ኑሮ በካናዳ‼️ እንተዋወቅ Life In Canada 🇨🇦

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @heniman2687
    @heniman2687 6 หลายเดือนก่อน +21

    አብዛኛውን ነገር ጥሩ ብለሻል ከተወሰኑት በስተቀር ። እንደመጣሽ ጥሩ መካሪ ብታገኚ ኖሮ የምትወጂዉን Engineering ትምህርትሽን መቀጠል(upgrade )ማድረግ ትችይ ነበር ምክንያቱም Canada engineer workers በጣም ትፈልጋለች በ oil field ሆነ በተለያየ contraction field. ለዚህም ነው በ express viza foreigner skill workers የሚያመጡትን(high demands )ለዚህም ነዉ ትምህርት ሊማሩ የመጡትን እዚህ ለሰራ የምታስቀራቸው፡ የእኛ ሰው ለመምከር ወይ እውቀቱ የለውም ወይም ከእርሱ በልጠሽ እንዳትታይና እንዲነሱ ጠራጊ ሆነሽ እንድትቀሪ ነዉ። ሌላዉ ሰው ቀጥታ ያለምንም ችግር (አልጋ በአልጋ )ከአገሩ የሚመጣ ሰው ሊመለሰ ወይም province ይቀይራል እንጂ ብርድ ፈርቶ ወአገሩ የሚመለስ የለም በተለይ ኢትዮጵያ ኑሮው ከሚቃጥለው Canada ብርዱ ቢያቃጥለው ይመርጣል ደግሞ ለብርድ ምን ችግር አለ እድሜ ለቴክኖሎጂ ከቤት አንስቶ እስከምትነጂው መኪና ድረስ heater አለው፡ በተለይ ደግሞ እንደኔ በስደትና በብዙ መከራና ውስጥ አልፎ የመጣ ሰው አብልጦ ያመሰግናል እንጂ ጨርሶ አያማርርም ምክኒያቱም ያለፈበትን ያውቃልና፥ ሁለተኛ ይህንንም እድል ፈልገው ያላገኙ ብዙዎች አሉና።Canada😮 is a land of opportunity if we work hard we could change our life,if not we can live just a simple life.

    • @rosem4090
      @rosem4090  6 หลายเดือนก่อน +4

      አዎ ልክ ነው engineering መቀጠል ነበረብኝ። ሰው ብቻ ሳይሆን እኔም የራሴን research ማረግ ነበረብኝ ግን አምላክ ይመስገን he showed me I can do and be anything with medical fields.
      The other thing I was talking about people who are not African and rich are leaving the country.

    • @heniman2687
      @heniman2687 6 หลายเดือนก่อน +6

      @@rosem4090 I don't say Medical field is bad, a good career and more opportunities, but you need to have a good heart,and passions about the job you do when you work in the health filed. It has also very challenging and stressful because you're dealing with people.
      As I said previously, yes very small people are returning back home or where they come, because they come to Canada with big expectations,specially people with some small business before,including, our own people who comes from S.Africa ,some from Kenya, but very rearer. By the way some just they come to get Canadian pasport (citzinship )because they can travel any country they want,to do business or to bring families or children in the future to take advantages or opportunties what canada is offering.Anyway, wish you the best in your new career !

    • @desalegntube881
      @desalegntube881 4 หลายเดือนก่อน +1

      Show me how i will come to canda?i think i will come to study visa so show me process pls

    • @balechewlameboro552
      @balechewlameboro552 3 หลายเดือนก่อน

      OK ayezoshi gine bechashini naw yamitenore?

    • @thetruthalwayswins340
      @thetruthalwayswins340 3 หลายเดือนก่อน

      @@heniman2687My Son also graduated few years ago in Covid time as an Electrical Engineer and still looking for job. He born and raised in United States gera yegeba neger nwe wegenoche

  • @teshomedesta3619
    @teshomedesta3619 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተዋይ ስው ነሽ:: እግዚአብሄር ይርዳሽ:: በርቺ ሁሉም ይታለፋል::

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Amen and Thank you 🙏

  • @aklilnews
    @aklilnews 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዚዬ የሴቶች አውራ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በርቺ እኔ ለቤተሰቦቼ ቪዲዮሽን ሼር በማድረግ የአቅሜን አግዝሻለሁ በርቺልኝ የኔ ውድ🙏 ሌላው ነገር በቪዲዮ እየወጣሽ የምትሰሪ ከሆነ ዩቲዩብ ምን ሪከመንድ እንደሚያደርግ ነግረሻለሁ ኮንታክት አርጊኝ እመኚኝ በቅርቡ ውጤታማ ትሆኛለሽ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      @@aklilnews thank you and ok will do 🙏

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት በርቺ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks for the nice words 😊

  • @BirukHunde
    @BirukHunde 3 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሃገር ነው ቁጭ ተብሎ የሚበላው እናት ቤት እንኩዋን ያለ ስራ መቀመጥ ያስገምታል ስለዚህ እንደጠበቅሽ ካናዳን ካላገኘሽው መመለስ ነው ካናዳ እምዬ እናት አለም እድሉን አግኝቶ ለመጣ መስመር ውስጥ እስኪገባ ድረስ ግራ ይጋባል ከዛ ግን አሪፍ አገር ነው የሰው ልጅ አይደለም ከሃገር አገር ይቅርና ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ክፍለ ሃገር ሲኬድ እንዴት እንደሚጨንቅ የቄራ ሰፈር ልጅ ሆነህ አዲሱ ገበያ ለአንድ ቀን መዋል እንኩዋን ይጨንቃል አመስግኚ ሰው ሚሊየን ከፍሎ የሚመጣባት አገር ናት

  • @feventesfay5491
    @feventesfay5491 หลายเดือนก่อน

    I went to mekelle university with her ...she is a very smart person..proud of you rosiye

  • @mickeyraya2422
    @mickeyraya2422 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሌላው ከኣየር ፀባይና ኤክስፐክቴሽን ጋ የተያያዘ ያልሺው እውነታ ኣለው:: የሌላ ኣገር ዜጎች ወደ ኣገራቸው ወይም ወደ ሌላ ኣገር ይሄዳሉ:: ምክንያቱም ብርድ ስለሆነ ያልሺው ግን ስህተት ነው:: ካናዳ ብርድ መሆኗ ሳያቅ የሚመጣ ሰው የለም:: የምን ኣገር ሰው ተመልሶ ሆደ ብትባይ ከተባለ ተባለ ያለፈ ማስረጃ የለሽም:: ስህተት ነው: ካለም በማጭበርበርና በሌብነት ወይም በሙስና ባቋራጭ ሃብታም የመሆን ምኞት የነበረ ብቻ ነው:: እሱም ቢሆን ናይጀርያዎች የመኪና ስርቆታቸው ኣላቆሙም:: ሲጀመር ብዙ ሰዎች ወደካናዳ የሚመጡት ብር ለማፈስ ሳይሆን ሰላማዊ ኑሮና ህክምናም ነፃ ለሆነ ነው:: ገንዘብም ቢሆን ሳይሰራ ኣጭበርብሮ መኖር የሚፈል ግከንቱ ሰው ካልሆነ የሚሰራሰው ጥሩ ኑሮ ይኖራል:: የተግበሰበሰ ሃብት የሚባል ነገር ግን የለም:: እሱ የኣጭበርባሪዎች እንጂ ኖርማል ሰዎች መኖር የሚያስፈልጋቸው ገቢ ያገኛሉ:: በኔ እምነት በኣቃፊነትና በስደተኞች ኣስተናጋጅነት ከካናዳ የተሻለ ኣገር የለም:: ሰው የሚያኖሮው ድግሞ መከባበርና በስላምየመኖር እድል ነው:: ሌላው ለግልሽ የሚመለከት ስለሆነ ብዙምኣስተያየት የለኝም:: ለማንኛውምየካናዳ ኑሮ በኣግባቡ ለመረዳት 4 ኣመት በቂ ኣይደለም:: ትንሽ ግዜ ውሰጅ::

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      You can search how many people are leaving due to weather before you jump into conclusion bro.. on google or even here on TH-cam there are many videos..

    • @etubers
      @etubers 3 หลายเดือนก่อน

      Thats just what she experienced. Why would u tell her.. Her own experience

  • @endlesstube8676
    @endlesstube8676 2 หลายเดือนก่อน

    Don’t give up

  • @1995mwa
    @1995mwa 3 หลายเดือนก่อน +2

    You are very brave young lady. Not many "Habesha" people, specially women, come out and share their experience in public. I am sure you will be inspiring many people specially the younger immigrants. I came to Canada about 40 years ago. I had the same experience like you, I had to change my profession only to regret it later. I had 14 years of high school teaching experience. I went the opposite of you, I took Electrical Engineering technologist program. Later I learned I could have persued the teaching profession. When I came to Toronto, Canada there were a handful of Habesha here at that time. I wish someone like you were available who share experiences in which I could have benefited from.
    Years thought me information is power. By sharing your experience you are empowering people.
    Now that you have chosen another field expand on it, however, you are still too young to persue your Electrical Engineering career.
    Stay strong young lady and never quit what you doing now. 20:09

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Your story inspires more. I wish a person like you come to social media to inspire others. Thank you so much for your kind words and support.stay blessed ❤❤

  • @desalegntube881
    @desalegntube881 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮሰሱ እንዴት ነው?ንገሪኝ።

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 3 หลายเดือนก่อน +2

    ካናዳውያን ሰው ሲንቁ አላጋጠመኝም በጣም ሰው አክባሪዎች ናቸው

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      @@hasbeslife1033 I agree 😊

    • @hasbeslife1033
      @hasbeslife1033 3 หลายเดือนก่อน

      @@rosem4090 ጨዋነትሽ ደስ ይላል የምኖረው ኤድመንተን ነው በተመሳሳይ ሁኔታ ባይሆንም ካልሻቸው ነገሮች በአብዛኛው እስማማለሁ በዚህ አጋጣሚ ቻናልሽን ተቀላቅያለሁ ወደኔም እንድትመጪ በአክብሮት ጋብዣለሁ

  • @ahlamolhayeh4351
    @ahlamolhayeh4351 4 หลายเดือนก่อน +2

    How u finded your visa queen

  • @dejenegebrehana6449
    @dejenegebrehana6449 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ነው የገለፅሽው በረደውን ረሰሽ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks 😊

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዩ ቱዩብ ኢኮኖሚ ስንቱን ከየቦታው እንዳመጣው😂
    ሁሏም አማርኛዋን አስተካክላ ከች ፣ ገንዘብ ነዋ

  • @abaybasha2909
    @abaybasha2909 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @etubers
    @etubers 3 หลายเดือนก่อน

    Honesty 🔥

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      @@etubers 🙏🙏🥰

  • @Ghp7657
    @Ghp7657 2 หลายเดือนก่อน

    Berchi gobez nesh

  • @anduhyohannes1775
    @anduhyohannes1775 2 หลายเดือนก่อน +1

    I have been in Edmonton for more than 40 years. I love this country and its people. I worked in forestry and there a couple of times when I have to go out in -30 Celsius. Appropriate clothing, heated accommodation, heated car are the best remedy. Those who developed this country didn’t have all these luxuries. Most of all the Peace and tranquility in Canada is second to none. All the best to you my lady.

    • @rosem4090
      @rosem4090  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for sharing your experience and for your wish 🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 หลายเดือนก่อน +1

    I visited Edmonton 2 times. It was summer time so I didn’t see the bad weather…

  • @misrakabara-jz9du
    @misrakabara-jz9du 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ያየሽውን ለሌላ በማካፍልሽ

    • @rosem4090
      @rosem4090  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 3 หลายเดือนก่อน +1

    I was in Toronto and Vancouver last month. Honestly, it was not good as I expected. US is much better for someone who likes to hustle. Keep the good work konjo!

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Okay thank you!

  • @tesfaneshgebre3958
    @tesfaneshgebre3958 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tru new berchiln ehit alem simeta tikebeyignalesh

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 3 หลายเดือนก่อน

    If you don't care why are you soicomida !!!! think twice before you speak hello.

  • @abrahammoshe3898
    @abrahammoshe3898 3 หลายเดือนก่อน +1

    Berchilign Roziye

  • @ZoeyAbate
    @ZoeyAbate 3 หลายเดือนก่อน

    Are you a single parent? You haven't talked about your life within a marriage.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am new for your channel ! I subscribed & like your channel…🙏🏽👍🏽👏🏽

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I appreciate it!

  • @miki-wj4bi
    @miki-wj4bi หลายเดือนก่อน

    Gobez zna by

  • @kiflefisaha1841
    @kiflefisaha1841 3 หลายเดือนก่อน

    you are on the wave AC graph don't waste your time if you vgood in engineering please check it again

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 3 หลายเดือนก่อน +1

    I came United state 7 years ago, my relatives so called uncle and his wife sponsor me and after I moved from their home they were jealous and did a lots of bad things behind me. They were so evil to destroy my life, they pretended a good person and I trust them I was sharing them all my plans over the phone after I moved out from their home but I noticed that when I say to them I am planning to go to school they are neutral,finally I find out they are evil mind they try their hard to broken me

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน +1

      It’s strange that they turned their back on you after they sponsored you just because you wanted to stand by your self. There might be a miss understanding but my advice is just forgive all and move forward to get a peace of mind 🤍

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 2 หลายเดือนก่อน

      @@rosem4090 mekgnent newa ppl here they don’t want to see you succeed

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሳብ ትደጋግሚያለሽ
    እኛ ስራ ብዙ አለመድንም እንጂ ብዙ እድል አለ ዉጪ ሀገር እስቲ ወደሃለ ጓደኘችን ተመልከቺ እና አመስግኚ።

    • @rosem4090
      @rosem4090  2 หลายเดือนก่อน

      I didn’t say there is no opportunity, and I don’t compare and compute my self with friends or anyone but with time and myself. About job, don’t generalize, just refer yourself 🙏

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 3 หลายเดือนก่อน

    am engineer too, know working as aircraft mechanic,,, ena canada meto anchin agbto mnore nbr

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 3 หลายเดือนก่อน

    ግበዝ በርቺ እግዚአብሔርን የተደገፈ ወድቆ አይወድቅም በሀይማኖትሽ ጠንክሪ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Okay I will, thank you!

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 3 หลายเดือนก่อน

    Similar life

  • @misrakabara-jz9du
    @misrakabara-jz9du 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ👍👍

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @Rite490
    @Rite490 3 หลายเดือนก่อน

    Good job sis is normal when you are new everyone go through this kind of situation thank god you’re good focused on your kid go to church pray work hard from my experience take your kid church if you don’t have to work is good if you have to let your kid stay someplace you can trust

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Okay I will do. Thank you for your nice words and advice ❤

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 3 หลายเดือนก่อน

    How do you come to Canada ? Tell us the way ? I want to move to Canada ? Share us your story ? ፕሮሰሱን ንገሪን

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Eshi I will

  • @habtewoldweldetsadik4671
    @habtewoldweldetsadik4671 3 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ በኮዳ እንዴት ነበር

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሸ እንተዋወቅ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you and yea sure nice to meet you 😊❤

  • @እቢ
    @እቢ 3 หลายเดือนก่อน

    በቀን 8 ሰዓት ተሰርቶ በወር ምን ያህል ነዉ ደሞዙ ልመጣ አስቤ ነበር ሌላ ሃገር ነዉ ያለሁትኝ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน +1

      It’s depends on what you are working but the minimum wage is around 16$/ hour

    • @እቢ
      @እቢ 3 หลายเดือนก่อน

      @@rosem4090 ጉልበት ስራ መጫን ነዉ እንጂ ይብራብኝ 26000$ ከፍየ ልመጣ አስቤ ነበር ሃገሬ ሰላም ሲሆን ሃገሬ ሂጀ ህይወት እዚያ ብመሰርት ይሻለኛል የስደት ስደት ከምቃጠል በዚያ ላይ ልጅ ሲመጣ እረ ትቸዋለሁ ስንትዓመት ልኖር ነዉ

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 หลายเดือนก่อน

      ፅዳት ከሆነ 2500

    • @እቢ
      @እቢ 3 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwotwoldyohanes4467ኧራ አትበቀኝም ቤቱስ ኪራዩስ፣ምግቡስ፣ልብሱስ ግሪን ካርድ ካለኝ ከፅዳት የተሻለ ስራ አይሰጡኝም ወይ አሟሙቄ ወደ ሙያዊ ስራ አልያም ትምህርት እስክጀምር 26000ሺ ዶላር ፎጭ አርጌ ከፍየ እኮ ነዉ ምመጣዉ በአጭር ጊዜ እመልሰዋለሁ ብየ ተስፋ አርጌ ነዉ በዚያዉም ዜግነት ለማግኘት ?

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 3 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ነገር ነሽ ማን አሰገደደሽ ታዲያ አኛ አንኖር አይደል

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน +1

      ስድቡ ይቆየኝና..People should know before they come. I don’t want them to expect more

  • @kuluhalifusenayzkonelugiez3161
    @kuluhalifusenayzkonelugiez3161 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 3 หลายเดือนก่อน

    Tgne

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 3 หลายเดือนก่อน

    tuta siyamer

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 หลายเดือนก่อน

    እህቶቻችን እውነቱን ቢነግሩን ኑሮ ስደት አንወጣም ነበር

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 หลายเดือนก่อน

      እኔስ እምዬ ካናዳን በፍቅር ነው የምወዳት 18 አመት ሀገሬ ትመስለኛለች

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@frehiwotwoldyohanes4467ትምህርት የሌለን በምን እንሂድ ካናዳ?

  • @Susu-kj6zh
    @Susu-kj6zh 3 หลายเดือนก่อน

    wecome

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 3 หลายเดือนก่อน

    You are strong and Keep up the good work sister. Thank you

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you, I will

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 3 หลายเดือนก่อน

    Sle tmrt bedemb btabrariln mn memar endalabn awaxhe yehonu sle giving lifeshen ❤

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Eshi I will make a video ❤

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en 3 หลายเดือนก่อน

    ርግት ያልሽ ነሽ ተመችተሽኛል በርቺ😁❤

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you ❤

  • @actioncore
    @actioncore 3 หลายเดือนก่อน

    Good job girl, keep the positive energy.

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Okay, thank you 🙏

    • @hiwetaddis7239
      @hiwetaddis7239 3 หลายเดือนก่อน

      Hi pls how to came canada pls telle me

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hiwetaddis7239jemaica elekelshalew

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam 3 หลายเดือนก่อน

    ካናዳ ውሰጅኝ

  • @luliamichael9421
    @luliamichael9421 3 หลายเดือนก่อน

    Keray video keltef belesh aweri yeselechal

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      lol Eshi I will

  • @Melon-sh6cf
    @Melon-sh6cf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከምክርሽ በላይ አክትሽ በዛ ማን ያዘሽ አትመለሽም ታዲያ ወገኛ

  • @kenenideribew8684
    @kenenideribew8684 3 หลายเดือนก่อน

    I like ur honesty dear

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 😊

  • @Yahalom-lk7mq
    @Yahalom-lk7mq 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባትክሽ

    • @rosem4090
      @rosem4090  3 หลายเดือนก่อน

      Amen!😊

  • @Yminory
    @Yminory 3 หลายเดือนก่อน

    Esyti washing be atysh keflshw

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 3 หลายเดือนก่อน

    what is your point ?

  • @melatmelkamu2902
    @melatmelkamu2902 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከናዳ እኮ ሃግር እይደለም

  • @Gantana844
    @Gantana844 3 หลายเดือนก่อน

    Why did you go to Canada to be KULI ?

    • @danayitsdanayits4161
      @danayitsdanayits4161 3 หลายเดือนก่อน

      Fara

    • @Gantana844
      @Gantana844 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@danayitsdanayits4161 stupid weather and no social life. Ethiopia is better

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

    ኑሮ በካናዳ
    የመንግሥት ቤት ማግኘት
    በየወሩ በመንግሥት ድጎማ ዌልፌር የሚሉትን መቀበል በአጠቃላይ የድህነት ኑሮ ነው ።
    ከቻልሽ ወደ ተስፋዉ አገር ለመሻገር ሞክሪ

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 3 หลายเดือนก่อน +1

      የት አየሽው ለፍተን ጥረን ግረን ልጆች ወልደን ቤት ገዝተን ታክስ ከፍለን ነው የምንኖረው ድህነትን እዛው ፈልጊው

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwotwoldyohanes4467
      ካናዳ የልመና ሃገር ነው ።

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwotwoldyohanes4467 ካናዳ እከሌ ነን ከምትሉ የመንግሥት ተደጓሚዎች አሜሪካን ቤንዚን ማደያ የሚሰራው የተሻለ ኑሮ አለው ።
      ካናዳ የድሆች ሃገር ነው ።
      ለማያዉቁሽ

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 หลายเดือนก่อน

      True

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

      @@frehiwotwoldyohanes4467
      ካናዳ መልፋት መጣር ማለት መንግሥትን ወጥሮ ሌትም ቀንም መለመን ነው ።
      ልጆቹንም የሚያሳድገው መንግሥት ነው ።
      ልጆችሽ እራሳቸው የገቢሽ ምንጭ ናቸው ።
      በአንድ ልጅ ከመንግሥት ስንት እንደምትቀበሉ እናዉቃለን ።
      በአጠቃላይ ካናዳ የድሆች የልመና ሃገር ነዉ።

  • @Abel0911
    @Abel0911 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺን የመሰለች ቆንጆ lives in Deadmonton 😭 so sad