ሥም ክፍል 1| Matter of Respect Episode 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +105

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

  • @ysha3343
    @ysha3343 2 ปีที่แล้ว +62

    ደግሞ ጣፋጭ በቀልን በግዜ አደራ እንዳትዘነጉ ቅዳሜና እሁድ እንዴት እንደምጠላው ዛሬ ሰኞነውእልልልል ❤❤❤❤

    • @selamtube7575
      @selamtube7575 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እኔም

    • @ኢስላምነዉህወቴ
      @ኢስላምነዉህወቴ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔብቻ መስሎኝ ነበር ለኬ ጎደኛ አለኝ 😂😂

    • @seadbinteslam7415
      @seadbinteslam7415 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ዋጋ አለው በሰአቱ ልቀቁልን ሲባሉ ይብስባቸዋል

    • @S.ነኝእርግቧ
      @S.ነኝእርግቧ 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እኔም በጣም ይደብረኛል

    • @ጋልወይንአየ
      @ጋልወይንአየ 2 ปีที่แล้ว

      አኔም በጣም ❤

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +20

    ባይኖርህም ትኖራለህ፣
    ቢኖርህም ትሞታለህ።
    አትጨናነቅ!!

  • @as4829
    @as4829 2 ปีที่แล้ว +28

    ጣፍጭ በቀልን ቶሎ ልቀቁልን🥰🤗

  • @kaleabbirhanut2739
    @kaleabbirhanut2739 2 ปีที่แล้ว +1

    ከብዙ ጊዜ በኋላ በ youTube መልቀቃችሁ ደስ ይላል አታቋርጡት

  • @amenymim9749
    @amenymim9749 2 ปีที่แล้ว +87

    ድሮ ተማሪ እያለዉ ሰኞ ሲመጣ እጠላው ነበር አሁን ግን ሰኞን ወደድኳት 😂😂 የሰራን ይስጥክ ቃና ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት አትጉጉን እሺ 🙄👍

    • @tsionyeiyesusilijinagn941
      @tsionyeiyesusilijinagn941 2 ปีที่แล้ว

      Enem endanchi neberkugn edime le kana ahun endiwodi aderegegn sagno🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 ปีที่แล้ว

      እኔንደውይልኚ😀😀😀😀😀😎

    • @mekdessisay2726
      @mekdessisay2726 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @netsigebre7406
      @netsigebre7406 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว

      እኔም😂😂😂

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ስወች እንደተቀየርክባቸው ያወራሉ ነገር ግን በነሱ ምክንያት እንደተቀየርክ አይረዱም!

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 2 ปีที่แล้ว +7

    አታቋርጡት ስትባሉ የምታቋርጡት ነገርስ😏 ዝም ስትባሉ ቆይታችሁ ብቅ😂 ግራ የገባቹ

    • @aaakkk1635
      @aaakkk1635 2 ปีที่แล้ว

      ሲናዲዱ እኔ ቃናን ልጠላውነው

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ይሄ ድራማ በጣም ያምራል እኮ ተረጎሙት

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ6ጀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ሠ6ጀ 2 ปีที่แล้ว +7

    ክፍል ሁለትን ልቀቁልን ይሄንማ አይተነዋል ድሮ😊😊

  • @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ
    @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ 2 ปีที่แล้ว +5

    የእናት ጀሚሌን ድምፅ ሰማሁት 😘😘

  • @fatumasiraji6398
    @fatumasiraji6398 2 ปีที่แล้ว +10

    አረ ኡኡ ጣፋጭ በቀል ክፍል 14😭😭😭ይለቀቅ

  • @vinivini8293
    @vinivini8293 2 ปีที่แล้ว +13

    ጣፋጪ በቀልልልልልል

  • @aminaseydi-k1p
    @aminaseydi-k1p ปีที่แล้ว +1

    የጀሚሌ ድምፅ ነው የዘሊሀ ድምፅ ደስ ሲል የማእበሏ

  • @BeeGirl93
    @BeeGirl93 2 ปีที่แล้ว +17

    ኣታቋርጡልን እባካችሁ እንደተለምዶ በዚ ልቀቁልን ከ Tv , በዚ youtube ይሻለናል
    የፋዝሌት ልጆች እና ሌሌቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 2 ปีที่แล้ว +3

    ያምራል በርቱ

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ይመስላል 👌👌👌

  • @melewsaby1139
    @melewsaby1139 ปีที่แล้ว +1

    ጣፋጭ በቀል 😢

  • @fasikafasika344
    @fasikafasika344 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ፊልም ነዉ ቴሌግራም ላይ ገብታችሁ ስም ብላችሁ ሰርች አርጉ ከተለቀቀ ሶስትወር አልፎታል

    • @nahomalex1913
      @nahomalex1913 2 ปีที่แล้ว

      Bayanetanyew link nw yameneganyew

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว

      አዎ በዚህም አለ ከ3 ወር በፊት ነው የተለቀቀው ግን ከፍል 1 ላይ ነው ያቆሙት አሁን በድጋሜ ነው የለቀቁት

    • @fasikafasika344
      @fasikafasika344 2 ปีที่แล้ว

      ቀጣይነት አለዉ ነገ ክፍልሁለት ይለቀቃል ቴሌግራም ላይ

    • @nujud8608
      @nujud8608 2 ปีที่แล้ว

      Telegram lay yechanalu sm mndnew wde

  • @FatimaFatima-v3f2k
    @FatimaFatima-v3f2k หลายเดือนก่อน

    ያያችሁት እደነው ሽጋነው

  • @ቅዱሴገብረኤልጥብቅኝ
    @ቅዱሴገብረኤልጥብቅኝ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የወይዞሮ ሃንዳን ዲምፁ ኣለ የኩዚ እናቴ😂😂

    • @Adita7INCHRIST
      @Adita7INCHRIST 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 betam

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 ปีที่แล้ว

    Tafachi bekel❤

  • @Mariam-s6x3r
    @Mariam-s6x3r 11 หลายเดือนก่อน

    የመቸነው አድስነውዴ

  • @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ
    @ወድራያራዪማያዉሙዓዘቦታይ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጣፋጭ በቀልልል እና እጣ ፋታ ይለቀቅልን??🙏

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህድራማእዴት ነዉ ደሥይላል ልሹፈዉ ያያችሁትንገረኝ

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው

  • @ysha3343
    @ysha3343 2 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ በትክክል ልቁልን ከ1 ጀምራችሁ ግን አደራ እንዳታቋርጡ የእናተን ቻናል ብቻነው የማምነው ደግሞም አታሳፍሩኝም ውዶችዬ

  • @aaakkk1635
    @aaakkk1635 2 ปีที่แล้ว

    አታቆርጡት እስከ መጨርሻው ልቀቁልን

  • @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ
    @ዘኒነኘብቸኛዋየSታናሽ ปีที่แล้ว

    ወይ ተደገመዴ ይከፈልም ስወደው

  • @febeneyob28
    @febeneyob28 2 ปีที่แล้ว

    It's Monday still Wednesday or Friday ?

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸባዉ የኔንቀብርሣረግጪ የትም አትሄጂም ሢል ሞቶአረፈዉ🤣🤣🤣🤣

    • @salamjradi
      @salamjradi ปีที่แล้ว

      Anchi lij gin kan betam tiktylshi desi sity❤

  • @yetsdkhiwot
    @yetsdkhiwot 2 ปีที่แล้ว +4

    💃🥰 boom ያበደ ፊልም ነዉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሥላሤሥላሤ
    @ሥላሤሥላሤ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይተነዋል አኮ አሬ በድጋሜ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +5

    ጣፋጭ በቀል የለም ልትሉ እንዳይሆን ብቻ 😏

  • @as-uw2lk
    @as-uw2lk 2 ปีที่แล้ว +11

    በባለፈው ተለቆ ነበር አቋረጣችሁት እንጅ አይይ ቃናወች የኑሮ ውድነቱ ነው መሠል ቅንጭላታችሁ የተዘበራረቀው

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen demo begiz chnuln bezw bezuketlubet

  • @mariyammariyam342
    @mariyammariyam342 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ ተው ቀነዎች የኮሪየ ድረመ ተርጉሙልንንን

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
    @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃናወች አንዱን ትለቃላችሁ ሌላዉን ደግሞ አትለቁም ለምን ለተመልካች ክብር አይኖራችሁም አሁን በአሰቸኳይ ፍልሰትን ለቀቁልን ከልሆነ ግን ጉዳችሁ ይፈላል

  • @ArArw-d1w
    @ArArw-d1w 26 วันที่ผ่านมา

    ድምፆአ😂😂😂😂ዘልሀጀሚሌንነየሚመስለው

  • @BrtkanBortkan
    @BrtkanBortkan 6 หลายเดือนก่อน

    እጣፈታ የለቀቅልን

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ በድጋሜ ልለቁት ነው እንዴ ክፍል1 ከ 3 ወር በፊት ተለቆ ነበር እኮ🤔🤔

  • @ሬዲነኝባይተዋሯ
    @ሬዲነኝባይተዋሯ 2 ปีที่แล้ว

    እንጠብቃለን

  • @sablasabsabla9043
    @sablasabsabla9043 2 ปีที่แล้ว

    Gn lamin ye diro film

  • @YordanosGetachew-cg5xo
    @YordanosGetachew-cg5xo 5 หลายเดือนก่อน

    ህልመኛን ጀምሩ በፈጣሪ ስም እባካቹን😢

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 ปีที่แล้ว +6

    በዚህ ሁሉንም የታዩትን ፊልም ደግመን ለማየት ለምን በዩቱብ አትለቁልንም ከዚህ በፊት እንደነበረው አሁን ላይ ግን ትታችሁታል

  • @ፍቅርከወሎ-ደ5ዠ
    @ፍቅርከወሎ-ደ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታይቶልኮ ክፍል ሁለትን አለቁትም ነበር

  • @hanihanu4763
    @hanihanu4763 2 ปีที่แล้ว

    Kanaye 🥰🙏🏼

  • @bamniyantulij4582
    @bamniyantulij4582 2 ปีที่แล้ว +2

    ሥም ይለቀቅልን የምትሎ እስኪ

  • @ssaa-cn6ps
    @ssaa-cn6ps 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እስከመጨረሻውአልመጣልኝአለ ጓጉቻለሁ

  • @kalkidansemere4662
    @kalkidansemere4662 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅጭብጭብ የቃና ፊልም ጠልቼ ነበር ሙሉውን ሰለለቀቃቹ 10Q

  • @mekidesabiy1810
    @mekidesabiy1810 2 ปีที่แล้ว

    Molive film

  • @naemamahamde4020
    @naemamahamde4020 ปีที่แล้ว

    ጣፋጪ በቀልን ልቀቁት

  • @Samera-um8ly
    @Samera-um8ly ปีที่แล้ว

    ኤርማክ በየት መጣይ😂😂

  • @sablasabsabla9043
    @sablasabsabla9043 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye hone drama jameulin are dabran eko😳😳

  • @reem4353
    @reem4353 2 ปีที่แล้ว

    ይለቀቅ ይቀጥል

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው

  • @comcomment8610
    @comcomment8610 2 ปีที่แล้ว

    ውይይህድራማደስይላል

  • @uaeuae7039
    @uaeuae7039 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowow 🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MesaudBebi
    @MesaudBebi 10 หลายเดือนก่อน

    ኦረቃናወች. ጭቅላቴን. በረዛችሁት. እደኔ የተቀረፀ

  • @yoditdemelash4011
    @yoditdemelash4011 2 ปีที่แล้ว

    ይለቀቅ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว +5

    አረ መራራ ፍቅርን ተርጉማችሁ ልቀቁልን ያበደ ነው።
    መራረተል ሁብ በአረብኛ!

  • @Yasin-tubi
    @Yasin-tubi 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍

  • @nosnos3648
    @nosnos3648 2 ปีที่แล้ว

    እንዳታ ቆርጡት አደረራ

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray4687 2 ปีที่แล้ว

    Welcome🧡❤💖💖💙💙💛💓💓💘💘💘💘💛❤💛💓💛💓 Welcome

  • @zumramuhammed1021
    @zumramuhammed1021 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mekedebekele6751
    @mekedebekele6751 9 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ፋትማጉል ተቋረጠ ማለት ነዉ

  • @ffss153
    @ffss153 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ከሰኞ አርብ ይሁን

  • @jenabetopian5432
    @jenabetopian5432 ปีที่แล้ว

    የሠሊን ባል

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 2 ปีที่แล้ว +1

    😍💋

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @fevaemesaw6318
    @fevaemesaw6318 2 ปีที่แล้ว

    ፍልሰትን አጀምሩትም

  • @rahmamohammed2545
    @rahmamohammed2545 2 ปีที่แล้ว

    ከአኸአወነ👍

  • @betilemmangistu9194
    @betilemmangistu9194 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birye531
    @birye531 2 ปีที่แล้ว +3

    ጣፋጪ በቀልንም ድገሙን

  • @ዮዳሄሳራ
    @ዮዳሄሳራ 2 ปีที่แล้ว

    Des yelal

  • @አለምፅሐይቶላየአምቦልጅ
    @አለምፅሐይቶላየአምቦልጅ 2 ปีที่แล้ว

    Ende digame naw ende yetlekekew balefew tayetwal eko

  • @Yasin-tubi
    @Yasin-tubi 2 ปีที่แล้ว +5

    ያበደ ፊልም

  • @amriadelele1573
    @amriadelele1573 2 ปีที่แล้ว

    4 5

  • @beshadudeksiso2093
    @beshadudeksiso2093 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @fanayonas4571
    @fanayonas4571 2 ปีที่แล้ว +1

    ,,🤔☺️

  • @lovesamiraajalalaa1744
    @lovesamiraajalalaa1744 2 ปีที่แล้ว

    2 🙄🙄

  • @ራህማወለየዋ-ፀ6ኸ
    @ራህማወለየዋ-ፀ6ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ እ ዉዶች

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AnnatAnnat-d5m
    @AnnatAnnat-d5m ปีที่แล้ว

  • @zemzemadem2248
    @zemzemadem2248 ปีที่แล้ว

    🌷🌷🌷🌷

  • @Asalefech-dy8rm
    @Asalefech-dy8rm 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MohamedFafi-o5n
    @MohamedFafi-o5n 8 หลายเดือนก่อน

    👍👍🥰🥰