Ethiopian Food Gomen Besiga | Ninja Foodi Collard Greens with Goat Meat Stew | ፈጣን ጎመን በስጋ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
- If you liked this video and want to see more easy and tasty recipes please SUBSCRIBE it's free!
Subscribe here
/ @liyumead-2345
Thanks for your likes and comments
ህይወትዬ በጣም ቆንጆ ጎመን ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ👌👌❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🙏
ልዩዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👌❤👏👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏😍
Wow delicious thank you for sharing hiwi 👍🙏
Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new
ልዩዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድድ
Liyuye እምፈልገው recipe ጎመኑ ብቻ ያስቸግራል ለማግኘት እዚ ላይክ ሼር ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ ጁዲዬ 🙏
ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን በርቺ 👌👍🙏
good job keep up 👍👍❤
ልዩዬ አሪፍ የሆነ የጎመን አስራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የምወደው ጎመን በሥጋ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የኔውድ
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርዬ🙏
ሂዊ በጣም የሚያስጎመጅ ጎመን በሥጋ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ🙏
Wow that’s looks amazing and healthy recipe thank you for sharing
Thank you so much my friend🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው👌🙏👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
Waoo ሂወትዬ እጅሽ ይባረክ 😋😋😋
በጣም አመሰግናለሁ ፅግሽዬ🙏
Watching ❤❤❤
Thank you for watching
ቆንጆ አሰራር ነው እህት በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
asgomageshin👍👍❤❤
Betam amsegnalew yene wude 🙏
ሂዊዬ ምርጥ አሠራር ነዉ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏
ግሩም የሆነ አሰራር ነው። እናመሰግናልን። ተዛምደናል አንቺም ጎራ በይ!
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ🙏