1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ - መግቢያ 1John Introduction by Mamusha Fenta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @messegenawoldegerima4247
    @messegenawoldegerima4247 4 ปีที่แล้ว +20

    በህይወቴ ከሚባርኩኝ አስተማሪዎች ደግሞም ክርስቶስን እና ክርስቶስን ብቻ የሚሰብኩ ፣ ስብከታቸውም ትምህርታቸውም "...ተቀምጠህ አዳምጥ..." የሚያስብለኝ ጌታንም እንድራበው የሚያደርጉኝ አንዱ ከማከብራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ...እወድሀለው አክብርሀለው. በርታ !! ምስግና ነኝ (የሙዚቃ ባለሙያ እና መምህር)

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሙሻ ዮሐንስ ወንጌልን ስታስተምር በመጀመሪያ ቃልነበር ስትል በቃ ገባኝ ቢያንስ ወደ 7 አመት እየሱስን ወደ ውስጥ ለማስገባት ተቸግሬ በቤተክርስቲያን ውስጥ እየኖርኩ ነበር ተባረክ ይህ ለስራህ አቅም ጉልበት ስለሚሆን መመስከር እንዳለብኝ ተሰማኝ ተባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ማሙሻ በእንተ ትምህርት በብዙ ተጠቅሜአለሁ፣ ተባርኬበታለሁ ።

  • @Ethiopiatomorrow
    @Ethiopiatomorrow 4 ปีที่แล้ว +3

    የህይወት ዘመንህን ከነ ቤተስቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ. ሁሌም በቅንነት በፍቅር በትህትና በሃይል ቅዱሱን ቃል ፈትፍተህ ስለምታቀርብልን ከዚህም የተነሳ ህይወት ለሆነው ቃል ከፍተኛ እረሃብ እንዲኖረን ልባችንን እንድንከፍት እንድናስተውል አስተሳስባችንን እንድንቀይር ክርስቶስን ብቻ አይተን ቀምስን በአንድ ልብ እንድንከተል መልክተኛ የቃሉ መሳሬያ ስለሆንክ ዘወትር እግዚአብሔርን አመስግናለሁ! ፅጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ ተባረክ!

  • @saraashebir2509
    @saraashebir2509 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen bless you Mamosha

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማከብረው እና የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ቃሉ እውነት የሚያስተምሩ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን የተወደድክ ዶ/ር ወንጌላዊ ማሙሻ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው ጊዜ ሰጥቼ እሰማዋለሁ ተባረክልን እወድሃለሁ አከብርሃለሁ

  • @elsawmariam3564
    @elsawmariam3564 4 ปีที่แล้ว +2

    Begugut sitebkew yeneber tinat siletejemere des blognal.Geta yibarkih.❤💙💚💛💜

  • @negaayele6647
    @negaayele6647 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሽ ፈንታ ተባርከሃል አመሰግናለሁ እወድሃለሁ

  • @enatuyihune9774
    @enatuyihune9774 3 ปีที่แล้ว

    ማሙሻ በጣም እወድሀለው፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @easytolearn1494
    @easytolearn1494 ปีที่แล้ว

    thanks dr mamusha
    God bless you❤

  • @betelgizaw7879
    @betelgizaw7879 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow thank you! Dr tebarek i wait to learn!

  • @NebiyatTefera-zj2rd
    @NebiyatTefera-zj2rd 6 หลายเดือนก่อน

    mamusha tebareklng wedddeedddd nw madrghe

  • @mergeoluma7822
    @mergeoluma7822 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ዶ/ር ማሙሽ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጌታን በአንተ ስለማይ እግዚአብሔርን ስለአንተ አመስግናለሁ.

  • @prophetmightyangel9419
    @prophetmightyangel9419 2 ปีที่แล้ว

    Love You So Mach

  • @eliasmelese5916
    @eliasmelese5916 3 ปีที่แล้ว

    tebarekilign betam new miwodih

  • @Calebyos4856
    @Calebyos4856 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @eyerusalemfilmon1631
    @eyerusalemfilmon1631 ปีที่แล้ว

    God bless you ❤️🙏😇 Dr mamusha

  • @easierlife4468
    @easierlife4468 2 ปีที่แล้ว

    May God Bless You in All !!!🤯🤯🤯The way you taught the word is great. Love You Dr

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሙሻዬ የ3 አመት ፀሎቴ መልስ ነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ 🙏በትምህርቶችሽ ነፍሴ አየታደሰችም ነው ።በመንፈሳዊነት እርምጃዬ አንድ እርምጃ እንድራመድም ረድተህኛልና ፣ ዘር ሀረግህን እሱ ይባርክልህ፣ ለእኔ እንደረዳህኝ እሱ ይርዳህ፣ ያበርታህ፣ ያጠንክርህ፣ ይባርክህ፣ ወንድሜ ተባረክልኝ🙏ጌታ ካንተ ጋር ይሁን አሜን🙏🙏

  • @astermekuria811
    @astermekuria811 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you brother Mamusha.
    Thank you for sound teaching.
    ስለ ሀሰተኛ ምእመናን አስቤ እላውቅም ማለት እችላለሁ
    እምነታችንን እንድናጸናና እንድናጠራ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @mekdeszewde9598
    @mekdeszewde9598 4 ปีที่แล้ว

    I am very exited Dr mamusha tebarek

  • @davidwoldeyesus6811
    @davidwoldeyesus6811 4 ปีที่แล้ว

    May God bless you Dr. Mamusha

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Dr Mamusha..... God bless

  • @meseleshsali3362
    @meseleshsali3362 4 ปีที่แล้ว

    zemaink yibarki tebarki babezu

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank Dr Mamusha . I can’t wait to learn from the Lord.

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU 🙏 Dr Mamusha we love you 😍 u are blessed

  • @alasibwimkantemerake7612
    @alasibwimkantemerake7612 4 ปีที่แล้ว +2

    EGZIABHER Ybarkihe Dr

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless u abundantly d/c mamush,I haven been learn more from you

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN amn
    Amn amn amn amn amn amn amn amn 🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲

  • @kebedetamrat9519
    @kebedetamrat9519 4 ปีที่แล้ว

    Thank you, Dr. Mamusha!. I praise God for His provision, you for the generation to nurture Word of God. I have also blessed by your unreserved preaching. Be overwhelmed by God's blessings!

  • @johnnyhm6282
    @johnnyhm6282 4 ปีที่แล้ว

    God bless you beloved mamusha tebarek

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 3 ปีที่แล้ว

    Amen...God bless you!!!

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU DEAR BROTHER DR MAMUSHA!!!

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 4 ปีที่แล้ว

    May God bless you dear brother Mamusha!

  • @johnnyhm6282
    @johnnyhm6282 4 ปีที่แล้ว

    GOD bless you mamusha

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you.

  • @mahletwerku9748
    @mahletwerku9748 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም እናመሰግናለን

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhanufikadu2263
    @berhanufikadu2263 4 ปีที่แล้ว

    Welcome I am very happy to learn the words of God from her

  • @samueldaba
    @samueldaba 4 ปีที่แล้ว

    You are Blessd my Brother.

  • @battyfilke9191
    @battyfilke9191 4 ปีที่แล้ว

    You are blessed

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክ ፓስተር ማሙሻ

  • @tsedekeerbelo7922
    @tsedekeerbelo7922 4 ปีที่แล้ว +1

    "አሳቾች የትም ይኖራሉ ያኔም ነበሩ አሁንም አሉ" ጥሩ ነው ደስ ይላል በዚሁ ቶን በጉያህ የታቀፍካቸውንም እንደዮሐንስ የማጥራት ሥራ መሥራት እንዳለበት አትዘንጋ።

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @frezewdteklu5536
    @frezewdteklu5536 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @genetrobel2980
    @genetrobel2980 ปีที่แล้ว

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 4 ปีที่แล้ว

    AMEN!!!

  • @bituu3637
    @bituu3637 4 ปีที่แล้ว

    እየጠበቅሁህ ነበር ዶር ማሙሻ

  • @lalabre382
    @lalabre382 3 ปีที่แล้ว

    ማሙሻ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በጥበብ ይባርክህ። እና እባክህን አንድ መድረክ ላይ ስለ " rescuing of the Gospel " መፅሀፍ ስታወራ ሰምቼሀለው በጣም ስፈልገው ነበር ግን መፅሀፉን ማግኘት አልቻልኩም በሶፍት ኮፒ ካለህ የቴሌግራም ፔጅህ ላይ ሼር አድርግልን....ተባረክ

  • @michaelgirma3966
    @michaelgirma3966 4 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha you are so unique i thank God abt bible expositors and real teachers like you. I am from Gondar can i contact you dear?
    Blessings

  • @lilymolla2961
    @lilymolla2961 4 ปีที่แล้ว

    የልብ ችግር በተፈጥሮ ነው ወይስ ራሳችንየምናመጣው ነገር ነው በምን ልብን ሰው መቆጣጠር ይችላል እግዚአብሔርንአጥራልኝ ከማለትውጭ ለጥፋትስ የተፈጠረ ሰውስ አለ ወይ ? ግራ የሚገቡኝ ነገሮች ናቸው አንዳንዴም እግዚአብሔር ያዳላል ወይ እጁን አየዘረጋ ፊቱን ይከለክላል ?

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 4 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ማሙሻ ፈንታ ትምህርቶችህ ሁሉ መልካም ሆነው ሳሉ ስለስላሴም ያስተማርከውን በከፊል አዳምጬዋለሁ፡ ነገር ግን ብዙ ጥያቄ የሚጭሩ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡ ከዚያም ባሻገር እየሱስን በጣም ትሰብከዋለህ ይህም በጣም ሚበረታታ ሆኖ ሳለ ነገር ግን እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    ትንቢተ ኢሳያስ ላይ 9÷6
    6 ፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
    "እየሱስ ድንቅ ነው ሲባል አሜን ትላለህ ትሰብከውማለህ"
    " እየሱስ መካር"
    "እየሱስ ሀያል አምላክ"
    " እየሱስ የሰላም አለቃ" ብለህ ታምናለህ ታስተምርማለህ" ነገር ግን
    < እየሱስ የዘላለም አባት> አብ ብለህ ማመን መስበክ ግን እንዴት አቃተህ???? ቃሉ እየሱስን የዘላለም አባት ስለሚለው
    ይህን ካልኩ ብኋላ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ቃል በቃል ማስተማርህን ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀምብልነትህን ስወደው ያብዛልህ አሁንም

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 ปีที่แล้ว

    TABRKL TABREKL tabrekl tabrekl tabrekl tabrekl

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @edenhhailu
    @edenhhailu 4 ปีที่แล้ว

    God bless you