#ጥያቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 169

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 ปีที่แล้ว +12

    ወድማችን ፍቅር ይዞኝ የነበረዉ ፊልም ከሚሰራ ነበር እሱን ነበር ሁልጊዜ የማስበዉ መንፈሳዊ ህይወቴን ስኪአዳክምም ድረስ

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት እኔም ተቸግሬበት ነበርእኔ መንፈሳዊ ህይወት አለኝ እሱ ግን የለውም ነበር እና እኔ የምማራቸውን ትምህርቶች ብር እያረኩለት መንፈሳዊ ህይወት ሁለታችን ጎበዝ መንፈሳዊ ህይወት ኖረን እኔም ሀገር ገባሁ ግን ከዛ በቁርባን ስለው እሺ አለ ግን በሀገር ምክንያት ቁርባንን ማሳካት አልቻልኩም እሱም ግዳጅ ሆደ እኔም እሺ በቃ በስላም ተመለስ ብይስደት መጣሁ ግን ለብዙ ጊዜ እየተደዋወልን እንወራ ነበር ግን ከተወስነ አመት በሆላ ግን ይልጠበኩት ነው የሆነብኝ ተልከስከስ ልጅ ወለደ ጎደኖቹም ነገሩኝ እኔም ግን ጠየኩት አላመነልኝም እኔም ዝም አላልኩም ሱባኤ ያዝኩቡት እውነት መልስ አገኞሁበት
    ከዛ ሱባኤ ስጨርስ ጠየኩት በቃ ሁሉንም ነገር እማምላክ ወላዲትአምላክገለፀችልኝ ከዛ በቃ የተፈጠረውን ንገረኝ ነው ያልኩት በቃ ተሳስቻለሁልጅ ወልጃለሁ አለኝ እኔም በዛ ስአት ብዙነገሮችሆንኩኝ ግን በቃ መኖር ስላለብኝ እውነት ነው ምላችሁ ለሁለት አመት በጣም ነበር የተስቃየሁት እስከ ስነ ልቦና አስተማሪዋች ደርሼ ነበር በቃ ወንዶችን ጠልቼ ከምላችሁ በላይ መኖር የጠላሁ ነበርኩ ግን የወለላያቱ እመብርሀን የስጠችኝ ንስሀ አባት ስላሉኝ በቃ እሳቸው ምንም እንዳልተፈጠረ አርጌእንዳስብ አርገውኛል እውነት አሁንለ2አመት ሳላነግረው ነበር ግን ንስሀ አባቴ ይቅር በይው ሲሉኝ አንድ ቀን ስልኬን ቀይሬ ነበር እና ከጎደኖቹ ተቀብሎ በሌላ ስልክ ሲደውልልኝ አነሳሁት ይቅር በይኝ ሲለኝ ይቅር አልኩት ግን አብረን መኖር አንችልም ነው ይልኩት ግን አሁን በቃ በእህትነት በወንድምነት እነወራለን ሲደውል እራሱ ሚስቴ ሲለኝ አይ እህቴ በለኝ ነው ምለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በጣም በጣም በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ነኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @ተፈስሒማርያም
      @ተፈስሒማርያም ปีที่แล้ว

      😍😍

    • @wede1905
      @wede1905 ปีที่แล้ว

      ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እማ አሑንም በርቺ በፀሎት ትጊ ❤❤😢

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 ปีที่แล้ว

      ❤በጣም ጎበዝ እማ❤❤❤በርች❤❤

    • @higtug6
      @higtug6 ปีที่แล้ว

      በርቺ በመዳም ቤት ነው ሱባኤ የገባሽው መልሽልኝ ? እዴትስ ልግባ በመጀመሪያ ንሰሐ ገብተሽ ነው ሱባኤ የያዝሽው ??

    • @beedsnedas4452
      @beedsnedas4452 ปีที่แล้ว

      ወድሜ እኔም የተቸገርሁበት ነገር አለ ወድሜ ለወድምነት የቀርብኋቸው በሌላ በኩል ይጠይቁኛል ምን ላድርግ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ሀሳብ ነው። ለሌላው ሰው ትምህርት ስለሚሆን የራሴን ልምድ ልንገራችሁ። እኔ የወደድኳዋት ልጅ እሷ ባትፈልገኝም ለብዙ ጊዜ ፍቅሯ አልወጣልኝም ነበር። ከ 15 ዓመት በላይ ልረሳት አልቻልኩም ነበር። ለካ ወድጃት አልነበረም። በሧ የተመሰለችው እኔ ውስጥ የነበረችው ሴት አይነ ጥላ ነበረች። ስለ መናፍስቱ አለም ተምሬ ስፀልይ ስሰግድ በተለይ ደግሞ መቁረብ ስጀምር እየረሳኋት መጣሁ። ለካ አይነ ጥላዋ የማላገኛን ስታሳስበኝ የነበረችሁ ሌላ ሴት እናዳላስብና እናዳላገባ ነው። ብቻ ምናለፋችሁ የዚ ችግር ዋና ተዋናይ አይነ ጥላ ነው። አይነ ጥላው ሲወጣ ሰዎቹን ከነመፈጠራቸው ነው የምንረሳቸው። እንረሳቸዋለን ብቻ ሳይሆን ለነሱ የነበረን ስሜትም ከልባችንም ይወጣል።

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ወድማችን ቃለሂወት ያሰማል እኔ.በድገት የሆነልጅ ተዋወኩ ና 2,አመት ከባድ ፍቅር ያዘኝ .በርቀት ነዉ አንተዋወቅም አይምሮየን ሁሉ ተቆጣጠርኝ የለሱ መኖር እደማልችል ሁሉ ይስማኛል ለሂወቴም አደጋ ልጋለጥነበር ለካ መስተፍቅር ነዉ እኔ አላቅም .ሰዉ ስጠይቅ ግሩፕ ግቢ ብለዉ አስገብኝ .ስሰግድ ስፀልይ አጅሬዉ ተያዘ ከዛበፊትኮ ስሙን ክርስቲያን ነኝ ምንም አላቅም .ግን የኔ አባት ቸሩ መድጋኔ አለም ለኔ መፈተኒያ ማለትም መፈሳዊ እድገባኝ ፈጣሪየን እዳቅ ጠካራ ብርቱ አምላኬን አጥብቄ እድይዝ አደረገኝ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ፍቅር የምንለው እኮ ትክክለኛ ፍቅር አይደለም። ወንዶች ለኔ ጣኦት ነበሩ። አንድ ወንድ ከተለየኝ ህይወቴ ይቆማል፣ መተንፈስ ያቅተኝ ነበር። ከዛም እግዚአብሔርን ተንበርክኬ ለመንኩት ቅድስ አርሴማ አፈር እየበላሁ ይሄን ልጂ ወድጀዎለሁ መጥፎ እንኮ ጥሩ አድርግልኝ።።።እምምምም ግን ልጁን ሰጠኝ ልጁም አፈር አስጋጠኝ። በቃ ለከፈልኩት ዎጋ እግዚአብሔር ይክሰኛል ብየ ከጊዚያት በሆላ ካንዱ ጋ ተዎወኩ እንግዲህ ገድል ድርሳን ደጋሚ ፅሎተኛ ነገር አለሙ በገአድ የሚታየዉ ነው መንፈሳዊ ነው ብየ እሱም በሱባኤ አየሁሽ ብሎ አይይይይ ግን በህይወቴ ይሄን ሰው እንደማወቅ ደሞ የሚቆጨኝ የለም ምክንያቱም ሰው ሳይሆን ሰይጣን ነበርና! ለማንኛውም ዛሬ አደለም መንፈሳዊ ወንድ ቀርቶ መላእክ ቢገለፅልኝ እንኮ አላምንም። ወንዱ ክፉ, ቤተክርስቲያን ሰንበት ተማሪ ነን ባዬ ዉሸታም አስመሳይ ነው ስለዚህ የተማርኩት ነገር ቢኖር።። ለሰው ማድረግ ያለብኝን አደርጋለሁ, ከዛ ዉጪ ግን አደለም ወንድ,ትዳር ቀርቶ የሴት ጎደኛም አልፈልግም።።። ለወንድ ልጂ የከፈልኩት ዎጋ ለነፍሴ ቢሆን እኔ ዛሬ ገነት ነበር ምገባው ምን ያደርጋል። ለማንኛውም እግዚአብሔር ልጂ ሰጦኛል ልመናየ ይሄን ልጂ እግዚአብሔርን የምክስበት ያድርግልኝ። ሴቶች ሆይ እኛ በስሜት እንነዳለን ወንድ ግን logic ተጠቃሚ ነው አይምሮዉን ይዞ ነው ሚተዎወቀን ሴት ደሞ ልቦን። አገባብሽን እወቂ።። አንደበቱን አትይ አደለም ሰጋጂ ቆራቢ ነኝ ቢልሽ እንኮ ካመንሽው ያልተገራ ባህሪው ይጎዳሻል። ❤❤❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቀጥልቤት እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን ዮሴፍ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ በእውነት በጣም ደስ ይላል ቀጥልልን እየተመርንብህ ነው የአንድ ጥያቄ ስትመልስ እኛም እያገኛን ነው በርታልን ወንድማችን❤

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ ปีที่แล้ว +3

    የኔ ችግር ነው እኔ በጣም የተቸገርኩት ሌላ ሰው ማውርት አልችልክም ትዝ እያለኝ ምን ላድርግ ደህና በመንፈሳዊ ጥክር ብየ መልሸ እወድቅለሁ በተለይ ፆም ተጀመረ ነው የሚፈትነኝ 😢😢😢😢

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena ปีที่แล้ว +6

    ሼር ሼር ሼር እያደረጋችሁ

  • @ማርያመይህዝብኪሓደራ
    @ማርያመይህዝብኪሓደራ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለሰን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ በጣም ደስ ይላልን እንደዚ አድርገህ ብትቀጥልም ጥሩ ነው ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌺

  • @KalkidanGetahun-sc8cj
    @KalkidanGetahun-sc8cj ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ🎉

  • @ወለተኢየሱስ-የ9ኘ
    @ወለተኢየሱስ-የ9ኘ ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ይሔ ታሪኬ ቁጭ የኔውን ነው ነገሮች ከተበለሻሹ ቦሀላ ዘግይቶ ነው የገባኝ ባልጥያቄው ንቃ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    ወንድማችን ይቀጥልበት

  • @ተፈስሒማርያም
    @ተፈስሒማርያም ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር የተባረከ ያድርግልህ ✝️💒🙏🙏🙏

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ወንድማችን ጥሩ ምክር❤❤❤

  • @galayiragalemchanalew3500
    @galayiragalemchanalew3500 ปีที่แล้ว +2

    ቅለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +3

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ውዱ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ😍🥰

  • @ፊደልፍቅር-ገ2ነ
    @ፊደልፍቅር-ገ2ነ ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @zemedgitahaw9790
    @zemedgitahaw9790 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድማችን ቃለ ሄወት ያሰማል ጥያቄው የኔም ነው

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @eyerus-ei1yd
    @eyerus-ei1yd ปีที่แล้ว +3

    ❤ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነት ዮሴፍዬ ዘመንህ በትምህርት ይለቅ በለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sehenyee
    @sehenyee ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማቺን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @almazayana5582
    @almazayana5582 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @BeletuAesefa-un3mr
    @BeletuAesefa-un3mr ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለሒወት ያሠማልን ወድማችን ዮሴፍ😍😍❤👏👏

  • @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
    @ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    በእውነት ወደሜችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለሁ በጣም ጠቃሚ ተምህርት ነው ቀጠልብት በርታልይ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይሄ የሁላችንም ችግር ነው አምላኬ ሆይ ለኔ ያለውን ትክክለኛውን አዳሜን ስጠኝ.

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ዮሴፍ

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን መካሪያችን በርታልን ጥሩ ነገር ተገንዘንበታል እና ይቀጥል ፣
    ደሞ መቶ ኬ በቀርብ እንደርሳለን ያኔ ኬክ እንቆርጣለን 🎉በርታልን

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ጥያቄዬ አንድ ሰው የመስተፋቅር መንፈስ ያለበት ሌላ ሰው ያን መንፈስ ያለበትን ቢወደው የሱ መንፈስ እሌላው ላይ ተፅእኖ ያደርጋል ወይንስ ሲላክ ብቻ ነው ተፅእኖ የሚኖረው ያለምክንያት ከልክ በላይ ሊወድ የሚችለው

  • @-cm2jp
    @-cm2jp ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን❤

  • @AbiyotGirma-g9s
    @AbiyotGirma-g9s ปีที่แล้ว

    ወድሜ ሰላም ላንተ ይሁን የእመቤታችን ጸጋና በረከታ አይለይህ በህል መገረዝ ምድነው

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤በእውነት በጣም ደሰ ይላል በርታ

  • @ወለተስላሴ-ተ8ፈ
    @ወለተስላሴ-ተ8ፈ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድማችን ከዚበላይ የምታገለግልበት እውቀቱና ጥበብ አብዝቶ ይግለፅልህ👏👏👏

  • @bezawitkebedee2850
    @bezawitkebedee2850 ปีที่แล้ว

    አሜን. ወንድማችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውያ ያብዛልህ

  • @EnatAlen
    @EnatAlen ปีที่แล้ว

    ቀአለይወት የአሰማልን ወንድማችንለምሰአሌ አንድ ሰው ሌላነሠው ሲመተአበት ከአየ ወይም እባብ ከአየ በሕልሙ ምን ማለትነው

  • @tajethiopia
    @tajethiopia ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🤲❤❤❤😢😢😭😭አሜን እዉነት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ዛሬምተመሥገንመደሀኒአለም

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነሰ ጸጋውን ይስጥልልኝ

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei8081 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን እኔም ሰብሰክራይብ አሪጊያለው❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @መብራህተወለተመድህን
    @መብራህተወለተመድህን ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዎድማችን

  • @Embete-
    @Embete- ปีที่แล้ว

    መልካም ርእስ አመጣህልን ያክብርልን ይጠቅመናል በጣም ወንድማችን።
    Many congratulations🎉

  • @AyelechAyu-z1k
    @AyelechAyu-z1k ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይውት ይሰመልን ወንድማችን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ስለምታቀርብልን የነብስ ምግብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋ በረከቱን ያድልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @በሃፂያትያደፈሆኗልሰውነቴ

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ ቀጥልበት በርታልን

  • @maaellh1-if6yi
    @maaellh1-if6yi ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን እኔ ደፍተራ ሲነሳ አልቅሺ አልቅሺ ነው የሚለኝ እና በሀሳብ የተወሰኑ ስወች ጋር ይወስደኛል ከዛ እውነት ነው ጌታ ሆይ ስል አወ እውነት ነው ይለኛል ከዛ በጣም አለቅሳለሁ

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ኣሜን
    😢ወንድሜ ምክሩን ብእጅጉ ለኔ ነው ምክንያቱ እኔ ያለሁበት ስቃይእና ፈተና ራሴን ነው እማውቀው ብቻ እግዚኣብሔር ፍቃዱ ያስተምረኝ እኔ ብምን መንፈስ እንደለከፍኩ ኣንተ እንደተናገርካቸው ከሰስቱ በኣንዱ ተልክፌለው ምክንያቱ በኣንድ ወር ውስጥ ምን እንተደረገብኝ ኣላውቅም ግን ፍቅር ያዘኝ እና ያፈቀርኩት ሰውየ ለዝሙት ይመኘኝ ነበር ድሮም ይፈታተነኝ ነበርና በኣንድ ወር ውስጥ ድንግልናየን ክብሬን ሁሉ ኣጣው ከዛን ቀኝ ጀምሮ ኣሁን ኣራት ኣመቴ ኣሳልፋለው ግን ከለያየን ሰሶት ኣመታችን ነው ከኣምሮ ለኣንዲት ሰከንድ እንኳ ጠፍቶ ኣይውቅም ለምሳሌ እርሱን ለመርሳት ብየ ብፀልይ እንኳ በህልሜ ይታየኛል ኣንዴ ይቅርታ እያለኝ ኣንዴ ራቆቱ ሁኖ ኣንዴ ልያናግረኝ እየፈለገ እኔም ላናግረው እልና ዝም ብሎ በቃ እንዴት ብየ ልንገርህ በጣም ተሰቃየው ኣምላኬ ሆይ 😢ብቻ እግዚኣብሔር ወደ ልቦናየን እንዲመልሰኝ ምፅላለ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ😢
    ሌላው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክራችሁ ተግሳፃችሁ ለግስሉኝ በትህትና እጠይቃለው

    • @ንግስቲምፅላለማርያም
      @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว

      በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል የኔ ህይወት ታሪክ ብዙነው የእጅ ስልክ ካለህ እዛው ኣስቀምትልን😢

    • @wede1905
      @wede1905 ปีที่แล้ว +1

      እማዬ አይዞሽ በርቺ በፀሎት ትጊ ንሠሐ አባት ያዢ በሒወታችን ቀድሞ የመጣ ሠው ሑሉ ለኛ የትዳር አጋር አይሖንም መታገስ አለብን በስርፋ እግዚአብሔርን መጠበቅ ደሞ ነገ የተሻለ ነው ፈተና ሑሉ በሒወት የሚመጣው ሊያጠነክረን ሊያበረታን ነው ምክነያቱም በሒወት የተሻለ ነገር እንደሚገጥመን ፈተናችንም እየገዘፈ ነው እሚሔደው ደሞም ከባድ ፈተና ሲመጣ እንድን ቋቋመው ነው ነገ የበለጠ የተሻለ ነገር ነው እሚገጥመን አይዞን እሕት ወንድሞቼ እመብረሐን ከሑላችንም ጋር ትሑን

  • @Hamelmal-s4o
    @Hamelmal-s4o ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @zemenaynega8858
    @zemenaynega8858 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Zየቃልእናትነኝ
    @Zየቃልእናትነኝ ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት❤❤

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @OoOo-w4f1f
    @OoOo-w4f1f ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ ጸልይ ነበረኝ እና አሁን ሀይማኖቱን ቀይሯል እና ምን ላድርግ እባካችሁ ምከሩኝ።

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል ปีที่แล้ว +1

      ተይው ከሀይማኖት ውጭ ምን አለ ላንች ከሆነ ይመጣል መነገዱን እግዚያብሔር ይመልሰው

    • @wede1905
      @wede1905 ปีที่แล้ว +3

      እሕቴ በሐይማኖትሽ እንዳትደራደሪ ሐይማኖት ን ከካደ ላንች ምን ም አይታመንም እንኳንም ሌላው ትዳርም ከሚፈታባቸው መንገዶች አንዱና ዋነኛው ሐይማኖት ነው ንሠሐ አባት እየያዝን ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ ላንቺ የተሻለውን ይሠጥሽ ዘንድ በፀሎት ትጊ ተይው እሡን ከሐይማኖት የበለጠ ምንም የለም::

  • @Lemi2119
    @Lemi2119 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእዉነት ቃለህወት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን በርታ

  • @meseret9217
    @meseret9217 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን💕🙏💕

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነገሬ ሁሉ መራራ ነዉ የማገኛቸዉ ሰዎች ሰላም አይኖራቸዉም እሚገርመዉ ካፌ ክፉ ቃል አወጣሁ አላወጣሁ እያልኩ እሽቆጠቆጣለሁ ግን ጤነኛ የሆነ ወሬም አዉርቼ እሬት ነዉ ለነሱ ከዚህ የተነሳ አምስት አመቴ ከዘመድ ከጓደኛ ከራቅሁ አሁን ግን በጣም አለቅሳለሁ አንዳንዴ በዉስጤ እያማረርኩ አምላኬ አረ ታሪኬን ቀይረዉ ብዬ አለቅሳለሁ 😢😢

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እግዚያብሔር ካለን በቃችነው ዘመኑ ጭምር ሰው ያስፈራል

    • @wede1905
      @wede1905 ปีที่แล้ว

      እሕት አለሜ በፀሎት በርቺ ደሞ አታማርሪ በማማረር ፈንታ ማመስገን ን አዘውትሪ አይዞሽ

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔም ያለሁበት ሁኔታ ነበር 🙏

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን ወድማችን ቃለህይወት ቃለበርከት ያድልልን

  • @fasikafikeru-r5q
    @fasikafikeru-r5q ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen wendemachin!yeayen fikir leyazewes sewe min yehon mefetehewe?.........

  • @የማርያምልጅነኝእናቴናፋቂ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ በርታልን

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃልህይውትን ያሰማልን ያኛ እንቁ በርታልን ቀጥል እበት በዙነገር እየተማርኩ ነው በኔ በኩል በተረፈ በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @hananebrahem9479
    @hananebrahem9479 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln wendmachn ketlbet
    Ezgabihew abzto tsegawu yadlh

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን✝️🙏🙏🙏

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏ይቀጥላል በጣም

  • @myym3043
    @myym3043 ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያስማልን

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን ወንድማችን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f ปีที่แล้ว

    ቃለሃወት ይሰማልን

  • @higtug6
    @higtug6 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በየት እናግኝሕ ወይም ቴሌ ግራ ክፈትና ጥያቄ ያለንን በዚያ መልስልን በዚያ ብንማማር

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ❤

  • @yektashefrewa2003
    @yektashefrewa2003 ปีที่แล้ว

    ፅጋውን ያብዛልህ ወድማችን እናመሰግናለን በርታልን

  • @bereketbiz
    @bereketbiz ปีที่แล้ว

    ayne tela newe. sewe endayageba lemarege.

  • @hanaa588
    @hanaa588 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስስ አለህ እንኳን ገባህ👍👍👍👍👍👍

  • @AdanuAdanu-mb1nj
    @AdanuAdanu-mb1nj ปีที่แล้ว

    kal hiwet yasemaln

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Zofan-u5w
    @Zofan-u5w ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት የሠማልን

  • @lallistuuoromiyaa8692
    @lallistuuoromiyaa8692 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen wendime ezgaber xena edime hi chemir💒📖👏👏👏👏🙏🙏🙏✅

  • @እግዚአብሔርእረኛየነዉተመ

    ወንድሜ አኔ ወንዶችን ካወራሁ ከቀረብኳቸዉ በኋላ መልሸ ያስጠሉኛል ምን ላድርግ

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @elsataddes7744
    @elsataddes7744 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏

  • @tarikteklay1860
    @tarikteklay1860 ปีที่แล้ว

    Ehzoabher bebetu yatsnahi wendmachin bertalin