የሃበሻ ፍቅር / አዲስ አጓጊ የፍቅር ትረካ ሙሉ ክፍል በማህሌት እንዳልካቸው / ማህጣህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @gsd3669
    @gsd3669 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ድርሠት ደራሢ ቃል የለኝም ትልቅ ትምትህርት ነዉ የወረድኩበት በርቱልን

  • @edengenet
    @edengenet ปีที่แล้ว +5

    በቃላት ሊገለፁ የማይችል ድንቅ ታሪክ ነው ተራኪዋ ደግሞ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጥበብን ከጤና ፍቅር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልኝ ተባረኪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @senistories
      @senistories  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ediye

  • @senilikinew1703
    @senilikinew1703 ปีที่แล้ว

    ተመስገን መጨረሸዉ ያማረ መሆኑ ደስ ይላል ከብዙ ጨለማ ቦሀላ ብረሀን አለ

  • @SaedaJammal-l8n
    @SaedaJammal-l8n ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትረካ ነው

  • @meseretmamo4009
    @meseretmamo4009 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስውድሽ🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹😘

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mussiezerai3058
    @mussiezerai3058 ปีที่แล้ว +1

    ጉደኛ ነው ትረካው ቀጥይበት ያስብላል ለወደፊት ለወንድ ድምፅ ደግሞ ወንድ ቢሆን እየተቀባበላቹ ቢተረክ እጅግ ያምራል በተረፈ ምንም አይወጣውም ግፊበት ከሆላንድ ይመችሽ

  • @melakugetachew3967
    @melakugetachew3967 ปีที่แล้ว

    In love with your voice gl …❤

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤i taught she died 😢😢😢ena mesematene lakome nebr eyalekeseku neww yekoyehute ....ruth ruth betammm emetasazene ..sente endesewa ayenete ehetoche yenoru yehone 😢😢😢😢...mahiye the way u narrate was great ...ur good at it .❤❤❤

  • @amen572
    @amen572 ปีที่แล้ว +2

    Bxam des ymiltarknw

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ድምፅሽ የተራኪ ማሂን ይመስላል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁሽ አሁን ግን ደግሜ ደግሜ እሰማሻለሁ subscribe አድርጌሻለሁ ብርቺ ❤

  • @neimman8320
    @neimman8320 ปีที่แล้ว

    ሰኒ መፀሀፍ ከሆነ ፀሀፊዋን ስማን ብትነግሪኝ እድገዛ?

    • @senistories
      @senistories  ปีที่แล้ว

      አይደለም ውዴ አልታተመም

  • @mamomamo6032
    @mamomamo6032 ปีที่แล้ว

    Can I get your Instagram sis ?