Hi, Melat! "Milas Senbet" is my favourite meat that I like the most, just like dulet. I think you overcooked the "Senber" because, it need only a few minutes of cooking "(lebleb"), then taken out from stove and the "milas" does not matter if you even fry it longer, then mix them all together including onion green chilli, spices and,..etc, that will give you well prepaired "Milas senber". Any way thank you for reminnded me my favourite food and sharing your skills. Bravo! Gobeze!
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ይህ ቪዲዮ ከወራት በፊት የተቀረጸ በመሆኑ የንኳን አደረሳችሁ መልክቴን በጽሁፍ ልገልጽ እወዳለው።
በድጋሚ እንኳን ለዳግምተንሳይ አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ! የከርሞ ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ እናት ሀገር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!!
አሜን 🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen, Dear sister, lanchena lebtesebeshem yehenenu enemgnalen!
Hulachenenem Lehagerachen meder yabkan!
th-cam.com/video/cQFWhqFoad8/w-d-xo.html
😍አሜን
እጅሽ ይባረክ ሥጋ ቤት አለ ግን እውቀት ሳይኖር
እድሜ ለአንቺ
እንሰራለን 💖💖💖
ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ሜሉዬ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
አሜን የኔ ውድ
በጣም ምርጥ አሰራር ነው አመሰግንሻለሁ
ዋው ምንም የማይቀርሽ ጥንቅቅ ያልሽ
ሜልዬ መልካም ዳግማ ትንሣኤ ይሁንልሽ
አሜን ጽግዬ
Wow new yemsrachew megebe betam konjo aserare new enamsegnalen burche adenakesh negn
ሲባል እንጂ የእውነት ተሰርቶ ሚበላ አይመስለኝም ነበር ፉገራ ሁሉ ይመስለኝ ነበር 😀🤔ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏
መልካም ዳግማይ ትንሳኤ ይሁንልን 👏
አሜን ለሁላችን ሀንዬ
የሰንበሩን ሲባል እንጂ ቀምሼ አላቅም ምላስ ግን በጣም ይጣፍጣል
Moyash waw hulem iktatlalw mariyamn betam balmoya nish yimchish 💞🥰
Hi, Melat! "Milas Senbet" is my favourite meat that I like the most, just like dulet. I think you overcooked the "Senber" because, it need only a few minutes of cooking "(lebleb"), then taken out from stove and the "milas" does not matter if you even fry it longer, then mix them all together including onion green chilli, spices and,..etc, that will give you well prepaired "Milas senber". Any way thank you for reminnded me my favourite food and sharing your skills. Bravo! Gobeze!
በጣም ነው ደስ የምትይኝ ተባረኪ
ዋው ሲያም ተባረኪ ጣፋጭ ነሺ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ እንደው ምን ቀረሽ ሁሌ አዲስ የምትገርሚ ልጅ እኮ ነሽ ባለሙያ ተባረኪ መልካም በአል
እናመሰግናለን ቆንጅት
tebareki yene bale muya 🥰 lelam intebikalen berchilin
Eijishin yibarek eindanichi betam new yemiwedew
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ቆንጆ ቀላል አሰሪር ነው። እኔም እዳንቺ የወንዶች የአባቶች ምግብ ነው የሚመሰለኝ እጅሽንን ይባርከው በርቺ።
አሜን ራሁ
ሜሉ እንኳን ለዳግማዊ ትንሣኤ በሰላም በጤና ከነ ቤተሰቦችሽ አደረሰሽ ጎበዝ በርቺ🙏
እንኩዋን አብሮ አደረስን ትክክለኛውን ስትንዳርዱን የጠበቀ ጎርሜ ምግብ( gourmet food) በመስራትሽ ልትመስገኝ ይገባል እህቴ በርቼ
አመሰግናለው እህቶቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@Mellyspicetv Meli, melasu ye beg new weyes ye bere?
,ውይ እርጉዝ ቢሆን ኖሮ ሜልዬ ጉዴ ነበር
እጅሸ ይባረክ🙏
Wow yummy yummy. I will definitely try this thank you so much my sis!!
ሜሊ እንኳን አብሮ አደረሰን። በጣም ወድጄዋለሁ ። በርቺ
Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
WOW Masallah Tena Yihunachiw Balemoya Nesh 👏
አሜን ፈቲ
Betam konjo aserare burche
Amen 🙏🏽Melly !!Enkwane abro adersen 🙏🏽❤️
Gobez Tbarki
አንደኛ ነሽ እኮ ♥
MY Top 10 !!ቃላቶቹ ሁሉ አለቁብኝ በቃ አንደኛ ነሽ
ሚሎዬ እንኮን ለብርሃን ትንሳየው ከንመላው ቤተስቦችሽ አደርስሽ መቼም የምላስና ስንበር ጥብስ እንዴት እንደምወድ አትጠይቂኝ እር እንደውም ጥሬውንም እበላ ንበርአቤትእንደው ብዙ ንገር ወደሃላ እየመለሽን ንው አይ የአገሬ ምግብ በጣም እኮ የሚወደድ ንው ሜሉዬ እንደው ሁሉንም እኮ ንው የምታሳይን መቼም እኔ ተሞሙቼ ንው ካንቺ ያየሁትን በጣም ስለምታስጎመጂኝበብዛት እስራዋለሁ👍👌
Yene balemuya betam gobez yeresanewin eyastaweshin new fetaree birik yadrigish
በጣም ደስ ይላል
Kemmesha,you are amazing and very skilled women. Am proud of you.!!!
አመሰግናለው አስራት
omg i would love the recipe in english! i want to try this
አሁን እሰራለሁ አስጎመጀሽን ሌላ ነበር ልበላ ያሰብኩት ሜሉ ምነው ያች ቀሚስ 👗ሳትለብሻት 💕💕💕
Hi melate ye chanalesh teketatay nengne betam gobez nesh bizu kanchi temeralhu zarea yemeteyekesh wase mitade endate new yemetetekemiwe enea fituna jerebawe ayene eyehone techegerku bizu teff tebelashebegn . Sele tebeberesh bekedemiya thank you my sis
Betam konjo newe enamesegenalen
ምትሰርው ምግቦች ሀሌ አንደኛ ስወድሽ
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥያቄ ግን በበግ ምላስ እና ጨጓራ ይሰራል? አመሠግናለሁ
አይ አይሰራም የበግ ምላስ እኮ በጣም ስስ ናት ለዛም ብዙ ግዜ ለቅቅል እንጂ ለጥብስ አልተለመደም
ምላስና ሰንበር🤣🤣❤️❤️❤️ያምራል በርች
እሺ የዱዬ
ዋዉ ቀምሼ አላዉቅም ሜሉ ምራቄን አስወሰጥሽኝ::
ሚሉዬ ልጄ ኢትዩጵያ በጣም ይወድ ነበር እዚህ ግን አይቼ አላውቅም የት አገኘሽ?
እኔ እንዲህ በማየት በምግብሽ ሁሌ የሰከርኩኝ ቤተሰቦችሽ እንዴት ይሆኑ ይሆን ብዬ በጣም አሰብኩኝ 😄 😄 የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❤️👌 ለመላው ቤተሰቦችሽ እንኳን አደረሳቹ 🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
pls show how to prepare ships Melas and Sember from scratch that mins how to separate used parts from mouse part of ship
Amen Melly ❤️
Ewnetem melasena senber betam web.!!!!
👌👌👌👌👌👌
ዋው ሜሉ ቅመሜ ኧረ በስመአም ምራቄን አመጣሽውኮ። በዪ ዛሬውኑ ሞክራታለሁ እኔ ደሞ በኘሬዠር ኩከር ከቲማቲምና ከሽንኩርት ጋር ነው ምሰራው ከሰሞኑም ሰርቼዋለሁ ሳየውኮ ገረመኝ ሜሉ ቤቴ መታ ነበር እንዴ ብዬ። ድሮ ትሪፓ ሚባለውን ምግብ ታቂዋለሽ? እንደሱ አድርጌ ነው ምሰራው ይጥማል ይሄ ግን ልዩ ነው ታድለሽ የሆንሽ ነፍስ ነገር ነሽ።
እንኳን አደርሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ ለዳግማ ትንሳኤ
እንካን አብሮ አደረሰን ሜሪዬ
የኔ እናት ተመችቶኛል ከኢትዮጲያ ውጪ ከሆንሽ ምላስና ሰንበሩን ከየት አገኘሽ
Melly ዬ just watching 👀😊
ሰላም ሚሊ እንኳን አደረሰሽ... ማህተብሽን አታውልቂ ስንፈልግ የምናስረው ሳንፈልግ የምናወልቀው አይደለም:: በተረፈ ስራዎችሽን እወደዋለሁ ተምሬበታለሁ አመሠግናለሁ ከተሣሣትኩ ይቅርታ እሺ🙏❤
ምንም አላጠፋሽም ናርዲዬ ክሩን መቀየር ፈልጌ አውልቄው ነው የኔ ውድ አሁን ቀይሬ አርጌዋለው አመሰግናለው
Yehia bete ayente New mellyie serash konjo New hulum neger.😗
አንኻን አብሮ አደረሰን🌿🌟👍
የበግ ጨጓራ ትሪፓ ይሆናል መሰራት ይችላልን?
አዎ ይሆናል
@@Mellyspicetv ግን ቶሎ ብለን ዱለት ማድረግ ነው፣ልምደችን፣አማራጩ ካለ ብንሰራው አይነት ይሆነናል
😍
ላንቺ ያገባ ግን ሲንት ግዜ ለፈጣሪ ተሳለ እውነት ማር ነው ግን ሜልየ ሚላሰ ሴት አትበላም ይላሉ እናቶቻችን ምክንያቱ ምላሳም ትሆናለች ይላሉ
ክክክክክክክ
👍
❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ መሀደርዬ
😍😍😍😍😍
Is that beef or lamb
ሜሊዬ ጓበዠ
Thanks marr ,let me see it ,,,i hv ሠንበር,and ምላስ on my fridge
ሜሉ እንኳን አብሮ አደረሰን ከኛ አገር (አገርቤት) መላስና ሰንበር ጠንካራ ሰለሆነ ቀቅለንዉ አንች እናደረግሽዉ በቅመም የምንቀላቅለዉ አለበለዚያ አይታኘክም ለምንድነዉ
አይገርምሽም አለምዬ እኔ እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ ምን ያህል አርቴፊሻል ስጋ እየተመገብኩ እንደሆነ ነው የምረዳው።ማን እንደማማ ኢትዮጵያ
Thats a good combo Melly but they cow tongue and the tripe we have here takes longer to cook but your food always turns out great ❤️
That must be in Africa which is evry thing organic
@@MellyspicetvI reside in Toronto 😊
Yena balemuya enikuan adereseshi
ሜሊ ሰንበር ምን ብለን ነው የምንገዛዉ (in English) ?
ቅመምዬዬዬዬ #፩
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ
የምድነው ምላሱ
ምላስ እኮ ፍም ላይ አድርገህ ሸካራው የሚያኝኩበት ይላጣል መጀመሪያ እህቴ
እኔ የማውቀው ሳይላጥ ነው ለዛ ነው
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
እደዝህ ያለ ምላስ አይቸ አላቅም ብዙ ስጋ አለው የምድነው
ኪኪኪ የኔ ውድ የበሬ ነው
እይዋ ሽኩረን እኔ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ በርች
ባይዘዌ እንኳንስ ለአቅመ ምላስናሰንበር አደረሰሽ🤪🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂
ሰንበር be English ንገሪኝ
balemoya neshi eko sewdeshe
ክብረት ይስጥልኝ
አንቺኮ የምግብ ካፓኒ ወርቅ መሸለም አለበት
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛውለይለተል ቀድርን አለህ ይወፍቀን አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህየሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብኝ ሁናቹ አስደስቱኝ