በ7 ባቄላ7 አመት በ1 እግር እና የዮሃንስ የድንጋዩ እግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 ปีที่แล้ว +7

    ትዝዬ ጀግናው

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ወንድሜ ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎትህ ቤትህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ በጥበቡ ይሙላህ እንደባለጠግነቱ መጠን ዕውቀቱን ይጨምርልህ🙏

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ እውነት ብለሃል በየገዳማቱ ላሉ ወገኖች ጌታ ይድረስላቸው!!! ኦ ጌታ እንዴት ካለ ጉድ አወጣኸን በአንድ ወቅት እኔም ገዳም ልገባ የምናፍቅ ነበርኩ ኦ ኢየሱስ አመሰግንሃለሁ❤

  • @serekebrehanlegesse6810
    @serekebrehanlegesse6810 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ሀገራችንንና ህዝቧን ከዚህ ክፉ እስራት ነጻ ያውጣልን። ቲዜ ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @የእሱስጌታንው
    @የእሱስጌታንው ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ ፓስተር ትዜ 🙏🙏🙏❤❤

  • @hiwotabebe4455
    @hiwotabebe4455 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ የወንጌል አርበኛ፡፡

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 ปีที่แล้ว

    እየሱሰ ክርስቶስ ብቻውን የአለም መደሀኒት ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ፓሰተርዬ በየሱሰም ዘርህ ይባረክ

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 ปีที่แล้ว

    ትዜ በርታ ፀልይ አስተምር ህዝባችንን ጌታ እየረዳ ነዉ ላንተም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 ปีที่แล้ว +3

    Tbarek!!

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ፓሥተር

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 ปีที่แล้ว +1

    thank you for sharing

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህን ይለምልም ትዜ 🙏

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 10 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ መዐት ዉስጥ መዳኔ ይገርመኛል። ድሮም እኮ ቤተክርስቲያን ስሄድ ይቀፈኛል።ችግር ዉስጥ የገበዉ ይመስለኝ ነበር ግን ግታ ሰዉም ሰይልክብኝ መላዕክትም ሳይልክ እራሱ ሲጠራኝ ምንኛ ቢወደኝ ነዉ። ተባረክ አባቴ

  • @ruthalemubiru1911
    @ruthalemubiru1911 ปีที่แล้ว +3

    May God bless you brother

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይድረስላችሁ😢

  • @miracle2029
    @miracle2029 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @wincell9735
    @wincell9735 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @tsigedesalegn2066
    @tsigedesalegn2066 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጌታ ያዳነህ ለወንጌል ሥራ ነው ተባረክ

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 ปีที่แล้ว

    ጌታ ብርክ ያርግህ

  • @selamayele6907
    @selamayele6907 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebareki prophet

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👋👋👋👋👋💪💪💪

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ከኮየር ጋር እንሰማዋ።

  • @Yatenayet
    @Yatenayet 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ትዜዘመንይባረክወንድሜ

  • @amarechgebre48
    @amarechgebre48 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 ปีที่แล้ว +3

    ሰርከስ Ethiopia

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 ปีที่แล้ว +5

    ጣዎት አምላኪ ሁሉ ኦርቶዶክስማ ገና ብዙ ጉድ አለባት

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum5785 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4
    7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
    KJV
    1Tim 4
    7 But refuse profane and old wives' fables, and exercise thyself rather unto godliness.

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 ปีที่แล้ว +7

    ዉሻታቸዉ በጠም ከበድ ነው ስፈጣር የሰው ልጅ እንዴት 7 አመት ያቆመል አንድ ሰአት ረሱ አይቆምም እሄ ያሴጣን ትምህርት ነው ስራቸውን ይፍራስ

  • @MamushJawore-k1x
    @MamushJawore-k1x ปีที่แล้ว +2

    🙏

  • @sebd9092
    @sebd9092 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ትምህርት ህዝቤን ካላነቃው 🙅🏽‍♀️

  • @Hillman1517
    @Hillman1517 ปีที่แล้ว +2

    ለዛ ነው እንዴ ሱባኤ ስገቡ ባቀላ ይዞ የሚገቡት🔻? በስራ እንድናለን የሚል ትምህርቶቻቸው ከተው ባህላችንና የማንነታችን መገለጫ የሚሉት የገዳም ስርዓታቸው ይፈርሳል። በእከለ ስም ውሃ ና ዳቦ ከሰጠ ትድናለህ በማለት የደሃን ኪስ የሚያራቆቱት የዘረጉት የዝርፊያ ድግሳቸው ይቆማል። ድርሳናትና ገድላትም በዛው ተያይዞ ከነድግምት ስርዓታቸው ይደመሰሳል። ቤተ-እምነቱ ራሱ ለዘመናት የቆየው ከላይ በተጠቀስኳቸው ስርዓት ነው። እሄ ደሞ አይናቸው እያዬ እንድፈርስ አይፈልጉም።

  • @JKGedlu
    @JKGedlu ปีที่แล้ว +3

    ትንሽ ቆይተው ድንጋዩን እያዞሩ ያሳልማሉ።

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት እኔ እንኳን እዚህ ደረጃ ሳልደርስ ነዉ ጌታ የደረሰልኝ ።ድንጋይ እግር ሆነ ሁሁሁሁ። እዉነትም ሰርከስ ጌታ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 ปีที่แล้ว

    በጥሩ መዝሙር ነው የት እገኛለን

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 ปีที่แล้ว +2

    በአንድ እግር መቆም ሰርከስ ነው

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 ปีที่แล้ว +1

    Ara baki 7 bakela?

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe 10 หลายเดือนก่อน

    አሁንማ አንድ እህት አለኝ በየወሩ በቄለና አተር ለሽሮ ከቤተሰብ የሚመጣ ቀቅሎ እሁድ ይዛ ጫካ ለጫከ መንከራተት ሆኗል ስራዋ አረ መላ በለኝ።የለችበት መከራ ይከብዳል።

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 ปีที่แล้ว

    Ay Tizii setazinanag eko tebarek eysaqn enmaralen 😂😂😂😂😂

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤