የሀልጋ ልብስ ኮፎርት የመጋረጃ የትራስ ልብስ የሶፍ ልብስ የአንሶላ እና ብዙ ነገርየያዘ የዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ /Amiro tube/Check the price

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 673

  • @AmiroTube
    @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +52

    እቃ ማዘዝ ከፈለጉ የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ
    ስልክ 0912112071
    0920531063
    0912175981
    የቴሌግራም ቻናል ሊንክ 👇
    t.me/Amiro11

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተ ልጅ እውነት የልጅ አዋቂ ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 ปีที่แล้ว +38

    እናመሠግናለን የልጅ አዋቂ ነህ በርታ

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 4 ปีที่แล้ว +16

    እናመሰግናለን ወንድም እኔም የቤት ዕቃ ብቻ ነው የቀረኝ ተመስገን ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራም እያቀረብክ ነው በርታ👍👍👍

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ማማየ

  • @amerayoutube8327
    @amerayoutube8327 4 ปีที่แล้ว +20

    ዛሬ የስራ ሰው መሰልክ አለባበስህ ማለቴ ነው ሱፉ ለሰርግ ለስራ አይመችም ባይ ነኝ የሚስማማ ላይክ ያድርግ

    • @fatumayesuf6518
      @fatumayesuf6518 4 ปีที่แล้ว

      ለትምርት ነው የለበሰው ሱፎን

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አሚሮ እናመሰግናለን ወላሂ የሀገር ዋጋዉ አሪፍ ነው

  • @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ
    @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ድስይላል እናመሰግናለን አሚሮ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    ጒበዝ በርታልን አሚኑ የልጅልብስ ማሻአሏህ

  • @saraahmed8535
    @saraahmed8535 4 ปีที่แล้ว +28

    ኢስላማዊ ኪታቧች ጠይቅልን ቁርአን የተለያዩ ኪታቧችን ዋጋ ዝርዝር አቅርብልን

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህህህህህ ጀዛኩሙሏህ ከይረን አሚሮየ አሏህ ያሳድግህ ያሰብከዉን ያሟላልህ እምፈልገዉ ቦታም ነዉ መልክቱም አሪፍ ነዉ አክቲ ጀዛኪሏህ ከይር ባረከሏ ፊኩም

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ እናምሰግናለን በረታ አላህ ላገሬ ያብቃኝ ብቻ በጣም ነው የሚምረው መጋረጃው

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      መርሀባ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ አብሺሪ

  • @faffii2026
    @faffii2026 4 ปีที่แล้ว +3

    masha Allah hulu neger Bagerachin allee ሸቃሊት አብሽሩ ብርርርር ብቻ ይዘን የምንገባዉ ወደሀገራችን ኢንሻ አላህ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርመው ከውጭ ኮተት የሀገራችን ምርቶች የለሉ ናቸው መላኬ ቆጨኝ አሚሮ በርታ ወንድሜ አላህ ካሠብክበት ያድርስህ
    እሲ ወዴ ወረባቦ ትልክልኝ ከሆነ ጠይቅ ለፍሬች መዝጊያ የላኩት መጋረጃ ይሆን አይመሥለኝም

  • @rihanataga7773
    @rihanataga7773 4 ปีที่แล้ว +12

    እንዳንች ጨዋ ሴት አላየሁም ስው እንድረዳ አድርገሺ ነው ያስረዳሺነ ተባረኪ

  • @alyazia9300
    @alyazia9300 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜሮ ጎበዝ ልጅ በርታ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃክ በርታ
    እህት ወንድሞቼ ፔጅን ሼር ሼር ላይክ አድርጉለት እናሳድገው። በርታ ወንድማችን

  • @eff7478
    @eff7478 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ጋይስ ስላም ዋዉ አሜሮ ደስ እሚል ነገር ነው ያሳየህን አቤት መች ነው ከሀገራችን ገብትን ኑሮውን እምኑርው ገቢያው ሽጋ ነው የጨርቆቹ ከለር እራሱ ሁሉም ስው እሚወደው አይነት ነው

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 3 ปีที่แล้ว

      ሁቢ አብረታችኝሰብስክራይብ በማረግ

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታልኝ

  • @ነጭአዝሙድ
    @ነጭአዝሙድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አረዳዷ ግልፅ ነው እውነተኛ ነጋዴ ነች ሱቅ በዋዲ የገባሁ አስመሰለችኝ ቅልጥፍናዋ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 3 ปีที่แล้ว

    አሚሮ እውነትም አሚሮ ነህ ማሻአላህ በርታ ጎበዝ

  • @makiyaethopia7775
    @makiyaethopia7775 2 ปีที่แล้ว

    ዋውማሻአላ.ለኔምእሸአናህ.ትገዙልኛላችሁ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ በርታ በተጨማሪ ቪዲዎ የሰራህበት ቀኑን በትክክል እንዲያሳይ አድርግልን ከወቅቱ ጋር እንድናስበዉ እናታችን ምታብራራዋ ሴትዮ ማለት ነዉ በጣም ነዉ ያብራራችልን ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከዉ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  3 ปีที่แล้ว +1

      መርሀባ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር አድርጉልኝ

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 3 ปีที่แล้ว

      @@AmiroTube ችግር የለም እሱማ የተመልካች ግዴታ እኮ ነዉ ላወቀበት ላይክ ሳላድርግ ከምወጣ ባላየዉ ይሻላል የእዉነቴን ነዉ ምክንያቱም ጠቃሚ ነገሮች ላይ ስለሆነ ስራህ

  • @majedsisi5508
    @majedsisi5508 4 ปีที่แล้ว

    አንተ የእኔ ቢጢ ሰላም ነህ የብሮግራምህ ተከታታይ ነኝ እና በጣም ነው የማከብርህ እና ቀጥልበት እሽ ዳግም በልተህ አትችልም

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ በጣም እናመሰግናለን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      መርሀባ እኔም አመሰግናለሁ ኑሪልኝ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለህ ደስይላልቀጥልበት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አሚሮ ወሏሂ በጣም ጎበዝ ልጂ ነክ

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ የምፈልገዉን ነዉ ያቀረብከዉ አቦ ሲጠራት አቤት ሲትላክ ወደየት የምትለዉን ግራ አላህ ይስጥህ ደሞ በነካ እጅህ ጅልባብ አሳየን አሚሮ በተረፈ በርታ

  • @fathimafathima2442
    @fathimafathima2442 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለንረታአሜሩ

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ
    @አይንየየድግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሚሮ መሥጋናየ ከልብነዉ ሀቂቃ ለኛለሥደተኞቺ ጥሩ መረጃ እያቀረብክልን ነዉ ወድሜ በርታ

  • @neimayimar1376
    @neimayimar1376 4 ปีที่แล้ว

    አበሳ ነህ አላህ ይጠብቅህ ቀርታ ጀዛከላኸይር አሚሮ ጎበዝ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ኑሩልኝ

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre9133 4 ปีที่แล้ว

    Betam ariff ariff ariff new serah gobez gobez gobez👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💓

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 4 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ሆይ እሚያሰብልን አንጣ የመዳም ከዳማዋች ረቅያ ጀዛከላኸይር

  • @ሀያትዩቱብ-ዸ4ደ
    @ሀያትዩቱብ-ዸ4ደ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ አሚሮ

  • @sofiatubesofiatube2110
    @sofiatubesofiatube2110 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክ አሚሮ አሳከኝ አላስወራ አለችኝ ብለሕ የፃፍከው ፁሑፍ በርታ አላሕ ዬግዝሕ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን አሚሮ እደግ ተመንደግ ላይክ ሸር

  • @AsdAsd-fq8hz
    @AsdAsd-fq8hz 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tebareku

  • @seanytseanyt7246
    @seanytseanyt7246 4 ปีที่แล้ว +61

    አሜሮ የጥርስ ተከላውን ከነ ቁትራቸው ጠይቅልን የብዙወቻችን ጥያቄ ነው ብለንህ ግን ዝም እንከን ተው ግን ተው አሚሮ መምጫየ ደርሳል ንገረን

    • @sadakasaw8054
      @sadakasaw8054 4 ปีที่แล้ว +4

      እኔም በቅርብ ሥለምገባ ዴሴ እፊልግ ነበር

    • @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ
      @ሲፋንነኝየኬሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደሴ አላውቅምጂ ኬሚሴ 15 ሺ ሲል ሰምቸዋለሁ ባለፈው

    • @rabiydseeielji545
      @rabiydseeielji545 4 ปีที่แล้ว

      @@ሲፋንነኝየኬሚሴዋ አዱ ነው 15 ሼ

    • @seanytseanyt7246
      @seanytseanyt7246 4 ปีที่แล้ว

      @@sadakasaw8054 ,እኔም

    • @seanytseanyt7246
      @seanytseanyt7246 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሲፋንነኝየኬሚሴዋ ስንቱ ነው አስራ አምስት ሽ

  • @bitislam593
    @bitislam593 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሚር በጣም አሪፍ ነዉ ሸኩርን

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ ዛሬ እርፍት ላይ ነህ ማሻ አላ ፀጥ አርገችህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አዎ

  • @habibabahrain298
    @habibabahrain298 4 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ ነች ልጅቱ በደንብ ማስረዳት ትችላለች እናመሰግናል

  • @ዉቢትጎንደሬዋ
    @ዉቢትጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን የሶፈው ጨርቅ ሙሉው ስንት ነው

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 ปีที่แล้ว +16

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚሮየ በርታ ወንድም እንደው የሆንክ ቅመም ሰፈልገው ነበር ጎበዝ በርታ

    • @emuuzeyf9341
      @emuuzeyf9341 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመድማማየ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወድም አሪፍ ስራ እየሰራህ ነው ተባረክ ሴትየዋ ግን ክክክክክክ ተናጠቃችሁ እኮ ወሬውን ክክክክክክ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር
    @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር 4 ปีที่แล้ว

    Yena Aenesh gn yenager betama reke new gejma new mana lerege negergn

  • @amtulaheybrhwaaeregebe7393
    @amtulaheybrhwaaeregebe7393 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ በጣም ያምራል ጀዛከላህ አሚር በጣም ነው የምናመሰግነው ኑርልን ሲታራው ሲፀዳ በቃ እኔማ ቁጠባ መክፈት አለብኝ

  • @madinamadina9349
    @madinamadina9349 4 ปีที่แล้ว

    ኢንሻ አላህ እንመጣል እሩቅያ ሽኩረን አሚሮ

  • @ራቢያትአብደላ
    @ራቢያትአብደላ 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የሀገሬ ልጂ በርታ ደስ ይላል

  • @osmimerrytube1757
    @osmimerrytube1757 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባቴ የምፈልገው ነገር ነበር አላህ ይስጥልን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን አሚን ሜሪ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሚሮ በርታ ልኝ

  • @Aa-nx1xj
    @Aa-nx1xj 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ከይር አሚሮ

  • @Tube-vm4vd
    @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በቅርብ ስለመምጣ እያነጣጠርሁ ነው በጣም እናመስግናለን

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ

    • @Tube-vm4vd
      @Tube-vm4vd 4 ปีที่แล้ว

      @@AmiroTube አሜንንንን ወንድም አመስግናለሁ ቲቢ አሁን ስት ነው 55/እና 43ከተመችህ ጠይቅልጅ

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢንሻአላህ አገር እንግባና ጎራ ብለን እንገዛሻለን መኩሼ😊😊

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @ሰአድየቤተሰቦቾናፋቂ
    @ሰአድየቤተሰቦቾናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ እናመሰግናለን ወንድም

  • @ሰአዳሰአዳ-ሠ2ጠ
    @ሰአዳሰአዳ-ሠ2ጠ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፈ ነው ሀጫሉ ሁዴሳ በረታ

  • @rabiaabdu3420
    @rabiaabdu3420 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    አላህበሰላመሰለሀገራቺንያብቃን
    ኢሻአላህ

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ርካሸ ነው😍

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻ አላህ ነው

  • @khadijasambeto7660
    @khadijasambeto7660 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @Neima-b5r
    @Neima-b5r ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህ ከስደትመልስ ማን ከዚህ ያኳትታልሀገራችንም ኳሊቲ የሆኑ እምንፈልጋቸው በሙሉ አለ ኢሻአላህ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አሚርዬ

  • @zamzamtube3723
    @zamzamtube3723 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah eihitachin lemikirish jezak Allah keyr

  • @سعديهعلي-ق8ث
    @سعديهعلي-ق8ث 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እሩቂ እሻአላህ በርቡ እገባለው ከአቺ ነው የምገዛው አሚሮ ሺኩረን

  • @መካዩቱብቻናል
    @መካዩቱብቻናል 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛካሏህኸይር በርታ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አሚሮ ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል ኢንሻአላህ እንገዛለን

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምክሯ ብቻ ይበቃል ኢሻአላህ

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 ปีที่แล้ว

    ዋአሌኩም ስላም አሜሩ እናመስግናለን በረታልን

  • @anshaesmail9674
    @anshaesmail9674 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ ማሻአላህ ጎጃም መላክ ይቻላል ውይ ማሻአላህ ይምራል

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      እስኪ ደውይላት መላክ ከቻለች

    • @anshaesmail9674
      @anshaesmail9674 4 ปีที่แล้ว

      @@AmiroTube መርህባ አመሰግናለው ኮሜት ስለመለስክኝ

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 ปีที่แล้ว +14

    ቅመሞች እየ ሀገራችን ርካሽ ነው ሁሉንም ነገር ይላሉ እናንተስ ምን ትላላችሁ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 ปีที่แล้ว +1

      ውዲ ነው

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 ปีที่แล้ว

      አገራችን በጣም ውድ ነው መጋረጃ 4000ሺ ያለይውን ዱባይ 130ድረሀም ነው የገዛሁት

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 4 ปีที่แล้ว

      Saeeda andres yet gezashi mar nigeregn efeligalehu

    • @ሰኪና-ኘ1ፈ
      @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 ปีที่แล้ว

      አረ መጋረጃዎቹ ውድ ናቸው እህት ሌላው አገር ባላቅም ቅርብ ኩዌት ገዝታለው እኔ እሚያማምሩ ሁለት ያለው አንዱ መጋረጃ ሲመዘር 500 ወይ 600 ቢሆን 3000 ያለችው አይነት

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰኪና-ኘ1ፈ እኮ በጣም ውድ ሳውዲ 100ሪያል ነው ሆሆበኢትዮ1000

  • @ውሎየዋ-ኀ8ዘ
    @ውሎየዋ-ኀ8ዘ 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ውደ ጠክር

  • @seadatube725
    @seadatube725 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአሏኸይርአሚሮ

  • @mekamuhammed7685
    @mekamuhammed7685 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድሚ ጠቅር

  • @ሁሉምነገርለበጎነዉ-ሰ4ሸ
    @ሁሉምነገርለበጎነዉ-ሰ4ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሚሮ በርታ

  • @seadanuradis6218
    @seadanuradis6218 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀግና ነህ በርታ

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz 4 ปีที่แล้ว

    አሚሮ አመሰግናለሁ የላኩትን እቃ አልመልሰው ነገር ሆነብኝ ወላሂ ከንግዲህ መግዛት አቆማለሁ ሆ

  • @ልፋቴለህይወቴ
    @ልፋቴለህይወቴ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሚሮ ቦረና ገነቴ ይሂድ የምትሉ ብቅበሉ እኔ ትራንሰፖርት እችላሁ

  • @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ
    @ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማዘባለሉብቻ ትርፍነው በላጩ ካገራችን መግዛትይቀላል

  • @ainaadrus6914
    @ainaadrus6914 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል የኔ እናት በነፃነት ብቻ

  • @salmaahmad6831
    @salmaahmad6831 2 ปีที่แล้ว

    መጋረጃሥ አለየሽም አለጅ አድሣባ መርካቱ ኢሻአላ ላገራችን ያብቃን

  • @semiraahohdder3100
    @semiraahohdder3100 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አሚሮ አብሽር

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      Merhaba shukern nurulgni

  • @f1103
    @f1103 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @fetiha375
    @fetiha375 4 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻአላህ በርታ ብሮ 👍👍👍

  • @gcccv7245
    @gcccv7245 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnnalen

  • @እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
    @እኔውነኝየናቴቅምጥልእ 4 ปีที่แล้ว

    የምፈልገውነው አሚር የሣየሀን ተልብ እናመሠግናለን

  • @ጤናአዳም-ተ3ቘ
    @ጤናአዳም-ተ3ቘ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም እናመሰግናለን አሁን የምፍልገውን ሁሉ አይቼ ጨርሻለሁ አሁን የቀኝ ቤቴን ቀርፀህ አሳየኝ እሚሮ

  • @mrahmed3408
    @mrahmed3408 4 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰አዳኘ ነኝ ያምረል በርታ አምሮ

  • @beyedh6407
    @beyedh6407 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሽኩረን በነካ እጅህ በሜትር ሚቆረጠዉ ምንጣፍ አሳየን

  • @halumhalum7844
    @halumhalum7844 4 ปีที่แล้ว

    As wr wb amir wada adama betydes meyn hemslahal ezay hede betasayen

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣኑ የምፈልገዉን ያቀረብክልኝ ያሰብክበት ድረስ

  • @ነቢሀእናቴሂወት
    @ነቢሀእናቴሂወት 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋዉ ማሻ አላህ ነዉ እኔ ሀገር እሩቅ ነዉ ምን ላራግ

  • @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ
    @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የትነው ቦታው????!

  • @rabiwollotube2563
    @rabiwollotube2563 4 ปีที่แล้ว

    አላስወራ አለችህ ልታግዝህ ነዉ በተረፈ በርታልን ወንድሜ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +1

      ለጨዋታ ነው ራቢ ሹክረን

    • @lamlamkibrituu9677
      @lamlamkibrituu9677 2 ปีที่แล้ว

      ከዝህ መጋረጃ እፈልጋለሁ ወዲሜ

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሚሮ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +1

      መርሀባ Rehima

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ
    @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚሮ የልጅ አዋቂ ነህ ሀቂቃ በርተልን አልጋ ከና ቁም ሰጥን አቅርብልን ከለር እና ዋጋ እንምረጥ ደሞ በስሜ የትረስ ጨርቅ ወይኔ ስሜ ክክክክክክክ ለመነኘውም ከልብ እነመሰግነለን አሚሮ አለህ ትልቅ ቦታ የድርስህ

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ሩቂያ ያሰብሺውን ያሳካልኝ

  • @سميرهكيزو
    @سميرهكيزو 4 ปีที่แล้ว

    መጣምቅንነህ...ይህንደሞጊዜ
    እንዳይቀይርብህበጎነትህንአሳምረህያዘው...
    በተረፈጠክር
    ጀዛክአላህኸይር

    • @AmiroTube
      @AmiroTube  4 ปีที่แล้ว +1

      መርሀባ ሹክረን

  • @fujfuj8587
    @fujfuj8587 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህ

  • @سليمهارقه
    @سليمهارقه 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜእኔእፈልጋለሁግእደትነውየማናግራህመልስኝበአላህ

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ 4 ปีที่แล้ว

    በርታ