Interview with Andualem Yishaq who recieved a car from Mayor of Addis Ababa, Takele Uma.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 5 ปีที่แล้ว +23

    ይገባዋል ስራ ክቡር ነው ተምሮ ስራ ንቆ ከመቀመጥ ያገኙትን ሰርቶ መለወጥ ብልህነት ነው።

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 5 ปีที่แล้ว +9

    Viva Takele Una. You make us all proud.This is how being ETHIOPIA explained.

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 5 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነህ እዛ ቁጭ ብለው ዝንብ ሲወራቸው ከሚውሉት አንተ ትሻላለህ።

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን ።ታነሺ ወንድም አለኝ ልክ እንዳንተ እሱንም ፈጣሪ። ይመልከተው አሜን።

  • @mezwurhffjk9533
    @mezwurhffjk9533 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ነው አሁን ለሚመረቁት ስራ መፍጠር አለብህ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለሁሉም ቀን አለዉ የወደቀ ሁሉ አይምትም እመንጂ አትፍራ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል የረዳክ አምላክ ክብር ይግባዉ 🙏🙏❤❤❤

  • @emugelateka4734
    @emugelateka4734 5 ปีที่แล้ว +6

    Gobez enkuan fetarii redak wandmee

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you take uma💯

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነትበጣም ደሰይላል

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
    @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ስራክብር ነው
    እግዚአብሔር .ሊያስተምርህ
    ስፈልግ.ነው.በሱስ ውስጥ ያኖረህ
    ተመስገን ..በል...
    ጎበዝ...እግዚአብሔር
    ቀሪ ዘመንህን .የደስታያርግልህ ♥♥♥

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን.ደስ.አለክ.ውንድሜ.እንካን.ከዛ.ሂወት.ወጣክ.ተኬ.እናመሰግናለን.ለተሰዳቢወቹ.ልቦና.ይስጣቸው

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 5 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ ህይወትን ለማሽነፍ እማራጮቹን ሁሉ መጠቀም ነው

  • @emuyeteferi7659
    @emuyeteferi7659 5 ปีที่แล้ว

    Mayete tru nw hulunem gn wanawe memelseh nw enqane fetare kendeza ayenete hewote awetahe yehonwe hulu lebego nw kante bezu memar yechalal

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +3

    አናመሰግናለን እኛም ፕሮግራማችሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው።

  • @abiyahmedstopamharagenocid9264
    @abiyahmedstopamharagenocid9264 5 ปีที่แล้ว

    እበክህን በፀሎት በርትታህ ፀበል ታጣመቅ

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጊዜ አለው አይዞክ የኔም ወንድም በሱስ የተዘፋቀ ነው አምላክ እንዳንተ ሱሱን ያአንሳለት

  • @kennejebessa2205
    @kennejebessa2205 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome to New World 🌎 brother!!! You are the best teacher good luck I’m glad to hear you tthat’s kind of experience. it’s gonna be helps others amazing young Man good luck 🍀!!!!👨

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምር እኮ በስምአም የኔ ወንድም ብትሆን ሌት ከቀን አልቅስ ነበር አንተን የመሰለ ወንድም ሳጣ አንተ አሁን ውልቅ ብለህ ስለወጣህ በዚህ የተጠመዱትን አውጣ

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
    @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 5 ปีที่แล้ว

    ልጁ በርታልን

  • @gebianeshwubie8919
    @gebianeshwubie8919 5 ปีที่แล้ว

    💓💖❣❤💙💚💜💙

  • @litagessesse5193
    @litagessesse5193 5 ปีที่แล้ว

    Enem eza bnor eshlem neber hulet degree yze beredo eyshetku temariwoch eyastnahu neber ymngst Sera saltbq

  • @kennejebessa2205
    @kennejebessa2205 5 ปีที่แล้ว

    😮 Finfinee Moyer engineer. Taakalaa Uumaa. you have a great personality,Humanity,dignity and Oromummaa !!!! You did good Job,! Make a difference for this young man.More than Ye,Minilik-safari.Komechewoche.👏 Thanks !🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አመስግን ከዚህ ህይወት ያወጣክ እሱ ነው በቃ ስል ይበቃል አሁንም በርታ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 5 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for your help .

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ልብ ላለው ሰው በጣም አስተማር ነዉ

  • @asmerasweet8706
    @asmerasweet8706 5 ปีที่แล้ว

    Egziyabher eske mechereshaw yrdah hulum besu yhonal esun emen wendeme am proud of u so smart

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 ปีที่แล้ว

    woww betam des yelal fetary laluchunm yerda

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 5 ปีที่แล้ว

    Be temarew temeheret Sera yesetew!!!!!!!!

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 ปีที่แล้ว

    ሃሰቢአለዉ ነመሉዋ ወኪል

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 5 ปีที่แล้ว

    ተመስጌን

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว

    le mewedede menedefadef Takele goma le getafo bete yeferesebachwen erdachaewi

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 5 ปีที่แล้ว +1

    ባለኝ እውቀትና ከአነጋገሩ ይህ ሰው አልተወም አይተውምም!!
    *የሚወራረድ???*

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
    @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም 5 ปีที่แล้ว

    ታከለግን የሸለምከው በተዘረፈ ባክ ብር ነው

  • @hendahenda4747
    @hendahenda4747 5 ปีที่แล้ว

    ተከለኡማ አበርታተህ ሙተሀል ወጣቱን ወደሱስ ልታስገባነው እንሸለማለን ሲሉ ስትደካማ እያለ ለወጣት ትሸልማለህ ጉርኛ ያክስትህልጅ ይሆናል

    • @ritaa6260
      @ritaa6260 5 ปีที่แล้ว

      Henda, please get rid of your negativity. Whst else is supposed to be done? Think good, be good, & do good, then God will bless your effort. Stay positive!!!

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 5 ปีที่แล้ว +5

    ከኪሱ ነው ገንዘብ እውጥቶ መኪናውን የገዛው ውይስ አንገቱ ላይ ተቁሞ ግብር ከሚከፍለው ህዝብ ነው ታከለ አረ ቆም ብለህ አሰብ ከስሜታዊነት ውጣ

    • @salihaaman7693
      @salihaaman7693 5 ปีที่แล้ว

      Hahahah

    • @azebendmissa666
      @azebendmissa666 5 ปีที่แล้ว +7

      ዝም ብሎ ሰዋችን ለመተቸት ከመነሳት እስቴ ያደጉት አገሮች ግብር ሰብሰበው ለተቸገሩ ህዝባቸው ምን እንደሚያደርጉ አንብቡና እወቁ ወይም የሚያውቁ ሰዎች ተጠይቁ ካለእውቀት ከመተቸት በፊት ።

    • @OfficialEthioinfo
      @OfficialEthioinfo  5 ปีที่แล้ว

      ለአመታት ቆሞ የነበረ መኪና ነው የተሰጠው።

    • @amiinmamude1281
      @amiinmamude1281 5 ปีที่แล้ว

      Ante Ehur Komche tehonala bakinat yabadu

    • @kidantube4742
      @kidantube4742 5 ปีที่แล้ว

      Notification center ጠማማ ልብ።

  • @yaredjared4858
    @yaredjared4858 5 ปีที่แล้ว

    ታከለ ፡ ኡማ ፡ ደካማ ፡ ሁሌም ፡ ደካማ ፡ ሰለሆንክ ፡ ራሱን ፡ ያቻነፈ ፡ ጎበዝና ፡ determined ወጣት ፡ ትሸልማለህ ፡ መናኛ ፡ ተላላኪ ፡ toy.