❤የደስታ ቀን ነው ዛሬ💃❤ደዚ አሌክስ ተስማሙ❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 244

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 4 วันที่ผ่านมา +39

    ዴዝ ፍቅር ❤❤❤ጃኒ ቅናታም አቁሚ

  • @ashuashu1876
    @ashuashu1876 3 วันที่ผ่านมา +14

    ❤❤❤😂😂😂 am happy to day ኪዳነምህረት ቀን የናተን ደስታ ሰማሁ ደስስ ብሎኛል

  • @DdCff-o6e
    @DdCff-o6e 4 วันที่ผ่านมา +22

    የኔቅመሞች ስለታረቃችሁ ደስብሎኝል❤❤❤🥀🥀🌺🌺🌺🌺💗💗❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RioMonte857
    @RioMonte857 4 วันที่ผ่านมา +20

    I have never seen such cute and sweet couple. This is innocent love.

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 4 วันที่ผ่านมา +7

      Agree. They are both sweet and innocent. Hopefully, no-one interferes. Especially, that crazy female tiktoker. Goodluck to them. 👍

  • @FoziyaF-g2t
    @FoziyaF-g2t 4 วันที่ผ่านมา +29

    ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 4 วันที่ผ่านมา +21

    ❤❤❤❤❤ደስታቹ ደስታችን ነዉ

  • @selamawitenna1712
    @selamawitenna1712 4 วันที่ผ่านมา +18

    Good luck, Alex. We knew also you love her

  • @FoziyaF-g2t
    @FoziyaF-g2t 4 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም ደስ አለኝ ወላሂ ለአዚም

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 3 วันที่ผ่านมา +9

    ማንም አልተሳደበም አቤል ሁላችንም ለዴዚ ❤እና ❤ለአሌክስ ❤ያለንን ፍቅር ክብር ዉዴታ ነው ያናገረን ማንንም ልትወቅስ አይገባህም አንተም ጥሩ ነገር እንዳላደረክ ታውቀዋለህ ብትስደብም ምንም ማለት አይደለም ሁሉም የእጁን የስራውን ነው የሚያገኘው) እድሜ ዴዚን እና አሌክስን አንድላይ እንዲሆኑ እንዲመለሱ ለሚወዳቸው ለተከበረው ህዝብ እና ለመሲ ለውዷ እህታችን thank you guys all family love you❤ በናንተ ሀይል ነው የታረቁት❤ አቶ አቤል ተኝተህ ተኝተህ በመጨረሻ ስአት አንትም በመሀላቸው ገብተህ ስለአስታረቅሀቸው እናመስግናለን

  • @meserethaye7254
    @meserethaye7254 3 วันที่ผ่านมา +12

    I hope feel better soon congratulations Alex and Daisy ❤️🙏❤️ love you guys much love and peace for everyone ❤

  • @meseretketsela4666
    @meseretketsela4666 3 วันที่ผ่านมา +13

    ዛሬ ድንቅ ቀን ነው ።ተባረኩ ። ዛሬ ልዩ ቀን ነውና እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። እርቁ ላይ የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @TiruSimachew
    @TiruSimachew 4 วันที่ผ่านมา +15

    እንኳን ደስአለህ ❤❤❤❤❤ አሌክስ ና ዴዚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +1

      እልልልልልል ሰ ሰለቲየ ሰመር

  • @ሚሚTube
    @ሚሚTube 4 วันที่ผ่านมา +22

    እንኳንስ ደስ ያላችሁ የኔ እርግቦች የኡነት ፈረአያ እግዚያብሄር አለባቸው አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ ብያለሁ ፀሎቷ ተሰማ የኔ የዋህ

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም ዛራ የመዳም ሰራ ይበጠራል በደሰታ

  • @RahmahAmhara
    @RahmahAmhara 3 วันที่ผ่านมา +13

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ከምር ደስብሎኛል አሌክስ ከዴዚ እንዳትርቅ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 วันที่ผ่านมา +14

    አይዞሽ ዴዜ ይሻልሻል አይዞሽ እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @addiskebede2068
    @addiskebede2068 4 วันที่ผ่านมา +19

    አሌክስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @almaztegen7164
    @almaztegen7164 4 วันที่ผ่านมา +18

    እሰይ ስለቴ ሰመረ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ አመሰግንሻለሁ ሁለት ቅን ልቦችን አንድ ስላደረግሺልኝ ክብር ላንች ይሁን እሰይ

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን በጣም

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 3 วันที่ผ่านมา

      @@almaztegen7164 betam desylal egzabiher lehuletum ygzahew

  • @eyerumeng528
    @eyerumeng528 3 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት እንዴት እጠብቅ እንደነበረ በጌታ ይኼን ቀን

  • @addiskebede2068
    @addiskebede2068 4 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልል ❤️❤️❤️❤❤❤❤

  • @shewayeguta29
    @shewayeguta29 วันที่ผ่านมา +2

    አሌክስ ውዳት የዋህ ልጅ ናት

  • @berekettsegay852
    @berekettsegay852 4 วันที่ผ่านมา +19

    ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 4 วันที่ผ่านมา +17

    ጃኒ ግን ባለጌ😢

  • @BettyAweke-o8k
    @BettyAweke-o8k 3 วันที่ผ่านมา +6

    በጌታ የሰው ደስታ እንደዚ ያስደስታል በጣም ደስ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @butuamenu
    @butuamenu 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኪዳነ ምህረት እናቴ በለተቀንሽ ደስታ አሰማሽኝ ደስ ብሎኛል Congra A&D❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fidel15
    @Fidel15 4 วันที่ผ่านมา +9

    Oh Daisy you are so cute! She is very close to nature that’s why she doesn’t like medicine. She prefers home remedies. Alex please be nice to her she can be a wonderful mother for your future children.
    May God be with you guys ❤❤❤

  • @Zix-de2ni
    @Zix-de2ni 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል እንካን ታረቃችሁ

  • @Grjfu-f1l
    @Grjfu-f1l 4 วันที่ผ่านมา +59

    ይች በሽተኛ ጃኒ ነች የምረብሻችሁ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 วันที่ผ่านมา +6

      ሳህ😢

    • @MoM-k4v
      @MoM-k4v 4 วันที่ผ่านมา +4

      ሳህ

    • @FaFa-d7j
      @FaFa-d7j 4 วันที่ผ่านมา +7

      ር​@@MoM-k4vጃኒ ጅን እየሆነች ነውምን እናርጋት

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ጃኒ እና ዴዚን ስታዩ አሜሪካ ተወልዶ ያደገው ማነው ግን 😂😂😂😂😂

    • @FikirteKochito
      @FikirteKochito 4 วันที่ผ่านมา

      Tamertabita alagebachem mehyem nat​@@meaziwendemumeaziwendemu7012

  • @YerefuDereje
    @YerefuDereje 3 วันที่ผ่านมา +5

    ይህችልጅ ግን አልተመቸችኘም ጃኒን ከመሀላችሁ አሰወጣ ።መጣም ደሰ ብሎኛል ።እግዛብሄር ይጠብቃችሁ።

  • @ritamesfin
    @ritamesfin 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤ ዋውውውውው ደስ ብሎኛል አሌክሶዬ የኔ ቆንጆ ብሮዬ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 วันที่ผ่านมา +11

    ዴዚ በትምህርት በመልክ በእውቀት በስርአት በሁሉም ነገር ትመቻአለች❤❤❤❤ አሌክስ ከዘረኝነት በፀዳ መልኩ ይግባቡ። እናንተ እያስተረጎማችሁ ምታጣሏቸው አደብ ግዙ።

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሰርአት ወይ መታደል ነወ የወነት የምር ያርገላችሁ

  • @TezetaZeweter
    @TezetaZeweter 3 วันที่ผ่านมา +8

    እልልልልልልልልል Queen Daisy❤️King Alex🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 วันที่ผ่านมา +13

    ደዝየ የኔ ንፁህ ዉነትሽን ነዉስድብ ጥሩ አይደለም ❤❤❤🥰👩‍❤️‍💋‍👨 አንች ጅኒ የምትባይ ምን አገባሽ ዉጭ አለች ደዚይ ዉጭ እህ ይችን ሠይጣን ሠይጣን ነዉ ሠዉ ሲዋደድ የማትወጅ

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 3 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንስ ደስ ያላችሁ

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 4 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ጃኒ ምን አስባ ነዉ ጉድ ፈላ

  • @raheel-z4e
    @raheel-z4e 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኔቆንጆሆ ዴዚዬ ንፁሁ ልብ ነው ያላት❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪን ትፈራለች የምር ጀግናአ እንኳንም ታረቃቹሁ❤❤🎉🎉

  • @habtam-n3i
    @habtam-n3i 4 วันที่ผ่านมา +10

    ዋው ደስስትሉ

  • @butuamenu
    @butuamenu 3 วันที่ผ่านมา +4

    Congra ❤❤❤ 🎉🎉🎉 መሲዬ

  • @butuamenu
    @butuamenu 3 วันที่ผ่านมา +3

    የእውነት ያሌክስ ቤተሰቦች በጣም ነው የምናመሰግነው መሲ የእውነት ደስታችንን መለሳችሁ ደስ ብሎኛል እንወዳችሆለን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitenna1712
    @selamawitenna1712 4 วันที่ผ่านมา +10

    Alex, she loves you very much, ewinet. Please try to understand her

  • @Nasriya-b8k
    @Nasriya-b8k 4 วันที่ผ่านมา +7

    አይ ጀኔ😅😅😅😅 ለመለያያት ምተረጋዉ ጥረት😅😅😅😅

  • @sameerasameera37
    @sameerasameera37 3 วันที่ผ่านมา +2

    ታምራላቸሁ እሸ ተረዳት

  • @tube3507
    @tube3507 3 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻ አላህ መብሩክ።ምቀኛ ይረር ወዳጅ ይደሰት

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔውድ ፀበል ጠጭ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዴዚዬ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 วันที่ผ่านมา +9

    ደስብሎኛልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GvVff-yb7ql
    @GvVff-yb7ql 4 วันที่ผ่านมา +8

    እፈ እንዴት ደስእንዳለኝ

  • @yeaw-n3s
    @yeaw-n3s 4 วันที่ผ่านมา +25

    Jani ግን ምን ፈልገሺ ነው

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 4 วันที่ผ่านมา

      አለመዋ እነሱን አጠልተ አሌክስን ያግሎ ለመረግ ነዉ አይሰከለትም 😢😢😢😢😢

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም ምቀኛ ናት

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም። የወነት ነገሩት

    • @addiselemworkneh3982
      @addiselemworkneh3982 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@Nasriya-b8kegzybher klalawe aysklshm jany noszy😅

  • @almesh-j8j
    @almesh-j8j 3 วันที่ผ่านมา +2

    ደስትሉ❤❤

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤ለዴዚ🎉😊

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 3 วันที่ผ่านมา +2

    አንድዋምየምሰድበው. እኔ. ነኝ. እሱ. ስለሚያስፈራኝ. ነው. እሷ. ፍፁም ጥሩና. ንፁህ ልጅ ናት. የፀህጉሬን እስር ይል አልቀይርም. እግዜር ስለፈጠረው. ያለች. ምርጥ. ምርጥጥልጅ እሱን. ግን ።።እሱንእፈራዋለሁ

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 4 วันที่ผ่านมา +11

    አሌክሶ ፊቱ በራ እኮ በአንዴ

  • @MrVip-e2l
    @MrVip-e2l 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጃኒ እመቤቴን እወድሻለው ግን በቃ ከመሀላቸው ውጪ ፍቅራቸውን ያጣጥሙበት

  • @DenbereTazebew
    @DenbereTazebew 4 วันที่ผ่านมา +14

    አች ምን አስቀናሽ ውጭ አትበጥቢጫቸው የፍቅር መቀስ

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 วันที่ผ่านมา +2

    አንቺ ጃኒ ምት ባይ ጂኒ ምንባሽ ነው ቅናታም እስኪ ስርአትዋን አለባበስዋን እይው ምኑዋም አትደርሺም ብሽቅ

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጃኒ ምን አገባት ስታስጠላ ምቀኛ😅😅😅😅

  • @tigistbegashaw6473
    @tigistbegashaw6473 4 วันที่ผ่านมา +6

    Congratulations betame new dease yalage ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @yarot6270
    @yarot6270 4 วันที่ผ่านมา +7

    Amazing news 👏👏👏

  • @gebreslasegebremedhin5386
    @gebreslasegebremedhin5386 4 วันที่ผ่านมา +13

    ጃኒ ጅኒ😂😂😂😂😂😂😂

    • @muniramohammed664
      @muniramohammed664 3 วันที่ผ่านมา

      😂😅😂😅😂

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❌❌❌❌❌ጃኒ ❌❌❌❌❌❌

    • @MouchiMars2013
      @MouchiMars2013 3 วันที่ผ่านมา +1

      Why J..couldn't look for a man of her age, she is too old for Alex👵

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@MouchiMars2013 i don't know, she is older than alex

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 วันที่ผ่านมา +2

    እኮ የት ነበሩ እስክትሞት ነው እንዴ ሚጠብቁት ንገራቸው እንጂ አሌክስ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 4 วันที่ผ่านมา +24

    በውስጥ አውራት በደብ እድትግባቡ ❤

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 วันที่ผ่านมา +7

    ስንት እህት አለህ???😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DenbereTazebew
    @DenbereTazebew 4 วันที่ผ่านมา +14

    ጃኒን ፊት አትስጣት

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኒ ኪዳነምርት እዲየት ደሰ እዳለኚ እልልልልል

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 4 วันที่ผ่านมา +11

    በሉደግሣችሁ ዳሮቸው የተጨነቃችሁ የመዳም ቅመሞች ለራሣችሁ ሣታገቡ ሠው ለመዳር አንደኛ ናችሁ😅😅

    • @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ
      @የልጀናፋቂ-ሐ2ቈ 3 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂

    • @Salam-g1h
      @Salam-g1h 3 วันที่ผ่านมา +2

      Awu ye sawu daseta lanmi dasetanwu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 3 วันที่ผ่านมา +1

      እነሱ ያግብ እኛ ገና የማዳም ስራ በጅምር ነው እጨርስ 😅😅😅😅😅

    • @EmanMohammad-r8t
      @EmanMohammad-r8t 3 วันที่ผ่านมา

      @NeimaUmar ኽኽኽኽኽኽ መደበርያ ሥንጣ ማሻቀበጥ ሁኖቀር ሥራችን

    • @NeimaUmar
      @NeimaUmar 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኖ አላህ ያለውይሆናል ኢሸአላህ ግን ጀስት ፈታለማለት ነው

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 วันที่ผ่านมา +17

    ጃኒ ስታስጠላ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 วันที่ผ่านมา

      ቆይ ምን ሁና ነው

    • @Nasriya-b8k
      @Nasriya-b8k 4 วันที่ผ่านมา

      አሌክስን ትፈልጋወሌ ለዛ ደግጣ ነዉ ሀታ ኮሜት ለይ አተስጨንቁት ብለ ኳምተሌ😢😢😢

    • @addiselemworkneh3982
      @addiselemworkneh3982 3 วันที่ผ่านมา

      Btme

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 วันที่ผ่านมา +6

    ዴዚዬ የኔቆንጆ ቢራቢሮዬ ወድሻለሁ እኔ ሲያስቀይሙሽነው የምሳደበው እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀቢቲዩብ
    @ሀቢቲዩብ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ናፈቅሽኝ አላለም😂😊

  • @KidusTekle
    @KidusTekle 4 วันที่ผ่านมา +5

    Congratulations betame new dease yalege alexese betame arife leje new yena wedoce btame nabre yecenakge yenate nagre hulegeza naber yemektatelachu malkame hewate ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genigebre2752
    @genigebre2752 4 วันที่ผ่านมา +7

    እልልልል🥰🙏

  • @butuamenu
    @butuamenu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አቤላ Congra 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 4 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤ዋውውው ዋውውው

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 3 วันที่ผ่านมา +4

    Congratulations Alex and Daisy ❤❤❤ love you guys 💓💓💓💓💓💓
    ጄኒ እርፍ በይ 😅

  • @Madena-c8u
    @Madena-c8u 4 วันที่ผ่านมา +7

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GfGg-i2t
    @GfGg-i2t 4 วันที่ผ่านมา +6

    ኢች ቻኢየምትባል በሺተኛ አታውራት ድጋሜ ታጣላችሀለች❤❤❤❤

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 3 วันที่ผ่านมา +3

    ለምን አትነግሯትም ጂኒ ሚሏት ጃን ዳአንኤልኮ ታሰረ እንጂ አልሞተም በሏት ። ምነው ቀናች 😂😂😂

  • @RadiaTluhen
    @RadiaTluhen 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጃኒ ልጠላሺነዉ ያስጠላብሻል

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alaxes dazine adera adera bgata❤❤❤❤dazi bnateshe feqrachu yamerale ynawed 🎉🎉🎉🎉

  • @hiwettafes4543
    @hiwettafes4543 3 วันที่ผ่านมา +2

    God bless u both guys A&D❤❤❤❤😊

  • @RitaMamar-h5h
    @RitaMamar-h5h 4 วันที่ผ่านมา +5

    Elllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በደስታ እበየ መጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ጃኒ መቸ ነው እንደዚ አይነት ሰው የሆነች😢

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ. ገብቶናል. ዲዚዬ. እግዜር. የፈቀደውን።።ፈጠረ ነው።።ቃሪያንም።።ስለወደደው. ፈጠረው።።ነው።።

  • @MegfiraMohammed-p3r
    @MegfiraMohammed-p3r 4 วันที่ผ่านมา +4

    Betam betam betam dessssss yelal lela set atasgeba yastelalu ye huletachun genugnnet eyaweku lemen ykerbuhal

  • @SofiyaAsefa-tc9bc
    @SofiyaAsefa-tc9bc 3 วันที่ผ่านมา +2

    Yen konjo woche❤❤❤❤❤❤

  • @addisfikiru
    @addisfikiru 4 วันที่ผ่านมา +5

    Baxam dase belonyal

  • @Zuleyika
    @Zuleyika 4 วันที่ผ่านมา +3

    enkuwane dese alacu yenewocu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 3 วันที่ผ่านมา +2

    Daisye, what happened? Are you ok
    Please take care of yourself 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይ ዴዜ ዬ 🎉🎉🎉😂🎉😂😂😂😂

  • @selamawitenna1712
    @selamawitenna1712 4 วันที่ผ่านมา +9

    Balege Janny

  • @addiselemworkneh3982
    @addiselemworkneh3982 3 วันที่ผ่านมา +2

    D I hope you feel better so on oky

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 4 วันที่ผ่านมา +6

    በጣምነውወላሒደስያለኝ3ጌዘደጋግሜአየሑት❤❤❤❤❤❤❤

    • @shewayesintayehu3948
      @shewayesintayehu3948 3 วันที่ผ่านมา +1

      የኒቢጤየ እዲየት ደሰ እዳለኚ ማራያምን

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ 3 วันที่ผ่านมา

      @shewayesintayehu3948 😂❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 3 วันที่ผ่านมา

      የመችነዉ እሥኪ አሥረጅኝ አልገባኝም

  • @basebebe3390
    @basebebe3390 3 วันที่ผ่านมา +2

    I pray for you to God bless you Brother

  • @selamawitenna1712
    @selamawitenna1712 4 วันที่ผ่านมา +4

    Congratulations

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o 3 วันที่ผ่านมา +1

    Atasebe alaxes misete yxlote sewer Nate amenalwe edmetashenfe ❤❤gata yereda ❤❤🎉❤❤

  • @Mihret-i4g
    @Mihret-i4g 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MegfiraMohammed-p3r
    @MegfiraMohammed-p3r 4 วันที่ผ่านมา +7

    Guadegnawan esua setbela yet hideshe new silat enbaye meta medanit estefleshalew silat

    • @emu-tube-19
      @emu-tube-19  4 วันที่ผ่านมา +2

      🥹😥🥰

    • @TezetaZeweter
      @TezetaZeweter 3 วันที่ผ่านมา +1

      PURE LOVE❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FateNasro-v3q
    @FateNasro-v3q 4 วันที่ผ่านมา +7

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
    @ሀዬየወሎዋቀበጥ 4 วันที่ผ่านมา +7

    ጃኒጅኒ ውጭ አትረብሽ😂😂😂

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 3 วันที่ผ่านมา +2

    Alex እውነተኛ ሁን አትቀልድ ዴዚ ውሸት አትፈልግም

  • @TheoneOne-p9o
    @TheoneOne-p9o 3 วันที่ผ่านมา +1

    Abala tbarke zmne ybarke Jane ekuyashen flegi balga

  • @MeskeremShreif
    @MeskeremShreif 4 วันที่ผ่านมา +4

    Bunat baxm das bilnl ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bella-l2l1g
    @Bella-l2l1g 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ congrats 🎊🎈