. Well the only thing i can say is you both are my role models and may God increase His grace upon you all. Amen
Beautiful ❤
😂 yes. Indeed He is our dearest nearest friend ever for those who believe in the precious son of God the Lord Jesus Christ. Amen. He lives with us forever and ever (John. 14:15, 16)
Heavenly God please bring those who don't believe in you and your precious son the Lord Jesus Christ. Amen. (John 3:16)
Yes! Holy Spirit Is My Best Friend Too 😍❤
የሚገርም ሰርፕራይዝ ነው ሊሊ መኖር ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
Azuyeeeee🥰
Beloved.......!
Liliye ke Betty🥰 gar abrachu mezmur btseru Des ylenal asebubet
አዜብየ እና ሊሊዬ በጣም የምወዳችሁ የአባቴ ልጆች መዥሙራችሁ ተባርኬአለው ተጥናንቸአለው አዤቴ እና ሊልሻ በጣም እወዳችሁለሁ እንተ በረከት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ተባርካችኃል ተባርካችሁ ቅሩ ❤❤
ነፍስ የሚያረሰርድ ዝማሬ! ተባረኪ አዜብዬ! ይጨምርልሽ!! ❤️🤗✊
ተባረኩ እዉነት እኔ እግዞቤርንማገልገልእፈልጋለው
አዜብዬ እና ሊሊዬ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ በዘመኔ ሁሉ ሁልጊዜ አዲስ በሆነው ዝማሬያችሁ ተባርኬያለው ዘመናችሁ ይለምልም ያገለገላችሁት አምላክ ዘመናችሁን የእረፍት ያድርገው ኑሩልን 🙏💕
ይሄን መዝሙር ስሰማው ምን እንደሚሰማኝ ታውቃለህ
"ተኛ ተኛ ነው የሚለኝ Hallelujah” ❤️
ብጣዕሚ ጽቡቕ መዝሙር, ተባረኺ አዜብ ሀይሉ!
እኔስ ላንች ቃላት አጣሁ በትካዜዬ አንችን እየሰማሁ ሁሌ እጽናናለሁ የመንፈስ አጽናኚ አዜብዬ ተባረኪልኝ
I don't know how many times I have listened to this song. It's my go to song when I am overwhelmed, when my knowledge and strength fails me. It reminds me to lean on God. Thanks ladies
ኦህ ሊሊዬ ሽኮር ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
the 1st comment Azi & Lilysha Love 💕 you both GOD Bless u
አዘበብየ እወድሻለዉ ቤመዝ ሙሮችሽ ተባር ካለሁ ስፍ.........
My driver, Asmait, is from this country and told me about Azeb's singing --- what SMOOTH Voice ! So good for the temperament; your mind just FLOWS, so nicely.
እግዚአብሔር አንተ ሃያል ነህ!!!
I sing this song to the mountain motherland Ethiopia is facing.
I say 'YES' to that! GOD'S ON OUR SIDE! Let's stay faithful to HIM WHO IS ABLE💪 IN JESUS NAME 🙏AMEN!
ለስው የማይቻል ለእግዚኣብሔር ይቻላል
እጅግ እወዳችኋለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤️
አዜብዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ😊😊😊😊😃😀😄
የዘመኑ ምርጥ ጥምረት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏
ጌታን ቃል አጣው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም
Now I got a song here to repeat 100x a day. So excited beyond words. We're so blessed to have you both. God bless you.
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤
መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡
ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
ወንድሜ ይኸውልህ አንድ እውነት እንድታውቅ በእግዚአብሔር ርህራሄ እለምንሃለሁ። ምን መሰለህ: እግዚአብሔር ክፉ አይደለም። ግፍም ሲሰራ ዝም ብሎ አያይም። (ሉቃስ 18:1-8 ክፉ የሰው ዘር እንጂ እርሱ አደለም) ስለ ኦርዮን እና ዳዊት ሕይወትም ትክክለኛውን ፍርድ ፈርዷል። ምክኒያቱም እርሱ አያዳላም ። እስቲ በደንብ መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ ምዕራፍ 11 እና 12 ከዚያም በኋላ ያሉትን ምዕራፎች አንብብ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጋር ከኀጢአት ጋር መቼም ይሁን እንደማይደራደር መመልከት ትችላለህ ለኦርዮንም እንዴት እንደተበቀለለት። ለአብነት ያህል 11:9-10 "ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም።" ከዚህ ቁጥር ቀጥለው ያሉትን ደግሞ ብታነብ ምን ያህል እግዚአብሔር እንደተበቀለለት ማየት ትችላለህ: ልጁን ሲገልበት ታያለህ ። እንደተናገረውም ሰይፍ ከቤቱ ተነሳ የገዛ ልጁ አሳደደው ; ሌላኛው ልጁ ደግሞ እህቱን አስነውረ። ስለዚህ እግዚአብሔር ክፉ አደለም። ሰይጣን ሚነግርህን የውሸት እውቀት አትስማ አትቀበልም። ሰይጣን ውሸታም የውሸት አባት ነው። ሔዋንንም በዚህ ውሸቱ ነው የሸነገላት "እንደ እግዚአብሔር እንዳትሆኑ ነው" በማለት። ስለዚህ እራስህን ከፈጣሪህ ጋር ስትጣላ እጁ ላይ እንዳትወድቅ : በንስሐ ፈጥነህ ብትታረቅ ለእርሱ ራስህን በትህትና ብታዝገዛ ይበጅሀል ። "ከሰሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። " ት.ኢሳያስ 45:9 ስለዚህ ስለታዳፈርኩህ ይቅር በለኝ በለው ይቅር ይልሀል። ት.ኢሳያስ 64:8-9 ታረቅ ከፈጠረህ ጋር ። ተባረክ።
ዘመንሽ ይባረክ❤❤
What a beautiful song. May the lord bless you both Az and Lili.
Glory to God!
ቀላል ነው ቀላል ነው ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው አሜን።
አዜብ እና ሊሊ መዝሙራቹ ለመስማት ሃይማኖት ልዪነት እንኳን አይገድበውም እግዚአብሔር ይባርካቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን እግዚአብሔር አንተ ሀያል ነህ ሁሉ ላንተ ቀላል ነው ስታዘው የማይታዘዘው ከንቱ የቱ ነው ሁሉ ላንተ ቀላል ነው አረ ለእግዚአብሔር እቺ ምንድናት በጣም ቀላል ናት በጣም ቀላል ስለዚህ ዝም ብዬ አመልክሀለው አሜን ተባረኩ
አዚ ለፈጣሪሽ ውብ መዝሙር ዘምረሽለታል ... ለርሱ የሚገባ የዓምልኮን ልክ ይገልጻል ... በረካሁኚ ... ሌሎቹንም ውብ ዝማሬዎችሽን ጫኚልን ... 🙏🙏🙏
Azeb hayimanoti protestant bayhonim like 👍 👍
never to be tired listening this song 200times a day..wow...tikiklegna lyric ena zema fset.yeteregagach set
አዜዬ ጌታ ይባርክሽ በጌታ ፊት ማንስ ይቆማል እንኳን ተራራው መልአክት እንኳን ችለው ሊቆሙ አይችሉም አዎ የኛ ጌታ እንደሌሎች አይደለም እርሱ አልፋ አሜጋ መጀመሪያና መጨረሻ ነው የጌታ በመሆኔ ሁልግዜ ደስ ይለኛል ምን ልበል ከብዙ ክብር ይልቅ ከጌታ ጋር መሆን አዎ ከእርሱ ጋር መሆን ይሻላል😊😊😊😊
Azekoo, you are my favourite singer from my childhood, and I love all of your songs. You are our blessing; whenever I hear your song, I am changed to another person. I adore you; stay blessed, our queen.
እግዚአብሔር ሐያል ብሎ ጌታን ማወቅ ማምለክ በዚህ ዘመን እንዴት መታደል ተባረኩ እህቶቼ
ተራራው.. Coming soon የሚለውን ማስታወቂያ ካየው በጏላ በጉጉት ስጠብቀው ነበር 🤗 ... እንደተለመደው ሰማይ ሰማይ የሚሸት መዝሙር ነው አዜብዪ ❤ ሊሊዪ ❤.. ግጥሙ ዜማው፣ ቀረጻው ሁለታችሁም ብቻ ሁሉ ነገሩ ውብ ነው.. በረከታችን ናችሁ በግሌ ውድድ አደርጋችኋለሁ ❤
አውታሩ ጌታ ይባርክህ ይህ መዝሙር አየሰማሁ አየዘመሩኩኝ አብይና ግብረ አበረቹ አያሰብኩና አያለቀስኩ ነው የምሰማው ባለጊዜ ነን ብለው ህዝቡን አያሰቃዩና አየገደሉ አየቀሙ አየዘረፉት ያለውን ግፋቸው በማስታወስ ነው።
Amazing lyrics video and music, Bless you Aziti!
ተባረኪ ዘርማዘርሸ ይባረክ አንቺ እንደዚ እግዚአብሔር እንዳ ከበርሸ ተባረኩ። ሊሊ,አዜብ❤❤❤❤😊
Azeb & Lily together ❤️ I waited my entire life for this 🥰😍
Nothing is impossible with God and our God is almighty and powerful. God bless you all 🙌 🙏 ❤️. Beautiful song 🎵
አዜብ ቃላት የለኝም እኔ በጣም ትልቅ ችግር ላይ ሆኜ ተፅናንቼበታለሁኝ አንችንም ቤተሰቦችሽን ጌታ ይባርካችሁ
So Blessed With your Songs My Beloved Sister and Am really really happy for the Grace of the Lord that Helps you though out the Years
zemenachihu yibark minigna metadel new getan magelilgi
This one is going to be on repeat!! Soo beautiful!! Looking forward to the release of the full album. God blessings to you who worked hard on this project!!
ለኔ እንጂ ላንተ ቀላል ነው አዚቲ ተባረኪ❤
እግዛብሔር ከዚህም በላይ ይባርካቹ. አሜን ለእርሱ ሁሉም ቀላል.
አዜብ መዝሙሮችሽበጣምነውደስም
የሚሉትእናእግዚአብሔርብርክያድርግሽ
I feel so blessed and uplifted every time I listen to this song. I can’t stop listening to it. May God bless you and keep you Betty and Lily.