ከ"በ" እስከ "ቸ" ባሉ ፊደላት የሚጀምሩ የሰው ስሞችን በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ መጻፍ | Name of persons in English and Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SewnetSewnetAyalew
    @SewnetSewnetAyalew 4 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ወድሜ እጅህ ይባረክ በውቀት ላይእውቁን ጨምሮ ይስጥህ እኔም ምንም አላቅም ነበር አሁን ግን ያንተን ቪድዮ እያየሁ የው ስም ማንበብ ጀመርሁ❤❤❤

    • @chernettibebu1
      @chernettibebu1  4 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በርቱልኝ

  • @sarakyasha6644
    @sarakyasha6644 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @SewnetSewnetAyalew
    @SewnetSewnetAyalew 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሌላም እግዚአብሔር አምላክ በውቀትይል እውቀት ይጨምርልህ እጂህ ይባረክ እኔ በፊት ምንም ነገር አልችልም ነበር❤❤❤

  • @easypc8806
    @easypc8806 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ወንድምህ

    • @chernettibebu1
      @chernettibebu1  5 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @MessiAnsara
    @MessiAnsara 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 5 หลายเดือนก่อน

    🌺🌺🌺🌺♥️♥️♥️♥️👍

  • @mazzamazza6659
    @mazzamazza6659 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty 5 หลายเดือนก่อน

    Wellcom

  • @AlMaas-o6t
    @AlMaas-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mazzamazza6659
    @mazzamazza6659 5 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ወድም እዴት ነው የማገኝህ በውስጥ መስመር

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሄር እድሜ ይስጥልን ወንዱማችን በጣም ጉሩም ነው።ግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ እሱን በ She እና She ያለ ልይነት ምንድነው?ማለት ሸ እና ሼ ሲጻፉ ኣንድናቸው ሲነበቡ ግን ልዩነት ኣላቸው እና በሁሉም ፊደሊት እንደዚ ነው እና ኣጨርያለ መልስ ብትሰጠኝ እላለው ኣመሰግናለው።

    • @chernettibebu1
      @chernettibebu1  4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አመሰግናለሁ ስለ ድጋፋችሁ ቤተሰቦቼ። ለጥያቄው ያለኝን ሀሳብ ላስቀምጥ። አወ "ሸ" እና "ሼ" She ናቸው በመፅሐፍ ያለውም እንደዛ ነው ነገር ግን ሼ->Shie ሊሆንም ይችላል ለጀማሪዎች ግን እንዳያደናግር ነው she የተባለው።ስለዚህ shie መጠቀሙ ሳይሻል አይቀርም።

  • @WarqeGonfa
    @WarqeGonfa 5 หลายเดือนก่อน

    Namsginleni

  • @sarakyasha6644
    @sarakyasha6644 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @RabiyaMohamed-zn3tu
    @RabiyaMohamed-zn3tu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A14AA14-tn7vj
    @A14AA14-tn7vj 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤