ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 20 SURAH TEHA
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024
- መግቢያ
ይህ የቁርአንና የፍቺውን ትርጉም በአማርኛ የተዘጋጀው የተለያዩ የተፍሲር ኪታቦችን ዋቢ በማድረግ ነው። የተጠቀምኩት የትርጉም ስልት ቀጥተኛ የቁርአኑን ትርጉም ከቅንፍ ውጪ በማድረግ፤ የቁርአኑን ፍቺ ትርጉም በነጠላ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት ሲሆን በተጨማሪ ማብራሪያዎችን በድርብ ቅንፍ ውስጥ በማስገባት፤ የያንዳንዱን የቁርአን አንቀፅ መልክቱን አንባቢ በቀላሉ እንዲረዳ የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አድርጊያለሁ።
የተለያዩ የቁርአን ኢእራብ ኪታቦችን በመጠቀም ከአማርኛ ሰዋሰው ጋር በማጣጣም የሁለቱንም የቋንቋ ስርአት በተናጥል በመገንዘብና በማዋሃድ እያንዳንዱ የቁርአን መልክት ሳይዛባ ለማስቀመጥ ከፍተኛ ጥረት አድርጊያለሁ። ቁርአን ከአለማቱ ጌታ አላህ በጅብሪል መልክተኛነት ለነብዩ መሐመድ (ሰ.ዓ.ወ.) ከወረደላቸው ዘመን ጀምሮ ለ1400 አመት ቁርአኑን ለመረዳት የአረብኛ ቋንቋ ሊቃውንቶችና ሙፈሲሮች የደከሙባቸውን አስር አይነት የተፍሲር፤ ሶሥት አይነት የኢእራብ፤ እና የአረብኛ የአማርኛ የእንግሊዘኛ መዝገበ ቃላቶችን በመጠቀሜ ይህ የቁርአን ትርጉም ሥራ የተዋጣ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጉጉት አሳድሮብኛል ።
ለረዥም አመታት በአእምሮዬ ይሽከረከር የነበረና ካልተወለድኩኝ ብሎ ይጎተጉተኝ የነበረው የቁርአን ትርጉም ከፊሉ ሥራ እነሆ ተወልዶልኛልና፤ በመጀመርያ ለዚህ ሥራ ለገፋፋኝና ለረዳኝ አላህ ምስጋና ይገባው። በመቀጠል በሕይወት ዘመኔ የዲንና የአረብኛ ቋንቋ እውቀት እንድቀስም ሰበብ ለሆኑ ኡስታዞቼ ሁሉ አላህ ለመልካም ሥራቸው ምንዳውን በጀነት ይክፈላቸው በማለት ዱዓ አድርጊያለሁ። የሰው ሥራ ምንግዜም ቢሆን ለስህተትና ለሰይጣን የተጋለጠ ነውና፤ በዚህ የትርጉም ሥራ ስህተት ካለበት ከኔና ከስይጣን በመሆኑ ከወገን የሚሰጠኝን በመረጃ ላይ የተደገፈ እርምት እቀበላለሁ። በዚህ የቁርአን ሥራ የሚንፀባረቅ ስኬት ካለ ከአላህ ነውና በስኬቱ እኔም ሆንኩኝ ሕዝበ ሙስሊሙ ተጠቃሚ እንዲሆን ጌታዬን አላህ በዱዓዬ እማፀነዋለሁ።
ሰይፈዲን ሐበሻ ያሲን ሻፊ
1434 አመተ ሂጅራ (2013 ዓመተ ልደት)
WWW.HABESHAMUSLIMS.COM
ያአለሀ አረ ሰው ያለም ዉንዲማችን ሰይፈዲን አበሻ ጀዘከለሀ ከይረን ፊ ዱንያ ዉፊል አክረ 🌹
የአላህ ዪረብ ልባን ክፈትልኝ የአላህ ያረሂም ጀዛኩምላ ከይር
አድሱላቸው ለአህባሾች ሽር አርጉላቸው ይህ የአላህ ቃል ለካዱት ስንቱን አጠመሙት😢😢😢
ወላሂ በጣም ምውድው ድምፆ ነው በስንተ ግዜ አገኝው ጀዛ ካአላህ❤❤❤❤
አላህ ጀዛህን በዱንያም በአኼራም አላህ ይክፈልህ፣ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀዛኩላአህ
ያረቢየቁራንእዉቀትለግሰኝ😢😢😢😥😥
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ
ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
Watching again idol
መሸአለህ
💖💖💖ማሻ አላህ
ማሻ አለህ ጃዛኩም አለሁ ኸይራን🌹🌸🌹 ከአህበሾቹም የጣራቹ ናዉ
ጄዛክ አላህ ወኸይረን ወንድማችን ሴፈዲን
ማሻአላህ ተባረካላህ ጀዛኩሙ ላህ ኸይር💖💖💖
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛክአላህኸይር🎉🎉🎉
jezakelahal
Kearshi belay tedeladele yemilewn trgumhn astekaklew yihe medeladel yeallah subehane weteala bari ayidelem
ጀዛከላሁ ኸይረን፣ በአላህ አስማእ ወሲፋት ዙሪያ ሁሉም ተስተካክለዋል፣ አልሃምዱሊላህ።
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢
የቃሪውን ስም ብነግረን ደስ ይለኛል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
#ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት👌
👍👍👍👍👍
👍👍👍👍🇪🇹
የቃሪውን ስም ንገረን እየጠበቅን ነው
የቃሪውን ስም ንገረን እየጠቅን ነው
የቃሪውን ስም ብነግረን
አብልኬሽኑ አይወርድምዴ
ቃሪኡ ስሙ ማን ናው
አብዱል ወዱድ
የቃሪው ስም አብዱል ወዱድ ይባላል
@@siedabdu1273ጀዛኩም አላህ ከይር
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤